Ethiopia: የያቆብ ልጆች ድራማ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 171

  • @ቲጅጎንደሬዋ
    @ቲጅጎንደሬዋ 4 года назад +14

    በውነት ያሳፍራል እግዚያብሄር ይገፅፃችሁ የሰራችሁት አይባረክ በተዋህዶ የቀለደ መጨረሻው ውድቀት ነው የካህናት አምላክ ምፍረዳችሁ

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ

    ማነው እደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ የማያፍር የመይፈራ ዋው 👍👍👍👍

    • @saadaallih5162
      @saadaallih5162 4 года назад +1

      አረ ማፈር ቀርቶ ደስስስ ነው እሚለኝ

    • @getubekoye3815
      @getubekoye3815 4 года назад +2

      እኔ አለሁ

    • @dhjygfd3921
      @dhjygfd3921 4 года назад

      ሰአዳ

    • @fhhhjfgghh931
      @fhhhjfgghh931 4 года назад

      የገጠር ልጅ መሆኔ ያኮራኝልእጅ አላፍርበትም

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ፅድቅን እየቆጠሩ ከመሞት እግዚአብሔር ይሰውረን ንስሐ ገብቶ መሞትን ያክል የለምና ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን

  • @lielitkahsay740
    @lielitkahsay740 4 года назад +2

    በክርስቶስ መስቀልና ክርስቶስን እኛን ለማዳን ስል የሾክ አክልልን ተወግቶ የቅድስት ቤተ ክርስትያንን የክብር ጉልላቷን የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ የሆነዉን የመንግስተ ሰማይን መክፈቻ የተሰጠዉን የቅዱስ ጴጥሮስን ክህነት የምትቀልዱ በእዉን በቁማቹ የማታቹ ናችሁ አስተዉሉ ለተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ይቅርታን ጠይቁ እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ምክንያትን አድርጎ ያጠፋችኃል ተጠንቀቁ የምትቀልዱበትን ቀልድ አስተካክሉ መዝገባችሁ በለበት ልባችሁን በዚያ አኑሩ ማስተዋሉን ይስጣችሁ : : የሰዉን ልጅ መቼ እንደምመጣ አታዉቁትምና ንስሃን ግቡ ተዘጋጅታችሁም ጠብቁ::

  • @henontube2116
    @henontube2116 4 года назад +9

    እጅግ አስቀያሚ ድርሰት ነው። ወንድ ልጅ አንተ እንጂ አንቺ አይባልም። ለትውልድ ጥቅም የሌላቸው ዋዛ ፈዛዛ የበዛበት ትዕይንት ።

  • @wegentsige9378
    @wegentsige9378 4 года назад +5

    እባካቹ የተዋህዶ ልጆች የሆናቹ ይህን ጉዳይ በመቃወም እምነታችንን እናስከብር፥ደሞ የኛው የሆኑት ሲሰሩት ማየት በጣም ያሳፍራል

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 4 года назад +7

    Ere ስነ ስረዓት ይኑራችሁ መስቀል ይዛችሁ መጠምጠምያ አርጋችሁ አንዴት ድራማ ላይ ትሰራላቹ ይህ ቀልድ አደለም አግዚአብሔርን ይፈርድባቹዋል 😭

  • @tesfayneshmokeriya8650
    @tesfayneshmokeriya8650 4 года назад +2

    እናተ ደፋሮች እኛ እኮ አባቶቻሽን በቀል የእግዚአብሔር። ነው እናተ መፀለይ እንጂ መበቀል ሐጢያት ነው ስላሉን እንጂ እያንዳንዱ ከየት እንደመጣችሁ የምትታወቁ የእርዳታ እምነት ተከታይ ሁሉበጣም አበዛችሁት በገዛ አገራ የት ትሄድላችሁ እናንተንም ተሸክማለች ምስጋና ይግባት ለኦርቶዶክስ። እያላችሁ ተቀመጡ ።

