ኤርሚ የዶ/ር ዘበነ ለማ ስለ ታቦቱ የዋሹትን ቪዲዮ በማስረጃ ይዞ መጣ 🛑 የስላሴ ኮሌጅ መምህራኖችን ጉድ ተመልከቱ 🛑| ermias abebe | faithline

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 52

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 13 дней назад +1

    አሜን ተባረክ ኤርሚ። አስኮመኮምከኝ።❤❤❤

  • @ashenafiabebaw180
    @ashenafiabebaw180 8 дней назад

    አሜን የእውነት ቀን መጣ !!!!❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 18 дней назад +7

    ኤርሚ ወንድሞቾ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 18 дней назад +17

    ኤርሚ ዘመናችሁ ይባረክ ኦርቶዶክሳዊያን አይነኬ የተባለዉን ጥያቄ በድፍረት እየጠየቁ ነዉ የነቃ ትዉልድ እየመጣ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ ኧረበሕግ ወደኢትዮ ሔደ ታቦቱ የተረት አባት ኧረ በሕግ ❤❤❤❤

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 18 дней назад +3

    ቀጣይ ክፍል የለውም ካለ ልቀቁልን ተባረኩ❤

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 18 дней назад +5

    ኤረ ዘቤ፥ ኤረ ኡኡኡኡኡለሐሐ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 14 дней назад +2

    ኤርም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 14 дней назад +1

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ጌታ ሰው አለው እንወድሃለን ውይ የኔ ውድ ወንድም በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 18 дней назад +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martatafesse9100
    @martatafesse9100 14 дней назад

    JESUS Lord Jesus kening Amanee

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 18 дней назад +5

    መጋቢ አዲስ በወቅቱ ለወቅቱ ወደባቢሎን ሰለተማረከ ነው አሉ፣ነገር ግን 3:16 ኤርምያስ አያገለግልም የተባለለት ሕጉ ኸድንጋዩ ልብ(ፅላትድነጋዩ ) -----ወደ ሰጋው ልብ በኛ እደሚያድር ተነግሯል።ይሄ ደሞ ሕጉ ሳይሻር በኛ ውስጥ ስለሚፃፍ ነው።example ጌታ ያመነዘረ የተባለውን አሁን በአዲስ ኪዳን የተመኘ እንኳን አመንዝሯል አልተሻረም በለን አናምናለን ሦስቱም በትልቁ ተሳስተዋል።

  • @iamfree347
    @iamfree347 17 дней назад +1

    ኤርሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdiaraya4382
    @zewdiaraya4382 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 18 дней назад +7

    ኢትዮጵያ መጣ ከተባለ ከ400 አመታት በኋላ እዛው እስራኤል እንደነበረና አገረችንም እንዳልመጣ ዜና መዋዕል ካልዕ 35: 3 ላይ ንጉስ እዮስያስ ሰለሞን በሰራው ቤተ-መቅደስ ውስጥ ታቦቱን የጥነው ነበር ብሏል። ታዲያ መፅሐፍ ቅዱስ ይዋሻል እንዴ ??? ጌታ ይርዳን።

  • @belyubalcha2871
    @belyubalcha2871 17 дней назад

    Ke memnanoma kabatachew yetmarot sedb new gebtew yemesadebot ❤🎉

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 18 дней назад +5

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ውጪ አትጨምሩ አትቀንሱ ሲል bible ተናግሯል ።ቅዱሱ መጽሐፍ የተጻፈው አገረ እስራኤል ነው፣ጸሐፊዎቹም እስራኤላዊዊያን ናቸው ፤በተጨማሪ ሮሜ 9:4 ታቦቱ ለሕዝበ እስረኤል ብቻ ነው ሲል እነዲህ አለ ---(( ሕጉም ፣ ልጅነትም፣ክብርም፣የቤተመቅደስ ስርአቱም ለለለነዛ እስራኤላዊያን አይደለምን ??? )) ብሏል።አገልግሎቱ ታቦት ለእስራኤል ብቻ ሲሆን ፣ጌታና መስቀሉ ግን ለአለም ነው፣እነሆ የአለምን ሀጢያት የሚያስወግድ በግ ብሎታል።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 18 дней назад +3

    ወንጀል ነው።በ 27:59 ሌብነት ደሞ እግዚአብሔርም አይከብርም

  • @tsegayejosben7435
    @tsegayejosben7435 13 дней назад

    በዚያን ዘመን እኛ አህዛቦች ነበርን እንዴት ታቦት ወደ ኢትዮጵያ ልመጣ ይችላል? የምገርምኮ ነው

  • @AbebaA-x8n
    @AbebaA-x8n 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GashawGashaw-d1j
    @GashawGashaw-d1j 12 дней назад

