Papi Prank አደረገን፣በቀረፃ መሀል ያልታሰበ ፀብ ተፈጠረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • #dinklijoch #donkey #fridaynightfunkin
    #ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstvworldwide #ebs #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstv
    ወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏

Комментарии • 590

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 9 месяцев назад +81

    ኧረ ፓፒ ነብስ አይማርም ልጅ ግን አክቲንግ❤ ትችላለህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hadya18
    @Hadya18 9 месяцев назад +106

    በቀን በቀን ስሩልን የምትሉ

  • @meronasfaw7911
    @meronasfaw7911 8 месяцев назад +33

    ፓፒ ማርያምን ምርጥ ፕራክ ነዉ የግሩባችሁ ድምቀት ስትመቱት በጣም ነዉ ያናደዳችሁኝ ስትመቱት ስትጮሁበት በቃ real prank nw በእጥፍ ነዉ የመለሰዉ

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 8 месяцев назад +23

    የአመቱ 1ኛ ፕራንክ ጌታን እንደዚ በ ፕራንክ ስቄ አላውቅም ነበር እንደውም በጣም ነበር የምናደድባቸው የነበረው ይሄ ነው ፕራንክ ልጁ ደሞ 1ኛ👏👏👏👏👏

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 9 месяцев назад +21

    ሚገርም ፕራንክ ነዉ ግን መሸነፋችሁን በንዴት አታድርጉ ባለፈዉ የሰራችሁት ፕራንክ ከዚህ በጣም ሚያናድ ነበር መጀመሪያላይ ልትናደዱ ትችላላቹ ፕራንክ መሆኑን ካወቃችሁ በዋላ ባትናገሩ

  • @TedoArttube
    @TedoArttube 9 месяцев назад +25

    ኧረ ፓፒ ነብስ አይማርም ለምድነው የምትጮሁበት ምርጥ ፕራክ ፓፒ 🤣🤣🥰 @PAPI

  • @kakokikua5387
    @kakokikua5387 9 месяцев назад +36

    የምር ያበደ ፕራንክ ነው ሆዴ ነው ቁስል ያለው በመሳቅ ❤❤

    • @alhamdalhamd8273
      @alhamdalhamd8273 9 месяцев назад

      0:34

    • @hlinaassefa3567
      @hlinaassefa3567 7 месяцев назад

      ኧረ እኔም ሆዴ ቆሠለ😅😅😅

    • @HimiFantahun
      @HimiFantahun 5 месяцев назад

      የምርያበደ ፕራንክ ነው የሚገርም ሆዴ ነው ቁስል ያለው በመሳቅ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 месяцев назад +61

    ልጁ ብቃት ያለው ነው❤ ከግሩባችሁ አስገቡት😊

  • @nov6367
    @nov6367 9 месяцев назад +22

    ትክክለኛ ፕራንክ ዛሬ ገና አየው ሌሎቻቹ ግን አራዳ ነበር ምትመስሉኘ በተለይ ጫማ የወረወረው እና ሴቷ ምን ሆናቹ ነው ፕራንክ ነው ከተባላቹ አራዳ አይደላቹም እንዴ ስቃቹ አታልፉም ደሞ በጣም ሚያስቅ ፕራንክ ነበር እንደ ምክር ደሞ ደደብ አትበሉ እባካቹ ሰው ደደብ አይባልም በተረፈ እንወዳቹዋለን እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቀጥል

    • @abebawmulat
      @abebawmulat 9 месяцев назад +2

      Everything is Scripted.አትባትቺም እንዴ?
      ደግሞ ፕራንክ ነው ሲባሉ ጓ ገጭ ካላሉ ምኑን ፕራንክ ሆነው?

    • @HaymiHaymi-tx4dk
      @HaymiHaymi-tx4dk 9 месяцев назад

      እሽ ግን አካበዱት እኮ በተለይ ያጫማ ወርዋሪው ዲጋይ ቢያገኝ እኮ ገሎት ነበር

    • @sachemidad
      @sachemidad 8 месяцев назад

      betamm tekekel ewenet erasachewen asegemetu papi wende nw tekekelegna arada

  • @user-us2eq2od5p
    @user-us2eq2od5p 8 месяцев назад +14

    ግን የምር ታዞቤአችዋለው ቤታቹ ሰው ሲመጣ እንደዚ ነው የምትቀበሉት ገና ስታዩት እራሱ ሰላም አላላቹትም ነበር የሆነ ደስ አይልም ብቻ

