አሁን ለፍቅር ዝግጁ ነኝ ፡ ልቤ ክፍት ነው 🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @Helutube-30
    @Helutube-30  12 дней назад +777

    ruclips.net/user/postUgkxlN-ZzM2YpXvX4U1osbN13xFCEu3TMK2J?si=N-g8deGopYYHqOoT ወንድሜን 10k አስገብልኝ 🙏

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +11

      እሽሄሉየየኔስስት,የኔድምቀት,የእህቶችብርቅየ,የኔእንቁሴት,❤❤❤

    • @fafiወሎየዋ-k3n
      @fafiወሎየዋ-k3n 12 дней назад +8

      👍👍

    • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
      @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 12 дней назад +7

      እሽ የኔ ዉድ

    • @ኤዱ
      @ኤዱ 12 дней назад +5

      ድክመቴ ሄሉየ የኔ ጨረቃ❤❤❤👌👌👌👌

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 12 дней назад +7

      የኔውድ የኔጃግና የኔጣፋጭ ሄሉዬ እኔ አርጌልው😊🎉 ግን ሄሉዬ ለፍቅርዬ ሼር አርጊለት 😢😢

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 12 дней назад +891

    ሂሉና አላዛር ፍቅረኛሞች በሆኑ ብላችሁ የምትመኙ እስኪ አሳዩኝ ከልባችሁ❤

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 12 дней назад +6

      እኔ 😂😂😂❤️

    • @GigiCell-es3nn
      @GigiCell-es3nn 12 дней назад +3

      እኔ❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +11

      ነቸዉ እኮ😂 ሠረግ ነዉ እምጠብቅእግዲህ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 12 дней назад +8

      እረኔ ተጋብተዉ እዲወልዱነዉ የምመኘዉ

    • @ፋፋፊይቱብ
      @ፋፋፊይቱብ 12 дней назад +2

      እኔ😂😔

  • @Sariy177
    @Sariy177 12 дней назад +398

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @lulutube885
    @lulutube885 12 дней назад +333

    እውነት እንደት እንዳማረባችሁ ዋዉ 100%❤😍😍😍😍

  • @HELAMrr
    @HELAMrr 12 дней назад +120

    ሄሉየ ያለ ወበት እኮ ፈገግታዋ ብቻ ይበቃን የኔ ወርቅ የመከታዋ ልእልት🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 12 дней назад +50

    እንዴት እንደምታምሩ አላዛር እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው አሉ 😅😅😅😅 ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ 🎉🎉🎉🎉 የኔ ልዩኦች❤❤❤❤

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 12 дней назад +182

    ተጣመሩ ታምራላቸሁ የምትሉ አሳዩኚ👍👍 ሄሉየ ልበሸን ለፍቅር አዘጋጀዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሶፍያቢንትባባ
    @ሶፍያቢንትባባ 12 дней назад +62

    አላዘር ፍቅርህን ግለፂላት የምትሉ የት ናችሁ ❤❤

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 12 дней назад +127

    ሄሉየ የኔውዲ ሄወተት ይቀጥላል እናም አላዛርጋ ተጣመሩ ለጭርሂወት ወጣትነታችሁን ተጠቀሙ❤❤❤

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc 12 дней назад +83

    ሄሎ አሁን ገና በንግግርሽ አስደሰትሽ ይሄ ስልሽ ስለ ፍቅር ለምንድን ነው ልቧን የዘጋችሁ ብዬ በጣም እናደድሻለሁ አበባ ሲሰጥሽ ስጦታ ሲሰጥሽ ጥያቄ ስታይል ምንድነው ብልባለ የገባው ብየ በጣም ይጨንቃኝ ነበር ልቤ አሁን ክፍት ነው ስትይ እውነት ደስ ብሎኛል ለምን ሴት ልጅ ስትጎዳ ደስ አይለኝም እኔም ሴት ነኝ ለምን በእድሜያችን መጠቀም አለብን ዕድሜያችን ካለፈ በኋላ ድንፈል አይመጣ በዙሪያሽ ያሉት ነገ ብትፈልጊ አታገኛቸውም አሁን ግን ራስሽን ሪዲ አድርጌ ለፍቅር ደሞ ስታምሩ በስመ አብ ትርፋችሁ መልካም በዓልላችሁ ❤

    • @GffhhRdc
      @GffhhRdc 12 дней назад +1

      በጣም እራስወዳጅናት😅😅

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 11 дней назад

      ​@@GffhhRdcሴትሁነቸበሴትለይአትፈረደእህቶቸ ከቸለቸሁአበረተቶት ከልቸለሁ መጥፈነገረአትፀፈ እናትየለትየምተመከረእህትየለትየምተመከረወ ለተሰደብ ልቡነይሰጠቸሁ ወላሂ እኔበጠምነወ የምተሰዘነኛ ሄሉየእወደሸአለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 12 дней назад +29