    እርግጠኛ በሞሆን አርሚ እግዝአብሔር ከናተ ጋር ነዉ

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 12 дней назад

    የሕዝቅኤል 38 ና39 የጎግን ጉድ ደግሞ ጨምርላቸው:: ዘመኑ ወደ ዚህ እየገሰገሰ ነውና:: ጌታ ይባርክህ::

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 17 дней назад

    Min weeshat yasifeligal it is clear

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 14 дней назад +1

    ይህ ትውልድ የቅራቅንቦ
    ትውልድ አይደለም ጠያቂ ትውልድ ነው መምህር ተብየው በጣም ፈርቷል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ክብረነገስትን አልቀበልም አይ ጊዜ እግዚአብሔር እውነቱን እያወጣው ነው

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia 18 дней назад +4

    የውሸት ታሪክ የአገራችን ታሪክ አካል እንዲሆን አንፈቅድም አገራችን ስለተባለ ቅጥፈት አንቀበልም።እነዚህ ሰዎች የሚጠየቁትና የሚመልሱት ግራ። የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ አለ ።እኛ አውቀናል አንብበናል ተረድተን ተገንዝበናል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አስመልጦናል። በቃ"ታቦቱ ኢንጅሩ"።ከኑማ። ኤርሚያስ አበበ ታገሳቸው ሲቀጥፉ ሲዋሹ ሰማን እኮ።

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 13 дней назад

    እስራኤላውያን መሲሁን እየሱስን አልተቀበሉትም እንደዛ የሚሰዉለትን ታቦት ኢትዮጵያ መኖሩን እነ ሞሳድ ሳይደርሱበት ነው ዝም ያለችን አታጠፋንም ነበር?????ብቻ ብርሀን ይብራላቹ መገለጥ ይሁን ለእምነቱ ተከታዮች ። 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwottessema5028
    @frehiwottessema5028 2 дня назад

    Ermiyas be kerestba baltegera afeh hodeh amlakeh mehonun bemiyasabek sle dest ena slemesaselut teretereh. Prof enzihen yetekesut betemsaletnet enji endante afe lemekfet ayedelem.
    Erm. 3:16 geltsew yehiedal yalut beziyan gizie kay komew ketayun sigeltsu new.
    Tabot aydelem be meder besemayem (tabot zedor (ye berhan tabot) '3'gnaw semay lay endalech Orthodox tastemeralech.
    Melkol yetetekesechew ke kalat gedfet endehone meredat yechalal. Ante enkuwan sehetetun awekehal, enkuwan memeheru.
    Kale-hiwot yasemachehu.

  • @Bole063
    @Bole063 17 дней назад

    Ke lay kutr 15 Beziyan zemen Beg tebakochen estachewalehu Yalewu EYESUS maletu newu.

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 15 дней назад +1

    ቢቀስፍማ ለምን ይሰረቃል
    ኦርቶዶክስ ታቦት የሚሉት የሚሰረቅ ታቦት ነዉ

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 15 дней назад +1

    ካላወቁ ዘበነ ዝምይበሉ ብዙየተሳሳተነው የሚናገሩትሁሊትክክለኛ አይደለም

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 17 дней назад

    No more tabot for old covenant.

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 17 дней назад

    Ayi zebe eske mech yihon yemiwashew endew min yishallal.kaferku aymelisegn new Really I pray for Zebe lela minim malet alichlim.

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 15 дней назад

    የእግዚአብሔር ታቦት በ2ኛዜና 35 ጀምሮ ታቦት የሚባል አልተጠቀሰም አልተፃፈም

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 7 дней назад

    Tenareku tiru eyetemarin new. Ermi tsegaw yebezalih. Gin ketayu kifil yetale

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 14 дней назад

    የዚህ ፔጅ ባለቤት የመጨረሻ ቀዥቃዣ ነው። እውቀቱ ትንሽ ሰው እንዲህ ነው

  • @EjegayehuAbera
    @EjegayehuAbera 12 дней назад

    ሰገ ጤው ቀለሜ በጣም ታስጠላለህ አሮጊት ወንድ ጰሆንክ አዋቂዎቹ አህዛብንና መናፍቁን በእውቀትና በትምህርት በእግዚአብሔር ፊት ምሮ ሲሰበስቡ ናና ተወያይ

