ልዩ ሙያ ከኔ ተማሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 235

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 месяца назад +15

    ታምሜለሁ እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ ስራም ስደትም አደከመኝ😢😢

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 месяца назад +1

      እልህ ያሽርሽ ያረብ

    • @kabetube
      @kabetube 3 месяца назад +1

      አላህ ይአፊይየኔእህቶ

    • @negat-k6e
      @negat-k6e 3 месяца назад

      አላህ ያሽርሽ

    • @RabiaHassen-lw6ez
      @RabiaHassen-lw6ez 3 месяца назад

      አላህ ያሽርህ እህታለም

    • @HawaHawahussen
      @HawaHawahussen 3 месяца назад

      አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 3 месяца назад

    ረሚ ነብሰጡር ነሸ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 3 месяца назад +1

    😂😂😂🎉

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 3 месяца назад +6

    ኪኪኪኪ የምወድሺለመጀመርያግዜ ኪችንሺን ሳየው 😎እባክዋትን ይቀጥሉበት------😊😊

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq 3 месяца назад +1

    ቁምነገርም ብታወሪ እኔ ሁሌ ቀልድ ነው የሚመስለኝ😂😂😂😂

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад +3

    አገራችን ሁሉም የተወለዴነው 😂😂😂 አረብ ሀገር የተመረተ ነው

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 3 месяца назад +1

    ለቀጣዩ አስተካክለሽ ነይ የኬኩ ነገር ለዛ አልተዛወርሽም😂

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 3 месяца назад +1

    😅😅😅 ረምሊ ያንች ሙያ ማ የተወለደ እንቁላል ካልሆነ አሰሪም ምግብ😅

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 месяца назад +1

    በውሬጨርሽው እኮ ሸፍ ራሚ የወይዘሮ የሽዋየልጅ

  • @እሙሀናን-ወ8ገ
    @እሙሀናን-ወ8ገ 3 месяца назад +8

    ኢድን. ዴስ. ብሎኝ. ካሳለፍኩ. ስት. አመቴ. አልሀምዱሊላ. በስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ኡሙ ሀናንየ ደምሪኝ

  • @ekrutube
    @ekrutube 3 месяца назад +15

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ የእንቁላል ነገር የተወለደበትን ቀን ይነገረን😂😂

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 3 месяца назад +6

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ክክክክክክ እረምልዬ ዬኔዉድ ማለት አልገባኝም ዬተጣለ እና ዬተወለዴ ማለት ምን ማለትነዉ 😅😅

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      ይቶበሮችእማያመጡት
      ጣጣአያልቅምዝምብለን
      ማየትነውክክክክ

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 3 месяца назад +2

    ማሻአላሕ እቁላሉላይ እዳይሸት ቨሊና ለወደፊትጨምሪበት ስኮሩን ባፈጪው የተሻለ ይነፍል ይቅርታ ባስተያየቴ

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 3 месяца назад +4

    ራምላዬ ያኔ ቆጆ ያመጃማራ ግዜ ኮሽናሽን አያሁ ጎቦዝ ነሽ ሁሌም በዝ ማልኩ ብቅ ባይ ምሳ ስሳሪ እራት ስሳሪ ውሎሽን እያሳያሽ ነይ ካች ቡዙ እንማራሌን❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 месяца назад +1

    ያበድ ነው የዛሬው ድግሞ ቢዶውሽ በሳቅ 😂😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад +4

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳንአበሮአደረሰን ረምሊየ አይረምሊ የተወለደው ጫጩትነው እቁላሉየተጣለነው ክክክአሳቅሽኝ ለማንኛውም በኩሽናብቅማለቱ ይልመድብሽ

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 3 месяца назад +1

    ፔ/ባውደሩን ከዱቄቱ ቡሀላ ብታደርጊው ኖሮ የሚነፋልሽ አንድ አይነት ቅርጥ ይይዝለወት ነበር የተከበሩ እህቴ ረምሉ በጣም ነው የምወድሽ🥰

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 месяца назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጭራሽኮ መጫወቻ አደረግሽን ረምሊ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 месяца назад +1

    እረ ቀስ ለጆሮችን እያስብሽ ሆ 😅😅😅😅

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 месяца назад +1

    ረምላ ኩሽና መጀመሪያ ሳይሽ😅😅😅

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 3 месяца назад +3

    በይ እረምሊ ቆንጆ ኪችን መግባት ይልመድብሽ ምስኪታ ስታነሽ እኔም አንስቸ አላመጥኩ ለኔስ ለምን ይቀርብኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      መድየ ደምሪኝ