  • @ethiopia9260
    @ethiopia9260 4 года назад +1

    ደስ እሚል ይመስላል

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 4 года назад +24

    ሲጀምሩ ስጀምር ሲያቋርጡ ስናቋርጥ እዚህ ደርሰናል ኮሮናን ከአለም ያጥፋልን አሜን በሉ አይከፈልበትም።

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 4 года назад +10

    የዘንድሮ ድራማና ፍቅር እስከ መጨረሻ አይሂድ እፍፍፍፍ ፍቅርና ተከታታይ ድራማ አስቀየሙኝ

  • @meseretshewaye247
    @meseretshewaye247 4 года назад +1

    የእግዚአብሔርን ዝምታ ትዕግስት የሌለ አስመሰላችሁት ብላችሁ ስለኛ ሀጢያት መግለፅ የማይቻል ዋጋ በተከፈለበት መስቀል መቀለድ ጀመራችሁ ምነው ሌላ ካራክተር ጠፍቶነው ወይስ ሆን ብላችሁነው ያደረጋችሁት እጃችሁን ከቤ/ክ ላይ አንሱ !አንሱ! አንሱ! ልቦና ይስጣችሁ የቅድስት ቤ/ከ ልጆች ይህን ድራማ አጥብቀን መቃወም አለብን ላይክ አናድርግ

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 года назад +39

    የእውነት በጣም ያሣፍራል መስቀልና ጥምጣም በቃ እንደዚህ መቀለጃ ሆነ ለካ ሌሎቹ ሚሣደቡት እኛው እራሣቺን ሀይማኖታቺንን ስናረክሠው ነው ይገርማል ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ነው ግን አምላካቺን የተሠቀለበትን መስቀላቺንን አታርክሡብን የፊልም መጫወቻ አይደለም ስንት ዋጋ የተከፈለበት ነው ሆሆሆ

    • @hananahanana7361
      @hananahanana7361 4 года назад

      awant alsh /k gan laman yamnchalwal bach ansaram labona yastach fashn adrgacut yach ayto new crstos makrachann yabzaw

    • @etyuustyle5953
      @etyuustyle5953 4 года назад

      እውነት ነው

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 года назад

      ትክክል ይሆን ድራማ እትዩ የተ ዋህድ ልጃች

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 года назад

      @@Rosemary-dt9vg አይ እህታለም በመስቀል እየቀለዱ ምን ትክክልነው አወ መስቀላቺን ትክክል ነው ሰዎቹ ግን ቀለዱበት

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 года назад

      @@amenkui5558 ትክክል ያልኩት ሁላችንም መቃወም እለብን የኔ ውድ በሀይማኖታችን ሲጫወቱብን እኛም እብርን መጫወት ይብቃን
      ማለቴ ነው ለንሱ ኮመንት ላይ ማርግ ድራማውን መከታተል የለብንም

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад +7

    ደግሞ በቄስ መልክ መስቀሉን ለድራማ አደረጋችሁት።አዎ አሁን መጥፊያችን ደርሶአል ኮረና ይጠርገናል።ሀጢያታችን በዝቷል።

  • @እኔስየድግልነኝ
    @እኔስየድግልነኝ 4 года назад +5

    እግዚአብሔር መልስ አለው ቢዘገይም በተዋህዶ ቀልዱብ ግደለም 😭😭😭😭

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 года назад +21

    መዳኒአለም አባቴ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከክፉ ነገር በደምህ ሸፍነን

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 года назад

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ

    ቆይ ለቁራሽ እንጀራ ብላችሁ የዘላለም ቤታችሁን ታፈርሳላችሁ እናተ ፈርሳም በተዋህዶላይ መቀለዳችሁን አቁሙ ስለተዋህዶ ዝም አንልም ስርአት ያዙ

  • @amanshafi7132
    @amanshafi7132 4 года назад +1

    Wow betam des yemile new yazenanale wedejawalew amiray betam teru new birchileg

  • @addisaddis3327
    @addisaddis3327 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ልባና ይሥጣቹህ መሥቀል እንዲህ መቀለጅ ሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹህ

  • @merryfiker2960
    @merryfiker2960 4 года назад +2

    ፍቄ 😂😂😂😂😂😂😂 አንደኛ ነው 👌ኪሪዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ👍

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 года назад +1

    አሪፍ ይመሰላል እዳታቆርጡት

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад +1

    Feka betam new yemahdeke 👌 beka temchgalek you are so funny

  • @samrichale1488
    @samrichale1488 4 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 года назад +1

