አሳዛኝ አደጋ! መሳይ ተዋረደ! ከአስመራ ሾልኮ የወጣ ሚስጥር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 217

  • @mohammedaminabajebel6715
    @mohammedaminabajebel6715 2 месяца назад +27

    ረጅም እድሜ ተመኘዉልህ ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። ሙሐመድአሚን ነኝ ከጅማ

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 месяца назад

      መሀመድ አሚን የሚባል እሳት የላሰ ኬኒያዊ ጋዜጠኛ ነበር ኮሞሮስ ደሴት ላይ በአይሮፕላን አደጋ ሞተ

    • @alimohammedahmed9373
      @alimohammedahmed9373 2 месяца назад

      ሼካው ምን እግር ጣለህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +8

    Rip ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 2 месяца назад +9

    ደሱ መሣይን በውሻ መሠልከው:ወሻ ታማኝ ሀቀኛ ነው እኮ!!እሱ ዓሳማ ብትለው ይመረጣል!!

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 месяца назад +18

    ሰላም ለመሐል ሜዳ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 месяца назад +12

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ደሴ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +10

    ጌታ ኢየሱስ ይቅር በለን 😭😭

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +1

    አይመሳይ የኢትዮጵያን አምላክ ፍራ ለዘርህ አትትረፍ ኢትዮጵያ ከባድ አገር ነች በእናንተ አትፈርስም

  • @temam1011
    @temam1011 2 месяца назад +5

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ ፕሮፓጋንዳ ነውና አስተካክለህ ዋሽልኝ ? ጨዋታው ጆሮ ላለው ግልፅ ነው።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 месяца назад +10

    እግዚኦ መሀረነ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 месяца назад +9

    ጌታ በሁሉ ስፍራ ወገኖቻችንን ይጠብቅልን

  • @kaidahmed2233
    @kaidahmed2233 2 месяца назад +17

    ሰላም ደሱ ከአዲስ አበባ መርካቶ የዘወትር አድማጭና አድናቂህ ነኝ!! ብዥታዎችን የምታጠራልኝ ታማኝ ምንጬ ነህ፡ በርታልኝ አንተ የምቀኞች ብትር!! ትኩረት ለጎፋና ዴቻ!!!

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 месяца назад +8

    ደሱ ምነካህ? የአገራችን. ሰው ክፉን ሰው ሲራገም ' በልጅህ እፈር' ይላል እናቱ ተረግመው ይሆን? መሳይ ፣ እግዚአብሔር ያንተን አይነት ልጅ ይስጥህ! በልጆችህ ተሳቀቅ።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 месяца назад

      ማንም.የእጁን.ያገኛል.መሳይ.ጠብቅ.10.ወር.በቻ.በላ.ይወርድበታል

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +19

    አቤቱ ጌታዬ ወጎኖቻችንን ጠብቅልን ይቅር በለን።ይብቃን።

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 2 месяца назад +6

    ለዉሸታሞች ውርደት ሁሌም ቀለባቸዉ ስለሆነ ብዙም አልተደነቅሁም

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 2 месяца назад +11

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሀን ውርደት ለጠላት ።

    • @SentayewGebra
      @SentayewGebra 2 месяца назад

      @@አታውራስራ ውርደት ለብልፅግና

    • @አታውራስራ
      @አታውራስራ 2 месяца назад

      @@SentayewGebra ምነው ባንደ የግብፅ ቅጥረኛ ተናደድክ አይዞሽ ህውሃት ተሸንፈሻል!!!!!!!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 месяца назад +13

    ሠላም ወዳጀ

  • @marifabiniyam6327
    @marifabiniyam6327 2 месяца назад +7

    ሠላም ደሱ 👋👋👋👋

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 месяца назад +11

    ታዲያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂

  • @tesfayea.beyene4652
    @tesfayea.beyene4652 2 месяца назад +8

    Welcome Desu

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +3

    ደሱ፤ ማንኛውንም፡ ነገር፡ መጀመር፡ ሳይሆን፡ መጨረሱ፡ ነው፡ ይላሉ! መሳይ፡ ፋሲልና፡ ወንድሜነህ፡ በዘር፡ ጉዳይ፡ መጠለፋቸው፡ በጣም፡ ያሳዝነኛል! ህውሓትን፡ ታግለው?

