📌በጣም ወንድ ልጅን የሚያስከብሩ 🔟 ድንቅ ባህሪያት‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 май 2022
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 452

  • @vahaksakadjian4271
    @vahaksakadjian4271 2 года назад +29

    ፅድት !!!
    ጥርት !!!
    ወንዶችዬ ቅብጥርሶ እያልሽ ካወራሺው ውስጥ 70% አብዛኛውን ግዜ እኛ ወንዶች እስመሳዮች ፎጋሪዎች ውሸታሞች መሆናችንን የሚሸፋፍንና generally speaking :: የማንንም approval acceptance የምናገኝበትን መስሎ አዳሪነት የተሞላበት ስልትን አቁመን : ማንነታችንን ቅልብጭ አድርገን አውጥተን ቢከፋም ቢለማም : ሲቻል ...ለመማርም ቢሆ ወይንም ለማስተማርም ያለንን ማንነትና አቋማችንን በገሀድ የምናሳይበት : ቢሆን ይመረጣል ::
    እኛነታችንን ሳናሳውቅ በማንነታችን ሳንቀርብ አንዱ የራሱን ማንነትን ለሌላው ደብቆ ባማሩ በተዋቡ ቃላቶች ብቻ እየተደባበቅንና እየተፎጋገርን ከዛም ባለፈ ጨዋ ለመባል ቂምና ትዝብትን እየቋጠርን የተጏዝነው መንገድ መቼም አልሰራም ::
    የኛ ህዝብ እራሱን ሆኖ በየትኛውም ቦታና መስፈርት ለመቅረብ አይፈልግም ይህ ደግሞ እንደ ባህል የሚታይና normal ነው ተብሎ በዝምታ የሚታለፍ ግን በስተኻላ ብዙ ጫጫታ የሚይስነሳ ግድፋችን ነው ::
    ወንዶችም ሆንን ሴቶችም confidence እንዲኖረን ሆኖ መቅረብን እንድናውቅና ይህ እስካሁን የውሸት "ፅድት !! ጥርት !! እየተባለ የተሽሞነሞነ አስመሳይነት ነው ::
    ትዳርንም ሀገርንም እየሸረሸረ ያለው ይሄው ድብቅነታችን ነው ::
    ይህንን ለመጠየፍ የሚያበቃ ትምህርቶች ሲገባን ነገር ግን ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ ይህ እውነታን ወደ ጎን ማድረግና በውብ ቃላቶች ተሸፋፍኖ መቅርቡ ላይ አልዋጥልህ ብሎኛል :: እጊጦ አሽብርቆ ደርሶ ትልቅ ሰው : ጨዋ ዝምተኛ ከመምሰልና ከማስመሰል እንድንላቀቅ ጠንከር ያሉ ምክሮችን እንለን : በዚህ ባረጀ መንገድ ምንም የሚፀዳ ነገር ስለማይኖር በእርግጠኛነት ያበጠው ይፈንዳ ብለሽ ወገብሽን ሸብ አድርገሽ ልክ ልካችንን እየነገርን በቆራጥነት ማበረታቱ ጥሩ ይመስለኛል ::
    በጭሩ በጣም ብልጣብልጥነታችንን ማቆምና በማንነታችን ላይ "ፅድት !!!!"
    ያለ ያልተደባበሰ ማንነትን ብናፀባርቅ ይመረጣል :: ከተናገርሻቸው ውስጥ የወደድኩልሽ 90%ቱ ሀቀኛ አስተያየት ነው ብዬ የምለው is the #7.
    The rest is all decorated by fake approaches. Which is very common and frequently done by us to us.
    እርስ በእርስ የምናካሂደው አስመሳይንት ::
    ባጭሩ እናንት ወንዶች እባካችሁ "አትዋሹ !!!"
    ከሚለው ብትጀምሪ ይሻል ነበር :: ይህ እንደ ባህል የተያዘ በየእለቱ በምናከናውነው የኑሮ ዘይቤያችን የተቃኘው በዚህ አካሄዳችን በመህኑ እስካሁንም ለዘመናት ብንጠቀምበትም ዳሩ ግን እኛ ወንዶቹም ሴቶችም ይህ አጉል ውጭ ውጩን መስሎና አስመስሎ የምንሄድበት እየተካሄደ ሁሌም መጨርሻው በቦታው ድብርትን : እቤት ሲገባ ኩርፊያንና : ቀን ሲያልፍ ደግሞ እያደረ አንዱ ሌላውን ከትዝብትና ከመሳሰሉት ውስጥ የሚዘፍቀን ጉዳይ እንጂ የምንከባበርበት የምንደናነቅበት አንደኛችን ለሌቻችን "ፅድት !!! ያል ጥርት !!!! ያለ ማንነትን ሳናሳይ እንዲሁ ለይምሱላ ብቻ በቃላቶች መሸራረድ በቁሳቁሶች እይተመዛዘንና እየተድበሰበሰ መቼም ቀጥተኛና ግልፅነት ያለው ማንነትን ሳንለዋጥ የምናቃጥለው ግዜና ጉልበት እስካሁን ፋይዳ አላስገኘም ::
    ብዙ ግዜ ያልሆነውን ሆነን በመቅረባችንና ሰው ምን ይላል በሚል እየተፈፅመ ያለውን ሁሉ
    " ፅድት !! : ጥርት!!! " እያልሽ አትሸፋፍኝልን :: በዚህም እንድንቀጥል አታበረታችን ::
    ባጭሩ እራሳችንን ሆነን ለመገኘት የሚያበቃ ምክሮች እንጂ ይሄማ ያረጀ ያፈጀ እንደ ባህል የተያዘ እስመሳይነትን "አልፈልግም !!!!" እኔን በበኩሌ በግሌ ከጠየቅሺኝ ማለት ነው ::
    የተናገርሻቸው ምክሮች ሁሉም ጥሩ ናቸው ወይንም መጥፎ ናቸው ለማለት ሳይሆን እውነታ ያላቸው ብዙ ነገርችንም ብትይ ዳሩ ግን አብዛኛው እኛ ወንዶች ይህ የማይዘልቅ አጉል ከfirst impressionና ከፎጋሪነትና የምንላቀቅበትን ሴቶችም ቢሆኑ ሚስጥረኛነታቸውን ገርበብ አድርገው እስመሳይነታችንን ሁላችንም እርግፍ አድርገን በፍቅር አማኝ ትውልድን የምንፈጥርበትን መሰረት ለመጣል ብቁ የሚያደርጉንን ሀቀኛ አስተሳሰብችንና ማንነታችንን በግል እያሳወቅን አንደኛችን ከሌቻችን እየተማርን እየተራረምን ብንሄድ በእርግጠኛነት " ፅድት !!!! ጥርት !!!! ያለ ዜጋ እንፈጥራለን ብዬ አምናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +24

