የካፒቴኑ 2ኛ ሚስት እህት ሌላ ጉድ ይዛ መጣች ። አቶ ደጀኔ ሚስጥሩን ዘረገፉት ። አስደንጋጭ የ DNA ምርመራ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024

Комментарии • 582

  • @gojotubee
    @gojotubee  3 дня назад +128

    ወደ DNA ምርመራ ነው በቀጥታ ያመሩት ያሉትን ነገሮች ተከታትዬ አሳውቃችኋለው ። በተለይ የደጀኔን እናት ጉዳይ በጥንቃቄ ነው የምንይዘው !!

    • @فاطمةحسين-ر4ت
      @فاطمةحسين-ر4ت 3 дня назад +3

      ባለፈ ታሪክ የሰው ቤት አትበጥብጥ የስራህን ይስጥህ

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 3 дня назад +6

      @@gojotubee ሚኪዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከቤትህ ስትወጣ በሀይማኖትህ ሳትፀልይ እንዳትወጣ ፣ የ እግዚአብሔር ጠበቃ አይለይህ የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ።

    • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
      @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 дня назад +1

      በጣም የሚያሣዝን ታሪክነዉ በረታልን ሚኪ

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 3 дня назад +1

      የዘመኔ ጀግና ነህ በርታልኝ🎉🎉🎉🎉

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 3 дня назад +1

      ​​@@فاطمةحسين-ر4ت አረ ተይ እጂ የሀራሜ መዳኒት ነዉ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 дня назад +80

    ሰውየው በጣም ጡሩ ሰው ናቸው ውዴ እየሉ የሚጠሩ ትልቅ አስተዋይ ሰው ናቸው

  • @Haleema-t2d
    @Haleema-t2d 3 дня назад +52

    ጀግና ለፍትሕ የቆምክ የዘበናችን ጀግና
    የንሥር ወንድምነሕ ለናተ ቃል የለኝም

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 3 дня назад +69

    የኔ አባት ስያሰዝኑ ፈተና በፈተና ላይ ተደራራብቦት😢

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 дня назад +47

    አባትየው. በጣም አስተዋይ ነው እውነትን የሚፈልግ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 3 дня назад +44

    እድሜ ለማርታ እናቷን የበጠበጠች እርሷ ናት ለ29 አመት የተደበቀ ሚስጥር አስወጣችባቸው።

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 3 дня назад +42

    ጋሽ ደጀኔ ሃቀኛ ሰዉናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 3 дня назад +21

    ሰውየው ግን ጥሩ ሰውነው አላህ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥህ አባባ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    እናትና ልጂ የጀቻዉን መግኛት አለበቻዉ የምትሉ በለይክ ቅን ልብ የለቹሁ በሙሉ 100k አስገቡኝ

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 3 дня назад +16

    አንተ ጀግና ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ

    አይ ይሄነገር ያጠራጥራል ተልኮ እንዳትሆን የካፒቴኑ የመጀመራ ሚስቱ እጃ እንዳይኖር ተጠቀቅ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 3 дня назад +21

    ወይ ሚኪ አንተ ጉደኛ የሆነህ ልጅ ምን አይነት የተረገመች እርጉም ሴት ናት አንተ ግን እግዚያብሔር ይጠብቅህ የኔ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 3 дня назад +16

    እውነት አላት ሚክ ትናገር ይች እናት አደለችም አረመኔ ጎዳና ላይ ያደገ ትላለች ወደአደለምኮ የኔ ምስኪን😢😢😢

  • @REDIETBEYENE-s5q
    @REDIETBEYENE-s5q 3 дня назад +7

    አቶ ደጀኔ በጣም እግዚሐብሔር የሚፈሩ ናቸው።

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 3 дня назад +18

    ማይሰማ ጉድ የለም አቤት ወዴት እየሄድነው

  • @AboAleath
    @AboAleath 3 дня назад +13

    እውነታቸውን በመኑ ጊዜ አሉ የኔ አባት አዛዘኑኝ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 3 дня назад +22

    ገድ በል ጉንደር 😢😢😢😢😢 ይክ ታሪክ እየተመዘዘ ስንቱን ክፎ ሰው አሳየን😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 дня назад +15

    አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤ ❤. አቤት የነዚህ ሰዎች ጉድ መቸ ይሆን የሚያበቃው 😢😢😢. ሴትዮዋ ግን ጉደኛ ናት በጣም. 😢😢😢