    *ኡኡኡ የዛሬው ውበት ይለያለል ልእልቷ እና ንጉሱ ውይ ስታምሩ ሄሉዬ አሁን ምርጥ መስመር ላይ ነሽ የኔ እንቁ ሴት በቃ ቅመምችዬ የለ ማቆም የለም ምቅ ምቅ እናርገው እዚህ ቤት ሰርግ ሳንበላ እንቅልፍ አንተኛም በሉ በጀመርያ ፍቅርን መቶሺ አኔን አስርሺ አስገቡን ትንሽ ነው የቀረን*

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 12 дней назад +119

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ❤❤❤❤❤

  • @nta2615
    @nta2615 12 дней назад +171

    ሄሉና አላዘር ይጣመሩልን በህግ እግዚአብሔር ን በጣም ነው እሚመጣጠኑት 😢💕💕💕💕💙🔥💜💃😎

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 12 дней назад +41

    አላዛር ሄሉዬን ያተ ያርግልህ ሄሉዬም አላዛርን ያች ያርግልሽ ማለቴ በቃ ተጣመሩ እዴ😂😂😂😂

    • @ሰላም-e8i
      @ሰላም-e8i 12 дней назад +1

      እኮ የምን ኮተት ማባዛትነው ተጣመሩ ማርያምን እዴት እደሚያምሩኮ😢😢🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 11 дней назад

      አሚን❤❤

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 11 дней назад

      @@ሰላም-e8i አዎ እዴ እኛም እናጣምርና እንረፍ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 11 дней назад

      አሚን ይህቀነ ነፈቀኛ

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 12 дней назад +10

    ወይኔ ሄሉየ ቀሚሱን ሹሩባውን አቀማመጧን ቡና አፈላሏን እንዴት እንደአማረባት ታድላ የኔ ውብ ያሜክአብ ውብ ኮ ነሽ የምር ምንም ከንፈርሽ ራሱ እንዳትቀቢ አያምርብምሽም ሴንደረላየ ስያምርብሽ ሁሌ በቀሚስ ውብ ሁነሽ ነኝልኝ❤❤❤ ለማንኛውም እንካን አደረሻቹ❤❤❤❤

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 12 дней назад +165

    ፡የምር ሂሉዬ ለካ መገፋት ጥሩ ነዉ ካች ተማርን እያደር ፍክት ድምቅ አልሽልን ❤❤❤❤ድባቡስ አላዛር ምርጥ ሰዉ ፈጣሪይ ይስጥህ

    • @Elyara24
      @Elyara24 12 дней назад +3

      You’re right 🙏🏼

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 12 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 12 дней назад +38

    አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ሄለን በታፈቅሪው አይጎዳሸም

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 дней назад +106

    ኧረ እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር እየሸተተኝ ነው ሄሉዬ ደርባባዋ ፈገግታዋ ብቻ እኮ ምግብ ነው ስታምሩ ቱቱቱቱ ብያለው ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውድድድድድ 💞💞💞💞

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 12 дней назад +1

      እንኳንአደረሰሽ❤❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 дней назад +1

      ​@@SwefiehMobile123አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔዋ 🙏♥️

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 12 дней назад +1

      @ፍቅር-ሰ9ፀ እንዴትነሽ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 дней назад

      ​@@SwefiehMobile123አለውልሽ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 дней назад

      ​@@SwefiehMobile123አለውልሽ ውዴ

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 12 дней назад +146

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 12 дней назад +1

      Amne Amne Amne

    • @CellTell-cr5ny
      @CellTell-cr5ny 12 дней назад

      Amen❤

    • @elfenesheticha5230
      @elfenesheticha5230 12 дней назад

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

    • @MaryamEnate-mx8qn
      @MaryamEnate-mx8qn 11 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 10 дней назад

      አላዛር በጣምነው ሚፈራት እደፅጌ ከመነፋረቅ እዳቺ ቀብረርነው እጂ❤❤❤❤❤❤❤❤ፊዳውን አስጨርሽው🎉🎉🎉🎉

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 12 дней назад +36

    መቋደሻ ባልና ሚስት ነው የሚበሉት(የሚቋደሱት)ሄሉዬ አላዛር ታምራላቹ❤❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 12 дней назад +37

    የምር ስታምሩ አላዛር ለሴት ልጂ ክብር ያለው ስዉ ነው ተጣመሩ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 12 дней назад +79

