ብልጽግና በአራቱም አቅጣጫ ተከቧል? | የፊልድ ማርሻሉ ማስጠንቀቂያ ለግብጽ ጦር? | ሶማልያ ዳግም ተሳሳተች ቀይ መስመር ጣሰች | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 106

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад +6

    Viva Fano💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️✅️

  • @yohanshabte
    @yohanshabte 2 месяца назад +10

    ከኤርትራ ጋራ መስማማት ብቻ ነው የሚያዋጣቹው

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 месяца назад

      ኤርትራ ህዝቧን መቀለብ የማትችል ደካማ አገር ነች!! ኤርትራ ገንዘብ ከፍለህ እንደፈለግክ የምትጠቀምባትና ተጠቅመህ የምታባርራት እንጂ ወዳጅ የማትሆን አገር ነች! ኤርትራ ልክ እንደሸርሙጣ ከከፈላት ጋር የምትሸረሙጥ ሸርሙጣ ነች!! ከሸርሙጣ በሽታና ቤተሰብ መበተን ብቻ ነው ትርፉ ጥቅም የላቸውም። እንዲያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የኤርትራ ስደተኞች በሙሉ ወደ አገራቸው አባረን ኤርትራን በኑሮ ውድነትና በድርቅ ከጨዋታው ውጭ ማድረግ እንችላለን።

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego 2 месяца назад +1

      ኤርትራን እንደ ጠላት እያይዋት ነው እኮ አያስፈልጉንም ከነዚጋር እየነደደች ያለች ሃገር አታስፈልግም4::

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 месяца назад +1

      @@RahaelYhdego ኤርትራ ባስፈለገችን ጊዜ የምንጠቀማት ሃገር ነች። ልክ እንደሸርሙጣ ስንፈልግ ከፍለን እናዋጋታለን ካልፈለግን እናባርራታለን። ኤርትራ ከአለም የመጨረሻው ድሃ አገር ነች።

    • @stifanosaradom7299
      @stifanosaradom7299 2 месяца назад

      ​@@BobLove-qn3fq ለመሆኑ ይህን
      የገማና ቆሻሻ የወረደ ዝቃጭ ስለ
      ኤርትራ ለመጻፍ የላከህ ማን ነው ?
      በርግጥ ጤነኛና ለማሰብ የምትችል ከሆንክ
      የኤርትራ ህዝብ፡ መሪዎችና መከላከያ
      ሰራዊት በዓለም ከፍተኛውን ደረጃ
      ይዘው ወደፊት እየመረሹ ናቸው።
      ቀዝነህ ከሆነ፣ ተነስ ፡ የኤርትራን የሰላምና የስራ ዓላማ ተከተል።
      ውጤቱ ታየው ይሆናል።
      ኤርትራውያን " ድል በትግል እየተጎናጸፈ ትግላችን ይቀጥላል"
      እያዜሙ ደስተኞች ሁነው ሳያንቀላፉና
      ሳይዘናጉ በአቋም ጸንተው ይኖራሉ ።
      ዓወት ንሓፋሽ!

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 месяца назад

      ​@@BobLove-qn3fq🤮🤮🤮🤮

  • @Yif66
    @Yif66 2 месяца назад +14

    ፀብ አጫሪ አንተና የአብይ አህመድ መንግስት እንጂ የሱማሊያ መንግስት አይደለም

  • @ሻሎም123
    @ሻሎም123 2 месяца назад +5

    ድል ለግብፅ ይሁን።
    ኢትዮጵያ ያፈሰሰችው ንጽህ ደም ለዘላለም ስትከፍለው ትኖራለች

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 2 месяца назад

      መጀመሪያ አገር ምን እንደሆ ብታውቅ ጥሩ ነው።

  • @mebrahtuhadgu7215
    @mebrahtuhadgu7215 2 месяца назад +6

    Somalia Should recogniz Ogaden as a state, so ethiopian's will test their Owen medicin.🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 2 месяца назад

    የእማማን ለአባባ እድሜ ልካቹን የሰው ሀገር እንደወረራቹ

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 2 месяца назад

    ቪቫ ፋኖ

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 2 месяца назад +6

    ጠቅላይ ሚንስትራቹ የራበው ህዝብ ህግ አያውቅም የሚበላው ሲያጣ ይወርሃል ብሎ ሲናገር ምን ማለቱ እንደሆ ይገባካል
    ስለዚህ ትናንሽ አገሮችን ከማስፍራራት መቆጠብ ነው መፍትሄው::