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አዳምጠህ የምታምንበትን በሙሉ ጨዋነት ሀሳብህን ስለገለፅክ🙏 በሁለተኛ ደረጃ ይሄን መልክት እውነት ወንድ ከሆንክ የፃፍከው ከልቤ አደንቅሀለሁ‼️ሲቀጥል በኔ አመለካከት ወይንም ገጠመኝ 👉ይሄን ከላይ የገለፅኩትን ባህሪያት ያላቸው ወንዶች ፣ ዘመዶች አሉኝ ከሁሉም የማረሳው በህይወቴ ትልቅ የወንድ ተምሳሌቴ አያቴ ነበር። ሁሉም ወንዶች አስመሳይ አጭበርባሪዎች ናቸው የሚለው ላይ በጭራሽ አልስማማበትም‼️ነገር ግን በማወቅም ባለማወቅም የወንድነት ክብራቸውን ለማይጠብቁ እንዲሁም ወንድንነትን ለሚያስወቅሱ ወንድሞቻችን እንደተለመደው ከመኮርኮም ወይንም ከወቀሳ ይልቅ ውብ የሆነውን የወንድልጅ ባህሪ ስንናገር 👉ብልህ የሆነወንድ እራሱን በመፈተሽ አፀያፊ የሆነውን ማንነቱን ፍቅርን በተሞላ መልኩ ይቀይረዋል ብዬ በማመን ነው። ብልህ ያለሆነ ወንድ በመትረየስም ብትወቃው አይቀየርም🤩🤩🤩 ብልህ መሆን ምርጫ ነው እንጂ ግዴታ አይደለም‼️ብዬ አምናለሁ ወንድምአለሜ🙏♥️🙏

    • @samariabelete2782
      @samariabelete2782 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 ሰላም ፊቴ በጣም ማድያት አስቸገረኝ ብዙ ነገር ሞከርኩ ለዉጥ የለዉም ምን ላድርግ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад +3

      @@samariabelete2782
      Yante yaleh Yihe tiyake ahun botaw new yene konjo?

