ሳቅ ተራ Saqe Tera | ፍልፍሉ እመቤት ካሳን ተበቀላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • This is the official RUclips Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Комментарии • 331

  • @user-cs2xp3tk2m
    @user-cs2xp3tk2m 2 года назад +21

    ፍፁም የዘራህው አዝመራ ፍሬ አፍርቷል
    እመቤትን እዚህ አደርስካን አንተ ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ
    ሰላም ጤና ፍቅር ከመላቤተሰቦች ጋር ይስጥህ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እውነት ነው እሙን ታላቅ ደረጃ አደረሳት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ደግሞ በሳቅ ጥርሴን አነቃነቁት 😄😆😄😆 እንዴት ደስ ይላሉ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️🥰😍_

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +12

    ሆዴ ቆሰለ ሳቅ ተራ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    እሙዬ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ....ኧረ የኢትዮጵያ ብር ነው ኧረ ፍልፍሉ ጨዎታ ጨመረ አሌክስ እናመሰግናለን ቡዙ ተሰጦ አለው

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      _ሂሩቲ እኔ ሆዴ ብቻ አይደለም ጥርሴም ተነቃነቀ 😆😄😄😆😆😆 በሳቅ ሊጨርሱን ነው ሀሳባቸው ከእንግዲህ የሆነ መንገድ ማዘጋጀቴ አይቀርም በጣም እየተጎዳሁ ነው ስስቅ 😄😄😆 ሂሩት እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍🥰_

    • @hirutwedajo6984
      @hirutwedajo6984 2 года назад

      አቦ ይመችህ ደምቦጭዬዬዬ ትችላለህ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +27

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ሳቅ ተራ አይ ፍልፍሉ ሁለየም ፍልቅልቅ ነህ የሳቅ ቤት ይመችህ ወንድማችን ፈታ ታደርግናለህ ::

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 2 года назад +9

    ማኛ የሰፈሬ ልጅ ጋርጤ አብሮክ ቢሰራ ኮ አሪፍ ነበር እሱም በጣም ተጫዋች አስቂኝ ነዉ ! ደስ ትላላችሁ በርቱ 🥰

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _ሰላም ማርቲዬ እኔ በእነዚህ ሰዎች ምክንያት ጥርሴ መነቃነቅ ጀመረ በሳቅ 😄😄😆😆 ልብ አቁስል ናቸው 💚💛❤️😍🥰 ማርቲዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️❤️🥰_

    • @martamengstu2022
      @martamengstu2022 2 года назад

      @@Tekeltv1 እኔስ ብሮ🥰

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 года назад +6

    ወዮ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🤣
    ሰላማችሁ ይብዛ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      _እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው በሳቅ ልባችንን ለማፍረስ ነው እኔ ጥርሴ ተነቃነቀ በሳቅ 😄😆💚💛❤️😍🥰 በጣም ገራሚ ሰዎች ናቸው ኡፍፍፍፍ ወይ ሳቅ ተራ ልብና ጥርስ አውልቅ ናቸው በሳቅ 😄😆💚💛😍🥰 እህቴ እንኳን አደረሰሽ💚💛😍🥰❤️_

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +9

    አላህ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልንና ሁላችንም እን ሳቅ ሳቄጠፍቷል ወገን አለቀ አላህ በቃይበለን

  • @aaasss9842
    @aaasss9842 2 года назад +4

    ሰው አክባሪው ፍፁም አይዞሽ እያልክ ስትንከባከባት ከዚህ ደርሳለች ገና ትልቅ ቦታ ያድርሳት

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +9

    በጣም ደስ ትላላችሁ እውነትም ሳቅ ተራ ይመቻችሁ ምርጦችየ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      _ሰላም እሙዬ እነዚህ ሳቅ ተራ የሚባሉት ግን ጥርሳችንን በእስትራፖ ጥርሳችንን አመመን በጣም ነው የሚያስቁ 😄😆😆😄😆😄💚💛❤️😍🥰 እሙዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍🥰_

    • @emebityaregale6193
      @emebityaregale6193 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረስን አወ በዚህ ጊዜ እንድህ ፍገግ የሚያደርገን ያስፈልገናል