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔💖

    • @gicug4266
      @gicug4266 12 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 12 дней назад +45

    ኧረ ሄሉየ አይዉበት የኔ መለሎ ስወዲሽ ማነዉ እደኔ እነዚህን ዉበች ተጣምርዉ እደምና ያቸዉ ተስፋ ያለዉ በ 👍👍👍👍🌙🌙🌹🌹🌹💯

    • @TayibuhMohammed
      @TayibuhMohammed 12 дней назад +1

      ይጣመሩልን❤❤Ⓐ❤️Ⓗ♥️♥️♥️♥️

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 12 дней назад +1

      @TayibuhMohammed ኧረአዉ ዉደ ፈጣሪ ያጣምርልንና እኛም እንረፍ 🌹🌹🌹

  • @etagenmeda441
    @etagenmeda441 12 дней назад +15

    አላዛር አሁን ቶሎ ብለህ ጥያቂህን ጠይቅ እዳትቀደም ❤❤❤

  • @TayibuhMohammed
    @TayibuhMohammed 12 дней назад +14

    ዋዉዉዉዉ የዛሬው ይለያል ሁል ግዜ ፍክት በሉ ሄሉዬ የኔጠበለል❤❤❤❤አላዘርዬ የሲዴሬላዋ መከታ♥️♥️♥️Ⓐ♥️Ⓗ♥️♥️♥️

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 12 дней назад +64

    ዋው ዛሬ እንደት ነው ወገኔ በሄሉ ቤት ተመስገን በሉት 😂😂❤❤ቀስ በቃስ እንቁላል በእግሩዋ ሄደች 😂😂እልልልልልል 🌹🌹🌹

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +2

      🙆🙆🙆🙆አይዋ😂😂😂😂

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 12 дней назад +1

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زባልሽ መጣ🙊🙊😃😃😃ወይስ🙆🙆

    • @MimiMimi-gs9uo
      @MimiMimi-gs9uo 12 дней назад +1

      @@SwefiehMobile123 😁😁😌

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 12 дней назад +2

      @@MimiMimi-gs9uo የጥምቀት ባል ይጣልኛል ብላኝነበር ለዛነው😂😂😂😂😂

    • @MimiMimi-gs9uo
      @MimiMimi-gs9uo 12 дней назад

      @SwefiehMobile123 😆😆🤭

  • @ፋፋፊይቱብ
    @ፋፋፊይቱብ 12 дней назад +44

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ በንግስቴ ቤት የኔጨረቃዋች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 12 дней назад +54

    በፈጣሪ እንደት እደት ነው ያማረባቸው እነዚ ልጆች ሳያቸው ውስጤ የተሰማኝ ደስታ በቃላት አይገለፅም ደሞ እንትና እንትና መስላቹ የምታዩኝ ነገርስ 😂😅ግልፅ አላርግም😅እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ውይ ውይ ከአይን ያውጣቹ ፈጣሪ ❤❤❤አርአዛር ተንኮለኛ እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ይላሉ አባቶች😅😂

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 12 дней назад

      😁😁😁😋😋

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +2

      የተመታ ኮሜት እዴት ደስ እደሚሉ

    • @drr8432
      @drr8432 12 дней назад

      ግልፅ አላርግም ያልሽዉን ገብተኛል 😂😂😂እሱምኮ መቃደሽ እየፈለገነዉ የመቃደሻ ትርጉሙን እኔ ግልፅ አላደርግም😂😂😂

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 12 дней назад

      ​@@drr8432😂😂😂😂

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 12 дней назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 12 дней назад +9

    አላዘር የኛምርጥ ሰው በጣም ድምቅ ፍክት ብላችኋል አላህ ያጣምርልን ምቀኛን ያርቅላችሁ ደሞ እቤትሽ ውሰጅው ደስስስ ይበለው አወ መዳኔን እሷ ትምራው👍👍👍👍👍

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 11 дней назад +8

    ሄሉ አልአዛር ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው ይመስለኛል ሳያፈቅርሽ አይቀርም ተረጂው ምርጥዬ ወንድ ነው ። ፍቅር ማለት እንደ እኔ አመለካከት መላመድ ነው እና አልአዛርን አድምጭው❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 12 дней назад +11

    ሄሉየ እንዴት እንዳማረብሽ ግን ወጣትነትሽን ተጠቀሚበት ፈጣሪ መልካም ሰው ወደ ህይወትሽ አምጥቶልሻል አትግፊው አብራችሁ ስርታችሁ ተለወጡ ሁሉነገር በወጣትነት ያምራል

