ፍሩት ሳላድ Fruit salad (Ethiopian food recipe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 48

  • @jonimercy
    @jonimercy Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ማሂዬ ለየት ያለ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ የፍራፍሬ ሰላጣ ነው ይሰራሽዉ በጣም ያምራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ♥️🙏😋

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад

    ማሂዬ ውዴ በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ በአይነቱ ለየት ያለ ሰላድ ነው ያሳየሽን ለጤና ተስማሚ እናመሰግናለን በቀጣይ ቪዲዮ እጠብቅሻለን ሼር😍🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ፍርዬ ❤️🙏

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Год назад

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ፊሪት ለጤና ተስማሚ ነው ያሳየሽን ደሞ አቀራርብሽ በጣም ልዩ ለይታ በጣም ማራኪ ነው ውዶ እናመስግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      ማሲዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሀዬ ዋው የሚያስጎመጅ የፍሩት ሳላድ ነውየሰራሽው መጭረሻውን ደሞ አሳምረሽዋል በጣም ጤናማና ተፈላጊ የፍሩት ሳላድ 👌👍🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ቅመምዬ ❤️🙏

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሂዬ ቆንጆ የፍራፍሬ ሳላድ ነው ያዘጋጀሽው ለጤናም በጣም አስፈላጊ ነው ስላጋራሽን ተባረኪልን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      ያሚዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሂ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ፍሩት ሳላዱ ነው የሰራሽልን ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረኩልን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ የፍቅር ❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ማህዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የፍሩት ሰላድ አሰራር ነዉ ያጋራሽን ለጤና ተስማሚ ቀላልና በማንኛዉ ሰዓት ተፈላጊ ምግብ ነዉ እጅሽ ይብረክ ዉዴ እናመሰግናለን 😍👍👌❤🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      የመንዝዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ማሂዬ ዋውውው በጣም ለሰውነታችን ለፊት ጥራት ጠቃሚና ተስማሚ የሆነ የፍሩት ሰላድ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን 👍👍👍👍እጂሽ ይባረክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      ሰብሊዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    ማሂይዬ እንኮን ደህና መጣሽልን ልዩ fruit salad ሰርተሻል ደግሞ መጨረሻ ላይ የተጠቀምሽው ፍሩቶቹን ከሎሚ ጋር መፍጨትሽ ጥሩ ዘዴ ነው 👏ሲያዩትም ማራኪ ነው🙏👍❤️❤️

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      ሉሊትዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Год назад

    ሰላምሽ ብዝትትርፍርፍ ይበል ማሌትዬ በጣም አርፍ ይፍሩት ስልድ ነው ያሳየሽን ብሉኝ ብሉኝ የሚል ይስሩት እጆች ይባረኩ🙏💕💕

  • @ፊዮሪአሰገዶም
    @ፊዮሪአሰገዶም Год назад

    ሰላም ማሂዬ በጣም አሪፍ ፍሩት ሳላድ ነው የሰራሸው ምራቄን አሰዋጥሸኝ ከለራቸው ሲያምር

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ፊዮሪ ❤️🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Год назад

    ማሂዬ የኔ ውድ ዋው ቀጣም ምርጥ የፍራፍሬ ሰላጣ አሰራር ነው ሁሉም ፍራፍሬዎች በተለያዩ ቫይታሚኖች የበለፀጉ ስለሆኑ ለጤናችን ተመራጭ ተስማሚ ናቸው ወዋ እንዴት እንደሚያምር በፀዚህ ጰበፆም ወቅቅት መብላት ኘበር👌😋

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤️🙏

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Год назад

    በጣም ጤናማ እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃወች 👍👍👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      ቤቲዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Год назад

    Thank is amazing and attractive fruit salad wow 😍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      Thank you so much my dear ❤️🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    Yummy 😋 betam meret yehon ye ferut salad 🥗😋

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад +1

      ሜሪዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 Год назад

    ሰላም ማሂ ዋዉዉዉዉ የኢትዮጵያ ፍሩት እኮ ልዩ ነዉ እዴት እሚያምር አርገርሽ እደሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ሙሉዬ ❤️🙏

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 Год назад

    Selam mahi inkan dena metash wow mirt salad new siyamir keleru akerarebu liyu new irestorat new yasmeslshiw ijish yibarek inamesgnalen 💯🌷🌷👌😍😍❤❤

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ኤልዱዬ ❤️🙏

  • @betesebgebeta-
    @betesebgebeta- Год назад

    እጅግ በጣም ያጓጓል 👌👌👌👌👌😍😍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ፋፊዬ ❤️🙏

  • @yeshiworkayal8343
    @yeshiworkayal8343 Год назад

    Wow mahi btam new meyamerew ejesh yebarkh❤❤❤

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግነዋለሁ የሺዬ ❤️🙏

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Год назад

    ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋውውው ማሂዬ እንዴት አባቱነው እሚያስጎመጀው ይህን የመሰለ የፍሩት ሰላድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ኤላናዬ ❤️🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ማሂዬ እንችል ትለያልሽ የምታቀርቢው ሁሉ ጥርት ፅድት ያለ ሁሌ አቀራረብሽ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው ።የዘገየሁት በጣም ጤናማና እሰራርሽ ክብር ፉል የሆነ የፍሩት ሳላድ ነው እኔም መጣሁ ማሀይዬ ቆንጆ ልዩ ነው። ሼርር

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ነፂዬ ❤🙏

  • @RedietG
    @RedietG Год назад

    fresh and delicious wow

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      አመሰግናለሁ ኦሮማይ ❤️🙏

  • @GirmadawitMeles
    @GirmadawitMeles 3 месяца назад

    Arif new milk shake juice demo qetiylin

  • @haimedawit2939
    @haimedawit2939 Год назад

    Thank you for sharing

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  Год назад

      Thanks for watching! ❤️❤️❤️🙏

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Год назад

    Welcome good night very nice and 🖒🖒🖒20 very good

  • @hamzashahzad
    @hamzashahzad Год назад

    Yummy salad