  • @Yusratube-x1o
    @Yusratube-x1o 3 месяца назад +1

    😂😂😂😜 አቤት ጉራ. ከከከ ብቻ ጥሩነው😂

  • @ምኞትያለተስፋየህልምእንጀ

    ዋሊኩምሰላም ወራህመትወላሂወበሩካትሁ የኔ ልዩ እህት እንኳን አደረሰን ሙያ ደሞ በሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ነው እየቆጠብሽ ተጠቀሚ 😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @KenaniTeha
    @KenaniTeha 3 месяца назад +1

    ግን ቢስሚላህ ብለሻል?

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 месяца назад +4

    ማሻአሏህ ለካ አሟልቶዉ ሰቶሻል❤❤❤

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 3 месяца назад +1

    ሙያ( 0) የምስሳችየ 😂😂

  • @fathumafathjma3819
    @fathumafathjma3819 3 месяца назад +5

    ቁምነገር የምታወሪ መስሎኝ መሮጤ

  • @temermohammed4649
    @temermohammed4649 3 месяца назад +1

    ቂጣ ነው የሚመስለው 😅

  • @ራድያ
    @ራድያ 3 месяца назад +1

    ዜይት አድርጊበት

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099 3 месяца назад +1

    ኢሄማ ቂጣነው

  • @Zahra-om4dh
    @Zahra-om4dh 3 месяца назад +2

    ማሻአሏህ ያምራል እደ ቡስቡሳ ነው ግን እቃው አይዝብሽም ያበሰልሽበት. እኔ ስለሚይዝብኝነው

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 3 месяца назад +2

    ረምሊን እሲ 100Kእናስገባት የመዳም ቅመሞችየ እኳን አብሮ ያደረሰን ረምሊየ

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      እሺአንድየፉታችሁንዙሩ

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 3 месяца назад +1

    ይኖ😅

  • @RehimaAsefa-h8b
    @RehimaAsefa-h8b 3 месяца назад +1

    ክክክክ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 3 месяца назад +1

    Wa wr wb ረምሊ አህለን ቅመምየ ምንምንሰራሽ በቃፎበይደብሮኛል ባረፍቀን ነውታገርየወጣውት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 месяца назад +3

    እራምሊ ወደቤትሽ ከመጣሁ ጀምሬ ገናዛሬ ኪችን ገብተሽ ሳይ ይልመድብሽ ብዙነገር ታሳይናለሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 месяца назад +1

      😁😁ዛሬም አግተውኝ ነው ከተመቸሆችሁ እቀጥልበታለን

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      ​@@remlalemmaየሺየንእያሰራሺ
      ዛሪተገኝተሻል

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      ክክክክ

  • @seadeenrdise2390
    @seadeenrdise2390 3 месяца назад +1

    ❤❤❤😅

  • @HalemamuhamadHalema
    @HalemamuhamadHalema 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤hiokok

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 3 месяца назад +1

    የኔዉድ ፍሩሙ ስትነዉ ደሴ??በአላህ መሰቀል ኝ ማለቴ በኢቶ ስሙን አላቅም ማብሳየዉ ለማለትነዉ ኬክ የዶልሽበት😅😅

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 месяца назад +3

    ክክክክክ የተጣለ እቁላል የተወለደ እቁላል አላለችም ወየው ሞትኩ በሳቅ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 3 месяца назад +1

    ኬኩ ግን .... አረፍ ነዉ ግን ኩፍ አለ እስሶጂ ሲሆን እንጂ ክፍት ሲል ለስምም ያስቸገሬል ማለቴ ኬክ አንለዉ ዳቦ አንለዉ ቂጣ ወይ ፓን ኬክ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 месяца назад +1

    አይይይይይይ እራምሊ ያለማዘር ሲዴብር እሳቸውጋር ሳምር አሰለምዴሸን አንችዬ አይይይ አቦ አንዲቀን አምጫቸውና አብራችሁ ፈርሻችሁ አሳይን