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад +3

      Sew Tikikil senegrachu kememar ena aha leka endi new bilo rasen kemelewet yilik yebat yekotun mekebater tijemralachu teklala ye Abesha wendoch! Lezi eko new yematlewetut lezi eko new “balehbet hid” honachu yekerachut

    • @znashedessie4455
      @znashedessie4455 2 года назад +2

      በጣም ትክክል ነሽ በዚህ ቪዲዮሽ ላይ 100% የኔን ባል ባህሪ ነው የገለፅሽዉ ።
      መጥፎዎች እንዳሉ መልካም ባሎችም አሉ ለዚህም እኔ ምስክር ነኝ ።

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j 2 года назад +19

    ከወንድ ወደሴት ቀይሬ ለራሴ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ እንች ከደህና ቤተሰብ ማለት በስርአት እንዳደግሽ ያስታወቃል በእንደበትሽ ሌላው ብዙ ነገር እንዳለሽ ሁኔታሽ ያስታውቃል ሀብትን ጩምሮ ግን ብዙሀኑ የኢትዮጵያ እኗኗራችን ስለምታቃ ሆላችንም ያካተተ ትናገሪያለሽ እዩልኝ የለሽም ለዛ ነው ምከታተልሽ ምክንያቱም ደካማ ጎኔን ለማስተካከል እና መማር ስለምፈልግ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏በቅንነት ስለተረዳሽኝ አምላክ ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @madiseders9578
    @madiseders9578 2 года назад +11

    My husband is 10/10 even more his just Incredibly gentleman his what I prayed for, Gods gift

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 2 года назад +15

    እረ ኤልሲ እሱስ ገና አልተወለደም 🥰

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 года назад +5

    በጣም የሚገርም ነው የኔ ባል እነዚህን መስፈርቶች ሁሉንም አንድ ሳይቀር ያሟላ ነው። ሁሌ የምገረምበት ስብእናው ነው።

  • @hevenarefu3787
    @hevenarefu3787 2 года назад +6

    የ 27 ዕድሜ ላይ የምገኝ ሴት ነኝ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ እያገኘሁኝ ነው ለዛም አክባሪሽ ነኝ😍😍

  • @hannahanna1490
    @hannahanna1490 2 года назад +14

    ኤልሲዬ ቆመን መቅረታችን ነው 😂 የሀበሻ ባል እንኩዋን 10ሩን 3ቱን ካሟላ ተመስገን ነው።

    • @lidyanyong2598
      @lidyanyong2598 2 года назад +7

      ለምን ቆመሽ ትቀሪያለሽ እህቴ አሁን የውጪ ዜጋም ሀበሻ ነው ሚፈልገው

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 года назад +2

      @@lidyanyong2598 ልክ ነሽ የኔቆንጆ የሚያዋጡን እነሱ ናቸው።

    • @fortunapuscale8676
      @fortunapuscale8676 2 года назад +2

      Don't worry Hanna,you are beautiful ! tell this to yourself every day. The most important thing. When you find the right person in life is happiness. it doesn't matter your age, it's matters your happiness. Just be open mind and positive!

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 года назад

      @@fortunapuscale8676 I'm not worried የኔ ቆንጆ I was just saying that Ethiopian men are not known for having that kinds of personality 😂. Thank you for your kind words tho 😘

    • @fortunapuscale8676
      @fortunapuscale8676 2 года назад

      @@hannahanna1490 😘

  • @meseretgetahun7280
    @meseretgetahun7280 2 года назад +4

    አባቴን ነው የገለፅሽው የመሰለኝ በጣም የማደቅለት ነገር ነው ነብሱን ይማርልኝ በጣም ብዙ ሰው ነው ሚወደው በቤተሰቡ መካከለኛ ልጅ ኦኖ የሚያዩት ግን ልክ እደመጀመሪያ ልጅ ነው ሚያዩት የነበረው ኤልሲዬ በርቺ የኔ ቆጆ ተባረኪልኝ፣

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 года назад +12

    አንቺ እራስሽ ፀዴ ነሽ ኤልስየ😍❤️❤️🥰🔥

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 года назад +6

    እንደምንግዜውም ቆንጅዬ ነሽ 😍
    ከዋላሽ ያለችዋ ኦርኪድ አበባ attention ኔን ሁላ ስባው ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት በጣም ታምራለች😁

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 2 года назад +12

    ይሔማ ምን ለወንዶች ነው ለኛም ለሴቶች ይጠቅማል፡፡

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 года назад +4

    ኤልሲ ትዳርሽ ይባረክ! ለሰዎች ቀና ነገር ስለምታስቢ ጥሩ ምሳሌ ነሽ: ቅን መሆን ለራስ ነውና:

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +41

    ኤልስዬ! የታደለው ባለቤትሽ አንቺን የመሰለች ድንቅ ሴት ያገኘበትን ምስጢር ለእኛ ኢትዮጵያዊንም ወንድሞች አካፍይንና እኛም የእኛን ትክክለኛ እንድንፈልግ እርጅን! እውድሻለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እህቴ!!!