  • @EziraSara
    @EziraSara 9 месяцев назад +8

    Papi😂እስይ ደግ አረክ ስዎዳችሁ 😊እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ❤

  • @HaymiHaymi-tx4dk
    @HaymiHaymi-tx4dk 9 месяцев назад +51

    ፕራክ ከተደረጉ አይቀር እንደዚክ ነው የሚገርም ፕራክ😊

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 9 месяцев назад +24

    እብቅ ሁላ ለምድነው የምትጮሁበት ምርጥ ፕራክ

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 9 месяцев назад +5

    ብቻውን የተቀመጠ ልጅ ዋው በስመኣብ❤

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 8 месяцев назад +4

    19:45 sec ሆዴ ነዉ የቆሰለዉ በሳቅ እንባዬ እስኪፈስ ነዉ ያሳቃቹኝ ኡፍ ምርጦች ትለያላቹ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Eyou653
    @Eyou653 9 месяцев назад +6

    😂😂😂አንደኛ ነክ በሳቅ እንባየ 😂😂😅😅😂 ግን ያትንሹየ ወንበር ላይ የተቀመጠው ዋው💪

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade 9 месяцев назад +3

      እኔ ብቻ ያየውት መስሎኝ ነበር ❤

  • @chaliargwu
    @chaliargwu 8 месяцев назад +5

    ዱካ ላይ የተቀመጠው ልጅ ❤❤❤❤ ዝምታ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 9 месяцев назад +3

    ወይኔ የብቻው ከኩርሲው ቁጭ ያለው ልጅ ትፍስ አይልም ዝብሎ ይመለከታችዋል😍ሌሎቹ ግን ደደቦች ናችሁ እናንተ ፀጉሩን ስቆርጡት ምን ብሏል ተከርበቱ🤸‍♂️🤸‍♀️🤸‍♂️

  • @ThoibahHassan-ul6ux
    @ThoibahHassan-ul6ux 9 месяцев назад +9

    ያረቢ ምን ነይነት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ቢቲ ግን ጓገጭ አትበይ ረጋ በይ

    • @asrattegayea5660
      @asrattegayea5660 8 месяцев назад

      ኡፉ ሆዴ ቆሰለ ይመቻችሁ

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 8 месяцев назад +8

    ደስ የሚል ፕራክ ነው ወላሂ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እወንበሩ ላይ ለብቻው ቁጭ ያለው ዝምታው ማሻ አላህ ሌሎቹ እኮ ተንቀለቀሉ😂😂😂😂

  • @user-vl2bh9tj9b
    @user-vl2bh9tj9b 9 месяцев назад +10

    ፓፒ ትለያለህ❤❤ ልጁ ደግሞ አክት ላይ ጎበዝ ነው

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 9 месяцев назад +6

    እሱ ፀጉሩን ቆርጣችሁት እንዲህ አልሰደባችሁም

    • @nov6367
      @nov6367 9 месяцев назад

      አዎ እውነት እኔ ራሱ ገረመኘ

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 8 месяцев назад +3

    ወይኔ😂😂😂 ሞትኩ😂😂😂😂ዳርላይ ያለውልጅ ይመችሕ ጌታን❤❤

  • @gggali7977
    @gggali7977 9 месяцев назад +9

    እደ ከጉርቡ ይህልጂ አይወዱትም አሪፍ ፕራክ ነው የሰራው ያነን በጫማ የመታውን ምኑም ደስአይልም ያነን አውጡት

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 9 месяцев назад +4

    😂😂😂😂እረ አልቻልኩም ሆዴን

  • @BekyTdf
    @BekyTdf 9 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂this is such an amazing prank ever Tomi ግን ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምን ውስጥ ልትገባ ነው 😂😂😂😂😂😂ይመቻቹ family the one and the only best friends ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazinayeamare6854
    @meazinayeamare6854 9 месяцев назад +10

    ቀኔን በሳቅ ነው የጀመራችሁልኝ….

  • @ashenafidebaba8237
    @ashenafidebaba8237 8 месяцев назад +1

    የመጨረሻ የተዝናናሁበት ነዉ ከሁሉም ስራዎቻችሁ ደጋግሜ ያየሁት ማለት እችላለዉ አትናደዱ አትጣሉ በርቱ

  • @StearGamer-q9g
    @StearGamer-q9g 9 месяцев назад +3

    ወይኔ መጨርሻ ያለው ልጂ ዝም ያለ ነው አቤት ፀባይህ

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 9 месяцев назад +3

    እረ አትጩሁበት አንደኛ ነክ በፕራንክ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም👌

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 9 месяцев назад +3

    እደዛሬ ስቄ አላቅም በጣምነው ዘና ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂የኔ ምርጦች