  • @እናትቲዩብ-ቨ9መ
    @እናትቲዩብ-ቨ9መ 3 месяца назад +5

    😂😂😂😂አይይይ ረምሊ የተወለደ

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed2424 3 месяца назад +1

    ረሚሊ መፍጫው አለሽ እንደ ካንች ጋር

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 месяца назад

      ይድረስ ነው የኔ ግን ሊኖር ይችላል

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 3 месяца назад +1

    የመቸነው፡እኔዘግይቸነእሚደርሰኝ፡ማሻአላህ😂

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 3 месяца назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤ማሻአላህነው❤የሰራሽው ይስለም ኢዴኪ ብልአፊያ❤ኢድ ሙባረክ ጀሚአን❤እራምላየ ጀማሪነኝ ተመልካች የለኝም ተባበሪኝ ማሬ ለአላህ እሆንሽ አለሁ ከሀገር መግባት እፈልጋለሁ ስደት ላይ አስራሶስት አመት ነው አድም ንብረት የለኝም ችግር ከለለው ሽር አርጌልኝ ማሬ❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 месяца назад +1

    ክክክክ እርሟን ብታፈላ ያሏቢጤ ሆንሽ ራምሊ ሸፏ የተወለደ እማታመጭው የለ ልዩነቱ ምንይሆን

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ሱሱቢትባባቲዩብ
    @ሱሱቢትባባቲዩብ 3 месяца назад +2

    የቁላሉ እድሜው ይነገረን😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      የባሳለውክክክክ
      ደሞአች

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ 3 месяца назад

      @@tube8181 እህ እና ከተናገሩ አይቀር ሁሉንም ሲሆን ነው ብዬ ነው ሀሀሀሀ

    • @tube8181
      @tube8181 3 месяца назад

      @@ሱሱቢትባባቲዩብ ሞያልድላይነሺ
      ክክክክ

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 3 месяца назад +2

    ክክክክክ የተወለድ አላለቸም እረ በሳቅ😂😂😂ስወድሽ ❤❤❤

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 3 месяца назад

    የተወለድ እና የተጣለ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @jruiti3992
    @jruiti3992 3 месяца назад +2

    አይ የሤቶች በላይ ላኪን ባሙያምነሽ ኡሙ መሀመሀድ

  • @تهمت-ح7ر
    @تهمت-ح7ر 3 месяца назад +1

    እንካንደህናመጣሸራምላለማኢድሙባረክላይክአድርጌአለሁኝይመችሸእህቴ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 3 месяца назад +1

    እሙ ሞሀመዲ አልቀኩሽ ስንት ናቸው ጊደሮቹ

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 3 месяца назад +3

    ረሚ ኪችንሽ ፅዳቱ ያምራል ማሻ አላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ሳቢላየ ደምሪኝ

  • @hayuwellod2995
    @hayuwellod2995 3 месяца назад +2

    ማሻአላህተባረከላህ እረምሊየ የኔቆንጆ

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 месяца назад +1

    ረምሊ በዚህ አይነት ሼፍ ብትሆኚ ወዮ አለቀልን ሀሀሀሀሀሀ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 месяца назад +1

    ዋአለይኩምሥላምራህመቱሏህውበሪካትሁ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaMohammed-b7i
    @FatumaMohammed-b7i 3 месяца назад +1

    አችነሽ ነሽ የወለድሽው እቁላሉን ደስ ይላላል የቁላላል እርግዝና እደት ነበር ሀሀሀሀሀሀ

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 3 месяца назад +2

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን አብሮ አዴረሰን ረምሊ

  • @የኔመንገድ-ቐ1ሐ
    @የኔመንገድ-ቐ1ሐ 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉የእንቁላሉ ነገር ግን 😂😂😂😂

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 3 месяца назад +1

    ማቋረጥ ያለብኝ የተጣለ የወደቀ ስትይ ነበር

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 3 месяца назад +2

    ሞያ በተወለደ እቁላል😂😂😂

  • @ሙኒረ
    @ሙኒረ 3 месяца назад +1

    እቃው ኬክ መስሪያ ሳይሆን ፍጧየር መስሪያ ነው ቁርፍዱን ደግሞ በትሿ አብረሽ ብፈጭው ቆጆ ለስላሳ ጣእም ይኖረዋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ሙኒራየ ደምሪኝ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 3 месяца назад +1

    😂😂 አይራምላ ለማሳየት ብለሸ አደድሰ ገሰተሸ ነው 😂😂በይ ሙያሸን አሳየን ሰታሰቂ እወድሻለሁ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 месяца назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን እረምሊ ማሻ አላህ ባለሙያ የተወለደ እቁላል ተመቸሽኝ ክክክ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 3 месяца назад +1