  • @zerihunteferra2626
    @zerihunteferra2626 2 месяца назад +8

    ገብተናል

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +1

    ምነው የኢትዮጵያ ብልጽግና አንጫጫ ጠላቶቿ ፈሩ ፈሩ ኢትዮጵያ አምላክሽ ከአንቺጋር ነው የሚወጋሽ ይወጋል አትበተኝም አትጠፊም ሀገሬ

  • @gessesebegifeye3757
    @gessesebegifeye3757 2 месяца назад

    ህይወታቸውን ላጡ ንፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናት ይሁን

  • @ZerihunNemera
    @ZerihunNemera 2 месяца назад

    Wowwwww agegnehew, desuye, yihen werada gazetegna tebiyeeee!!!
    You are super!!!

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ያዋርዳቸዉ እነዚህ የደም ነጋዴዎች።

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj 2 месяца назад +6

    ሰላም ደሱ እና ቤተሰብ

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 месяца назад +1

    አሜን አሁንም እነዚህን እግዛብሄር አሁንም ያዋርዳቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 2 месяца назад +3

    አይ እንኩሮ እውነትም እንኩሮ ከእንኩሮ ምን ይጠበቃል እግዚአብሔር እውነቱን ሴወጣው ነው ለየዋህ ኢትዮጵያውያን/አማራው/አሁንም ያጋልጣቸው የደም እዳ አለባቸው ንፁውን ህዝብ እያጋደሉ እነሱ ቤተሰባቸውን ይዘው ማያሚ ይዘው ይዝናኑ እንጂ አማራው ንቃ።

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 2 месяца назад +2

    Thank you

  • @shMe-cv1kx
    @shMe-cv1kx 2 месяца назад +3

    Dasu በርታ

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 2 месяца назад

    ክብርና ምስጋና ለጀግናው የኢትዬጲያ መከላከያ ሠራዊት ይሁን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад +4

    ሰላም ጀግናዉ ደሱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Hawi336
    @Hawi336 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ mehal

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 месяца назад +9

    በርታ

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 2 месяца назад +6

    ሰላም፣ቤተሰብ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 месяца назад +6

    They are really milking it to justify. ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ
    ቢገለባበጡ ቢገለባበጡ ተላላጡ
    የክፋት ሀሳባቸው ሲላላጡ ቢውሉ አይሆን 🤪

  • @destaanulo8388
    @destaanulo8388 2 месяца назад +12

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @getachewdinku6135
    @getachewdinku6135 2 месяца назад +7

    ሁለትኛ ከሻሸመኔ ጌች ነኝ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 месяца назад +18

    መሳይ አመዶ በአደባባይ ሲዋረድ እንዲህ ነው ይሄ የደም ነጋዴ

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh1045 2 месяца назад +6

    ሰላም ደሱ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 2 месяца назад +4

    ኧረ ምንድነው አደጋው ደጋገመን ፈጣሪ ይታረቀን

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 2 месяца назад +5

    ❤🇪🇹🌺🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @abdissayadessa7679
    @abdissayadessa7679 2 месяца назад

    አድናቂሕ ነኝ

  • @ShabanIbrahim-wg8ix
    @ShabanIbrahim-wg8ix 2 месяца назад +1

    U r repeating the same song as your
    grand fathers. We r Eritreans & you know this well..

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p 2 месяца назад +3

    እውነት ነዉ መሳይ ዶንቆሮው ይሸማቅ

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 2 месяца назад +6

    መሣይ ቡምቡዜላ ተብሏል ይህ ወናፍ

  • @andualemzinabu5158
    @andualemzinabu5158 2 месяца назад +4

    Hi Desu ...Andualem from Hawasa

  • @SalelewKebede
    @SalelewKebede 2 месяца назад +5

    የፅንስ ማቋረጥ አስፈላጊ ነው ። የሚባለው እንደ መሣይ አይነት ከንቱ እንዳይፈጠር ነው ።

  • @NuredinEdamo
    @NuredinEdamo 2 месяца назад +1

    በፖሮፓጋንዳ ኢትይጵያ አሻንፋላሁ መላት ዘበት ናው

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +1

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakechweldemeskel5226
    @asnakechweldemeskel5226 2 месяца назад +5