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@emebityaregale6193 _አሜን እሙዬ አሜን አደረሰን በጣም ነው የሚያስቁት ደስ ይላሉ እሙዬ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ክቡር እንግዳ ሁኝኝ 💚💛❤️😍🥰 ጎራ በይ_

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 года назад +3

    ምን ብዬ ልኮምት ብቻ ሁላችሁም ፈጣሪ እድህ እዳስደሰታችሁኝ ፈጣሪ ደስ ያሰኛችሁ በሳቅ ፍርፍር በለሁ 💞💞💞💞💞

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 года назад +12

    ወይኔ ስታምሩ 👍👍❤️👍👍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቅን💗👈

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +6

    አቶአበበን ድምፅ ያስመሰልክልጅ👍👍😂😂😂ፍልፍሉቀበጡ ፍፄማኛ ተመቻቹኝ አቦ👍

  • @reyanman
    @reyanman 2 года назад +8

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው 🙏👍

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 года назад +2

    We love you guys from Eritrean Australia love 😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @aaasss9842
    @aaasss9842 2 года назад +6

    ከሁሉም ደስ ያለኝ ቢኖር እመቤት እዚህ መድረኽ ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል ይላሉ እንዲህ ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +2

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው ደግሞ ፍልፍሉ እና ፍፄ ሢኖሩ ዋውው❤❤❤

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +3

    ኧረ በስማም አቤን እራሱን ቁጭ 👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +3

    የስራቹሕን ይስጣችሁ አይ እሙየ የኔ የዋሕ አቤት ማሥመሠል ሢችል 😀😀ሳቅ ተራ ዋውው በርቱ

  • @tigistashagre7711
    @tigistashagre7711 10 месяцев назад

    የታገሰች ሒወት የደስታ በሌቤት ነች በርች እሙየ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +10

    ሠላም ሣቅ ተራዎች እንዴት ናችሁ እንኩአን ደና መጣችሁ ፍፄ ሥላየሁክ በጣም ደሥ ብሎኛል ካንተቤት ያው ወደዚም መጥቻለው

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 года назад +5

    በጠም ደስ ይለል የሰው ፍቅር ይስጠችሁ

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 2 года назад +1

    ሳቅ ተራ በጣም የተመቼኝ ሚዲያ ነዉ !

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 года назад +7

    ፍልፍሉ..ሲመቸኝ..

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh Год назад

    ዉይ ዉይ ፍልፍሉ ሆዴን አሳመመኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @hayouhayiktube1649
    @hayouhayiktube1649 2 года назад +2

    የአቤ ድምፅ ተመችቶናል 🤣🤣🤣🤣

  • @amankassahun8145
    @amankassahun8145 2 года назад

    Felfelu gin betam eyekelele new seras huno beyawera tru nbr

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад

    ፍልፍሉዬ የምወድህ አረማመድህ እራሱ በሳቅ ነው የሚገለኝ ፍፄ የኔ ምርጥ አሌክስ ደሞ ከመወፈርህ የተነሳ ሌላ ሰው መሰልከኝ ያለህ ተሰጦ ይገርመኛል የእግር ኳስ ኮሜንታተር ሆነህ የሰራከው መቼም አረሳው ውድድ ነው የማረጋችው ፍፄ እንደ አጋጣሚ ይሄን ኮሜንት ስፅፍ ebs ላይ ባለቀለም ህልሞችን እያየሁ በሳቅ እየሞትኩ ነው ለደረጄ ግጥም ስታነብለት የእውነት ጥግ ድረስ ነው የምወድህ ደሞ'ኮ የእርሱ እርዝመት😃😃

  • @beettube4604
    @beettube4604 2 года назад +1

    በርቱ ዋውውውው እሙዬ ይዋህ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Год назад +1

    ፍፅ ይኔ ማልካም ሳው ስዎድክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    ወዮው በሳቅ ሆዴ ነፈረ😂😂😂

