ልጇን ልት*ለው ስትል ደረስን// ተደ*ሬ ስለወለድኩ እሱን ማየት አልፈልግም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ልጇን ልት*ለው ስትል ደረስን// ተደ*ሬ ስለወለድኩ እሱን ማየት አልፈልግም

Комментарии • 395

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Месяц назад +51

    ጀግነዉ በርታ እናትየዋ አግዞት እሶን ፀበል ዉሶዶት 😢😢😢

  • @soltamsolata2728
    @soltamsolata2728 Месяц назад +35

    የኔ ጥርጣሬ ልጅቷን የደፈራት የእንጀራ አባቷ ነው የሚል ነው። ልጇንም የጠላችው በዚህ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Месяц назад

      ትክክል እናቶንም የጠላችው ለዚህ ይሆናል ይሄን እንኮን አልጠረጠረም

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    የእጀራ አባቶ ሊሁን ይቺላል የደፈራት ፀበል ብትወስዶት መልካም ነው

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Месяц назад +24

    ፀበል ውሰዷት በጤናዋ አደለም😢😢😢

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت Месяц назад +11

    እግዚኦ ማሓረን ልጀ እኮ ፀጋ ነዉ የፈለገ ሁሉ ማግኘት የማሸል የእግዛብሔር ፀጋ ነዉ❤❤❤❤ምን አይነት ጨካና ናት ልጁ በማሳደግያ መዉሰደ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u Месяц назад +19

    አይ እናት መከራዋ😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +11

    አህለን ጀግናው ❤❤❤ ምን አይነታ ጨካኝ ናት ባአላህ 😢😢😢😢 ልጅ እኮ ጸጋ ነው 😢😢😢❤❤

  • @Susu143j
    @Susu143j Месяц назад +16

    ወልደሽ ለመግደል እንዴት አስቻለሽ 💔
    እኔ ልጅ ወልጄ አላየሁትም ግን ህፃናት ሲያለቅሱ ራሱ አንጀቴን ነው ሚላወሰው🥺🥺🥺💔💔💔

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Месяц назад

      በጣም ማሪያምን እኔም ገናለገና ፈጣሪ አሳቤተሳክቶ አግብቸለመውለድ ለልጀብየ ያልገዛውትነገርየለም ብቻ ፈጣሪ ልጂይስጠን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HaymanotDemeswo
    @HaymanotDemeswo Месяц назад +14

    😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ የእናቷን መከራ አልተጨነቀችም በእውነት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад +14

    አንቺ ላይ ያለዉ ክፉ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን።

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት Месяц назад +16

    በስማም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😢😢😢😢😢

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +10

    ወሏሒ ለልጀ
    ነዉ የተሠደድኩት😢😢😢😢😢😢ለሡ ነወ የምኖረዉ ህይወቴንም እሰጠዋለሁ በሃላ ላይሰጥሽ ይችላል ፈጣሪ እንዳይፀፅትሽ ካልፈለገሽ ለማደጎ ስጭዉ ተመገሸደል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Месяц назад +16

    ኤናትዋን ትገድላታለች እግዚኦ😢😢😢😢

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds Месяц назад +14

    አረ ልጂቱ ጤነኛ አይደለችም ትታሰር ትገላቸዋለይ😢😢😢

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Месяц назад +7

    እረ የስነልቦና ሐኪም ያስፈልጋታል 😢😢😢😢ስታሳዝን እናቷንም የጠላችበት ምክንያት አላት ምናልባት የጀራ አባቷ ደፍሯት ሊሆን ይችላል 😢😢😢😢

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm Месяц назад +9

    የኛ ጂግና ራሲህን የጠበክ ቀጢልበት 🥰🥰🥰🥰

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 20 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች ናቸው። ከእሳተ ገሞራው፣ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ግድያ በኋላ አሁንም ወደ እግዚአብሔር ንስሐ ለመግባት ፈቃደኛ አይደሉም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን።