    Hi🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @abdissayadessa7679
    @abdissayadessa7679 2 месяца назад

    የብር ዲያስፖራ እንጂ የጦር ዲያስፖራ አትሁኑ መሠይ።

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 2 месяца назад +3

    Selam le mahal beteseb from south Africa

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 месяца назад +4

    ሰላም

  • @mohammedaminabajebel6715
    @mohammedaminabajebel6715 2 месяца назад +3

    መሳይ ተዋረደ

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግኖች ❤❤❤ሠላም ❤❤❤❤❤

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 2 месяца назад +9

    ከጅማ ነን ሰላም ደሱ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meles317
    @meles317 2 месяца назад

    It is time to claim access

  • @tewfikshiffa7970
    @tewfikshiffa7970 2 месяца назад +4

    Selam

    • @YosiefGirmay-bx2fl
      @YosiefGirmay-bx2fl 2 месяца назад

      ላህጫም ለአንድ ፋኖ እንካን መቆጣጠር አልቻልክም አስበሃዋል ለኤርትራ ባላ ሰራዊት ባለ ድሮን ባለ ታንክ ባለ አንተኖብ ይሄ ሽንታም አቢ መጥፊያው ደረሰ በለኝ

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 2 месяца назад

    Welcome back brother

  • @tadeledeme
    @tadeledeme 2 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @dylangamez53
    @dylangamez53 2 месяца назад

    good job erterea

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 2 месяца назад +3

    ይሄ አሳማ እብድ ሆዳም መሳይ የሚባል ክርፋቱን እየተፋ አይቀጥልም ይሄ ቱቦ አፉን መዘጋት አለበት

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 2 месяца назад +3

    ይሔን በቀቀን ሰው ብሎ የሚሰማ መንጋ ያሳዝነኛል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 месяца назад

    በየሱስ.ስምይቅር.ይበለን.አምላኬ.ይቅር.በለን

  • @temam1011
    @temam1011 2 месяца назад +11

    አበጥራቸው ደሱዬ እነኚህን ገለባዎች

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 2 месяца назад +1

    ሲሳይ ከነዚህ ውሸታሞች ጋር መሰራት ሰለሰለቸው ነው እርግፍ አድርጓቸው የወጣው

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 2 месяца назад +2

    መሳይ እኮ ከተዋረደ ሰነባበተ አሁን የገዛ ቅጥፈቱ ተብትቦ እያንገላታው ነው እንዲህ ነው መሰቃየት ከሰውነት መውጣት የባንዳ የልጅ ልጅ ስትሆን በቁምህ ታልቃለህ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад +2

    Shalom

  • @Tesfaye-wc1hw
    @Tesfaye-wc1hw 2 месяца назад +3

    ሰንተኛ ነኝ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 месяца назад +3

    Mesay banda banda lebaaaaaa

  • @unitedtv.2483
    @unitedtv.2483 2 месяца назад

    እኛ የፕሮፓጋንዳ ስራ ስለምንሰራ 😂😂😂😂😂 በጣም ይገርማል
    እሽ ይቅርታ አላለም😅😅😅😅😅

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 2 месяца назад

    ድሮስ የትለመድረስ ነው እጅ መሰጠቱ ህይወቱን አተረፈ

  • @daniel4799
    @daniel4799 2 месяца назад

    ሀምሳ አለቃ ውባለም ተገኑ ሰው ነው ወይስ አይጥ???? ማህል ሜዳዎች እባካቹ በደንብ አጣሩልን !!!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 месяца назад +2

    ደሱ ኢትዬጵያና ኤርትራ እንዲዋጉ የምትገፉፉበት መንገድ ያስገርማል። ኤርትራ ባድሜን ይዘዋል ምን ስበብ አላቸዋ እዚህም በፊት ህዋት ተዋጋቸው እንጅ ኤርትራ ጥቃት አልጀመረም።

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 2 месяца назад +2

    ደሱ ተዋቸው ። እሱም ያውቁናል እኛም እናውቀዋለን በባድመ ጦርነት ። ባሬንቱ ተዘኔ ቶኾቢያ አዲኾላ ....ወዘተ ህዝብ ያስታወሱ

    • @Fevu-mv5wd
      @Fevu-mv5wd 2 месяца назад

      Fes zetetam weyane anbekbeko debrbrhan yadereseh shentam shaebia ager yakome jegna new midre getletel😂😂😂😂😂

  • @Aderayedengellj
    @Aderayedengellj 2 месяца назад +2

    ፖፖፖፖፖ ገብተህ ምትዋጋ ትመስላለህ!