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 2 месяца назад +1

    የመሬት ጥያቄ ይገባኛል ጥያቄ በማሰረጃና በፈርደቤ ውሳኔ ብቻ ነው ሊቓጨ የሚችለውከዚያ ውጪ በጉልበት እፈታለሁ የምትል ከሆነ እንደቅጠል አየረገፈከ ትቀጥላለህ

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 2 месяца назад +3

    ኢትዮጵያ አሰብ ዘይ ባህረ የሚባል ዜና ካላቆመች
    የኤርትራ ደቡባዊ ዘይ ባህረ ጁቡቲ አጠገብ 45 k/m አጠገብ EGPT የጦር ሰፈር እንሰጣለን የጎሮቤት ሀገር ሰላም ካሳጣህ ሰላም ትኖር ማለት ዘበት

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 месяца назад

      ግብፅ ከኢትዮጵያ እንጂ ከኤርትራ የምትጠቀመው አንዲት ነገር የለም! እናም ለግብፅ የተሻለ ጥቅም ሰጥተናት እኛ ኤርትራን በሙሉ መውሰድ እንችላለን አይደለም ወደብ።

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 месяца назад +8

    ኢሬቻ አሰብ እናከብራለን ሲል ሽመልስ አብዲሳ አብይ በሃይልም ቀይ ባህርን እናመጣለን ሲል ሻዕብያ ስራውን እየሰራ ነው ዙሪያውን አጥሮታል ብቻችንን አንዋጋም ሰልችቶናል ጦርነት ከኃይለ ስላሴ ጀምሮ በደርግ በወያኔ ብሎም በብልፅግና ተጋብዘን ወያኔን ተዋጋን አሁንግን እየተዘጋጀ መሆኑን ደርሰንበታል ኢትዮጵያ ከመጣችብን ተያይዘን እንጠፋለን ፋኖን አሰልጥነናል ኦነግን አሰልጥነናል ሶማሌን አሰልጥነናል ግብፅና ቱርክም አሰፍስፈዋል ሰላም አልፈልግም ካለ አብይ

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 2 месяца назад

    if all your neighbours are not cooperating with you, there must be something wrong with you.

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 2 месяца назад +4

    እኛ ኢትዮጵያ በዘመናችን ሁሉ አሁንም ለኤርትራ ችግር ሆንባት ብቻ ሳይሆን ነቀርሳ ሆንባት ብለህ አስተካክለው እናንተ መጣችሁብን እንጂ እኛ አልመጣንባቹህ ሀይለስላሴ ፈደረሽን አፈረሰ መንግስቱ የቀይ ኮኮብ ዘመቻ ብሎ ቀይ ባህራችን በደማችን ብሎ መለስ ባድመ ብሎ ለኤርትራ ህዝብ ማኖር የከለከላቹሁት የናንተ ተስፋፊነት ነው

    • @ሻሎም123
      @ሻሎም123 2 месяца назад +1

      ውሸትን እንደ እውነት ኣድርገው ማውራት ባህላቸው ነው ነውር በኢትዮጵያ ኣይታወቅም።
      እኛ ከግብፅ ጋር ወታደራዊ ስምምነት ማድረግ ያስፈልጋናል ከዛ ትንፍሽ ኣጥታ ጸጥ ትላለች

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 2 месяца назад +1

    Yebiet sira na sira enastenahalen, endeabatochih tiru timhirt twesdaleh

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 месяца назад +1

    ተንኳሹን ብልፅግናን አስወግዱ

  • @salihabdusalih6311
    @salihabdusalih6311 2 месяца назад

    የብልፅግና ቃል አቀባይ መሆንህ ቁልጭ ብሎ ያስታውቅብሀል።

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 2 месяца назад

      በሀገር ጥቅምና በግለሰብ ልዩነቱን መጀመሪያ እወቅ

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 2 месяца назад

    when ilived in egypt I did not hear about egypt hating ethiopia like ethiopia hating egypt. same to all nerighbours

  • @Jesusuislove
    @Jesusuislove 2 месяца назад

    ስትተነትኑ አቅማቹ ግምት ውስጥ ማስገባት ተጠቃሚ ነው፡ዝም ብላቹ እንደመርዛም እባብ ሁሉንም እንነድፋለን ብሎ ማሰብ ጠቃሚ አይመስለኝም።