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +5

    _ኧረ ይሄንን ቻናል ምን ላድርገው ቆይ በሳቅ ጥርሴን ሊያሳምሙኝ ነው የጥርስ እስትራፖ እየያዘኝ ነው ጥርሴ ተነቃነቀ በሳቅ 😄😆😄 ወየው ፍልፍሉ ግን 😆😄😄😆 ወየው አቤት አቤቶ ጨዋታቸው💚💛❤️😍🥰_

  • @atlas4738
    @atlas4738 2 года назад +1

    Woooo felifelu,fetah ende😹

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ንጹሔ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰😍_

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +3

    ወይ ፊልፈሉ🌹🌹🌹🌹

  • @hayatyyyyy
    @hayatyyyyy 2 года назад +9

    ሥወዳችሁ እርጉዝ ነኝ ሠብሥክራይብ አምሮኝነው ኑ እዳታልፉኝ💌💌💌💓

  • @tzeteatez2180
    @tzeteatez2180 2 года назад +6

    ስታምሩ

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 2 года назад +2

    ሰታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቅን💗👈

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ቲጅዬ እንኳን አደረሰሽ እህቴ 💚💛❤️😍🥰_

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +9

    ሰላም ሳቅ ተራዎች 😁😁😁

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 года назад +1

    Wow besak gedlachugn 😂😂😂😂

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 የማርያም ልጅ እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️😍🥰_

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +3

    ተወዳጆችየ🥰🤗እንኳንም በ ዩቲዩብ አገኘሁዋችሁ🥰

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _አለሜ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ተወዳጅ የሆኑ በሳቅ ምክንያት ጥርስ ያሳምማሉ 😆😆😄💚💛❤️🥰😍 አለሜ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍_

  • @user-gu3es4ci2e
    @user-gu3es4ci2e 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍_

    • @user-gu3es4ci2e
      @user-gu3es4ci2e 2 года назад

      @@Tekeltv1
      እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ

  • @tesfawende296
    @tesfawende296 2 года назад +2

    ፍልፍሉ ተቁነጠነጥክ እስኪ ስረአት ያዝ አላስወራ አልካቸዉ እኮ

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u 2 года назад +6

    ሰላም ለዚህ ቤት 💖💓

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ማር💗👈

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад

    Filfilu my man Good job Alex too.

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p 2 года назад +1

    አየ ፍልፍሉ የሳቄ ምንጪ 😁

  • @suminbaki
    @suminbaki 2 года назад

    ታዝናናላችሁ በርቱ

  • @shegamuhabaw6472
    @shegamuhabaw6472 2 года назад

    fits yene jegina nurelegn abate

  • @mh1tube246
    @mh1tube246 2 года назад

    ፍልፍሉ አዲ ያገባሁ ግዜ አላለም 😂😂😂😂😂😂

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 года назад

    Filfil keteqemetikibet ende bekolo keredif eyewetah asichegerk
    Beterefe sak tera arif newu

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 2 года назад +1

    😆😆😆😆እሙ

  • @banchitumebo6878
    @banchitumebo6878 2 года назад

    ወይኔ እናቴ ማርያም ክክክክክክክክክ ሳቅ ተራራራራራ እፍፍፍፍ ክክክክክክክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад

    Kkkkkkkkkkkkk እሙ ተሸወድሺ የኔቆንጆ❤❤❤👍👍👍

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 года назад

    ወይ በሣቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 года назад +3

    ❤WAWE ABERAHEUE BETECERWE👌🤣❤😘🕊💚💛❤🕊

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው በሳቅ ልባችንን ለማፍረስ ነው እኔ ጥርሴ ተነቃነቀ በሳቅ 😄😆💚💛❤️😍🥰 በጣም ገራሚ ሰዎች ናቸው ኡፍፍፍፍ ወይ ሳቅ ተራ ልብና ጥርስ አውልቅ ናቸው በሳቅ 😄😆💚💛😍🥰 ቲጅዬ እንኳን አደረሰሽ_

