MK TV || ደጉ ሳምራዊ || አራት ዓመታት ያለ ክፍያ ከህሙማን ጋር የደከመች ደግ ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 76

  • @ማርቲየገጠሯ
    @ማርቲየገጠሯ 2 года назад +26

    የኔ እናት እህህህ ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ መሰጠት የራሱን ትቶ ስለ ሰው መኖር ብቻ እግዚአብሔር ዋጋሽን በሰማይ ይክፈልልን ደጉ ሳምራዊ ከቃል በላይ ለኔ እራሴን የማይበት ፕሮግራም ነው ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 года назад +9

    😭😭😭😭መታደል ነው ሰለ ሰው መኖር ውይ ሰዎችን በምን እናጥፋቸው በሚባልበት ዘመን ሰለ ሰው ብሎ ሚኖር መገኘት የእግዚአብሔር ሰራ በእውነት ድንቅ ነው 😢
    እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ያጎናፅፍሸ የኔ እናት

  • @አድራሻየከመሥቀሉስርነው

    ወይ መታደል መመረጥም ነው በረከትዎ ይድረሸኝ እናቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ይስጥልን
    ማኀበረ ቅዱሳን ቤታችን ነውና ከዚህ በላይ ያስፋልን አገልጋዮች የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 года назад +17

    ግሩም ነው!
    ደግሞ የፊቷ ብርሃን😍
    ቸሩ አምላክ ሥላሴ በሰማያዊ መዝገብ ይጻፍልሽ💗

  • @emano5974
    @emano5974 2 года назад +2

    አቤት መታደል እንደው ለሁሉም ነገር መመረጥ ያስፈልጋል በቀለመ ወርቁ ይመዝግብልሽ ስንት ቅዱስ አለ።
    ያርባራው መድሃኒአለም ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ዳሳአምባ ጊዮርጊስ ስትይ ትዝታ ተሰማኝ ፀበል የነበርኩበት ቦታ እህቴን ይዥ እንቆቅልሻችንን የፈታልን ውይይይ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ሰራ በእውነት ድንቅ ነው በመጎ ስራ ለመስጠትም ለመርዳትም መመረጥ ነው ፈጣሪ ለዚሀ ስራ መርጦሻል እህቴ አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ለበጎው ስራ ይምረጠን እደሜ ከጤና ጋር የድልሽ 😍😍😍😍😍😍

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    መታደል ነው በዚ ዘመን ያለ ምንም ክፍያ ራስዋ አሳልፋ ለሰው ሂወት የምትኖር የሰማይ ክፍያ ያማያልቅ ነው እንደ አንቺ ያብዛልን ፈጣሪ

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 года назад +1

    ጨርሶ ሰጥቶቻል ምንኛ መታደል ነው የማቶሳላት እድሜ ይሥጥሽ የኔ መልካም እናት

  • @Lakech-sz4wf
    @Lakech-sz4wf 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መታደል ነው፡፡ በከተማ ውስጥ የገዳማውያኑን ሕይወት እየኖሽ ነው በርቺ እህታችን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад +7

    ግሩም ስራ ነው በእውነቱ ፈጣሪ በምድር በሰማይ ይክፈልሽ ስጦታሽን ይከበለው ለሁላችሁም ክብረት ይስጥልን

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 10 месяцев назад

    😢😢😢😢😢 በቸሩ መዳኃኒዓለም ምን ዓይነት ስብእና ነው የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽ ያሳምሪልሽ

  • @ሰላሜነሽድንግል-ቐ7ቈ
    @ሰላሜነሽድንግል-ቐ7ቈ 2 года назад +1

    የኔ እናት አቤት ደግመት ረህራሄነት መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር በሰማይ ቤት ይመዝግብሽ ውለታሽን ይክፈልሽ እማየ ምናለ የሁላችንም ልብ እደዚች እናት ቅን እና ሩሩህ ቢሆን አገራችን እንዲህ አታመስም ነበረ ቃል የለኝም እማየ እንዲህ ፍጥረቱን እዳከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    መታደል ነው መመርጥም ነው ይሄ የስላሴ ድንቅ ስጦታ ነው በጣም የምናፍቀው ስራ ቢኖር የደከሙትን ማገልገል ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ

    መጨረሻውን ያሳምርልሽ🤲በሰማይ ዋጋሽን ይክፍልሽ የነድያን አምላክ ይጠብቅሽ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +1

    እርሱ ጌታ ጉልበትሸን ይባርክልሸ እህቴ እንደዚህም ለማድረግ መመረጥ ያሰፈልጋል ሁላችንንም ይርዳን

  • @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንቺ ልብ ይስጠን 👏👏👏

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 года назад +2

    የእኔ እናት ብዙ ነገር አስተምረውናል ቸሩ አምላክ ፍፃሜዎትን ያሳምረው እማምላክ ወላድት አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቀዎት

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +3

    የኔ እናት አላህ ዋጋሽን ይክፈልሽ ያረን

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው በርቺ መልካምነት ለራስ ነው

  • @mesitube218
    @mesitube218 2 года назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልሽ ይገርማል በእውነት የአርያም ንግስት እመብርሃን ታበርቻሽ

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 2 года назад +1

    የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዚየበለጠ እንድሰሪ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @goldtime1532
    @goldtime1532 2 года назад +2

    የኔ እናት ፍጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ 🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад

    የኔእናትምንኛመታደልነውእግዚአብሔርይጠብቅሽ።እድሜናጤናይስጥሽ

  • @beba5182
    @beba5182 2 года назад +3

    አግዚአብሔር አድሜ ይስጥት 🙏🙏🙏

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ዋጋሽን ሰማያዊ ያድርግልሽ

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 года назад +1

    መመርጥነዉ አቤት መታደል የዘወትር ምኞቴነዉ ከስደት ስመለስ መድሀኒአለም ክርስቶስ ፈቃዱ ይሁንልኝ 🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 года назад +2