  • @AmenaAhmed-t6s
    @AmenaAhmed-t6s 3 дня назад +14

    ሚኪያ በርታ እኔም በድኤንኤ እናቴን ማወቅ እፈልጋለሁ❤❤

  • @FbhcfcBhgfv
    @FbhcfcBhgfv 3 дня назад +25

    የኔ ጀግና በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 3 дня назад +7

    ሚክዬ የእነሱ መዘዝ አያልቅም እባክ እራስክን ጠብቅ ሚክ እባክ

  • @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
    @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 2 дня назад +1

    ሊጅቷ ልክ ነች የምትሉ እስቲ

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 3 дня назад +14

    የካፒተኑ ብር ንብረት እዝች መሰሪ ሴትዬ ወሮ ዉድነሽ ጋ ሊኖር ይችላል ይጠየቁ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 дня назад +1

      ትላንትኮ እንዳለ ተናግረዋል

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 дня назад +6

    መቆየት ደግ ነው ብዙ ነገር ያሣያል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 дня назад +9

    ወ/ ሮ ውዴ ሲናድዱ ሚኪን ትዳሬን በጠበጥክ ሲሉ ወንጀለኛ ልጅ ደብቀው በሌላ ያሳብባሉ አቶ ደጀኔ ናቸው የሚሳዝኑ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ መዘዙ ብዙ ነው

  • @ועח
    @ועח 3 дня назад +23

    ወይ ጉድ ይሄ ታሪክ እየተመዘዘ እንደ ገመድ ጠልፎ እንዳይጥለን ብቻ ቀስ ብላችሁ ሂዱ ውዶችዬ እንዳት ወድቁ 🙏🙉🇪🇷

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 3 дня назад

      ትክክል ወላሂ በጣም ነው የሳኩት

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 дня назад +5

    ሚኪ እኝህ ሴትዮ የ4 ልጆች እናት በእድሜያቸዉም አንቱ የሚባሉ ስለሆነ መከባበር መልካም ነዉ ::ቤዛ ስርአት የሚጎላት ልጅ ስለሆነች እንደ ኢትዮጲያዉነታችን ለእናት አባቶች ያለዉን ክብር እንዴት እንደሆን አስረዳት ::

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju 3 дня назад +17

    ሚኪያችን በርታልን እደነዚ ሌቦችን አጋልጥልን ጎበዝ ጀግና

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 дня назад +14

    ሚኪየችንታበረክ ዘማን ይበረክ በርታአሰ ጎርገር ዘዶ የወጠል ስበል ለከታረት አዴለም❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 дня назад +15

    ሚኪ እባክህን ልጅቷን በዕርጋት ብታነጋግራት እና በDNA Zብረጋገጥ ጥሩ መፍተኤ ነው

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 19 часов назад +1

    ልጅ እኮ ፀጋ ነው መደበቁ ምን አመጣው አቶ ደጀኔ አይዝት አባብዬ አይዝት 😢😢😢😢😢

  • @Alkaaabi-t9d
    @Alkaaabi-t9d 3 дня назад +22

    እነዚ ቤተሰቦች ትልልቅ ሰዎች ስለሆኑ ልጆቹዋ እንዳያጠቁህ እራስህን ጠብቅ

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 3 дня назад

      Ewunate nawu maferati Esun Nawu Dagemo wuche nachawu waye ba Eja zure Enidayase Dafuti

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 дня назад +1

      Awo erasihin tebik Ke Allah betach

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 3 дня назад +7

    ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ ኣለ😢😢

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 3 дня назад +6

    ወይ ጉድ ኣላለም ሚኪ😂😂😢 ጉድ ብቻ😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 3 дня назад +11

    እኔ የ ጋሼ ዳጃኔ ነው የ ገረመኝ ለካ ገና ነዉ ጉዱ አሉ እኮ ገሽ ደጀኔ😮😅😅😅😅

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 дня назад +7

    ሚኪየኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤

  • @SommmSemmm
    @SommmSemmm 2 дня назад +2

    ልጅ ነኝ ባይዋእኔ ዉጭ አገር ነኝ ምነረው እንዴት እርግጠኛ ሆንሽ ዲኤንኤ ያርጉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @TolesaHirko
    @TolesaHirko 3 дня назад +8

    እረ ጌታሆይ ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢😢😢ውይ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 дня назад +3

    ማርታ አይ ስራሽ በክፋት ሳይሆን ለላ ጉድ የዘረገፍሹ እድሜ ለአቺ ቡዙ ነገር ወጠዋል የዚህ ቤት የበጠበጠች እርሷ ናት ለ29 አመት የተደበቀ ሚስጥር አስወጣችባቸው ገና ቡዙ የወጣል የዚህ ቤት አቶ ደጀነ እግዚአብሔር ስቡሩ ይስጦት ልጅ ሚኪ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😢😢😢