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ 2 месяца назад

    የህፃኑ እና የእውቀት ደሀ የሆነው የስልጣን ጥመኛ አብይ አህመድና የእርሱ ቢጤ የደናቁርት ስብስብ የሆነው አገር አፍራሹ ኦሮሙማ መራሹ ብልፅግና አይደለም ዲፕሎማሲውን አገሪቷን እያፈራረሰ ነው።አይደንቅም።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 2 месяца назад +1

    Fesam Eritrea Eritrea yilal , qizenam nana tagegnataleh, bechbacha

  • @yomreview
    @yomreview 2 месяца назад

    ግብፅም ትቅረብ, ኣልሸባብም ይምጣ ኤርትራም እንዲሁ ቦክሃራም ጭምር አንድ ላይ ይምጡሉን ብቻ ከዚ ሰው በሊታ ሰውዬ ይገላግሉን። አፍነው ማምለጫ ያሳጡት!

  • @tinkshu4002
    @tinkshu4002 2 месяца назад

    አቤት ጥንቦቹ ብቻ comment ላይ የሚጨሁት (Eritrea)

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu3358 2 месяца назад

    ብልፅግና ወይስ ኢትዮጵያ ?

  • @AbdukadirKamal-j4t
    @AbdukadirKamal-j4t 2 месяца назад +5

    እትዮጵያ ተከበልቾ በል እንጅ ብልጵግነ አትበል አስተከክል የሀገር ጉደይ ነዉ

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 месяца назад

      ብልፅግና መስለኝ አገር ያስደፈረው? ደግሞ ብልፅግና አገር ሻጭ እንጂ የአገር መከታ ሆኖ አያውቅም!! ዙሪያውን የኢትዮጵያ ድንበር የተደፈረው በብልፅግና ደካማ መንግስት ምክንያት ነው!! በደርግም በኢሃዲግም ኢትዮጵያ አልተደፈረችም ኢትዮጵያ የተዋረደችው በጨቅላው አብይ ዘመን ብቻ ነው። እናም የብልፅግና መውደቅ አገር መዳን ነው።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +1

      ብልፅግና ኢትዮጲያን አዪወክልም ።

    • @Kebtineamlak
      @Kebtineamlak 2 месяца назад

      ሄዶ ጎረቤት ሃገር እቃ የሚሰብረው ብልጽግና ነው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣይደለም። የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎረቤት ሃገራት ጋር በሰላም መኖር ነው የሚፈልጋው። ብልጽግግና ግን ኬኛ ኬኛ የሚለው ቃል ለምዶበታል ኣፉ ላይ ጎረቤት ሄዶ ኬኛ ይላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ኬኛ ኬኛ ሲል ዝም ሲላለው የጎረቤት ህዝቦች ላይም ዘለለ።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 месяца назад

    ኣይ ኢትዮጵያ የ ዉሸት ታሪክ የ ህዝብዋ ደም አየተከፈለበት ነው አንድ አውነተኛ መሪ አካልመታጣ ድህነት አና ጦርነት ኸምድርዋ ለዘላለም ኣይጠፋም ::

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 2 месяца назад

    Well , you are right, Shabia and Egypt are our enemies but if Ethiopia to exist as a country we have to point out our real enemies. TPLF and OLF .

    • @ሻሎም123
      @ሻሎም123 2 месяца назад

      yes we are your enemy you are nothing to us we will keep going to be friend with Egypt
      RI P

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 2 месяца назад

      ትክከል ነህ ። አገራቸውን በስድስት ቀን ጦርነት ከሚያስረክቡ ጀግኖች አገር ጋር ተወዳጅታችኋል ። ምኞትህን እግዚአብሔር ያሳካልህ።

    • @ayelegelaneh7171
      @ayelegelaneh7171 2 месяца назад

      ​@@ሻሎም123ትክከል ነህ ። አገራቸውን በስድስት ቀን ጦርነት😢 ከሚያስረክቡ ጀግኖች አገር ጋር ተወዳጅታችኋል ። ምኞትህን እግዚአብሔር ያሳካልህ።

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 2 месяца назад

    ትላንትና ኤርትራ አዳነችን ስትሉ አነበረም ወይ

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 2 месяца назад

    ምንም አዲስ ነገር አልተፈጠረም ። ግብፅ ከሱዳን ጋር ሆና ሕወሓት ከፈዴራል መንግሥት ጋር ሲዋጋ ግብፅ ድጋፍ ስታደርግ ነበር። በዚያድ ባሬ ኢትዮጵያ ተወራ በነበረበት ጊዜ ግብፆች ዋናዎቹ ናቸው።