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n Месяц назад +2

    ከእናትየዋ ባለቤት ጋር የተያያዘ ነገር እንዳይሆን ተደፍሬ የምትለው ነገር አላማረኝም ነገሩ በደንብ መጣራት አለበት ሰውየውም ጭምር

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe Месяц назад +37

    እሂን.ጋዜጠኛ.እምትወዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤የተወሰደ

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re Месяц назад +8

    እባክህ ወድሜ ወዳ አይደለችም አስራቹ ቢሆንም ወደ ፀበል ውሰዳት የጀራ አባትዋን ደፍራት ይሆናል አስፈራርተህ ቢሆንም ጠይቃት😢😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +6

    ልኡልዬ እኮ ተገኘልን ንስርዬ ከተገኘ ብሇላ ተረጋግቼ ስራዬን እየሰራሁ ነው የኔ ጀግና የኔ ውድ ልኡልዬ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤

  • @ItellAla
    @ItellAla Месяц назад +6

    ጎበዝ በርታ ልጂቱ ታሳዝናለች ልጂ ስለሆነችም ይሆናል የስነልቦና ህክምና ታድርግ ተጎድታ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsnakauMeriam
    @AsnakauMeriam Месяц назад +3

    ፀበል፡ጀግናቺን፡በርታልን፡እግዚያብሔር፡ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍ጀግና

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +6

    ሱሷ ነው ያሳበዳት እናትዬዋን ትተሃቸው እንዳትሄድ አደጋ አለው

  • @ngstiasmeromasmeromwil3682
    @ngstiasmeromasmeromwil3682 Месяц назад +1

    እረባካችሁ ይሄ በጤና አይደለም እና ጸበል ውሰድዋት እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @جهادالأطراف
    @جهادالأطراف Месяц назад +6

    ሴት ሞውለድ ጉድ ሞውለድ ነው ለሕግ ትቅረብ 😮😊😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +6

    ጀግነው ጋዜጠኛ በረታ እችማ ፀበል ይስፈልጋታል ለእነት እሄ አይገባም በስመአም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +2

    አጅቴ ተስፍስፍ እፍፍፍፍ የጀራ አባቶ ይመስልኝል

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c Месяц назад +10

    በርታ ጀግናው

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v Месяц назад +1

    እረ ነበልባል ሚዲያ ጠፍቶል ሰዎች ልብ ብላችሁል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 17 дней назад

    ጀግና በርታ እራሳቹን ጠብቁ ለብቻችውህ እዳትሄዱ ሰው አትመኑ ስራው ህይወት ያስከፍላል

  • @FjG-ot9dn
    @FjG-ot9dn Месяц назад +3

    ሴትየዋ ትተሀት አትሂድ እስዋን ወደ ህክምና ውሰዳት

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 Месяц назад +1

    አቤት ጌታ ሆይ አናቷን መግደል የምትመኝ አድሜሽ ይጠር

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 Месяц назад +2

    ዉይ ምን አይነት ጨካኝ ና አረመኔ እናት ነች ዉይ ህጻኑ ሲያለቅስ የኔ ልጅ መሰለኝ እኔ ተለይቻት ሲደት መጥቸ መቸም በዉስጤ ናት

  • @HiwotGizaw-b9l
    @HiwotGizaw-b9l Месяц назад +4

    ከእናትዋ ባል ነው መሰለኝ ያረገዘችው ጠይቃት

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +14

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላይክ አርጉት በተሰቦቹ አበረታቱት

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 дней назад +1

    በጥፊ አትላትም ነበር ግን?🤔🤨🙄

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu Месяц назад +1

    አስገድዶ ወደ ሕክምና ወይም ወደ ፀበል መውሰድ ነው እባክህ ጋዜጠኛ የችን እናት እርዳት።

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Месяц назад +1

    ግን እንደኔ ችላ ያልከው ይመስለኛል ይሄን ጉዳይ እንደተደፈረች ነግራካለች ትንሽ ብትከታተላት የምትውልበት ቦታ አንድ ሁለት ሠዎችን ብታዋራ ፍንጭ ታገኛለህ እናቱዋን እንዲ የምታደርግበት ምክንያት ምን አልባት የእንጀራ አባቱዋ ደፍሩዋት እንዳይሆን