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e 2 года назад

    ምርጦች እሙ ሰራልሽሽ😍😍

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe2267 2 года назад +4

    filfilu ግን በቡትቶ ልብስ ስትሰራ ነው ሚያምርብህ! በሱፍ ሲሆን ቀልዱ ውሃ ውሃ ነው ሚለው

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 2 года назад +1

    ህህህህ

  • @siadaali3357
    @siadaali3357 2 года назад

    ሰላማቸሁ ይብዛ

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e 2 года назад

    በርቱ ፍልፍሉ የኒ ሳቂታ

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 Год назад

    ye selki metbabkiya zefen maramawit agize teblaleche

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +10

    ፍልፍሉ የሥልኬን እስክሪን ልሠብረው ነው እንዴ😂😂ሠብስክራብ ተደርገሃል like &Shere😍😂😃😃

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 2 года назад +1

    ክክክክክ😂😂😂😂

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ውቢትዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰😍_

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 2 года назад

    ወይ ፍልፍሉ😂😂😂😂😂

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +1

    ያነቢዩ ሙሐመድ ﷺ
    ያሚስቶቻቸውና ያልጆቻቸው'ስም
    👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ
    👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ
    👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ
    👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር
    👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ
    👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ
    👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ
    👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ
    👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን
    👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ
    👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ
    ልጆቻቸው
    ✍ ቃሲም
    ✍ አብደላህ
    ✍ ኢብራሂም
    ✍ ፋጢማ
    ✍ ኡሙ ኩልሱም
    ✍ ሩቅያ
    ✍ ዘይነብ
    ╭──────══──────╮
    ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... ኑ ጎራ ይበሉ ጎሳዎቻቸውና ታሪከቸውን እንማማራለን========
    ========🎓🎓
    ╰──────══─────

  • @RakanAli-d4k
    @RakanAli-d4k 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅 filfiluu

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂አይ እሙዬ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ሳራዬ እንኳን አደረሰሽ_

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 አተልጂ ግን አለህ የትጠፍተህነው ምነው አገርህን ታሳየኛለህ ስልህ ጠፋህ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +2

      @@SaraSara-kc8lt ኧረ አለሁ እንዴ ሁሌ ቪድዮ እለቃለሁ አንች ጠፋሽ እንጅ 🤔🤔🤔🤔 እኔማ ሁሌም አለሁ እየጠበቅሁሽ ነው 😆😄💚💛❤️😍

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 እሽ ዋናው ደናመሆንህነው እረ እኔጋኮ አይደርስም ቪድዮህ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@SaraSara-kc8lt ሳራዬ በደንብ የዲወሏን ምልክት ንኪያት አጥቁሪያት ወይም ኖቲፊኬሽን ወይም የሚደርስ መልእክት አለ ከላይ ከዲወሏ እሷ ጋር ይደርስሻል እህቴ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 года назад +1

    ዲያስፖራው ጫማ አስወልቀዉ ስለት ያለባቸዉ ነዉ ሚመስለዉ😂😃😃😃😃😂😂😂😁😁

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 2 года назад +4

    ቶሎ ልቀቁት እና እንሳቅ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እንድማመር

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ቲናዬ ሄቷ ነሽ የፌስቡኳ ነሽ 🤔🤔🤔 አንድ አይነት ስም ሆነብኝ ለማነኛውም እንኳን አደረሰሽ የማውቅሽ መሰለኝ ፌስቡክ_

    • @tinateshome8643
      @tinateshome8643 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 እውነት ነው አንድ አይነት ነው ወንድሜ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +2

      @@tinateshome8643 ቲናዬ Wolelaw ነኝ ቤተሰብ አድርጊኝ ሰላም ነሽ አይደለ እህቴ

  • @memebekeletube6586
    @memebekeletube6586 2 года назад

    wowowowow betame desah kkkkkk

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m 2 года назад

    ፍፄያችን

  • @user-ev8hk4wg7k
    @user-ev8hk4wg7k 2 года назад

    እደ ዘሬ ስቄ አላቅም😁😁😁😁

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 года назад +1

    ደሰ ይሚለዉ እሙን ደበለቃችሁት ሰዉእደዝህነዉ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 года назад

    ይመቺህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @selmeyefru9529
    @selmeyefru9529 2 года назад +1