    • @lidyanyong2598
      @lidyanyong2598 2 года назад +20

      ትክክለኛ ሁን እራስህ ጥሩ ስትሆን ጥሩ ሰው ታገኛለህ ካንተ ትማራለች

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 2 года назад

      ⁵6

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 2 года назад +4

      I like your programs

    • @user-kk1dj3oy3k
      @user-kk1dj3oy3k 2 года назад +3

      እውነትነው እኔእደት መልካምና ምርጥወድ ልሁንብለህእሰብ ከዛቢጤህንምርጧንታገኛለህ

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 2 года назад

      True

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 года назад +2

    ኤልስዬ እጅግ ድንቅነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በጣም እድለኛ ነኝ ምክንያቱም የጠቀስሻቸውን በሙሉ የሚያሟላ ባለቤት ሰቶኛል ለሁሉም ይሄ እንዲገጥሙው ከልቤ እመኛለሁ🙏😍

  • @fisehatsoinworku3803
    @fisehatsoinworku3803 2 года назад +2

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ አንቹም ፡፡ ሌላው ነገር በአንቺ ውስጥ ሰብለን አያለሁ ምክንያቱም የእናትሽ ልጅ ነሽ እና ጌታይባርክሽ እናት ስትለየን ነው የሚገባን በሕይወት እያለች ወልደንም ዋጋቸው አየገባንም ስናጣቸው ግነ እናዝናለን ፡፡ጌታ በሕይወት ዘመናቸው እናታችንን አስደስተን የምናልፍበት ዘመን ይስጠን ተባረኪ፡

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 2 года назад +13

    ኤሊሲ እንደዚህ አይነቱ ወንድ
    የሆሊውድ ፊልም ላይ ነው
    ይሉት።

    • @safai495
      @safai495 2 года назад

      Arif.meker.new

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      አደባባይ መውጣት የማይፈልጉ በጊዜ የሚሰበሰቡ ስለሆኑ ያሉ አይመስለንም እንጂ አሉ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @eman-pb7xk
    @eman-pb7xk 2 года назад +3

    ብዙ ጊዜ ቀንጨብ አድርጌ አይሻለሁ ዛሬግን ለየት ባለ ቃል ቀልቤን ሳብሹ ሰናቶች ቀን ባሰተላለፍሹ መልእክት እናት የሚለውን ቃል ለኔ የምገልጽበት አንደበት የለኝም ነገረግን ለናቶች እረጅም እዴሜ ይሰጥልን እላለሁኝ በዚ አጋጣሚ ከዛሬ ጀምሮ ያንቺ ቤተሠብ ሆኛለሁ አመሠግናለሁ❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 года назад +3

    ተባረኪ ፡ ኤልሲ ጥሩ ስሜት ላይ አልነበርኩም ፡ስሰማሽ ግን እንዳስብበት አረግሽኝ የኔው 7ቱን ያሟላል ፡ ግን ባሎች ቤትውስጥ ዝም ብለው ሲዘጉሽ ንቀት ይመስላል እና ለሴት ከባድ ነው እራስ ወዳድነት ያበዛሉ ፡
    በተረፈ ምርጥ ነው ያወራሽው ፡ የኔ ካወራሽው ውስጥ 10 ኛው ነው ችግሬ ልብስ አልችልም ፡ቀለል ብሎ መውጣትን መርጣለሁ ፡ 🙏😘

  • @stellamichaele3602
    @stellamichaele3602 2 года назад +5

    እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠቅላላውን የባሌ ባህሪው ናቸው Thanks dear

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 2 года назад +3

    I could tell my son will be this kind of gentleman. He apply the word of God.thank you elsy. Man have to here

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 года назад +7

    ኤልስሻ ይህን ያሟላ ወንድ እማ .. እስቲ ይለፈኝ ግን ወንዶችዬ አዳምጡ እስቲ ድንገት ልብ ካገኛችሁ 😂

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 2 года назад +2

    የኔ መልካም እሴት ሁሌም ቢሆን ለኛ ምሰጭን መልእክት በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ነዉ ግን ከሁሉም በላይ ደግሞ ከይቅርታ ጋር በፈጠረሽ አምላክ ማተብ እሰሪ የሚያኖረንም የሚያሳካልንም ከፈጠረን ዉጭ አያኖረንም ከሁሉም በፊት ሀይማኖታችን እናስቀድም

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 2 года назад +4

    8/10 in what you said is my husband. Thank God 🙏 for giving me the best husband 💕 and father of my kids ❤️. We love you Nurlen 🙏💕💕