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 3 дня назад +6

    አረ ሚኪ እንዴት ያለ ነገር ነው ይሄ ጉድ በቃ ከጀመርከው አይቀር እስከመጨረሻው አጣራልኝ ይሄን ነገር ሴትየዋ ግን ሁኔታዋ አላማረኝም

  • @ZenaGetachew-w9p
    @ZenaGetachew-w9p День назад +1

    አስደጋጭ ነገር ነው ግን ሰዎች ሲኖሩ በህይወት ዘመናቸው የተደበቀ ሚስጥር አላቸው

  • @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
    @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 2 дня назад +1

    ሌላም ወንድ ልጅ ሊኖራት ይችላል ነገ እንደሚመጣ ፈርተዋል ሴትዮዋ ሌላ ተሪክም ሳይኖር አይቀርም ልጅቷ ልክ ናት ሌሎችም ሊኖሩ ይችላሉ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 дня назад +4

    ሚኪዬ ላይችል አይሰጥም አለ ያገሬ ሰዉ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ አገራችን የጉድ አገር ሆናለች ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 3 дня назад +16

    በናትነት. ጥያቄ. በህግ. ዲንኤ. ቼክ. ይደረጋሉ. ማኪ. ይሄ. የማይቀር. ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 дня назад +11

    ምኑን ይዞ ጉዞ
    አረ ምናን ሰጠኝ
    እግዚኦ ሳለነ ቅዱስ
    አስፍቶ አራጅ
    የጭቃ እሾህ
    አየቶ ደጄኔ የምሳሌ ንግግሮች እነኝህ ናቸው ተመቹኝ አቦ🥰👌

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz 3 дня назад +7

    ከአቶ ደጀኔ ተወለዱ የተባሉት ልጆችም የሰውየው ልጆች ላይሆኑ ይችላሉ ሴትየዋ መሰሪ ናት

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 дня назад +3

    አባትየው ፈጣር ይባርክህ ሚኪዬ የኔ ጌታ ፈጣር ይባርክህ ❤❤❤

  • @טרסיתארקה
    @טרסיתארקה 3 дня назад +3

    ሚኪ እግዚአብሄር ይባርክህ ❤❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 3 дня назад +7

    ሚኪ፣በናትህ፣በቀደም፣፣የካብቴሉ፣ንብረት፣እኔጋ፣አለ፣ብላነበር፣አትርሣ፣በናትህ፣፣የተቀመጠነገር፣አለ፣፣አለችህ፣አተበደብ፣አልሠማህም፣፣አሁኑም፣በርታ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 дня назад +6

    አባቴ ሲያሳዝኑ ውዴ ደግሞ ይሏታል የስይጣን ግብራበር ከሃዲ በስመአብ ለምን ለምኘ አልኖርም ልጄን ከምክድ ልጆችሽም ያፍራሉ

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 3 дня назад +8

    ሚኪየ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጀግና

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 3 дня назад +2

    የኔ አባት አጀቴን ነዉ የበላኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 3 дня назад +1

    እውነት በጣም ይከብዳል አቶ ደጀኔ እዛዘኑኝ ❤

  • @dlegess7450
    @dlegess7450 3 дня назад +3

    ልጅታ ግን እናታዋ ከሆነች ትክክልነች ወልዳ ጣለቻት ኣናት ከዚ በላይ መዋረድ ነው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 дня назад +9

    ሚኪዬ ይቺ ሴትዮ የአቶ ደጀኔ ባለቤት በዛም አለ በዚህ ግፈኛ ናቸው ልጃቸው ከሆነች ልጃቸው ላልሆነች ልጅ ነው እንደዚህ አይነት ወንጀል ውስጥ የገቡት ማለት ነው ልጆት ከሆነችም የሰሩት ስራ ግፍ ብቻ ሳይሆን ሀጢያትም ጭምር ነው። ሚኪዬ እኔ የምልክ ነገር ቢኖር DNA አስመርምሮ ችግሩን መፍታት ይቻላል ከዛ በኋላ ማን ውሸታም እንደሆነ መለየት ይቻላል። ነገር ግን ለምንድን ነው ልጅቷ ምርመራ አያስፈልግም ያለችው እናትየውም ለምን እምቢ አሉ ።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 дня назад

      ማርታማ እናት ነች ይቺም ልጃቸው ትሆናለች???