    ትግሰቱን ሰጠኝ ሴቶቹ 😌😌😌

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ ተመቸሽኝ ትወድቃለክ

  • @alematgebremariam8612
    @alematgebremariam8612 4 года назад

    እግዚኦ እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ

  • @engelish9898
    @engelish9898 4 года назад +2

    አይ አተ የካህን ልብስ የለበስከው እና መስቀል የያዝኸው ሰውዬ በነቅዕ ላይ ሳይህ ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር ለካ የለየልህ ለገንዘብ ብለህ እግዚአብሔር የካድህ በመዳኛህ በመስቀል የምትቀልድ ጭቅላተቢስ ነህ እግዚአብሔር ቀን አለው ፍርዱም አይጓደል በካህናት ቡአባቶቻችን ልብስላይ እደቀለድህ አትቀርም እሽ

  • @tiruneshbekele1166
    @tiruneshbekele1166 4 года назад +1

    Bexama arifa drama now

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад

    ክክክክክ። አይወክልም። ተዋህዶን በቃ። በኛ። መቀለድ

  • @goodtimes6527
    @goodtimes6527 2 года назад

    Enatachihu Tibeda 🥰 Abebech Gobena's life is not something to make fun of luttie wondimih ena his lover Chris we're talkin about let the games begin in Jesus name 🔥

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 4 года назад +2

    ከሀይማኖታችን ላይ ወረድ በሉ እናንተ ብር ለመልቀም ብላችሁ በከንቱ መስቀሉን ለቤተ እምነቱ አስቀምጠ እሽ

  • @mafmaf1253
    @mafmaf1253 4 года назад

    Egeziabehr lebona yesetachu

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ፍቄ ደግሞ እዚህ ላይ ምን መስለህ መጥተሀል ስወድህ እኮ 😍😍😏

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 года назад +8

    በኢትዮጵያ ድራማ ላይ የሴት በልቃጣ ማየት አስጠላኝ😠፣ ሑሌም አንድ አይነት ታሪክ ሐብታምና ደሐ። በዩቱዩብ አረብ ሐገር ያሉ እሕቶች ክብር ይገባቸውና። እያየላችሑ። ገንዘቡ ጣማችሑ ይሕንን ድራማ ትልቅ ትለቁና ከዛን ወገቤን ትላላችሑ ለመጨረስ ።😈😈

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ

    እናተ ቆሻሾች መስቀልና ጥምጣም መቀለጃ ነው እንዴ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ አቦ

  • @lubabahussein612
    @lubabahussein612 4 года назад +1

    አሪፍ ነው ምንም አይልም

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 года назад +1

    እምየ ተዋህዶ መቀለጃ እትሆንም
    እናስተውል እፍፍፍፍፍፍፍ እሁንስ መረረኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ

    እርሱ የየያቆብ ልጆች ሳይሆን መባል ያለበት የዝሙት ልጆች ነው መባል ያለበት

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 4 года назад +14

    ውይ ይሄ ተጀምሮ ማያልቅ ድራማ ብዛቱ

  • @emuljqawsed2238
    @emuljqawsed2238 4 года назад

    የዚ ጽሑፉ ፀሐፊ እና ዳሬክተር መሐሙድ ዳዉድ ምርጥ የቂርቆስ ልጅ ነው እናቱም ብትሆን ምርጥ የኦርቶደክስ አማኝ ናት በሰፈሩም ቢሆን አማኝ የበዛባት ሰፈር ዉስጥ ተወልዱ አድጎ እንደዚ ሃይማኖትን ያዋረደ ስክሪፕት መፃፍ ያሳፍራል ወደ ኃላ የሚል ምርጥ ኢትዪጵያነትን ሚሰብክ ስክሪፕት ፅፈክ ዛሬ ኦርቶዶክስን ማዉረድ በጣም ያሳፍራል አውቀክ ሆነ ሳታውቅ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ አዋርደካል እርሱ ይቅር ይበለን።