  • @truthshallsetyoufree3252
    @truthshallsetyoufree3252 2 года назад +6

    ኤልስየ ዛሬስ" በጣም" የሚለውን ቃል በጣም ተጠቀምሸ ፡ ግን እንዲህ ኣይነቶቹ 10 ም ኣንድ ሰው ላይ ይገኛል እያልሽን ባልሆነ፡
    የኔ ኣስተያየት ግን ያበሻ ወንዶች በኣብዛኛዎቹ ከዚህ በተቃራኒው ስለሆኑ፡ እንደው እንደ እድል ሆኖ ከሰሙሽና ከተለወጡ ከድካማቸው ብጀምሪ ጥሩ ነው ባይ ነኝ,,,,,,፡

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 2 года назад +5

    በጣም ደስ ይላል ይሄ ሁሉ የኔ ባለቤቴ በሀሪ ነው ደስ ይላል ተባረኪ

  • @marty1045
    @marty1045 2 года назад +4

    Elsi you are the right person where someone can get the proper education! Your guidance is so helpful I shared it with all my contacts. Love you & bless you more 🙏❤‍🩹

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад +3

    As always very fruitful information. Thank you very much Elsie

  • @hesresistsxy6333
    @hesresistsxy6333 2 года назад +3

    ሀሳብ ሰጥቼ አላውቅም በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ደስ ነው ያለኝ ምክንያቴ ደግሞ ለጓደኛዬ (ለወንድሜ አብሯደግ)ባሏ ይጠቅማል ሚሰቱን ወሬ እየፈጠረ እያቃጠረ ከጓደኛ እንደ ቤተሰብ ከሚያያት ከሚያከብራት ለያት እሷ አታውቅም ክፉ ክፉ ነው የሚነግራት ሰለዚህ ምክርሽ ከአዳመጠ ወይም ለመለወጥ ከፈለገበት ይረዳዋል እና ነው

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 года назад +4

    Thank you for sharing Elsey ! I’m blessed 🙏
    because most of you said My Husband

  • @lidiatamrat2053
    @lidiatamrat2053 2 года назад +4

    እግዚያብሄር ይህን ጣፋጮ አንደወት ይባርክ🙏🙏🙏

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 года назад +6

    ድንቅ ነሽ
    አዎ እኔ ፅዴን ከፈጣሪ ካገኘሁ የሚቀጥለው ወር 20 አመታችን ይመስገን :
    ፅዴን ግን ፅዴ ለማድረግ የእህቶች እቅም ምንያህል ቦታ እንዳለው በማስተማርሽ እመሰግናለሁ
    ምክንያቱም ብዙዙህቶቻችን ስለማይረዱት ብዙውን ከወንዶች ፅዴን በመጠባበቅ ይተላለፉሉ :
    ትልቁ የስራ ድርሻ ፅዴን ፅዴ ለማድረግ ሴት ትልቅም ተፈጥሮዊ 💪🙏‼️ ብቃት አላት:
    ለምሳሌ በሃሳብ መርዳት
    እውቅና እክብሮት በመስጠት
    በማበረታታት በመመካከር
    ድካሙን እና ጥንካሬውን
    በመለት
    በከበደው ነገር በማገዝ ፅዴን ፅዴ ለማድረግ ሴት እቅም አላት:
    ተሰርቶ ያለቀን ፅዴን በፍፁም ማግኘት እይቻልም
    ይህ የተፈጥሮእዊ ህግ ነው:
    ሴት ግን ሚዛን የማስያዝ እቅም አላት:
    መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ነች ይላል ምሳሌ 23 የመፅፍ ቅዱስ ታሪክ
    እሁን ያስቸገረኝ የእህቴ ሌሎችም ወገኖች ነገር ነው ፅዴን በመፈለገ ጊዜው ከሚቃጠል ያንችን ምክር ልኬላታለሁ :
    በጣም አመሰግናለሁ
    ትዳርን በተገቢው እውቄው ብኖረም
    ለኔም
    ግን ያላዩሁትን ነገር በየቀኑ እንዳይ ምክርሽ ይጠቅማል:
    በተረፈመስገን ይገባሻል
    ብዙ የማያስፈልጉ የሚመስሉ
    ግን ትልቅ የህወት ተግዳሮቶችን ህብረተሱቡን እየጎዳ ያለ እለመተዋወቅ
    የትዳር ተግዳሮትን ነው ግን ይቀርፈዋል ብዬ እምናለሁ:
    ባንደበትሽ የእውቀት ቃል ሲገለጥ ልክ ማር ካደብትሽ ጠብ
    እንሚል ያህል ይሰማኛል 🥰
    ምክርሽ ይጣፍጣል ላስተዋለው ልቦናን ያስገዛል
    እግዚአብሔር ይባርክሽ:
    በርች በርች

    • @m.m2813
      @m.m2813 2 года назад +1

      Yalshiwun hula mokreshim tesfa yelelew mekeyer maychil ena lanchi kibir kelelews?

