@merabe-y6j The phrase you quoted was not mentioned; instead, the speaker used the term “yeah mariyamin.” If we had used the word you referenced, it would have been in a context of embracing our culture and people, rather than in the way you interpreted it. As proud Ethiopians, we value cultural sensitivity and strive to share our heritage respectfully.
ይቅርታ የኔ ቆንጆ ይህንን አስተያየል መስጠት ላይኖርብኝ ይችላል ነገር ግን የመቤታችንን ስም ደጋግመሽ ስትጠሪ ሰማውሽ
እናም ኦርቶዶክ ከሆናችሁ ማህተባችሁን ብታደርጉ
በተጨማሪ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ከነልጆቻችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
የናተ እመቤቴ ምድናት እየማላችሁ ውሼት ኤጭ😂😂😂😂
የኛእመቤቴ የአምላካችን እናት ናት እማያገባሽጋ ጥልቅ አትበይኦኪ@@MakAsser
አንቺ የለሜካፕ ውብ ነሽ የእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ደግሞ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክ ልጆችችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ ኪኒዲ መንገሻ😂😂😂 ሰገጤ ነው የመሰልሺው አለ😂😂😂
የኔ ውድ ኢትዮጺያን ትወዳለህ አላለም አላህ ያሳድግህ የኔ መልካም ❤❤❤አላህያሳድግላችሁልጆቻችሁን
ኢትዮጵያን ታውቃለህ❤❤❤ የኔ ቆንጆ ራፋ
የኔ ፍቅር እድግ በል Ethiopia ታውቃታለህ ስለናተ ህፃናት ብሎ አንድ ያርገን እራፊዬ❤
After long time best couple welcome
እባካችሁ ልጆቻችሁን በደንብ ጠብቁ ያላቸውበት ሀገር ከእናት እጅ ላይ ቀምተው የሚወስድበት ሀገር ነው እናንተ ደግሞ ለልጆቻቸው ትኩረት ስትሰጡ አላየሁም Please ብዙ ሰው ያለበት በታዎች እጅግ የበዛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እሷ ስትቀርፅ አባት እነሱን በደንብ መከታተል አለብህ ለምን በየቀኑ ልጆች እየተሰረቁ ስለሆነ በተረፈ ግን አትጥፉ
ቁንጅና ጠፍቶብሻል እንዴ አላለም 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
የጠፋ ሰው ግን ደህና ናቹ
እንዴት ናችሁ ። የባልሽ ፍፁም የዋህነት በጣም ነው የሚገርመኝ ። በጣ..ም ነው የሚያፈቅርሽ ። ያዝልቃችሁ ።ተባረኩ።
ግን ት
ጠፋችሁብን እኮ ስላየዋቹ ደስስስስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉
የኔማሮች ስውዳቹ፣አትጥፉ እንደዚ በቅ በሉ፣❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ይላል ግን ምሀተብ የላችሁምሳ😢
አቤት ካየሆቹ ቆየው ጠፋቹ እኮ 😍❤
እርጉዝ ናት የምትሉ👍👍👍👍👋👋👋😁
Toy new yadrgcheshi 😂
አጎቴ ደናነክ😂😂😂የኔ ጣፋጭ
Hi my goodness you look very matured from previous or 2years ago videos.
😅😅😅😅መጣችሁ
😂😂😂😂yemeheshe yene mare legeshe agote sele seyasazene yene kongo samelenhe
Edti nahcu ❤
እረ ቶሎቶሎ ኑልን❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ ታስፈሪለሺ አላለም😂😂
babay😢😢😢😢እፋ ኢ ቶ ታቃታለህ
ቶሎ ቶሎ መውለድ ነው እንዲህ ነው
I really like the kids reactions
ወይ ራፉዬ😂😂😂😂
ክርስቲን ነፉሰ ጡር ናት እነኳን ደስ አላቹ ወዶቼ
እሰይ ያረገው አንደዬ ወልዶ ማሳደግ ይሻላል
አወ ትመሰላለች❤❤❤❤
tadelsh eko mariam des bal
Wayen tenshu lege abatun kurte new
Welcom yene fkroch
👌👌👌❤️❤️❤️
ስወድሽ❤❤❤❤
ውዶቼ ቶሎ ቶሎ ኑልን 😊
Welcome ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን ባልሽ ምንም ነገር አታድርጊእንደሚልሽ ልንገርህ ምንም አይነት ውበት አይጎልሽም እግዚያብሄር ውብ አድርጎ ነው የሰራሽ በሱ ተጠቀሚ እህቴ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ልጆቹናቸውያሳቁኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እድግበሉ
ሰላም ውዶች እንደምን አላችሁ 🎉🎉🎉
እራፋዬክክክክክክክክክየኔውድ
Yetemtashi nashi getan😂
❤❤❤❤❤ love
እንዴ በቀዳም አይደል yewldehu bgeta kemchew adege hetsanu malte hulatengaw lijachu 🤔
❤❤❤😂😂😂
እራፋ የኔጎበዝ ለእናቱ ሞራል❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅
❤😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤❤😂
etam new yemtamrut
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂😂😅😅🙄🙄🤔🤔
😂😂😂
አጋዘን ይባላል
16:46 “ye Amhara…” what Amhara have you seen like that? Video editing fail
@merabe-y6j The phrase you quoted was not mentioned; instead, the speaker used the term “yeah mariyamin.”
If we had used the word you referenced, it would have been in a context of embracing our culture and people, rather than in the way you interpreted it.
As proud Ethiopians, we value cultural sensitivity and strive to share our heritage respectfully.
ልጅወቹ ሲያስቁ
wolf new
በጣምነዉ ምወዳችሁ እዉነት አትጥፉ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