  • @hibanas2228
    @hibanas2228 9 месяцев назад +1

    ፕራንክ መሆኑን ስታውቁ ነገሩን ማብረድ ነበረባቹ ከፀጉር መላጨት አይብስም.... ፓፒ ጎበዝ 👏👏👏 ግን ዛሬ ባየሁት ነገር ፕራንክ እንዳያጣላቹ ፈራሁ ... ወይም አለመስራት ነው

  • @Habiba657
    @Habiba657 9 месяцев назад +12

    በህይወቴ እንደናንተ ቦቅቧቃ አይቼ አላውቅም ፓፒዬ ምችትትትትት ይበልክ የኔ ቀጫጫ

  • @ኤዱነኝየደሙፍሬ
    @ኤዱነኝየደሙፍሬ 8 месяцев назад +2

    ደግ አደረግህ ፓፒዬ💙 ልጁ ችሎት ዋውውውው🎉 😮

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m 9 месяцев назад +2

    ምነው አካበዳችሁ እሱን ተባብራችሁ ፀጉሩን ስትቆርጡት ምንም አልመሰላችሁ

  • @senaitmulugeta8818
    @senaitmulugeta8818 8 месяцев назад +1

    አዳሜ ፕራንክ ተደርገሻል። ከናንተ ፕራንክ ይሄ ይቦንሳችኋል

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 7 месяцев назад

    ብቻውን ያለው ልጅ ደስ ሲል ፀባዩ እሟዬ የሆነ ልጅ❤

  • @EneyategetuEneyategetu
    @EneyategetuEneyategetu 9 месяцев назад +4

    እንዲነው ፕራንክ 😂😂😂ፓፒዬ ይመችህ ጀግና ፕራንክ😂😂

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
    @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 9 месяцев назад +1

    ቁምጣ ለባሹ አደኛነዉ ወላሂ እስካሁን
    አድ ነገር አልተናገረም😢😢😅😅😅

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck 9 месяцев назад +5

    ምርጥ ፕራንክ ይመችህ ፓፒ 😅😅😅

  • @H............
    @H............ 8 месяцев назад +1

    የእውነት ሁለት ጊዜ ነው ያየሁት እንዴት ደስ እንደሚል 😅😅😅😅😅

  • @bzuayehulakew
    @bzuayehulakew 9 месяцев назад +1

    😂😂 አየህ አየህ የንዴት ሳቅ ነው የሚስቀው😂😂 በስማም ደስ የሚል ፕራክ

  • @HeOa-kb3lb
    @HeOa-kb3lb 9 месяцев назад +1

    ዋው ያበደ ፕራንክ ፓፒሻ ይመችህ❤🤙
    fridays ትለያላቹ❤

  • @miles9484
    @miles9484 8 месяцев назад +3

    ፓፒ ጀግና ነክ እኔስ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻውን ግን እነሱ አስደበሩት እንጂ😏 አንተም ልጁም ጀግና ናችሁ❤ ከዚህ በኋላ ምንም ቢያረጉ አይደርሱብህም ጀግና ፓፒዬ ሳቄን ማቆም ነው ያቃተኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LiuleDereje-e7m
    @LiuleDereje-e7m 15 дней назад

    አረ ሄኖክ ሎሽን አረገው 😂😂😂😂😂 የምር ፓፒ አንደኛ ይችላል😂😂😂

  • @berhane7472
    @berhane7472 9 месяцев назад +3

    በልጠሃችዋል 👍🏽

  • @Xbhdhdh-y3z
    @Xbhdhdh-y3z 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ሼንቴን አስለቀቃችሁኝ 😂😂😂😂ልጁ ኦርጅናል እብድ ነው👌👌👌😅

  • @QURAN95425
    @QURAN95425 3 месяца назад

    መገን የቢራቢሮ ማአት የሚረባየለም😂😂😂😂😂

  • @user-jn8pn6li5s
    @user-jn8pn6li5s 9 месяцев назад +2

    ገና እየየሁት ከሞንት😊 አነበብኩ እና በሳቅ በሳቅ ሰትሉ 😂😂 እየበላሁ ነበር አየ እታነቅለሁ በልቸ ልጨርሽ በዬ አቀርጨ አሁን እያያሁት ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @mesfintilahun5430
    @mesfintilahun5430 3 месяца назад