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 месяца назад

    እንኳን ለአጀንዳ በዓል አደረሳችሁ😂

  • @ሻሎም123
    @ሻሎም123 2 месяца назад +2

    ብቻ ኢትዮጵያ ድሀና ለማኝ ሀገር ሁና ለዘላለም ትኑር እንጂ ከግብፅ ለዘላለም ተስማምተን እንሰራለን

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 2 месяца назад

      ለማኞች መድረሻ ቢስ የማትረቡ አጎብዳጅ ቀላዋጭ

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 2 месяца назад

    ውሸት የማይሰለቻቸው ተስፈኞች !! ሰው እንዴት ጥዋትና ማታ ይዋሻል !! ምን ያላሉን ግን ደግሞ ውሸት አሁንም ውሸት ።

  • @namusshariif2670
    @namusshariif2670 2 месяца назад +3

    The cancer of Horn Africa was always The Abyssinian Colonial Empire.
    The policy of Ethiopian Colonial Empire formation was based on Invassion, Expanssion and Barbaric occupation.

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 2 месяца назад

    ወረሞ ሀገር ማስተዳደር ጥበብ የለውም

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 2 месяца назад

    አንተ ደሞ ከባድ ችግር አለብ ምናምነው ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ነው እሱ ደሞ ዋናው ችግራችን ዶሮ ወጥ ውስት ሽንኩርት ስለመብዛቱ ነው የነገረን እሱ ነው የኛ ዋናው ችግር

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 2 месяца назад

    Somale altesastechem gezatwan nw yefelgechiew from amhara

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 2 месяца назад

    የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ነው የምታራግቡት

    • @fasilneguse3395
      @fasilneguse3395 2 месяца назад

      አዎ በጣም ያሳዝናል ይመሰለኛል ተከፋይ ነው ገንዘብ ያናግረዋል

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ አገር ውስጥ ሰላም የለም፣ከጎረቤቶች ጋርም እንዲሁ ሰላም ጠፍቷል።ለምን መንግስት ቆም ብሎ አያስብም? ሠላም አይሻልም ወይ? መንግስት በአግባቡ የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ክፍል እኮ 1/4 ውን ብቻ ነው።ከእልህ ወጥቶ ከልብ የሆነ ውይይት ለምን አይደረግም?

  • @GenetAbraha-ho3uv
    @GenetAbraha-ho3uv 2 месяца назад

    Lngerh ante ahya bagerachn drdr yelem 🇪🇷

  • @ethio327
    @ethio327 2 месяца назад

    ብልፅግና ወይስ ኢትዮጵያ? የሆንክ ጀዝባ

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад

    Ethiopian problems from A z are tgrea speaking people only

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 2 месяца назад

    ኢትዮጵያስ መቼ ጦርነት አሸንፋ ታቃለች?
    ኤርትራ ሁሌም ነው ምትቀጠቅጣት
    ከሶማል ጋ ኩባ ደቡብ የመን እና ሶቤት ይዛ ነው የተዋጋችው
    አድዋ ጣልያን ያሸነፉ ኤርትራውያን ናቸው።
    ስመ ገናናው ጀረናል አማን አንዶም እነ ዘርአይ ደረስ የመሳሰሉ ጀግኖች ኤርትራውያን ናቸው።
    ውሸትና ሌብነት ግን ደማቹ ስር ውስጥ ነው ምን ይደረግ።

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm 2 месяца назад

    እራሱ አብይ ኦነግ ከፍተኛ አመራር አይደል እንዴ

  • @mamotinsae2511
    @mamotinsae2511 2 месяца назад

    አጀንዳ ዛሬ አይከበርም እንዴ

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q 2 месяца назад

    If Egypt attacks Ethiopia, there is no doubt the conflict goes beyond Ethiopia border. The conflict will encompass Bab-Almandab. Ethiopia is not too far from Red Sea. The only thing Ethiopia has to do fill Afar region by shot range missiles that can reach Bab-almandab. Ethiopia can easily attack Egypt military movement going to Somalia. Ethiopia can stop the Babalmandb movement if a missile system is set up in Afar region to deter Egypt in RedSea

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 месяца назад

    ፍርፋሪ መብላት ጀምራለች ኣቺ ጋዜጠኛ

  • @yosefaraya1915
    @yosefaraya1915 2 месяца назад

    Yekotun awrid bila yebibituan talech sibal alsemahim hilmegna

  • @abelkidane8805
    @abelkidane8805 2 месяца назад

    Mejemerya yetetameme afehen astekakle.