  • @Zahra-i9t
    @Zahra-i9t 12 дней назад +22

    እውይ የኔ አስተዋይ የቃላቶችሽ ውበት የእህቶቻ ቀበጥ የኔ ጨረቃ ሄሉዬ ማከታው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @KumaBeyene-n1p
    @KumaBeyene-n1p 12 дней назад +29

    እውይ የኔ አስተዋይ የቃላቶችሽ ውበት❤❤❤የእህቶቻ ቀበጥ❤❤

  • @LemL-x4n
    @LemL-x4n 12 дней назад +18

    መቃደሻ እኮ የባልና ሚስት ነው በጣም የሚወድሽ አላዛሩ የእውነት ያምርባቸዋል ጥንዶች ራሱ ብትሆኑ ማለት ነው በጣም የምወዳችሁ እንደኔ ማለት ነው ❤❤❤❤

  • @TigistMulugeta-i8h
    @TigistMulugeta-i8h 12 дней назад +5

    ሄሉዬ በጣም ደስ ይላል አላዛር አይጎዳሽም ጥሩ ልጅ ነው አንድ ቀን ከሕይቴ ውጭልኝ ያለሽ አንቺ ልብሽን ዝግ አርገሽበት ክፉ ነገር እንዲናገር አረግሽው ስለዚህ ነው አንጂ ጠልቶሽ አይደለም አሁንም ተጠንቀቅለት ።

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 12 дней назад +55

    ማነው እደኔ አየሮጠ የመጣ የነ ሄሉ ዘበኛ ሁኘ ቀረሁኮ አይይይ 😢😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kadijaskk
    @Kadijaskk 12 дней назад +53

    ዎው ስታምሩ ❤❤❤ስንደረላዋን የምት ወዱ 👍🙌.አሳዩኝ እኔ እወዳቹዋሎው ❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +2

      አለን❤❤🙏🙏

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @ابراهيمالجلاد-ز8ز ኑሩልኝ ❤❤😘

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +1

      @@Kadijaskk ፈንድሻወችእንወዳችኋለን♥️♥️🙏🙏🙏

    • @TayibuhMohammed
      @TayibuhMohammed 12 дней назад +1

      አለን♥️♥️Ⓐ♥️Ⓗ♥️♥️♥️♥️

    • @Kadijaskk
      @Kadijaskk 12 дней назад

      @@TayibuhMohammed ኑሩለኝ እኔም ካ ፋንድሻ familiy.እወዳቹለው 😘😘😍💋

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 12 дней назад +12

    የኔወች እዴት ነው የምታምሩት ሄሉዬ ለፍቅር ያለሽ አመለከከት ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል ተመሥገን🌹🌹🌹🌹

  • @saronthewodros3394
    @saronthewodros3394 12 дней назад +6

    ለምን ትፈራታለህ እንደምትወዳት ንገራት በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንድ ላይ በጣም ታምራላቹሁ ❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 12 дней назад +13

    ሄሉዬ ሁሌ ሳቅ ውብ ወጣት ነሽ ቆንጅና ከ ስነስርዓት ጋር አሟልቶ ሰጥቶሻል አምላክ ❤❤❤❤

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 12 дней назад +32

    የዛሬዉ ያበደ ነዉ እንድት ነዉ የሚያምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 12 дней назад +12

    አቤት ውበትሽ የኔ ደርባባ ሄሉ እና አላዛር በጣም ነው የምታምሩት ፍጣሪ ያጣምራችሁ❤

  • @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ
    @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ 12 дней назад +43

    እዳረግጡኝ ቤተሰብ. አማቼ አይዞህ ከጎንህ ነን እናተን ሳናጣምር አርፈን አተኛም😂 ስዴርላዬ አማቼ እምር ብሎባችሆል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 12 дней назад

      👍👍👍👌👌👌😂😂😂

    • @መቅድወሎየዋ
      @መቅድወሎየዋ 12 дней назад

      😂😂😂

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 11 дней назад +1

      ለምን ዛሬ ጠልፋችሁ እቤቱ አታስገቡለትም ነበር😂😂

    • @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ
      @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ 11 дней назад +1

      @BrukKassa-t9k ቀስ በቀስ እጠልፈዋለን ጠብቂ ብቻ ክክክክክ

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 11 дней назад +1

      @@Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ የዛሬ አመት ለሰርጋቸዉ ያብቃን

  • @nomore8101
    @nomore8101 12 дней назад +10

    ሰው ሁለቴ አያፈቅርም ያልሽው ስህተት ነው አዕምሮሽ በስሎ የምታፈቅሪውና በጥቅማጥቅም ተገዝተሽ የምታፈቅሪው አለ ስለዚህ የትኛው ፍቅርን የምትይው አንቺ ????? አላዛር ሲያወራ አታቋርጪ ጥሩ እያብራራ ነበር ሔሉዬ መልካም በዓል❤