    መመረጥ፡ ነው፤፤ እህታችን፡ በርቺ፡ አድናቂሽ፡ ነኝ፤፤

  • @አየለችወለተሰማዕት
    @አየለችወለተሰማዕት 2 года назад +2

    እናቴ በረከትሽ ይደርብኝ በእድሜ በጤና ያኑርሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Год назад

    መታደል እኮ ነው ታድለሽ በጣም ነው ማከብርሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥሽ

  • @hfor4103
    @hfor4103 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አቤት መታደል

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት እግዚአብሔር ሲሰጥኮ ግሩም ነው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 года назад +1

    She’s an Angel amongst us .

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜን ጥልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድሥት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአልበሠለም አደረሣቹሁ የእናታችንፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትዉልዳችከደቂቅ አዳም ጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 2 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋሺን ይክፈልሺ እናቴ🙏😥

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 4 месяца назад

    ያበርታሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад +1

    Igzehiber yibarkish Hitachi uuuuffff

  • @user-wh5ff3cc9b
    @user-wh5ff3cc9b 2 года назад

    ከላይ ተሰጥቶሽ ነው እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @fnti2276
    @fnti2276 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናታችን በእድሜ በጤና ያቅይልን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 года назад

    መታደል ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታለምዬ ሁላችንም እንዳንች ብንሆን😭😭😭

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 года назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናሽን ይስጥሽ !

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    በእውነት እናታችን መመረጥ መባረክ መቀደስም ነው በእውነት ረጅም እድሜ ና ጤና 🙏🤔

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 2 года назад +1

    ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈልሽ !

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    ምንኛ መታደል ነው ኡፍፍፍፍ እድሜሽ ይርዘም

  • @alem4310
    @alem4310 2 года назад

    አቤት መታደል!!!

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረዉሌላ ምን እልለሁ ለኛም ቀናአና ሩህሩህ ልብ ያድለን

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 2 года назад

    ታድለሽ እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +1

    መመረጥ ነው እኅቴ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 года назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይህ ትልቅ መመረጥ ነው።

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 года назад

    መታደል ነው በእውነት ቃላት አጣሁ

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    ስጦታዉ ከላይ ነዉ!በርቺ

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema2498 Год назад

    ውይ መታደል የኔናት መኖርስ እንዳንቺ ለዚህ ከንቱ አለም ወጋሽ በሰማይ ነው

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 2 года назад +1

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад

    ምን አይነት መታደል ነው እህቴ ክርስቶስ ጉልበትሽን ይባርክልሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @egigayehueshete224
    @egigayehueshete224 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ ቀን ዋጋሽን እንደሚከፍልሽ አልጠራጠርም በርቺ በርቺ።

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን ።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад

    የኔ ከርታታ እግዚያብሔር እድሜ ጤናውን ያድልሽ እማ

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 года назад

      መታደልነዉ የኔእናት እድሜይጥሽ

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል እኮ ነው

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад

    Uuuuuffffff igzehiber laki inda anchi libe la egns Isxilin Ameen Ameen Ameen

  • @saratiruneh7916
    @saratiruneh7916 2 года назад

    God bless you yene konjo

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 2 года назад

    ውለታሺን የሰማይው አምላክ ይክፈልሺ ሌላ ምንም አልልሺ እናታለም

  • @jshshshshsh4354
    @jshshshshsh4354 2 года назад

    ፍጣሬ ይጠብቅሽ አሁንም

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад

    መመርጥ ነዉ መልካም መስራት የነብስ ዋጋ ያድርግልሺ

  • @GetachewAdamkew
    @GetachewAdamkew 4 месяца назад

    Mahibwrachin betam ecorabetalehu

  • @munaqatar683
    @munaqatar683 2 года назад +1

    አንች እኮ እህታለሜ የሰማይ ቤትሽን እየሰራሽ ነው ወይ መታደል 😢😢😢

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 года назад +1

    በአለም ሳሉ የመንግስቱ ወራሽነታቸውን ካረጋገጡ ጢቂት ልበ ቀናዎች አንዷ።

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 2 года назад

    የእኔ እናት ታድላ እንደዚህ አይነት ስራ እንዴት እንደሚስቀና

  • @አነዘክርስቶስ
    @አነዘክርስቶስ 2 года назад +1

    እማምላክ የነፍስ ዋጋ ታድርግልሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልኝ
    ክርስትናን በተግባር አሳይተሽናል

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 года назад

    በስመአብ መታደልነው ታዲያ እኛም ከትርፋችን
    እያደረግን በጎ ስራ ሰራን እንላለን እረ ወዲያ
    ይች ሴት ሙሉ ህይወቷን ሰጠች ይገርማል
    ወይጉድ እራሴን ታዘብኩኝ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 года назад

    አቤትመታደልእግዚአብሔርመርጦሽነዉችሩመድሀኒአለምጉልበትሽንይባርክልሽበእዉነትድቅሴትነሽፍፃሜሽንያሳምርሽ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 2 года назад

    ይሕች ሰው ስልኩአና ብትሠጡን

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 года назад

    Mene Ayenet gefegna AGER Endalen newe yemiasayen mene Ale beqetrat

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад +3

    ውለታሽን ይክፈለው ምን ይባላል

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 2 года назад

    Please wodemacthen netela derebe betaderege deis yelale. Endew ye asabyne lakafele bey new.