    ኣበበ ባልቻ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው በሳቅ ልባችንን ለማፍረስ ነው እኔ ጥርሴ ተነቃነቀ በሳቅ 😄😆💚💛❤️😍🥰 በጣም ገራሚ ሰዎች ናቸው ኡፍፍፍፍ ወይ ሳቅ ተራ ልብና ጥርስ አውልቅ ናቸው በሳቅ 😄😆💚💛😍🥰 ሰላምዬ እንኳን አደረሰሽ የሚገርሙ ናቸው💚💛🥰❤️_

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y 2 года назад

    ሰላማችሁይብዛበሳቅሞትኩኝ

  • @fomanfo5172
    @fomanfo5172 2 года назад

    Er yehe sewye er fellfel 2 teshwedku 1 yagbaew gezii

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 2 года назад

    ኣረ እሙ ሳቄ 😄😃😄😃😆😆

  • @etagegnsetotaw5409
    @etagegnsetotaw5409 2 года назад +1

    Yesake minch😄😄😄😄

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች ሀሳባቸው በሳቅ ልባችንን ለማፍረስ ነው እኔ ጥርሴ ተነቃነቀ በሳቅ 😄😆💚💛❤️😍🥰 በጣም ገራሚ ሰዎች ናቸው ኡፍፍፍፍ ወይ ሳቅ ተራ ልብና ጥርስ አውልቅ ናቸው በሳቅ 😄😆💚💛😍🥰 እታጉ እንኳን አደረሰሽ_

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 2 года назад

    Ok

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ 2 года назад

    የለሑም በሳቅ😜🤣🤣🤣🤣

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z 2 года назад +3

    እሙየ የኔ መልካም እህት ሁሌም ሳቂየልኝ

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri8621 2 года назад

    ወንድሜ አትበይኝ አላለም 😁😁😁

  • @meseretworkuuae1385
    @meseretworkuuae1385 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m 2 года назад

    ክክክክክክ ድምጽ ማርያምን

  • @yosephrn9279
    @yosephrn9279 2 года назад +1

    ፍልፍሉ እንደፍልፈል የምትዘለውን ነገር አቁም።ፍጼ ጥያቄ እየመለሰ ጥልቅ ብለህ አቋረጥከው፣ አቋረጥከው በቃ።

  • @samiteketay3123
    @samiteketay3123 2 года назад

    የሳቄ ምንጮች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад

    ፍልፉሉ ክክክክክ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 2 года назад

    ደሰ ሰትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኢትዮጵያ ልጆች እባካቹ ኑ ወደ ቤቴ

  • @yellowgreen1411
    @yellowgreen1411 2 года назад +1

    ፍልፍሉ ቀሰ በል።ሰትበላ ጎተትከን እኮ

  • @burtukhan1200
    @burtukhan1200 2 года назад

    😘😘😘😘😘😘

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад

    ወይ ማስመሰል 😆😆😆😆

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 года назад

    ውይ የፍልፍሉ መሽለጥለጥ 😂😂😂😂😂ስብስክራይብ ተደረጋችሆል ኡፍ ጨቅጫቃ እንወዳችሆለን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 года назад +2

    ክክክክክክክክክ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እነዚህ ሰዎች በሳቅ ከልብ አውልቅ ወደ ጥርስ አውልቅ ተለወጡ እኔ የጥርስ እስትራፖ ትርሴ ተነቃነቀ 😆😆😄😆 በሳቅ እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍🥰 ሂሉዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰😍_

  • @munedenomochone3668
    @munedenomochone3668 2 года назад +1

    ፊፁምዬ አድነቅህ ነኝ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 2 года назад

    ወይ😃😃😃😃😃💚💛❤🙏🙏🙏

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 2 года назад +1

    ወይን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 2 года назад

      ወይ ጉድ ደመፂ ቀረጥ ጋሻ አበበ ይመስላል አይገረመም

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 11 месяцев назад

    😂❤❤❤❤❤❤ 3:14

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 2 года назад

    ውይኔ በሳቅ

  • @SaraSara-sg5ln
    @SaraSara-sg5ln 2 года назад

    ክክክክ

  • @naforanafora4185
    @naforanafora4185 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-rs6hu6vv1k
    @user-rs6hu6vv1k 2 года назад

    Absolutely fiflu he is drink today