  • @senaytesfay-t4u
    @senaytesfay-t4u 2 месяца назад +1

    ከ በሻሻው አለቃህ በላይ ጦርነት የሚፈልግ ሰው ኣለ ንዴ ?

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 2 месяца назад

    የእውነት ዜና መስራት ጀመርክ

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 2 месяца назад

    እግዚኣብሄር ለህዝቡ ምሕረት ይስጥ ስለ ኤርትራ ጉዳይ የተናገርከው ጥሩ ምክር ነው ሆኖም ግን የሚሰሙ ኣይመለኝም ከአፍሪቃ እኛ ነን ጀግና የሚል እምነት ስላላቸው ከጠብ መጫር ወደ ሁዋላ የሚሉ ኣይመስለኝም

  • @MobileMotorola-e8m
    @MobileMotorola-e8m 2 месяца назад +1

    ሌንጬጫም እዛም ቤት እሳት አለ ገመድ አፍ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +2

    አንተ ልጅ እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁና በውብሼት ታዬ ላይ የቀረበው ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት አልማውን አቅርበው ፈጣን የምስራቅ አፍሪቃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውና ልክ እንደስዩም ተሾመ ገሳጭ ትክክለኛ ሰው ነው !

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 2 месяца назад +1

    ያርግለት ድሮስ ለጤና ነው ከዚያ ከተወደደበት ሙያ የወጣው።

  • @norynory9442
    @norynory9442 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abilmusie9635
    @abilmusie9635 2 месяца назад +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Desu ahuns asazenke alkasa Aslaks
    Mesay mrt gazitegna new
    Kremet yemimot sew new benats yaznsl

  • @Aderayedengellj
    @Aderayedengellj 2 месяца назад +1

    ይሄ ህዝብ ምንም አያቅም ብላቺሁ ቆራርጠህ ቀጥለህ አምጣ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 месяца назад +7

    ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልስውም::
    ኢሳያስ አብሮ ያደገውን ባህሪውን መለወጥ አይችልም አርቆ ማስብ አይችልም ካረጁ አይበጁ ይልሀል ይሄ ነው::✍️

  • @fessehayekifle3707
    @fessehayekifle3707 2 месяца назад +1

    ሞክር "እንዳጎትህ በዛብህ ትራፊ ቢስ ትሆናለህ

  • @emoneshilaentsytiblobelain7017
    @emoneshilaentsytiblobelain7017 2 месяца назад +2

    ላሐጫም ባርያ ምናባክ አገባህ ስለ ኤርትራ ሎበጫም አህያ በበላህበት ገበታ የምታራ ከሐዲ አርዮስ ወላሞ

  • @DerejeAbate-xx8wv
    @DerejeAbate-xx8wv 2 месяца назад +2

    hi Dereje from Addus

  • @MesefenLegese
    @MesefenLegese 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @melat_yimer
    @melat_yimer 2 месяца назад +1

    ደሱ አንበሳ 🦁🇪🇹🦁🇪🇹🦁🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kiyarina
    @kiyarina 2 месяца назад

    A very tragic moment for Ethiopia. My the souls of the victims rest in PEACE and survivors get the help they desperately need.

  • @eliasarega2990
    @eliasarega2990 2 месяца назад +2

    ጡማ እያበዮ ዋእ ኤጌሮና ኬሴ ኤልያስ አረጋ ደቡብ አፍሪከ

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 2 месяца назад +1

    ግን ደደብ ፂወን እሚባል ሰው አይማርም ያሁሉ ሰው አልቆ።

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 2 месяца назад +2

    መሳይ ፉፉዜላ::😂😂😂😂

  • @fissehaabebe6833
    @fissehaabebe6833 2 месяца назад +2

    Like #2

  • @jabirakberali1925
    @jabirakberali1925 2 месяца назад +3

    Hi dessu

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 месяца назад

    Selamehi yebeza dsu

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 2 месяца назад

    አዋረዷቸው