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 12 дней назад +10

    ሄሉ ና አላዘር ግን ብትጋቡ በጣም ደሥ ይለኛል ሁለየም ትናፍቁኛላችሁ

  • @alamneshghada5099
    @alamneshghada5099 12 дней назад +37

    Uuuuu dhugaa waqaa maloo utuu wal futaani bayee waliraa bareduu waqayoo tokoo isin ha godhuu❤

    • @TaweenUae-zh9gm
      @TaweenUae-zh9gm 12 дней назад

      AMEEN AMEEN AMEEN

    • @Helumedia
      @Helumedia 12 дней назад +2

      Dhugumaa waal irraa bareeduu
      Inni Garu in jaalata itti himuu sodate

    • @GABIIGOHARMEE
      @GABIIGOHARMEE 12 дней назад

      Bareedadha,Alazar oromoo waan ta'eef namaa garii ta'eera

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 10 дней назад

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 12 дней назад +35

    ዩቱብ ምገባ አንችን ብዬ እንደሆን ምገባ ታወቂያለሽ የኔ ዉውርቅ❤❤❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +2

      ምናለብታውቅልኝ,እኔስልኬንከፍቸየማየውእሷንብቻነው❤

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 12 дней назад

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زየሠዉመዉደዲይሥጣቹማለትእዲህነዉ እኔበሥደትአዲሠዉየለኝም

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 12 дней назад +1

      እኔም

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 12 дней назад +2

      @@ابراهيمالجلاد-ز8زእኔ ራሱ ከሷ ዉጪ አላይም እደት እደምሳሳላት❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +2

      @@SUSUyoutube-n7e እኔጃእስከአሁንሰውእወዳለሁእላለሁ,ግንእንደሷ,የሚሆንብኝ,የለም

  • @SaraWasf-y1c
    @SaraWasf-y1c 12 дней назад +18

    የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን እስኪ ሄሉን 100k እናስገባት አይከፈልበትም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 11 дней назад +4

    የሴት ልጅ ዉበትዋ ቀሚስ ነዉ።❤❤❤❤❤ከሹርባ ጋር ሄሉዮ❤❤❤ ጉዞ ወዴ 100ሺ❤❤❤

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 11 дней назад +29

    ሄልው መቶ ሼ ስትገባ አላዛር ቀለበት ያረግላት የምትልው በላይክ አሳዩኝ ቅድስት ከሳውዴ

  • @dessalech899
    @dessalech899 12 дней назад +21

    ክፉ እንዳይናካችሁ እግዚአብሔርን አምሮባቸዋል ጉዞ ወደ ፊት ትክክለኛ ባልና ሚስት መስላቸዋል ❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 12 дней назад +21

    ፏ ብላችኋል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቅመሞች በሀገራችንን የእረፍት እንጀራ ይሰጠን

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 12 дней назад +14

    ዋው መልካም በዓል ይሁንላችሁ
    ሔሉዬ ሒወት ይቀጥላል ያለፈው አልፏል ተግዲሕ አዲስ ሒወት መመስረት አለብሽ እንደሀሳብ ነው እንጅ እራስሽን እራስሽ ነው የምታቂው

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn 12 дней назад +9

    እናተ ጥሩ ጥንዶች ይወጣቹሀል በጣም ነው ምወዳቹህ ግን እንደ ሌሎቹ ዩቱቭሮች እንዳትሆኑ ትሰለቻላቹህ ተመልካች ሲበዛባቸው ለተመልካች ክብር ያጡ ሞልተዋል ❤❤ እንኳን አደረሳቹህ ታምራላቹህ

  • @אטאגוסנקיה
    @אטאגוסנקיה 12 дней назад +25

    አላዛር ሁለታችሁም ፍቅር እዳለባችሁ ታስታውቃላችሁ በተለይ አተ ስለዚህ ከካሜራ ጀርባ ጠይቃትና ከዚያ ስምምነት ስትደርሱ በሚዲያ ኑልን እሽ ሄሉየ ተረጂው በጣም ጥብቅ አትሁኝ❤❤❤

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 12 дней назад

      Betam ke camera jerna biteyekat tiru new alebeleziya taskeyemewalech beye eferalehu esum yeferal

    • @jebdb
      @jebdb 12 дней назад

      በጣም

  • @FIYONA-e6n
    @FIYONA-e6n 12 дней назад +24

    ሀሉና አላዛር ፍቅራኛሞች በሆኑ ብላችሁ ይምትመኙ እስክ አሳዩኝ ከልባችሁ ❤❤

  • @HasanatA-nh5xn
    @HasanatA-nh5xn 12 дней назад +27

    Wowowo Baredukoo akkamii dasii namaa jetuu Mee nanii Sin gamichise laki godhaa🎉❤❤❤