  • @metenbekele2115
    @metenbekele2115 4 года назад +1

    Arif nw bertu
    Enamesegnalen

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +14

    አቤት የድራማ ጋጋታ ላድጨርሱት መጀመር ይደብራል ።።።እስቲ እንየውና እንቀጥላለን

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 4 года назад +9

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zenahailu2999
    @zenahailu2999 4 года назад +2

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ካህናት እንደዚህ አስገድደው ንስሐ አያስገቡም በጣም ነው የምታሳፍሩት ማስተዋሉን ይስጣችሁ አርቲስቶቻችን

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 года назад +1

    ክክክክክክክክ ገራሚ ለቅሶ

  • @tgstgetnet4876
    @tgstgetnet4876 4 года назад

    Enate Defaroch Egzyabhier yfredbachihu tewahdo heymanot yenate mekeleja aeidelechim eshi

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 года назад +2

    አሁንሥ በዛ በቃ ሀይማኖት መቀለጃ ሆነ

  • @mekdesbrhanu3730
    @mekdesbrhanu3730 4 года назад +1

    betam ygrmal

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 4 года назад

    Betam yasazenale BET CHRISTYAN lay MEKLEDACH

  • @tsedeytube5148
    @tsedeytube5148 4 года назад +2

    አሪፍ ድራማ ይመስላል አጀማመሩ ካላቋረጣችሁት

  • @gkw81mz98
    @gkw81mz98 4 года назад +1

    Ikakamochi film siti saru ye hayimanot man qat haqumu wushochi ka qesu mubayil yenaxaqe sawuye hante ye wusha liji

  • @ayashita6779
    @ayashita6779 4 года назад +1

    ሰላም kkkkkkkk👍👍👍👍👍😍😍👌

  • @elsaneda5728
    @elsaneda5728 4 года назад +1

    Wedocha endat nachuleg commetachn semelket arife yemselale yemel beza ena kenanethu gar eyayehu new

    • @elsaneda5728
      @elsaneda5728 4 года назад

      Balemoya ባለሞያ tube yet

  • @goodtimes6527
    @goodtimes6527 2 года назад

    Kirube Bechirah teyizehal in Jesus name I bind you and send you back to the pits of he'll hallelujah 🔥

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 года назад

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሌላ ምንም አልል የስራችሁን ይስጣችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 4 года назад +14

    በአጠቃላ ችኮቹ ኮልኮሌዎች ናቸው።።ሲደብሩ

  • @athleticsfan6339
    @athleticsfan6339 4 года назад

    nice

  • @goodtimes6527
    @goodtimes6527 2 года назад

    His sister Rahel and the movie single white female with my old haircut trying to look like the woman her brother so he can stay hiding in the closet 😂❣️

  • @sofyawerku8973
    @sofyawerku8973 4 года назад +2

    ወዬው አባቴ አባቴ 😃😃😃 ተመችቶኛል

  • @የአብስራየአርሴማልጅ
    @የአብስራየአርሴማልጅ 4 года назад +1

    አሪፍ ይመስላል

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 4 года назад

    ኮሜንቱን ሳየየዉ ዘጋኝ በቃ ተዉሁት

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад +1

    እረ ወዳ ምላስሽን በበላሸው ሞሽላቃ ሙሽልቅ ክክክክክ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 года назад +2

    እንደው መጀመር እጂ መጨረስ የማታውቁ እናንተም ጀምሮ እኛም እናያለን የመዳም ዋይፋይ እስካለ ድረስ ተጫወቱብን

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 года назад +5

    እስቲ ቀጣይ ክፍል የምታሳዩን ከሆነ ልየው

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 года назад +1

    ሥለሀይማኖት እናቃል የምትሉትኳን ምን ነካችሁ ነው የሚሠራ ጠፍ ሆ

  • @RedaReda-vk4xw
    @RedaReda-vk4xw 4 года назад +1

    ውይ አውንስ ጀምሪቹ ለማይጨረስ ድራማ በዛ

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 4 года назад +1

    Wow des yemile new

  • @toybatoyba7168
    @toybatoyba7168 4 года назад +3

    እኔ.ይህንን.ደራማ.ብየ.አላይም.ሆ.ለቅሷ..ሞዛዛ.ሆላ.የሴት.ሞልቃቃ.ሁላ.ሽንትቤት.አታጥብ..እረ.ሽንኩርት.እንኳ.በውሉ.ሳትከትሁላ.ትሞላቀቅ.አለይሆ.በህይወቴ.የሴትሞልቃቃ.አልወድም