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +2

    የወለድሽው ለመግደል ነው. እንዴ አይ እናት ገበና ሸፋኝ የተረገመች በጌታ ስም 😳😳😳😳💔💔💔💔

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Месяц назад +2

    አፈርብይየተረገምሽ ልጁ ሴሳዝን ልጂ እኮ ፀጋነው❤❤❤

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 Месяц назад

      አትፍረድ ህመም ነው እንጂ ሰው ልጅን አይገልም 😢😢😢

  • @Awet-sd7fi
    @Awet-sd7fi Месяц назад +2

    Mahder ante gobez sew neh Amlak ytebqh and God bless you

  • @ganat12345
    @ganat12345 Месяц назад +2

    ፈጣሬዬ,,ምን,ይሻላል,,እንደመጦር,,ጭራሽ,,ውለታችን,ኢሄ,በአሁኑ,,ሰአት,,💔💔💔

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 24 дня назад

    ወይኔ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ወዳ አይደለም ችግር አለ የቤተሰብ ከሆነ 😢😢

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo 28 дней назад +1

    ስመስላኝ የእናቴዊ በል ወይም የአንጀራ አባት ደፍሪት እንዳይሆን እየስፋረራት ይሆናል አጣራ ዶም ፀበል ውስዳት

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Месяц назад +14

    ፀበል ያስፈልጋታል ሰው እዲት ከአጀቱ የወጣውን ልጅ እገላለው ይላል😢😢😢

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q Месяц назад +2

    እረግጠኛ ነኚ አባትየዋ ደፍሮት ይሆናል

  • @soltamsolata2728
    @soltamsolata2728 Месяц назад +2

    ምናለ ዘላለም ወይም የንስር ዓይን ቢያገኟት

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i Месяц назад

    የኔ ወንድም ተበረክ ጌታ ይጠብቅህ በሁሉም
    ነገር ፈጣርይ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Месяц назад +2

    በጤናዋ ላይሆን ይችላል 😢😢😢

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Месяц назад

    ከእንጀራ አባታው ነው የወለደችው እናትየዋ ግን አሳዝንችኝ😢😢😢😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +1

    ሠላምህ ይብዛ ወድሜ❤❤❤ክበርልን ጎበዝነህ በርታ ❤ ወይይይ ዘንድሮ ምን አይነት ጨካኝ ነት ባአላህ አፈር ብይ ልጅ እኮ ፀጋ ነዉ

  • @beeftutube23
    @beeftutube23 Месяц назад +6

    Barta wandeme erasen tebeq❤❤❤❤❤❤

  • @hanakumalu7724
    @hanakumalu7724 Месяц назад

    እማ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Месяц назад +3

    ተወው እንጀራ አባቷ ነው ደዬደፈራት

    • @Sheibra-nj9xr
      @Sheibra-nj9xr Месяц назад

      የእናትየዉ ባል ደፍራዋት ይወናአል

  • @fozy514
    @fozy514 Месяц назад +4

    አረጉድ ነዉ የሰዉ ልጂ የዚሕን. ያሕል. ጪካኔ. ይችኮ በጤነዋ አይደለም

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 Месяц назад +5

    ሁኔታውን ሳየው ምናልባት የእንጀራ አባቱዋ ደፍሮዋት የወለደችው ነው የሚመስለኝ እና አባትየው ማነው የሚለውን በደንብ አታሩት ባይ ነኝ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc Месяц назад +2

    Uuuuuuuuuuf anan haadhoo koo dhugaa intaalii jalaate mitti matati itti godhan tsabaala geessa obbooleesa keenya jabaadhu jagna keenya waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏🥰🥰

  • @ተመሰ
    @ተመሰ Месяц назад +3

    ግን እኔ የእናተወ በለ እንደሆን ፈረሁ 😢😢😢

  • @DebreKasa
    @DebreKasa Месяц назад +1

    የባሰ አታምጣ ከዚህ በላይ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Месяц назад +4