    • @zenaabisa
      @zenaabisa 12 дней назад

      Akkam at oromoo koo ❤❤

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 10 дней назад +1

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

    • @HasanatA-nh5xn
      @HasanatA-nh5xn 10 дней назад

      @RadiyaAbu eshii

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 12 дней назад +7

    ኡፍፍፍፍ ደስታየን መቆጣረ ነው ያቃተኝ የኔ ጠካራ ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ሲደረላዬ የኔምረጥ ቆጆ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @TsageneshErbeto
    @TsageneshErbeto 12 дней назад +5

    እኔ ጥምቀትን በጣም ነው የምወደው ግን አገር አይደለም እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት ውዶቼ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 12 дней назад +9

    በጣም አምርባችዋሃል🎉❤
    ደሞ ፍቅር ፍቅር እየሸተቸኝ ነው እዝህ ቤት😊
    ሂሉየ እንተርቭ ያረግሽው አለዛርን ጋብ ልብሽው😮🎉😊

  • @ታላቄእናታናሼዩቱብ
    @ታላቄእናታናሼዩቱብ 12 дней назад +31

    Woow helu ልዩ ነች የምትሉ 👍👈❤❤❤

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 12 дней назад +4

    የተክሊል እና የቁርባን በቆቡ ብቻ ሳይሆን ብዝ ልዩነት አለው የኔ ውድድድድድ እደተመኘሽው ያሳካልሽ ለክብሩ ያብቃሽ ማማዬ ❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 12 дней назад +67

    እደዚህ ፏ ፍክት እያልሽ ብቅ ብቅ ነው እጅ እሚባል መጥፎ መጥፎ ኮመት እየለቀምሽ እኝኝኝኝኝ አትበይ በቃ ሳትወጅ በግድሽ አዱንያ ምድር ላይ ትታሚያለሽ ትደነቂያለሽ አከተመ በተረፈአምሮባችኋል 👌👍👌👌👍

  • @YemuntazEnat
    @YemuntazEnat 12 дней назад +3

    ሄሉዬ ቡና ስታፈሊ ትንሽ ዝቅ ያለ መቀመጫ ተጠቀሚ❤

  • @HayuYimer-k3m
    @HayuYimer-k3m 12 дней назад +6

    ሄሉይ እንደዉስወድሽ የማይወዱሽን እንደዚህ ፍክትብለሽ እርር አርጊያቸዉ ለወሬኛቦታእንዳሰጫቸዉ አይተሽእንዳላየሽ ሰምተሽእንዳልሰማሽ እለፊያቸዉ ሰዉብዙያወራል

  • @ሁን
    @ሁን 12 дней назад +18

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል አሜን፫🙏🙏
    የኔ ስንደሪላ የኔ ጀግና ሴት ሰወድሽኮ እግዚአቢሔር አምላክ ደስተኛ ህይወት ይስጥሽ ስንደሪላዋ የሰንደሪላዋ መከታ ሁሌም እደዚህ ድምቅ ፈገግ በሉልን የዛሬዉ ይለያን ከቤት ነዉ ደስስስ ስትሉ❤❤❤ እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አሜን፫🙏

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 12 дней назад +33

    የኔ ውበታሞች❤❤ አቤት ማማር ❤የኔጉዳዳ የሴት ወይዞሮ ሁሌም ድመቂልኝ❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад

      አሜን❤❤🙏🙏

    • @Bety2026
      @Bety2026 12 дней назад

      @@workineshiworkineshi6255 የእኔዋ እንኳን አደረሰሽ ለብርሐነ ጥምቀቱ

  • @rahima1683
    @rahima1683 12 дней назад +63

    የኔጨረቃ ዉበት 100%👌✌

    • @fafiወሎየዋ-k3n
      @fafiወሎየዋ-k3n 12 дней назад +5

      አይይ ፍሮፋይልሽ😢😢😢 ዲካም ብቻ😘😘

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 12 дней назад +1

      ፍሮፍያልሽ😢😢

    • @Jani19-v2d
      @Jani19-v2d 11 дней назад

      😢😢😢😢😢😢m&h

  • @azebte2008
    @azebte2008 12 дней назад +5

    ዛሬ ደሞ የፍቅር ትምህርት ቤት ነው የገባሁት:: ሄሎ ያለችው እንኳን ላንተ ለኔም አልገባኝም: ሊገባኝ አልቻለም ስለ ፍቅር ያብራራችሁ:: አላዛርን አግብተሽ ከብደሽ ወልደሽ ደስ ይለ ነበረ እግዚአብሔር ያንቺ
    ካለውም