    እረምላዬ ስልክሽን ስጭኝ ለናቴ ሽፎን እፈልጋለሁ አሰርተሽ ታቀብይልኝ አለሽ አኳ ቢለን

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 3 месяца назад +1

    Wa wr wb Remi yetewolede enkulal😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 3 месяца назад +2

    እረምላ ቆጆ መሻላ ወላሂ ስወድሽ😍😘

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 3 месяца назад +2

    የተወለደው እቁላል ሌላውስ ተቆፍሮ ነው ሚወጣው😂😂

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 месяца назад +1

    እረምለየ የወለደና የተጣለ እቁላል ምድነው ልዮነቱ ለአማረኛ ማሻሻያ እያረግሽ ነው❤❤❤

  • @negat-k6e
    @negat-k6e 3 месяца назад +1

    ምንም ማለት ነው የተወለደና የተጣለ ማለት😳😂😂😂😂

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 месяца назад +1

    ወይ እረምሊ አንቺ እኮ ኮመዲ መሆን ነበረብሽ

  • @እሙሀናን-ወ8ገ
    @እሙሀናን-ወ8ገ 3 месяца назад +2

    ውነትሺን. መስሎኝ. ዴሞ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 месяца назад +1

    እኔ ደሞ ወደጆሮየ አስጠግቸ ማዳመጤ 😂ለማረጋገጥ😂😂😂

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 3 месяца назад +2

    😮😂😂😂😂😂😂😂😅ደብሮኝነበረ ዘና አረግሽኝ❤የቁላሉነገርግን

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 3 месяца назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኪችን ሳይሽ የኛ ጎረምሳ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 месяца назад +1

    ወአልይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህ

  • @omargh216
    @omargh216 3 месяца назад +1

    በትንሽ ፓትራ ብታደርጊውኮ. ልኩን ይይዝ ነበር እቃው ተልቆ ዶሮ በጋን ሆነብሽ ክክክክ ሀሪፍ

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 3 месяца назад

    😅😅😅

  • @hagebashamsu361
    @hagebashamsu361 3 месяца назад

    😁

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 3 месяца назад +1

    ግን ዱቄት አበዛሺ. ቂጣ እንዳይሆን ፈራሁ

  • @ZzX-it9xo
    @ZzX-it9xo 3 месяца назад +3

    ማሸአላህ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 месяца назад +1

    😂😂😂የራምላ ነገር አላህ የህዲኪ በሳቅ የተውለደ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 3 месяца назад +1

    የተወለደ እቁላል ተጫወሽብን😂

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 3 месяца назад +1

    እንቁላሉን ማነው የወለደው😂😂😂

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 3 месяца назад +1

    የኩኪሱን አሰራር ሳታሳይን ረምሊ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 3 месяца назад +1

    ክክክክክክክ. ወሬሺን. ስታወሪ እሱ ጓጓለ

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ይሕን ዉበትሽን ብሸፍኚዉ ደሥይለኛል ሑቢ ለወንድሞቻችን ፊትና አትኩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taibakasi9840
    @taibakasi9840 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂የተወለደ የተረገዘእንዳትቀጣይ😅😅

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 месяца назад +1

    ቀጣይ ዴሞ የተጣለ እንቁላልና የተወለዴ እንዲሰሪልን ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄንን ቋንቋ ሰሰማ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ
    ኢድሙባረክ

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 3 месяца назад +1

    ርምሊ ቆጆ ለጥብቅ ጉዳይ ፍልግሻለሁ ባአላህ ስልክሺን አስቀምጭልኝ

  • @ZzX-it9xo
    @ZzX-it9xo 3 месяца назад +1

    እስቶብ ሀሪፍ ነው ኬክ የሰላሽበት ደሴ አለ መልሽ እሽ❤

  • @mekyahussen5808
    @mekyahussen5808 3 месяца назад +2

    ስሙን ምን አልሽው ታዳ ርምሊዬ😂 ኬክ እንበለው ቂጣ😂

    • @remlalemma
      @remlalemma  3 месяца назад +1

      እመኝኝ ኬክ ነው

    • @seadagetachew4336
      @seadagetachew4336 3 месяца назад

      ቂጣ በሚለው ይሁን እረምል ግን እንሻላህ ደሴ በቅርቡ እመጣለሁ ባገኝሽ ደስይለኝአል 💞💞💞

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 3 месяца назад +1

    የተወለደና የተጣለ ማለት አልገባኝም😮

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ኢድሙባረክ❤❤🎉🎉

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336 3 месяца назад +1

    ያንቺስ ከፋ 😂😂😂

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