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be 2 года назад +1

      እንዴ ምክርሸ በጣም ጠቃሚ ነው ለካ ወንድ ድጋፈ ይፈልጋል ወንድንም መሰራት ይቻላል thank you wake me up

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 2 года назад +1

      @@m.m2813 እህቴ ቀን አለው ፅልይ ፈጥሪ ይችላል
      እግርሽን ስሞ የኔ እመቤት የሚልበት ቀን ይመጣል:
      ብዙ ትግስት በስተመጨረሻ
      ድሉ ያንች ነው
      ምክንያቱም ማንኛውም ግንኙነት
      እቀራረብ የራሱ ገደብ አለው
      በተቻለሽ መጠን መጀመርያ
      እራስሽን እክብረሽ ነው
      እሱን ማክበር ምክንያቱም በሁለት ሰዎች በህብረተስብ መስጥት መቀብል
      እራስን ያከበረ ሌላውን ለማክበር ምንም ችግር የለበትም :
      ተመልሶ የተከበረው ሌላው ሰው በእጥፍ ለማክበር አቅም አለው :
      ቀጥሎ ባልን ማክበር የመጀመርያ ሃላፊነት ቤብዛኛው የእንችው ነው :
      ባልን ማክበር የሚስት ክብር ነው:
      ትልቁ ግን ፍቅር ነው
      ፍቅር ይታገሳል :
      ቸርነት ያደርጋል ደግነት ያደርጋል:
      ፍቅር እይመካም:
      እይታበይም:የማይገባውን እያደርግም:የራሱንም እይፈልግም: እይበሳጭም: በደልን እይቆጥርም: ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለእመፃ ደስ እይለውም
      ሁሉን ይታገሳል ያምናል ሁሉን ተስፉ ያደርጋል በርች በርች
      በሁሉ ይፅናል :
      ከክፍ ጋር እይተባበርም :

    • @m.m2813
      @m.m2813 2 года назад

      Esus lik nesh tselot betam asfelagi new keza yeras tiret gid new betam amesegnalew asteway nesh

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 2 года назад +2

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ። ምክር ሽ መቼም አይጠገብም ባልሽ በጣም እድለኛ ነው።

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 года назад +6

    ይህን ወንዶች ከሰማችሁ እስኪ አግዙን ወንዶች የሚመካከሩበት ቻናል አይቼ አላውቅም ቻናል ከፍታችሁ ተመካከሩ አንድ መልካም ካለ ብዙዎቹን ይለውጣል

  • @atnasiakebede3538
    @atnasiakebede3538 2 года назад +1

    This is so helpful elsye, thank you my dear you're so kind

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 года назад +3

    You Are Amazing sis I am agree with you this is True please keep it up

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад +2

    Absolutely right ▶️

  • @elsabetgezahegn3871
    @elsabetgezahegn3871 2 года назад +4

    ስለባሌ ምታወሪ ነው የመሰለኝ ኤልስዬ ይገርምሻ ካልሽኝ 10 ነገሮች የሱ ባህሪዋች ናቸው ይገርማል አውቀሽው ይወራሽለት ነው የመሰለኝ ባሌን የበለጠ እድወደው እዳከብረው አረግሽኝ ለዛ ባላው መንገድ አቅርበሽ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +3

    Tnx 🙏🏾👍🏾😘💕❤️❤️❤️

  • @hiruteteferi3315
    @hiruteteferi3315 2 года назад +3

    ተባረኪ ኤልስዬ

  • @manchesterwithmyeyes8985
    @manchesterwithmyeyes8985 2 года назад +3

    ዋዉ ኤልሲ እንደሁሌም አምሮብሽ በተዋበና በተመረጠ አንደበት ሀሳብሽን በጣም ወድጄአለዉ።በርቺ በርቺ እመብረሀን ከአይን ታዉጣሽ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад +1

      ምርጥ አእምሮ ፡ ውብ አንደበት እና ተወዳጅ ሀሳብ ያመነጫል ።

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 2 года назад +3

    በጣም ትክክል !!!!

  • @efrayimb.abraham8947
    @efrayimb.abraham8947 2 года назад +1

    Your excellency Ms Elsa Getu, Thank you so much. everything you said is perceptible by the senses and achievable through immediate experience. What ever is worth doing, is worth doing well 'now,' not later.