  • @AmSaid-ie4fc
    @AmSaid-ie4fc 3 дня назад +2

    ጉድ ነው ብቻ እያልቅም የዝህ ቤት ጉድ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 3 дня назад +3

    አላህ ፅናቱን ይሥጥህ አባቴ እኔ ላንተ ጨቆራዬ ተላጠ 😢😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 дня назад +2

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ😢

  • @bushman3946
    @bushman3946 3 дня назад +3

    አባባ ያሳዝናሉ

  • @AbayneshiTsegaye
    @AbayneshiTsegaye 3 дня назад +1

    የድሮ ሰዎች ግን ሚስጥር ጉድጓድ ውስጥ ነው እንዴ ሚስጥር የምትቀብሩት😢

  • @AbebaSendeke
    @AbebaSendeke 3 дня назад +5

    ማርታን አላቅም ብላ ነበር አሁንም ልጇናት

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 3 дня назад +1

    ሚኪ..ልክ ነህ ማወቃቸው 100% የሚደገፍ ነው. ያውኑ ዲ.ኤን ምርመራ ግዴታ መደረግ አለበት

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 2 дня назад +1

    ሴትየይቱ ሌላ ወንድልጅ አላትማለት ነዉ እራስዋ እየመሰከረችነዉ

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 3 дня назад +2

    ወይ መከራ እኔ ሰውየውን ነው እፍጥጬ የማየው ደግሞ ምን ሊያደርጓቸው ነው❓ወዮዮ ሰውየውን እዩሃቸው እንዴት እንደሚሆኑ ውይ ውድዬዬዬ ይላሉ እናትየው ግን አጣብቂኝ ውስጥ ገቡ ምስኪን

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 3 дня назад +1

    እኝህ ሴትዯ ግን ፈጣሪን አይፈሩም እኝን የመሰሉ አባት ባል እንዲህ የሚጫወቱባቸው ግፈኝ የሆኑ ሴትዯ እግዚኦ ይቅር ይበላቸው ሚኪዬ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 дня назад +2

    ወንድ ነበር ዲቃላ አመጣ የሚባለው ውድዬ 😅 ጭስዋ ፈታ አረጎን 😊 ይመችዎት ግን እኝህን ለመሰሉ ባል መደበቅ እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል ይቅር ይበልዎት ሰላም አውርዱ ❤ እውነትን ይጋፈጡ በርታ ሚኪ ጀግና

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 3 дня назад +2

    ሚኪዬ የዘመናችንጀግና

  • @WeynaLeggesse
    @WeynaLeggesse 3 дня назад +1

    የቺ ልጅ አደለችም ሁኔታዋ ያስታውቃል ሴትዮዋን እባካችው ከዚ በላይ አታስጨንቁአቸው የወደቀ ዛፉ መጥረቢያ የበዛበታል ይባላል ለዛ ነው እናቴናት የለችው ልጅቷም መመርመሩን የፈለገች አይመስለኝም እነደው በደፈና እናቴናት ሰትል እሽ እንድትባል ነው የፈለገችው መመሩ ጥሩ ነው

  • @wina-663
    @wina-663 3 дня назад +2

    ወይ መከራ ምን ጉድ ነው የፈጣሪ ያለህ ማርያምን ሚኪ አንድኛ ነህ እኮ ❤❤❤❤

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 3 дня назад +1

    ወይኔ ሰውየው ሲዛዝኑ. መሬት መቀጥቀጥ ሲሰን ነው በስማም እደሰው ክፉ ፍጡር የለም😢😢😢 እዳለ ህዝቡ ሴረኛ. መርዝ ሆኖል እግዞኦ ማረንክርስቶስ😢😢 አባት ይክዳል እጅ እናት እዴት ይክዳል ምን አይነት ጨካኝ ሴት ናት😢😢😢

  • @zeheraalemu1904
    @zeheraalemu1904 3 дня назад +2

    አቤትእኔደሞአደስመስሎኝነበር፣የዛይልጅታሪክነውእደየአላህምንጉድነው፣በርታወድማችን❤❤

  • @seble.......160
    @seble.......160 3 дня назад +2

    ውይ ሚስኪን አባት ደስ ሲሉ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 3 дня назад +2

    ❤አሁንም ዉዴይላታል❤❤ዉሸታን እንዳይሆን ተልካስ ቢሆንስ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 3 дня назад +3

    ከዘንድሮ እናት አባት ምናኛ መልካም ነው ዛሬ ላይ ሴቶች ጉዳይ ይሉናል መሆንስ ያለበት መመስረት ያለበት የወንዶች ጉዳይ ነበር መመስረት ያለበት

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 2 дня назад

      😂😂 ዉነት ቅጥ አጡ አሁንስ ስቶች

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 3 дня назад +4

    ልጅቶ የፈለጋትን ብትናገርም አይፈረድባትም

  • @رحيمهمحمد-و1ع
    @رحيمهمحمد-و1ع 3 дня назад +3

    አባት በጣም ደሰ ያላል 😂❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 дня назад +2