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 4 года назад

    Beqa yehenew ethiopiawi film? Wushetam

  • @kassatelila2544
    @kassatelila2544 Год назад

    Wow

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ትንሽ ተጋጋጥ ደም ብጤ ይታድ ክክክክክክክ

  • @hailewalelign732
    @hailewalelign732 2 года назад

    ኸረ ከ23 በላይ ቀጥሉት በናታችሁ

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 4 года назад

    የያአሁኑ ትውልድ ስስት በግላጭ !!

  • @amentube4734
    @amentube4734 3 года назад

    Yih dirama yabatakihinatin tagibar yamisharashir new yih dirama gatsabahiriwun kakas wodalala idikayir tabiyawunim darasiwunim enitayikalan batam yanadidal midira manafik yichawotibin

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 года назад +2

    በጣም ጡሩ ግን እንዳታቊርጡ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminatbentaumi1459
    @aminatbentaumi1459 4 года назад +1

    አሁን የስው ህይወት ነው ያለፈው😂

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 4 года назад +1

    ፈታታረጋለች አዳታቆሙት

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 года назад +1

    ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @vshshs5263
    @vshshs5263 4 года назад +1

    ከቤተክርትያናችን እጃችሁ አንሱ

  • @Sa-ll6wq
    @Sa-ll6wq 4 года назад +1

    ልየው ወይጨ ????????????????

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 4 года назад +5

    መቼም ድራማ አትጨርሱም እንይላችሁ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    er gud mame dadi kkkkk

  • @high1166
    @high1166 4 года назад +1

    በለቅሶ ስቄ አላቅም እደዚህ ግን ያሳቀኝ የለም ሁሉም የራሱን ሀሳብ ይገልጻል ፍቄ ቆፍጣናው አንተም አለክ መምሬ አሳቁኝ ልጆቹም ያስቃሉ ሴቶ እስከጎደኞቾ ደባሪ ናቸው በጎዳና ልጅ ቀለዱ ሲያስጠሉ

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 4 года назад +1

    እስቲ ማርያምን አነቋሪጥም ባሉን

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 года назад +2

    አሪፍ ይመስላል ግን ሃብታም ጠላሁ

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe771 4 года назад +1

    ራስታው ይመቸኛል

  • @trinatg5868
    @trinatg5868 4 года назад +1

    Yalkeso wage yalilaw deram seyasetila menem dass ayeleme

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 4 года назад +1

    እስኪ ኑን እንጀምረው.......

  • @alexandergmx5520
    @alexandergmx5520 4 года назад +1

    Des ylal

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 4 года назад +1

    ጅማሬው ደስ ይላል ደም እንዳታቌርጡት

  • @shiramastekebede444
    @shiramastekebede444 4 года назад +1

    እኔ እኮ የኢትዮጵያ ደራሲወች ግርም ነው ሚሉኝ ውጪ ውጪ ውጪ 🤮🤮🤮 ሰለቸኝ ..

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 4 года назад +1

    መጀመር እንጂ አጨርሱ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    ግን ካህኑ ምንም አይነት የካህን ስራአት የለምን ጥምጥም እንኳን ልክ አድለም በሀይማኖት ቀለድ የለም ስራአት

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 4 года назад

    ያሳዝናል

  • @emandawudemandawud8965
    @emandawudemandawud8965 4 года назад +1

    ክክክክክክ

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 года назад +3

    እኔ ጋር ድምፁ አይሰራም ከኔ ስልክ ነው ችግሩ ወይስ ድራማው ነው

  • @ቲጂየማሪያምልጂ
    @ቲጂየማሪያምልጂ 4 года назад +1

    ለቅሶ በዜማ ክክክክክክ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    ምድነው የድራማ ብዛት ከመብዛቱ የተነሳ ርህስ አጣችሁ አደል

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад +1

    edatkwahrtute please