    አንደኞችእንደዚአይነትፕራንክአይቼአላውቅ ምበጣምያሥቃል😂😂😂

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 9 месяцев назад +1

    ምን ያንጫጭኋል እንደዉም ገና ያንሳችኋል

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 9 месяцев назад +1

    ምድረ ቦቅቧቃ😂😂😂😂

  • @EhtaferawteshomeEhtaferaw
    @EhtaferawteshomeEhtaferaw 9 месяцев назад +2

    አረይመችህ ፓፒዬ ፕራንክ ካደረጉህ አይቀር እንደዚህ ነው ፖፒዬ ግን እናመሰግናለን የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ብያለሁ የምር ሁላችሁም ግን ትለያላችሁ 😘😘😂😂❤❤

  • @dagemmekonen-bk2oy
    @dagemmekonen-bk2oy 8 месяцев назад +1

    Ara migerm prank nw lalochachw gn atnfum erryyy telalachw enda 😆😆😆😆😆😆

  • @Zeiba-zv6vc
    @Zeiba-zv6vc 9 месяцев назад

    ጎበዝ እኳንም ብድርህን መለሥክ እደተልባ ተጣጡኮ😂😂😂😂😂

  • @bettybae105
    @bettybae105 8 месяцев назад

    እንባዬ eskiyalk new besak yemotkut ufa😂😂😂😂 gn lelochachu abezachut endezi new leka miyadergew prank medereg papiye yene abat seraklachew🤙

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 7 месяцев назад

    I swear to God I couldn't pass through their first reaction when you guys entered the room😂😂😂😂 እስካሁን እሱን እየደገምኩ ነው 😂😂😂😂😂

  • @mejidtaju
    @mejidtaju 8 месяцев назад +1

    ይመቸቹ

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 5 месяцев назад

    ብራክ እሞ እዲ ነው ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 7 месяцев назад

    ዉይኔ እንዴት እንደ ሳቅኩ😂😂😂😂

  • @haymanot123haymanot6
    @haymanot123haymanot6 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እባየን መቁጣጠር አቃተኝ ማሪያምን አንደኛ ፕራክ ማለት ይህ ነው😂😂😂

  • @_-kemeriya
    @_-kemeriya 9 месяцев назад +1

    እንኳንም ሳራላቹ ሁሌ ትጫወቱበት ነበር😅😅😅

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ 9 месяцев назад +2

    ሴቲቱ ምናቸዉናት ግን😅😅

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 9 месяцев назад +1

      ነጭ እና ጥቁር ቲሸርት የለበሱት እህት ናት 😂😂😂😂

  • @neimak2207
    @neimak2207 9 месяцев назад +9

    እኔ ባንድኛው ልጂ ቀናሁ ፀጥ ብሎ ቁጪ ባለው መጨረሻ ላይ ባለኸው ምችት ይበልህ❤❤❤

  • @nejatmohammed8846
    @nejatmohammed8846 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ere hoden gerami nbr yimecheh papi ....ende enante tsegurun skortuts....degmo prank new😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 8 месяцев назад +1

    እረ ቢስሚላህ ውላሂ ብሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaAhmed-xh3vm
    @FatumaAhmed-xh3vm 9 месяцев назад +1

    አረ ይመችህ ወይኔ ሆዴቆሰለ በሳቅ አረልጁ እደት እደሚችል

  • @MakidaumarUmarusmaan
    @MakidaumarUmarusmaan 5 месяцев назад

    Ere bezii menyta bet asgabuny part 😂😂😂😂

  • @SoliEyob-pi7pp
    @SoliEyob-pi7pp 9 месяцев назад +1

    ምን ጮሁበት ኣላቹ እናንተስ ፀጉሩ የሚያክል ስትቆርጡ እንዴ እንደውም የሱ ይሻላል ምክንያቱም ሰውየው ጤነኛ ነው ፓፒየ ኣሪፍ ነው እሄ ነው ፕራንክ ማለት ይመችህ ፓፒ እና ሚኪ ትመቹኛላቹ ሌሎቻቹም ደስ ትላላቹ ግን ፓፒ እና ሚኪ እወዳቸዋልው ትለያላቹ ለኔ ማለት ነው………………………………………❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrihamtumoro6306
    @abrihamtumoro6306 8 месяцев назад

    ጨውታችሁ ያምራል ግን ስትጫወቱ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥሩ ሁሉም ነገር ያልፋል ግን እግዚአብሔር የማያልፍና የዘላለም አምላካችሁ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ ።
    “የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።”
    - ዘጸአት 20፥7