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 18 дней назад +1

    ትንቢተ ዳንኤሌ 9 : 26 መሲሁም ይገደላል ፣መስዋቱና ቁርባኑ የተዋል፣ ቤተ-መቅደሱም ይጣላል ሲል ነብዩ ዳንኤል ሰለዚህ የአሁኑ ዘመን ተናገረ ከ2800 አመታት በፊት ተናገረ ደሞም አሁን ሆኗል። 1ኛ- አንደትንቢቱ ጌታን ገደሉት ፤ 2ኛ-የበግና ኮርማ መስዋቱ በጌታ መስቀል መስወት ተቀየረ ፣ 3ኛ-ቤተመቅደሱ የተዋል በተባለው መሠረት አሁን አላስካ መስጊድ ሆኗል ፣ሦስቱም የዳንኤል ትንቢት ሆኗል ተፈስሟል። more over ተጨማሪ ሰለወይኑ አትክልት ጌታ የተናገረውንም መመልከት በቂ ነው። በቃ በቃ ሰለታቦቱ now ማውራት ብናበቃ መልካም ነው።አሜን አሜን ።

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 11 дней назад

    ZEBENE N HI YMELEW Tefa

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 18 дней назад

    ❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 15 дней назад +1

    እነርሱ የሚያወሩት ሁልግዜ ዉሸት ስለሆነ እዉነት ፊት መቆም አይችሉም ዛሬ በአዲስ ኪዳን ታቦት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኦርቶዶክስሶች አያዉቁትም አይረዱትም ታቦት ማለት ክርስቶስን የሚያመለክተዉ።
    ልጅነትና ክብር ኪዳንም፣የህግ መሠጠትም፣የመቅደስም ሰርዓት የተስፋዉ ቃል የተሰጠዉ ለእግዚአብሔር ህዝብ ለተባለዉ ለእስራዓል እንጂ ለአህዛብ አይደለም የኦርቶዶክስ ቄሶች ይህንን ልትረዱ ይገባል ሳታዉቁ እናንተም ገደል ገብታችሁ ህዝቡን ገደል አትክተቱ ተመለሡ ወደ ጌታ ኢየሱስ

  • @frehiwottessema5028
    @frehiwottessema5028 2 дня назад

    Tabotu yelem telalachehu. Tabot serkachehual telakachehu. Be ande ras hulet melas.
    'Wode wogenochu meta altekebellutem. Letekebelut ye E/r lejoch endihonu seltan setachew.'
    Enersu kalakebelut lemiyajebrew E/r mestet yechelal.
    'Enante Esraelaweyan le enie ende ende Ethiopia lejoch ayedekachehumen' yalew Geta E/r new.

  • @frehiwottessema5028
    @frehiwottessema5028 2 дня назад

    Ozyan tekesfoal.Yekesefu neber, telalachehu. Dawit ke bete-mekdes simegeb altekesefem.
    Israel endet atmelsem neber, telalachehu. Yesete E/r new, temoker.
    'Lalew yesetewal, ke lelew yalew yewesedal.' Ye E/rn aserar atawekumena tesetalachehu.

  • @senasafikre
    @senasafikre 15 дней назад

    በእስራኤላዊያን ካልተፈለገ ኢትዮዽያስ ለምን ይፈለጋል??? ሰልባጅ አይደለ አልቆ አይጣል ትውልድ ወደ ሲኦል የምነዳበት ሆኖ ሳሌ አዉድ ነው አይበሉኝ

  • @tibebetsigiemariam7632
    @tibebetsigiemariam7632 15 дней назад

    Meche yihone wengel yemitisebikut

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 14 дней назад +1

    ዘበነ ግን ጤነኛ ነው ?

    • @ellenitelahun4554
      @ellenitelahun4554 13 дней назад

      ምን ፡ ጤነኛ ፡ ነዉእሱ ፡ እኮ ፡ ገብርኤልና ፡ ሚካኤል ፡ አማለጅ ፡ ሆነዉ። ፡ የቅድስት ፡ ማርያምን ፡ እጅ ፡ ጠየቁ ፡ ዮሴፍን ፡ እንድታገባ ፡ አሉ ፡ ይባላል።

    • @ellenitelahun4554
      @ellenitelahun4554 13 дней назад

      ምን ፡ ጤነኛ ፡ ነዉእሱ ፡ እኮ ፡ ገብርኤልና ፡ ሚካኤል ፡ አማለጅ ፡ ሆነዉ። ፡ የቅድስት ፡ ማርያምን ፡ እጅ ፡ ጠየቁ ፡ ዮሴፍን ፡ እንድታገባ ፡ አሉ ፡ ይባላል።

  • @getnettadesse9440
    @getnettadesse9440 5 дней назад

    አታምታታ ጠርጎ በሌ።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 4 дня назад

    Zebene is Aderebay

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 11 дней назад

    Er Trump bet al eyeball Tabotu