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 2 месяца назад

    🇪🇷 ANTE DENEZ , DERG ERITREA BEJU EYALECH ENDIET NEW EGYPT 🇪🇬 YEMISERAW?

  • @fasilneguse3395
    @fasilneguse3395 2 месяца назад

    ይሄ ቀዳዳ ምን ያህል አውቀት አንደሌለው ከሚናገረው ማውቅ ይቻላል specaliy በ ኤርትራ ያለው ጥላቻ ልዩ ነው አምላክ ይድፋህ

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 месяца назад

    erasachuhin eyu mejemeria . yesew ager be hilmachuh eyasebachuh selam endet yimetal

  • @BisratsemawAnnunciation
    @BisratsemawAnnunciation 2 месяца назад

    Amare techlaleh

  • @BerheSultan-e8f
    @BerheSultan-e8f 2 месяца назад +1

    እንድያውም ዓብይ እንጂ ሼክ ሓሰን አይደሉም የልጅ ጠባይ ያለው

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад

    As amara I don't give a dam about ethiopia

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 2 месяца назад +1

    Teret teret,,,

  • @nurhussenabdella6069
    @nurhussenabdella6069 2 месяца назад

    ተንታኝ ንኝ ባዪ ያንተ ኣብይ ከኢማራት ጋር ሆኖ ቀጠንይው የረበሹ ያሉ ኣይ ገባህም እስክ የትግራይ ውታደሮች በኣብይና በህዋሃት ተሽጠው የተማርኩ ኣላየህውም እዚ ውሸት ከምትደነፋ ኣብይኮ ኢማራት ሎሌ ነው

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 2 месяца назад +2

    እባክህ በግምት አትተንትን።

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 2 месяца назад +1

      ኤርትራ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች አላለም?
      እውነትም በግምት መተንተን

  • @hagerawiae604
    @hagerawiae604 2 месяца назад

    ኢትዮጵያውያን እስከ እባካችሁ ኣንድ ቀን ቆማችሁ ስለ ኢትዮጵያ ኣስቡት። ከተረትቶታችሁ ውጡ።
    ኣንደኛ መቆዘም እና ማስቆንቆን ኣቅሙ።
    ለምንድኖው ለኤርትራና፡ ለሶማልያ፡ እንደ ጁብቲ እና ኬንያ ኣናያትም ብላቹሁ ኣስቡት።
    እንዴት ኣርገን ኖው ከአኤርትራና ከሶማልያ መስራት ያቃተን፡ እንደ ከጂብቲ ለምን ኣንሰራም ?
    ለጁብቲ የፈራንበት ምክንያት ፈረንሳ ትሆናለች ብላችሁ ኣስባችኡ ታውቃላቹ? ደሞ እሱ ፈረንሳ ነች።
    ፈረንሳ ለ99 ኣመታት ክራይ ሊስ የተፈራረሞች ከማን ኖው ብላችሁ እሲቲ ኣስቡት።
    1977 ክራዩ ካበቃ ለማን ተመለሰ? ለማንም ኣልተመለሰም፡ ኣሁንም ፈረንሳይ ኖው የፖርቱ ገንዘብ የመዘመዘች የምትገኝ፡ እናንተ ግን ሶማልያና ኤርትራ ያላቹ ቀን እና ሌሊት ትጮሃላቹ። ኣቁሙ እና ኣስቡበት፡ ካልሆነ ኢትዮጵያ 82 ኣገራት ትሆናለች።
    በጠርሙዝ የተሰራ ቤት ኖው ያላችሁት ኣውቁ።
    የኤርትራ እና የሶማልያ ልኡላውነ ማክበር ኣለባችሁ።

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 2 месяца назад

    🇪🇷 AHIYA HULE AHIYA NEW! EGYPT WAS #1 COUNTY DONT ALLOW ERITREAN INDEPENDENCE??? YOU DONT KNOW THIS !! ENDAWAKI DEMO LELA GIZE TINTENA SITWN

  • @michaelnugussie6023
    @michaelnugussie6023 2 месяца назад

    ጅሎች

  • @mehariwelderufael512
    @mehariwelderufael512 2 месяца назад

    Enatachun bdu enantte wenbedewoch qetenawun betebetachu

  • @MedAmlak
    @MedAmlak 2 месяца назад

    Eritrea yemenent segat min sladergech meretwan bahrewan sletebekch why bothering you