  • @meratitadasa9184
    @meratitadasa9184 2 года назад +2

    Wowo ተበርክ የኔ ሁሉንም ያማለአል እግዚአብሔር ይመስገን 100%

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +1

    Amazing as always beautiful Elsye 🥰🥰🥰Thanks

  • @Alfa_tube40
    @Alfa_tube40 2 года назад +1

    Exactly explanation sister!! I agree with special those Habesha mans,,must teach them. 🤗❤

  • @genetyimer5074
    @genetyimer5074 2 года назад +1

    Else you are so incredibly influenced youtuber for me every thing you mention is so life touching thank you so much my God bless you between wisdom

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +3

    ኤልሰዬ😍 እናመሰግናለን መልካም ለራሰ ነው ሰለምክርሸ👌

  • @guletsegai5165
    @guletsegai5165 2 года назад +3

    You are soficticted woman 👩 ❤️ love everything you do. You describe my husband who is a good man . Thank you for sharing and time God bless you 🙏 😊 ❤️

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 2 года назад

    Many Thanks. ♥️🙏

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 года назад +1

    🙏🏾❤🙏🏾 thanks Elsyee, happy mother's day

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 года назад

    Ottimi suggerimenti. Bravissima Elsi!!

  • @teyibamuhammed1857
    @teyibamuhammed1857 2 года назад +2

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ በጣም የማከብርሽ የኔ እህት በኔ አንደበት የምትናገሪ ይመስለኛል አንዳንዴ ያንቺን ግማሽ አልሆንም ኤልሲ ፊቴን ፍክት የሚያደርግ ነገር ክሬም ያልሞከርኩት የለም

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 8 месяцев назад +1

    ትክክል ነሽ የኔ ውብ

  • @nemonaalem4471
    @nemonaalem4471 2 года назад +3

    We should like and share this. Men may not be like this now...but we should reflect this idea to them....

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 года назад +5

    ኤሊሲዬ እስኪ ልጀ እንዲህ እንዲሆን እጥራለሁ አሁንም ጥር ነው። ሁሌም አመሰግናለሁ ለልጅ ስንል ሁሉን እንችላለን ብዙ እናቶች ይህ ምክር ላላገቡ ነው ላገባን ግን በልጆቻችን ተቀይሯል ባይ ነኝ እንዳው ግን ኤሊሲ ቅናት በደንብ ይሰመርበት ገንዘብ አምላኪ የሆኑትም ይታሰብበት

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Tigistye በትክክል ብለሻል ለኛ ላገባነው እራሳችንን እየጠበቅን ልጆቻችንን ቤታችንን እየተንከባከብን ባሎቻችን እንዲያከብሩን እንጂጠነቀቁልን መትጋት ነውማሬ 🙏♥️🙏

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 2 года назад

    Elsiyee these are best advices for all of us dear, thank you ❤️❤️❤️

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 2 года назад +1

    እውነትሽን ነው ኤልሲዬ በጣም አስተዋይ ነሽ አይቼ በማላቀው መንገድ ነው ያሳየሽኝ እኳ አያልኩ ጨረሰኩት

  • @mekdes7498
    @mekdes7498 2 года назад +4

    Thank you God 🙏my husband 10 out of 10 😊😊😊I’m blessed

  • @deregudeta6187
    @deregudeta6187 2 года назад +3

    Thank you else you are amazing

  • @ayisahhamzahayisah9071
    @ayisahhamzahayisah9071 2 года назад +1

    ጥሩ ምክር ነወ በረቺ

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 2 года назад

    በትክክል ኤልሲየ 🙏🌹❤🌹

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 года назад +1

    ዋውውውውውው ኤልሱዬ የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ በርችልኝ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 года назад +1

    ዋው ኤልሲየ ሁልጊዜም አንችን ማዳመጥ አይሰለችም ዛሬ የወንድሜን ባህሪ ተናገርሽ በእውነት እኔ እራሴን ታዘብኩት እኔ ግፊት አደርግበታለሁ እሄን ግዛ እሄን ልበስ ስለው ሀብታም መምሰል አልፈልግም ሀብቴን ስራየ እንዲናገር ነው ምፈልግ ይለኛል እኔን በደንብ አስተማርሽኝ ዛሬ አመሰግናለሁ 😘😘😘

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ሀብት በተግባር ሲገለጽ ፡ ለምለም ዳኝነትን ያበረክታል ። 🤔🤔🤔

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 2 года назад +3

    ዋዉ!!

  • @lovelyfamily9031
    @lovelyfamily9031 2 года назад +3

    Thanks Elsy Sweety

  • @nathanaelz566
    @nathanaelz566 Год назад

    Proverbs 31:10 -12 you are amazing! God bless!!