    ትንሽ ትቀጣ እናቷንም አፍና ትገላታለች

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Месяц назад

      ትክክል ውዴ ኦፍ😢😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Месяц назад +1

    እር ህግ ቦታ ውስዳት ነገ እናቶን ትገላታለች😢😢😢😢

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 17 дней назад

    ምን አይነት መንፈስ ገባ ሀገሬ 😢😢😢በቃ ሀገሬ አልገባም😢😢😢

  • @SussuYousef
    @SussuYousef Месяц назад +1

    Mimarikati sawu ga wosaduti xabali 😢😢😢 tadafira yihonali😢

  • @AlemAlemnesh-p7g
    @AlemAlemnesh-p7g Месяц назад

    Uuuuuuuuffffffff የልጆች አምለክ❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 21 день назад

    Jegina gazexegn wendimachin gobazi berta erasin demo xebiqi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v Месяц назад

    በፈጣሪ አምላኬ አደራህን ልጆቼን ልቦና ስጥልኝ በስደት የምገላታው ለነሱ ነው እንዲህ ነው የናት ወለታዋ እኔ ናፍቆታ ሊደፋኝ ነው

  • @SanNaet
    @SanNaet Месяц назад

    ወንድሜቺን እንኳን ደህና መጣክ ልጂቶ ጤናኛ አትመስልም በደንብ ተክታተላት ምትሄድበትን ሁሉ ተከተላት ወንጀል የሚሆነው መደፈር ነው ስትል በደንብ ማውጣጣት ነበርብክ የተደፈርቺው በማን እንደወነ ማውቅ ግድ ነው ማዘርንም አንድ ነገር እንዳታረጋችው ተከታተላት ልጂቶ በጣም ውስጧ ተርቢሿል በደንብ መርጋጋት ያስፈልጋታል እሺ ከንገገሯ እንደተርዳዊት ሱሱ ውስጥም ያለች ትመስላለች አንዴ ጅምረካል በደንብ ተክታተላት እሺ ወንድሜቺን አላህ ያግዛቹ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @soltamsolata2728
    @soltamsolata2728 Месяц назад +2

    ልጁን አንድ ነገር ብታደርገው እስር ቤት እንደምትገባና ህይወቷ እንደሚበላሽ መንገር ያስፈልጋል።

  • @AzebGetinet
    @AzebGetinet Месяц назад +1

    ፀበል ውሰዷት ታማ ነው

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 Месяц назад +1

    አይ እናት አይዞወት እሶም ወዳ አደለም ወደ ፀበል እንድትሄድ እርዶቸው::

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +1

    ልጅን የሚያህል ነገር ልትገድል እጅ ከፍንጅ ይዘህ እንደዛ እንትን ስታንገላታ አይተህ ምንም ማድረግ አልችልም ማለት ምን ማለት እርዳታህብተፈልጎ መስሎኝ የተጠራህው?😢😢

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ

    ወንድሜ በጥፊ አታቃጥላትም ይች ጋጠወጥ እናቷን ትመታለች😢😢

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Месяц назад +1

    ጠያቂው የማትረባ እደዘላለምዘገዬንስርአይንአታፋጣቸውም አፍህእስኪያዝድረስ

  • @noorhalalsheh1140
    @noorhalalsheh1140 Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢 hadha kooo 💕😭

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu Месяц назад +1

    ጀግናችን❤❤❤🎉🎉🎉በርታ❤❤🎉🎉🎉

  • @מולועלם-ג4ת
    @מולועלם-ג4ת Месяц назад +2

    ጋዜጠኛው ሰልጠና ያስፈልግሀል መጀመሪያ ሰጠይቅ አንዴት ወለድሽ ከጓደኛሸ ወይሰ ተደፍረሽ ከማን ማን እንዴት መቼ አወጣጥተህ ነበር ጥያቄህ ያተኮርከው ወድያውኑ ልጅ አለሸ ሰትላት እሷም ልጅ ናት የመጥላት ብሀሪ ታሳያለች