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 месяца назад

    ግብፅ ወደኛ ጠጋ ማለቷ ጠሩ ነው። እኛ ወደ ግበፅ ሳንሄድ ልንቀጣቸው እንችላለን።

  • @desalegereme935
    @desalegereme935 2 месяца назад

    Go school before speaking about politics kkk u so funny

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ዙሪያዋን የተከበበችው ሆነ የአገሪቷ ሉአላዊነት መደፈሩ ዋናው ተጠያቂ ልፍስፍሱ ብልፅግና ነው ለምን አትሉም??????? ለምን ዙሪያ ጥምጥም ከምትሔዱ በቀጥታ መንግስት ደካማ ስለሆነ አገሪቷን አዋረደ በሉ

  • @oneloveonelove1087
    @oneloveonelove1087 2 месяца назад

    Amare, no knowledge what so ever Shame on you

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 месяца назад

    ጥሩ ነው የሠጣችሁት ትንታቴ
    ኢትዮጵያ እንድትዋረድ ያደረጋት
    የበሻሻው ቆሻሻ ህፃን

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 2 месяца назад

    ማአት ነው የምታወሩት ሁል ቀን ስለ ሰላም አወራ ኦዱ

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 2 месяца назад

    እኔ አልሻባብ፣ኦኔግ፣ሶማሊያ፣ ግብፅ፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጣለቶች ወዘተ ለኢትዮጵያ ስጋት ናቸዉ እየተባሉ የሚነገሩ ነገሮች ይጋርማኛል።እናዝህ አካለት ከዝህ በፊት በኢትዮጵያ ከፍታዉ ተዋግታዉ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ጋድለዉ፣ በቢሊዮን የሚቆጣር ሀብት አዉድመዉ፣ በሀገራችን በነፃነት እንደንቃሳቃስ ስጋት ሆነዉ፣ይሄ ክልላችሁ ስላልሆነ መኖር አትችሉም ዉጡ ብለዉ፣መንጋድ ጠብቃዉ እየጋቱና እያጋደሉ ስጋት ሆነዉ ያዉቃሉ?አሁን በሀገሪቷ ዜጎች ለይ ይህ ሁሉ ባደል እየተፈፃመ የለዉ ሀገሪቷንና ህዝቡን እንድመራ ስልጠን የተሰጠዉ የሀገሪቷ መንግሥት ነኝ ግለሳብ እየፈፃመ የለዉ ድርጊት አይደለም እንዴ?ከዝህም በሻጋር እርስባርሳች በጣለትነት እንድንታያይ በመድራጉና አንድነታችን በማከፋፋሉ አሁን እንደስጋት የሚንቆጥራቸዉ የጎራቤትና የሩቅ መንግሥታትን እንድሁም የተደራጁ ቡድኖች ስጋታችን እንድሆኑ ባር የከፈታዉ የራሳችን መንግሥት አይደለም?እናዝህ አካለት ከዝህ በፊት በተለያያ አጋጠሚ ወርራዉን ሊሆን ይችላል፣ግን ከአቅማችን ባለይ ሆነዉ አያዉቁም።ዘሬም ስጋት እየሆኑን የሉት በራሳችን ችግር ምክንያት እንጅ ከእኛ ስለሚባልጡ አይደለም።

    • @AbelSeid-q7l
      @AbelSeid-q7l 2 месяца назад

      Tadiya bethiopia menor kalchalen somale ogadenen betewsd mendnw chegru from amhara ogaden eco yensunw

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 2 месяца назад

    EGYPT and other Arab country will have military base 8n Eritrean Red Sea Coast line against the aggressive Abiy regime

  • @eritr
    @eritr 2 месяца назад

    Ethiopia is delusional,

    • @ethio327
      @ethio327 2 месяца назад

      ምቀኛ ኤርትራዊ

    • @eritr
      @eritr 2 месяца назад

      @@ethio327 ...backward Ethiopia,.full of fantasy that never exist. Ethiopia is founded on false History.

    • @eritreafirst1610
      @eritreafirst1610 2 месяца назад

      ​@@ethio327when another country says anything that doesn't support Ethiopian interest.
      They are called banda, jealous and also traitors.
      You guys need to wake up, not everything is about Ethiopia