//አራዳ ቅዳሜ// "አትጠገብ አትተካም ኮምፒተሩም አይነካም😂😂 አስቂኝ ኮሜዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 15 часов назад +5

    😂😂😂😂😂አይ ቀበሌ እደዚህ ነዉ በቃ 😂😂

  • @FAFENET
    @FAFENET 2 часа назад +1

    😂😂😂አይ ዲግሪ

  • @Menas12
    @Menas12 3 часа назад +1

    ችግራችንን እናተ ብቻናቹ የተርዳቹን😅😅😅

  • @IAMNAHOM
    @IAMNAHOM 15 часов назад +2

    Awo Geta Bekeber Yemetal

  • @Henisecond2
    @Henisecond2 2 часа назад

    እንደዚች ልጅ ግድል የሚያደርገኝ ሰው የለም ክስተት የሆነች 😂😂😂 ኮምፒውተር ላይ መቀመጥ ቀላል እንዳይመስልሽ 😂😂

  • @weletmaryam4128
    @weletmaryam4128 3 часа назад

    😂😂😂😂😂Bezemed new sra yigebachiwu meselegni 😢😂😂😂😂

  • @Babysharbk
    @Babysharbk 16 часов назад +10

    ጌታ ኢየሱስ እየመጣ ነው እንዳት ዘንጉ ንስሐ ግቡ ማራናታ ሆይ ቶሎ ና

    • @FafiSeid-u4c
      @FafiSeid-u4c 15 часов назад +2

      Yet derese😅😅😅

    • @HanaYergalo-ko9ub
      @HanaYergalo-ko9ub 15 часов назад +1

      Amen maranata getachin hoyi tolo naa

    • @MoulouYrga
      @MoulouYrga 14 часов назад

      እዚህ እየጠቅሹ 😂ነዉ​@@HanaYergalo-ko9ub

  • @helenhebestu978
    @helenhebestu978 15 часов назад +3

    በቅርቡ የገጠመኝ እራሡ

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j 7 часов назад

    😂😂😂😂😂የኛሠፈረ ፍረድቤት😢

  • @Bonitu-t9z
    @Bonitu-t9z 16 часов назад

    😂😂😂😂😂 የቀበሌ ስራ ነው😅😅😅

  • @Johnjon-i5j
    @Johnjon-i5j 51 минуту назад

    አይ አትጤ😢

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w 16 часов назад

    ወይ እብደት 😁👍

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 15 часов назад +7

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወደ ትክክለኛው የክርስቶስ ሙሽራ ወደ ሆነችው ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ኑ የቅዱሳን ህብረት ወዳለባት ተወዳጆች❤🎉

    • @yamali1018
      @yamali1018 10 часов назад +1

      ብርሃኑ ቤተክርስቲያን ነው ወይስ መስቀል ላይ ለሀጢያተኞች የሞተው ፣ ዋጋ የከፈለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ወዳጄ ? የዓለሙ ብርሃን ክርስቶስ እንጂ ኦርቶዶክስ ፣ ካቶሊክ ወይም የጴንጤ ቤተክርስቲያን አይደሉም ። ጆሮ ያለው ይስማ ይስሩ። መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ ።

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 6 часов назад

      @yamali1018 ወደ ቤተክርስቲያን ስትመጪ አብ ወልድ/የተቤዠሽን መንፈስ ቅዱስን ስለ ስሙ የተሰደዱትን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ሀዋሪያትን መላእክት ሁሉንም ታገኛለሽ😍 ከተዋህዶ ውጪ ያለው ኢየሱስ ሀሲሂው መሲ ውሸታሙ ኢየሱስ ነው።

  • @dantek1753
    @dantek1753 4 часа назад +1

    እኔ ገጥሞኛል ትክክልነው ብሎኝ ለምኜ 2,000 ብር ከፍዮ አስተካክላል ሌላቦታደሞ አምስት ሚልዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር በ አሀዝ ፅፎ በቁጥር ደሞ ሀምሳ ሺህ ዘጠኝ መቶ ብሎ ፅፎ ትክክልነው ብሎኝ እንቢብሎኝ 5,000 ብር ከፍዬ አስካክላል ኦሮምያ ክልል ላይ አለ ያጋጥማል ለማለትነው

  • @MohamadSarif-d4c
    @MohamadSarif-d4c 3 часа назад

    😅😅😅😅

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Час назад

    ጠይሟ የፋኒ ሳምሪ እሕት ናት አይደል?

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 6 часов назад

    አትጠገብ እንዴት ግዕዝ አቃታት?

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 15 часов назад

    ❤❤❤

  • @margehirpasa2755
    @margehirpasa2755 15 часов назад

    😂😂😂😂😂

  • @honey48757
    @honey48757 15 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @roqayaroqaya1622
    @roqayaroqaya1622 14 часов назад

    😂😂😂😂😂