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 12 дней назад +6

    ያጣምራችሁ አላዛርየ የልብክን ፍላጎት ያሳካልክ ማቋደሻ ባልና ሚስት ናቸው እሚቋደሱን አብራችሁ በአንድ ቤት እድኖሩ አምላክ ይፍቀድላችሁ❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 12 дней назад +5

    የኔ ጀግናናናና የኔ ታታሪ ትልቅ ቦታ ድረሽልኝ የኔ እናት የኔ ልዩዩዩዩዩ እንወድሻለን ለኛ ያለሽ ክብር አክብሮት ብቻ አላቅም እዉነትን እ።ወረደ የምትኖር ጀግና ሤት እደጊልን

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 12 дней назад +5

    ማሻ አላህ እንደት አምሮባችኋል ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 12 дней назад +21

    የኔሴት ቤትሽን ስላሳየሽን በጣም ደስስ ብሎናል ❤❤❤ፈጣሪ ያጣምራችሁ ❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад +1

      እኔራሳ,እንዴትጓጉቸእንደነበር❤❤🙏🙏🙏

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +1

      የሷነዉ እዴ የሄ

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 12 дней назад

      አው👌👌👌

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زየሄለን ቤት እዲህ በቀላሉ አይታይም የሷኮ አደለም የሄኪኪኪ😂😂😂😂

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 12 дней назад

      @@Hereya-zz7ji የሷነው,ባለፈው,ቪዲዬሰርታበታለችእኮ,ደሞቪዲዬውንስሚው,አላዛርተናግሯል🥹🥹

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 12 дней назад +3

    አደበተ ጣፋጭኮ ነሽ የኔ ቆጆ የኔ ጀግና ሁሉም ነገር በጊዜዉ ይሆናል አች ብቻ ጠካራ ሁኝ የኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 12 дней назад +3

    ወይኔ ሲታምሩ ዋዉ አ&ሄ👌❤❤🌹 አንድ ነገር ቢሆኑ ብያዬ ታማኝው😀😀 ያገባው 👍

  • @Tፀይሟራያበሊና
    @Tፀይሟራያበሊና 12 дней назад +14

    አላዛር አግባት❤❤❤❤ በፈጣሪ ስታምሩ ማሚበውስጥ ትጠይቃት ❤❤ እናተጋቡልን❤❤❤ እሶም አንተም ብዙ በሰል ያላችሁናችሁ🎉❤ ተደመሩ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 дней назад +2

      ኧረ እነዚህን ልጆይ ማን ያጣምርልኝ እዴት እደሚያምሩ አላዛረ የሱ ካላረጋት እማ እዴዉ አይን አይኗን እያየ አሳልፎ ከሠጠማ ወድ አልለዉም

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 12 дней назад +3

    የኔ አስተዋይ በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያልሽው ይመችሽ🎉🎉🎉🎉ፍቅረ ሰጥቶ መቀበል ነው የሁለቱም ስሜት እኩል መሆን አለበት🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 12 дней назад +10

    እንደ ሄሉየ እንዲሕ ያለ አመለካከትማ አይኑርሽ ፍቅርኮ በሒደት የሚመጣ ነው እንጅ አንዴ ካፈቀርሽ አፈቀርሽ አይደለም ምክንያቱም መጣላትና መግባባት ሳይኖር መለያየትም አለ እና ፍቅር አንዴ የሚመጣ ሳይሆን በሒደት የሚመጣ ነው ለምሳሌ አንች መጀመሪያ አንድ ሰው አፈቀርሽ ሁለተኛ አላፈቅርም ማለትሽ ነው ያኔ

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 11 дней назад

    የኔ እናት የኔን ሒወት ነው የምታሳልፊው በርች እግዚአብሔር ልብሽን ይጠግንልሽ

  • @hayat2582
    @hayat2582 12 дней назад +8

    ትክክል ሄሉ ፍቅር አደየነው ከዛውጭ ግን ለሂወት ታሉ መውደድ ብቻነው እኔም እሄነገር አጋጥሞኛል የማፈቅርው ሌላ ያገባሁት ሌላ😢

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 11 дней назад

      እኔም እንደዛው

  • @shewitfsaha7779
    @shewitfsaha7779 12 дней назад +9

    ወይኔ መ ማር በጣም ኣምሮባቸዋል👌😍😍😍😍😍😍😍 በቃ እንደዚህ ነው የሚያምርባቹ ኣትኮራረፉ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 12 дней назад +18