    ምንድነው ይዘህብኝ የምትመጣው ትላለች እውነቱን እያወቀች

  • @weto3354
    @weto3354 3 дня назад +6

    ማለት እናትሁን ሳታቅም ትከፈታለች ሰው የሰው ቤት መጣ ገና ሳይረጋግጥ እናቴ ማለት አትችልም

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 3 дня назад +2

    ልጅትዋ ዋሽታነው ማርታ እህትዋ መሆን ክወቀች ለምን ለማርታ አትጠይቃትም😅 እውነት ቤዛ ዘልዛላናት ባለጌናት

  • @tube463
    @tube463 3 дня назад +1

    የዚ ቤት ጉድ እየዋለ እያደረ አዲስ ነገር ሚመጣው

  • @yeshaayfokru4480
    @yeshaayfokru4480 3 дня назад +1

    አስተዋይ አባት አነጋገራቸው ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እትዬ ወደ ቻናል በዛባቻ አሳዝኑኝ እውነት

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 3 дня назад +1

    ምን ተጎትቶ የማያልቅ ወንጀል በጣም አፈሁ ለልጆቻቸው
    በል የዚችንም ልጅ DNA አድርግ አቶ ደጀኔም ከባድ መርዶ ነው ብርታቱን እመኝላቸዋለሂ

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 3 дня назад +1

    ጀግና ነህ ለሀቅ የቆመ ወድቆአይወድቅም አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @lubabatofike2067
    @lubabatofike2067 3 дня назад +1

    እቺ ባለጌ ናት እናት የሚፈልግ ሰው እዲህ አይሆንም የሆነ ተልኮ አላት

  • @AmenaAhmed-t6s
    @AmenaAhmed-t6s 3 дня назад +2

    እደዉ ማን ነዉ ይሚታመነዉ በአሁኑ ሠአት አቤቱ ሆይ ይቅር በለን

  • @genetmekuriya5629
    @genetmekuriya5629 3 дня назад +1

    ወይ ሚኪ ጀግና ነክ አቤቱ ይቅር በለን

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 3 дня назад

    አቶ ደጀነ ግን ሲሉ ❤❤😂😂

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    የኔ አደኛ ሚኪየ

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 3 дня назад +1

    የኔ አባቴ መልካም አባት ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 3 дня назад +1

    በትክክል ልጃቸዉ ነች

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад +1

    ማርታንም አላውቃትም ብላ ነበር ወይ ጉድ እግዚኦ

  • @SommmSemmm
    @SommmSemmm 3 дня назад +1

    አረ እኔስ ምንድነው የተመቸኝ የሀንአበት እንደ አባታችን በዚኩፋ ግዜ አይገኘም አይ ልቦናሲሰጥ ልቦና አባታችኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 3 дня назад +14

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እማንሰማው እማናየው ነገር የለም።

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 3 дня назад +1

      👏👏👏👏😘😘😘😘💐💐💐👏👏👏😘😘😘ameen(3)

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 3 дня назад

      @@caaltuuesheetuu5763 ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም።

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 дня назад +2

    አባት አባባላቸው ለምን ብየ የውስጥ እቃየን አሉ እውነታቸውን ነው ልብ ማቆስል ነው። በይቅርታ መኖር ነው እሚሻለው😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 3 дня назад +5

    ክክክክክክክክክክክ😅😅 ሚኪ የ ኤልያስ ኮቶት መች የለቀል😅😅😅😅

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 3 дня назад +2

    ኧረ ጉድ ጉድ ምን አመጣህ ደሞ ሚኪዬ ጉድ

  • @Martejes
    @Martejes 3 дня назад +4

    ሚኪዬ ወይዘሮ ውድነሽ ጋ ያለውን ንብረትአንድ በአንድ አስመልስ

    • @GirumGemeda-us5mx
      @GirumGemeda-us5mx 3 дня назад

      ስለምቸኩል አልሰማም ባለፈው ቀረጻ ማርታ ያስቀመጠችው ዕቃ አለ እያለች ናት እኮ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 3 дня назад +4

    ❤ከማርታ እውነቱን ታውቅ ይሆናል ማርታንም አናግራት

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад

    ሚኪ ምን ልበልህ ቃላት አጥሮኛል ጎበዝ ጀግና ብየሀለሁ ሌላ ምን ልልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ብዙ እንሰማለን

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 3 дня назад +3

    ወዲሜአተንአላህይጠብቅህ፡የዚህቤትታርክጫንያለነው