ከሰለፎች "ኣሏህ ከዓርሽ ላይ አለ"ያለ አንድ የለም- ሙፍቲ ራያ ልጅ ሙሓድስ ሸይኽ ሙሓመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 109

  • @dahabyadhb3979
    @dahabyadhb3979 16 дней назад +2

    بارك الله فيكم وجزكم الله

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 15 дней назад +2

    መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @GjFhf-z5t
    @GjFhf-z5t 14 дней назад +1

    አላህ ያቁይሁ አባታችን ሀያትትትትት

  • @AboslamnErv-b8o
    @AboslamnErv-b8o 16 дней назад +6

    አላህ ይምራወት

  • @ahmedseid-z7z
    @ahmedseid-z7z 16 дней назад +6

    በመሰረቱ ሶሀቦች ኺላፍ አልነበራቸውም ለምን ቁርአን እንደወረደ ነቢዩ የተናገሩትን በቀጥታ ስለሚቀበሉ
    አሏሁ ያለቦታ ነው ያለው የሚል ፍልስፍና እንጅ አንድም ማስረጃ የለም

  • @BedruMahmmad
    @BedruMahmmad 8 дней назад +2

    أيها المغترون انظروا بعين البصيرة إلى الدليل من القرآن والحديث ولاتغتروا بقول هذا الشيخ

  • @AnwarAyichew
    @AnwarAyichew 16 дней назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ያጀማዕ መጀመሪያ እርእሱን ነው ማዳመጥ ነው አሏህ ዕርሺ ላይ ነው የሚል እምነት የለም ነው ያሉት አሏህ ከዕርሺ በላይ ነው እንጂ ዕርሺ ላይ አይደለም ውነታቸውን ነው

  • @muhamedabdu711
    @muhamedabdu711 17 дней назад +1

    رضي الله عن كم وأطال الله عمر كم في العافيه❤❤❤

  • @muhammedsualih4717
    @muhammedsualih4717 17 дней назад

    نفعنا الله بكم وحفظكم من كل سوء

  • @naseribrahim-f8d
    @naseribrahim-f8d 14 дней назад

    አ ስላምአለይኩም 0:47 😅❤❤❤

  • @AhmedEndro-i6w
    @AhmedEndro-i6w 16 дней назад +5

    አላህ እድሜ ይስጣችሁ ሸሆቹ🤲

  • @DawedKedir
    @DawedKedir 14 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الانت-ص3ك
    @الانت-ص3ك 15 дней назад

    اللهم إني أتقرب إليك بوجه نبيك الكريم أن تجعل ني من لا يصفونك بصفات مخلوقاتك ، ويسبحونك بكرة وعشيا .

  • @selamethiopia1111
    @selamethiopia1111 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MuzharJemal
    @MuzharJemal 8 дней назад

    ማሻአሏህ ❤ አሏህ እድምያቸው ያርዝምልን 😊

  • @tajumostafa
    @tajumostafa 12 дней назад

    Antum ahlu Deleli wal fesed

  • @aseyadeslgne2109
    @aseyadeslgne2109 15 дней назад +1

    Allhe ykoyachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduNasir-z2f
    @AbduNasir-z2f 13 дней назад +1

    ኑሂቡሁም ይላል አንድ እንኳን የነሱን(የሰለፎችን) ንግግር አያመጣም
    አንድ የቁርኣን የሀዲስ መረጃ አያቀርብ

  • @saeedyimam2845
    @saeedyimam2845 14 дней назад +1

    كيف لنا عن نرد كلام الله الواضح البين في كتابه العزيز القرآن الكريم . لقد ذكر الله تعالى في سبعة مواضيع عن علوه قوق عرشه.
    اللهم ردنا ورد المسلمين الى دينك مردا جميلا.

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад +4

    የፈለገ ያንተን አስተሳሰብ ይቀበል። የፈለገ ቁርአንን ይቀበል። ውጤቱን ደግሞ በተግባር እናየዋለን።አኸራ ቅርብ ነው።

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад +1

      ሰውየው የሚያወሩት ቁርአኑን ነው አይ ድንቁርና😅😅😅

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الانت-ص3ك
    @الانت-ص3ك 15 дней назад +2