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 9 месяцев назад +1

    😂😂wow PAPI 😂😂ብድር በምድር ፓፒ ወንድ ነህ 👌👌👏🏽👏🏽

  • @ermyastsegaye9292
    @ermyastsegaye9292 8 месяцев назад

    ምርጥዬ ፍራንክ የምር super

  • @BatiAil-gu5zi
    @BatiAil-gu5zi 5 месяцев назад

    ባየው እማልጠግበው ጌታን😂😂😂

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw 8 месяцев назад

    😂😂😂😂ምርጥ ፕንርክ ልጅ ግን ይችላል ያምር❤❤❤❤😂😂😂 ዋወውውው papi

  • @psyco-tube
    @psyco-tube 8 месяцев назад

    Hitsan nachu alekakash migerm prank nw👏👏👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beshitube6048
    @beshitube6048 7 месяцев назад

    ይመችክ ፓፒ ምርጥ ፕራንክ😂😂😂😂😂❤❤

  • @abetiaborko
    @abetiaborko 9 месяцев назад +2

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @abehechbh4309
    @abehechbh4309 7 месяцев назад

    በእውነት በእሳት ገደላችሁኝ በስመአብ እንደ ዛሬ ስኬአላቅም በሂወቴ😂😂😂

  • @nardosfekadu
    @nardosfekadu 9 месяцев назад +2

    pay back yilihal papi yemr 1gna neh 🙌🙌🙌

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад +1

    ፓፒ ትለያለህ እኳንም ተበቀልካቸዉ እደ ዛሬ ሰቄ አላቅም የእዉነት😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HimiFantahun
    @HimiFantahun 5 месяцев назад

    ምርጥ ፕራንክ ነው ይመችህ ፓፒ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Almina-j9y
    @Almina-j9y 8 месяцев назад

    እረ ፓፒ አፈታታህኝ እንደተጫወቱብህ ተጫወትክባቸው😅😅😅😅😅

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 9 месяцев назад +2

    Wow የሚገርም ፕራንክ ነው ❤

  • @Genetfantu-t2c
    @Genetfantu-t2c 8 месяцев назад

    ይከ ፕራክ ሳይሆን ግፍ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 9 месяцев назад

    ልጁ ይችላል

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 9 месяцев назад

    የሌለ ፈታ የሚያደርግ ፕራንክ ነው ልጁ ግን ይችል በታል መተወን ዋውው👌 እኔ ብቻዬን በሳቅ ደከምኩ ሰራላችሁ 😂😂😂😂 እና ደሞ አትጩሁበት እንዴ

  • @lil_luck12
    @lil_luck12 5 месяцев назад +1

    Mirt screapt😂😂

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 9 месяцев назад

    ምጥ ብራክነው አትጩሁበት በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ ነው ግን አትሳደቡ ሁልቀን እረስበራስ አዳዴ ለየት ያለ ደስይላል ዋውውውው በጣም ዘናነው ያረጋችሁን ❤❤❤❤

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት 9 месяцев назад +2

    ፓፒ ጎበዝ የአመቱ ምርጥ ፕራክ

  • @momnaMao
    @momnaMao 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ተሸንፋቹ ነው 😂😂😂ወደሱ ጠብ አይይይይይ😂😂😂😂

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 месяцев назад +1

    ዋውውው አደኛነው አቤት ብቃት አኮሰታተር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 9 месяцев назад +1

    ፓፒ ማሪያም አንደኛ ፀጉረክ ሲቆርጡክ አሳዝነከኚ ነበር ዛሬ በጣም ነዉ ደስ የለኚ የኔ ጀገና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batsalotbetsi3018
    @batsalotbetsi3018 8 месяцев назад

    Amazing 👏 prank malet endi new😂😂😂😂😂😂😂

  • @eziraz6286
    @eziraz6286 9 месяцев назад +1

    Fireday ❤️በጣም ፍረንካችሁ ይመቻል ሳምንት ሁለተ ጊዜ ይሁን🥰

  • @JdtTer
    @JdtTer 10 дней назад

    ይመችህ😂😂😂😂😂

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 8 месяцев назад

    ቤዙ ግን ቦርሳሽን ሰብስቢ በጭንቀት አለቅሽ እኮ

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 9 месяцев назад

    😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ ግን አካበዳችሁት ምነው እሄን ያክል ፈራችሁት

  • @KikiTata-y5l
    @KikiTata-y5l 8 месяцев назад

    ምርጥ ፕራንክ ለምን ትቆጣላችሁ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 9 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ደስ እሚል ፕራክ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj 8 месяцев назад

    አረ በሳቅ ሊያስጨርሰን ነው እኔ የለሁበትም😂😂😂😂😂😂😂😂😂