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 года назад +1

    በትክክል 👍

  • @rr6529
    @rr6529 2 года назад

    Tebareki sewdesh mulu vido qeshi beye sayeselshege echresalhu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @richalnur7450
    @richalnur7450 2 года назад +1

    ወይኔ ኤሊስዬ ጌታዬ ይባርክሽ በጣም ነው የማመሰግነው ምክንያቱም በጣም ነው የጠቀመኝ ይህ ቪድዮ እረ የምን 6 ነው8 ባህርያት ይታይበታል አዲሱ ፍቅረኛዬ እኔ ግን ትንሽ እያስቸገርኩኝ ነው በይ አርፉ ልቀመጥ🤣🤣🤣 በጣም አመሰግናለው ኤሊስዬ ❤️❤️

  • @tirhashabtemariam
    @tirhashabtemariam 2 года назад +1

    Achi betam newu Egziabiher yebarekesh 💌❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️

    • @tirhashabtemariam
      @tirhashabtemariam 2 года назад

      Yefideloch uUp slalneberegn new!

  • @r-wck
    @r-wck Год назад

    እናመሰግንናለን ኤልስየ

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 года назад +2

    Thank you Else .you are so beautiful and intelligent 😘😘😘

  • @user-lm8ul2ff5f
    @user-lm8ul2ff5f 2 года назад +3

    ሰላምሺ የበዛ ማር አንዴት ናሽ አሜን አንካን አበሮ አደርስን አው ልክ ናሽ 🥰🥰🥰

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 2 года назад +1

    Ohhh I have no word my sister God bless you with your family I appreciate you . Thanks !

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      Blessing is an appreciative word too.

  • @tigabu1980
    @tigabu1980 2 года назад +1

    ኤልስዬ የኔ ቅመም ልዩ ነሽ እኮ በጣም እናመሰግንሻለን ስለተረዳሽን💕👍

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Год назад

    Thank you elsi

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +1

    ኤልስዬ በትክክል አው አንዳንዴማ ስለወንዶችም እናውራ እንጂ ግድ ነው መመካከሩ መጨዋወቱ ከይከፋም ውዴ👍

  • @lilyghirmeso5936
    @lilyghirmeso5936 2 года назад +3

    Elsie❤️happy Mother’s Day

  • @birkeababu1006
    @birkeababu1006 Год назад

    konjiye betam enamesegnalen slemkrsh

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 2 года назад +14

    በዚህ ምድር እንደወንድ አስመሳይ እና ውሸታም አይቼ አላዉቅም።

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 2 года назад +5

    ወንዶችን በደምብ አውቀሽናል።
    ቆንጂት፡ ይመችሽ !!!

  • @akonmamo5463
    @akonmamo5463 Год назад

    Enameseginalen 🙏❤❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +3

    አሪፍ ምክር

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 года назад

    Elsiye konjo beteru huneta geltseshachewal, thank you 😊💕😘

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 года назад +2

    ስዎድሽ 🥰🥰🥰

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 2 года назад +2

    Elsi how such beautiful home,lifestyle,,,,,,,,,,blessings 😍💖❤

  • @yohannamengstu466
    @yohannamengstu466 2 года назад +1

    Yen bale 10 new miyamwlawe yegraml enchi setweri Betam new yegeamagne endzi ye edagnenat semate tesemtogen ayawekame Tnx so much

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 года назад +11

    እነኝህ በስለት የሚገኙ ወንዶች መሰሉኝ🤔

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 2 года назад

    Interesting elsy

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 года назад +1

    my lady blessed

  • @user-qt2dq3sp3t
    @user-qt2dq3sp3t 2 года назад +1

    ትክክል ትክክል ነሽ 9/10

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 2 года назад

    ቆንጆ መረጃ ነዉ ኤልስዬ ወንዶች ተጠቀሙበት የኔ ምርጥ ሴት እናመሰግናለን

  • @naomiduciel9027
    @naomiduciel9027 2 года назад

    You are such a delight Elise ☺️☺️☺️

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 2 года назад +2

    You're smart lady alusuye

  • @robelmedhin195
    @robelmedhin195 2 года назад +1

    Nice one

  • @user-yo4vl8vu2d
    @user-yo4vl8vu2d 2 года назад +1

    Hahaha sbsib ablish😄😄😄👍 my husband exactly what you said I am very lucky praise God😇. I wish all women found like what you said like my husband.

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 2 года назад +2

    Auguri ❤️! "sie bellissima a te la orchidea" 👑👌

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 2 года назад +1

    ትክክል :እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው : ለትዳር የሚመረጡት :ተባረኪ እህታችን

  • @RomTur
    @RomTur 2 года назад +2

    ብሩክ ድራሽሽ ይባረክ

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 2 года назад +2

    ኢልሲ ቆንጆ አንደበትሽ ድንቅ ነው። 100% ሰጥቸሻለው እኔመሠግናለን