  • @SantaioSss
    @SantaioSss Месяц назад

    እኔ እንደሚመስለኝ የጀራ አባቷ ነዉ የደፈራት እናቷንም የጠላችዉ ለነዉ በናትህ አግዛት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    ያአላህ ከባድ እፍፍፍፍ ውይ ጨካኔ

  • @ReEw-su8wvፍቅር
    @ReEw-su8wvፍቅር 15 дней назад

    ልጅቷ መንፈስ አለባት ልበል 😢😢ሆሆ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +2

    እምችለውን አድርጌያለሁ ትላለህ ነገሩን አባባስህ እንጂ ምንም ሴትዬዋን አረዳሃትም አደጋ እንዳታስደርስባቸው ለህግ አታቀርብላቸውም እናት እየደበደበች የምችለውን ትላለህ እረ ሽም ኦን ዩ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታነው ባችአልተጀመረም ልጂሽ አሳድጊ😢😢😢😢😢

  • @גביינשדרסה
    @גביינשדרסה 20 дней назад

    ለምን ልጅቱን አስወጥተህ አታግዛትም ጥለሃቸው ሄድህ ኧረ እባክህ አግዛት😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናየጠጣህ🎉🎉

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Месяц назад

    ልጁን ብቻውን ካከኘችው ትገለዋለች ጋዜጠኛው ስለዚ መፍቴ መፈለግ አለብህ ❤🎉❤🎉❤🎉😢😢😢

  • @Akidanee
    @Akidanee Месяц назад

    በፈጣሪ ስም ልጅ እኮ ደምሽ ነዉ ሆዴ ❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Месяц назад +2

    በናትክወድሜ ፀበልውሰዳትወዳ አይደለም

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +1

    የጀራ አባቷ እዳይሆን ብቻ የደፈራት

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu Месяц назад +1

    ባለጌአርጋ አሳድጋትአለቺ የሴትልጂ ሴትያሳደገው ይባልየለም ስድነቺ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад

    በሕግ ትመከር ብልግናነው ❤

  • @חןלוי-נ6ד
    @חןלוי-נ6ד Месяц назад

    በርታ ወንድሜ ደግሞ እረሰክን ጠበቅብቻክን አትሂድ🙏💪

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Месяц назад

    ወይ ጊዜ መቸ ነው ይህ የመከራ ዘመን የሚያበቃው ወደ ፀበል ውሰዷት 🎉🎉

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Месяц назад

    ስትወጣ ጠርጥሬ ነበር ልጇን አንድ ነገር እንደምታደርግ እባክህን ወንድሜ ሳይካትሪክ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይባርክኸ

  • @AmirAmirr-z2k
    @AmirAmirr-z2k Месяц назад

    Yaallah😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q Месяц назад +2

    ዳቦዋን በርግዳ ሰታ አሁን ልግደል ትላለች እዴ መታሰር አለባት በህግ ተቀጥታ ማየት አለባት

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 Месяц назад +1

    እኔ ግን የናቷ ባል ደፍሯት እንዳይሆን እናቷንም ልጇንም የጠላችበት ምክነያት የናቷ ባል የለለበት ምክንያት

  • @tነኝወለየዋ
    @tነኝወለየዋ Месяц назад +1

    አገራችንእኮያልተሠማእጅ
    ያልተሠራነገርየለምሡበሀንአላህ
    ከወለደችውልጅይብለጥ
    እናቶንአቅሻለሁማለቶ
    አይማፈራ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Месяц назад +2

    እባካችሁ ባገኛችሁበት ቡና አጠጡ ጋዜጠኞች ታቃላች ሁ

  • @mercato967
    @mercato967 Месяц назад +1

    አይ ይሄ ጉዳይ ከመተትና ጥንቆላ ውጪ አይሆንምና ለማስፈታት መሞከር ጥሩ ይሆናል፣ሱሱም እንዲሁ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад

    ❤😢😢😢ወንድሜ ወዳ አይደለም እባክህ አስራችሁም ቢሆን ፀበል ውሰዷት ወዳ አይደለም አትፍረዱባት ልዷንም ለመግደል የሚያደርጋት መንፈስ ነው😢😢😢ፀበል ውሰዷት😢😢