    ሄሉ መቁዋደሻ የሙትካፈይዉ አላዛር የነገ ባልሽ ከሆነ ነዉ ❤

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 11 дней назад

      😂😂😂እኮ ለዛነው መቋደሻ ሲልየዋለው

  • @halenLove
    @halenLove 12 дней назад +5

    ደስ ድስ አያለኝ ነው እዚ ቤት ስታምሩ ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹ ከጋደኛ ወደ ፍቅረኛ ይቀይርላቹ❤❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 12 дней назад +5

    የበርዳዉ ነገር ተስፋ አለክ መከታዉ ጠበቅ አድርግ ደሞአምሮባቹሀል የመኯደሻ ትርጉም አለው ❤❤❤😂😂😂

    • @jebdb
      @jebdb 12 дней назад

      አወን ትንሽ ነው የቀረው የሱ አላህ ያደረጋት

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 12 дней назад +5

    እደትነው የምታምሩት የኔ እቁወች❤❤❤❤❤ሄሉና አላዛርን የምትወዱ👍👍👍👍👍👍

  • @ወይራTube2345
    @ወይራTube2345 12 дней назад +9

    ሂሉን የኔ ቆንጆ አይዛሽ በርችልን❤❤🎉🎉🎉

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 12 дней назад +8

    እር ኡኡኡኡኡኡ እንዴት እንደምወዳችሁ የእኔ ዉቦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HdgsvVsvvvs
    @HdgsvVsvvvs 12 дней назад +7

    Yene filiqliqoch swedachuu
    Heluye hulem saqiiliny yene qonjo❤ geta andi yadirgachu wuladdu kibadu

  • @AlemNiguse-u3g
    @AlemNiguse-u3g 12 дней назад +3

    ሄሉና አላዛር አምሮባችኋል ጥምቀትን በናተ እያየነው ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 12 дней назад +1

    ሄሉዬ እንዴትእንደምታምሩ እንደዚህ ፈታ እያልሽ ነውአንጂ ጠላትን ማሳረር የምን ማዘንይልመድብሽ

  • @መሲይወሎየዋ
    @መሲይወሎየዋ 12 дней назад +11

    የኔ ንግስቶች ❤❤❤🎉🎉በፍቅር ያጣምራችሁ አቦ

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 12 дней назад +6

    ሄሉየ የኔ ሙሉ ሴት❤❤
    ጀግናነሽ የምንለው በምክኒያት
    ነው ሂወእት ይቀጥላል የኔ
    ደርባባሴት❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 12 дней назад +8

    ሄሉ ካፈቀሩት ጋር ሚኖር ከስንት አንድ ነው ላንች ጥሩ ሰው ከሆነ ማፍቀሩ እያደረ ይመጣን ለማነኛውም ባለፈ ታሪክ ባለፈ ፍቅር ታውረን ዳግም ማፍቀር አልችልም ማለት አይቻልም ትዳር ከላይ ከፈጣሪ ሚስጥ ፀጋ ስለሆነ የምንግባባ እና የምንተማመን ከሆነ ብንጋባ ጥሩ ሂወት ሊኖረን ይችላል አይሆንም ያሉት ይሆናል

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 11 дней назад

    የኔ ሳቅ ጌታዎች በጣም በጣም ነው የአማራ እግዚአብሔር የደስታ የሳቅ ያርግላችሁ ደስታ ከፊታቸው አይጠፋም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የአሰባቸው የአቀራችሁ ይሙላላችሁ

  • @SaraChane-ih2zf
    @SaraChane-ih2zf 8 дней назад +1

    የእ/ርን ፈቃድ ጠይቁና ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 12 дней назад +7

    ውዷዬ❤የኔ ፍልቅልቅ😍🥰🥰እንኳን ደና መጣችሁ 🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 12 дней назад +11

    ሄሉዬ አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞገስ ውበቱን ነው ያፈሰሰብሽ ከነ ዲኮርሽ መከታው ውድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 12 дней назад +9

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 12 дней назад

      ሠ,አ,ወ

    • @HafizaSied
      @HafizaSied 12 дней назад

      Selellahu aleyhi wesellam

    • @Hajara-n9t
      @Hajara-n9t 12 дней назад

      Salalla halii wossallam❤️❤️❤️❤️

  • @MilkaMilka-j3t
    @MilkaMilka-j3t 11 дней назад

    Yane wudi ahcji ikonasi sete❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaraKwt
    @saaraKwt 12 дней назад +1

    ዎኡው ባረዱኮኦ አቅካምዕ ዳስዕ ናማአ jetuu መኤ ናንዕ ስን
    ጋምቺሰ ላኪ ጎድሃአ ❤️❤️ምይ ፍቅር