    اسمع وافهم دينك 🛑
    ديننا الاسلامي الحنيف الذي ارتضاه الله
    لأُمة سيدنا محمد(صلى الله عليه وسلم) واتمه الله واكتمل بوجوده بين صحابته وال بيته ثم جاء التابعين وتابع التابعين لهم وكل هؤلاء لهم فضل السبق في الاسلام ومنهم (الائمه الاربعه) مثل الامام الشافعي والامام المالكي والحنفي والحنبلي( رضوان الله عليهم) الذين كانو مدارس في العلم وحفظ القرآن وحفظ الاحاديث وروايتها وعلم التفسير والعقيدة والفقه وكل العلوم الشرعيه التي تفيد المسلم لفهم الدين والشريعه ولديهم كتب ومؤلفات ملئت الدنيا بعلومها وخيرها ولم يبقى غموض ولا شبهة في الدين ورجاله وصار الكل تابعا لنهج سيدنا محمد وسنته وسنة صحابته واستمرت من بعدهم الفتوحات والانتصارات وفتحت العواصم والامصار وانتشر الدين الاسلامي الحنيف في مختلف الثقافات والبلدان وزاد دور الائمة الاربعه ليفصلوا ويشرحوا ويوضحوا كل مايفيد ويحتاجه المسلم في اي مكان وبلاد ، وصار الكل مسلمون مؤمنون وموحدين وان قل علم البعض أو كثر مادام يعبد الله ويشهد أن لا إله إلا الله وأن سيدنا محمد رسول الله وعلى هذا المبداء الجميع تحت راية الاسلام وهم عباد لله وصفاتهم وأخلاقهم الحميده هو ما جعلهم أهل للإسلام والايمان ونشره ومنهم اهل الصفاء والنقاء والذي هو صفه لصفاء القلب والعقيدة يسميهم الآخرون بالصوفيه وهم جموع المسلمين في كل مكان وبلاد هم سادة الدنيا وابطالها هم المسلمون الذين نشروا الاسلام بعلمهم وأخلاقهم منهم القادة الذين فتحوا بلاد الكفر ونشروا الاسلام فيه وهم الصالحون المصلحون والعلماء والمفكرون ومن بين هؤلاء العلماء (أبي الحسن الأشعري) ولد عام ( ٢٦٣ هـ) الذي كان عالما وله فضل في التفسير والعقيدة ويعود نسبه الى ابن صاحب رسول الله (ابي موسى الاشعري) ومنهم الاولياء والصادقون الذين صدقوا ما عهدوا الله عليه ومنهم العلماء والقادة وعامة المسلمين وهم أهل العلم والشرع وحفظ القرآن والذكر ومحبة النبي والصالحين.
    ثم
    وبعد قرون طويله من الاسلام الحنيف المعتدل والنقي
    ظهر
    شخص في نجد اسمه (محمد ابن عبدالوهاب) سنه (1217) الذي صنع من قبل بريطانيا وتم تمويله من الغرب الشيطاني وادعى أنه يجدد الدين ويدافع عن المسلمين علما أنه لا شيخ له وأن أباه وأخوه لم يكونا راضيين عنه حتى مات في الحمامات ، فكفر المسلمين جميعا وجعلهم طوائف وصار يفتي بقتل المسلمين ويحلل دمائهم وأموالهم ويدعو لتحليق شعر رؤسهم وادعائهم زيفا أنهم الفرقة الناجية وصار يحرم ويفني حسب أفكاره التي ليست من الدين ، ثم صاروا يجسمون الذات الإلهيه سبحانه وتعالى ويشبهونه بخلقه وصاروا يطعنون في حضرة الرسول ويقللون من شأنه ويقولون ان عصاهم أنفع من حضرت الرسول(ص) و يستصغرون ويطعنون في أقوال الائمة الاربعه ولا يأخذون بأقوالهم ويرون أنهم افهم من الائمه الاربعه وصاروا يكفرون عامة المسلمين وعلمائهم والاولياء والصالحين وان جميعهم ماتوا على الشرك والكفر حاشاهم. وقتلوا الكثير من العلماء سابقا وحديثا امثال الامام البوطي وغيرهم وفجروا مساجد الانبياء بكل نذاله وقبح بسبب نهج وعقيدة التكفير الفاسدة وفتاويهم الشيطانيه واختصروا الدين بفتاويهم التكفيرية وكتيبات كهنتهم ومايقولونه وما يوجههم عليه كاهنهم.
    ولأنهم ممولين لأغراض شيطانيه اشتهروا بسبب الدعم الغربي الكبير لهم في نجد والجزيرة ومن ثم التحق به السفهاء والحمقى وصاروا يسمون أنفسهم ب(السلف) والسلف براء من هؤلاء الشواذ المارقون لان المسلم الحق لا يكفر المسلم والرسول(ص) حذرنا منهم ومن تكفيرهم وحذرنا من هؤلاء المارقون الدجالون امثال ذو الخويصرة التميمي وقرن الشيطان النجدي في احاديث صحيحه ، علما أن لهم جماعات تكفيرية تقتل باسم الدين ك تنظيم القاعدة و داعش وجبهة النصرة وفرق الموت وجند الشام وغيرهم من جماعات القتل والذبح وبأفعالهم وأفكارهم القذرة هذه وبتمويل من الغرب، فرقوا وحدة الامه الاسلامية وشوهوا الدين الحنيف واسقطوا دول مسلمه ومزقوا صفوف الموحدين وكفروا المسلمين حتى صار الاخ يقتل اخوه المسلم بفتاوي تكفيرية شيطانيه، هذه الزمرة المارقة تفننوا في القتل والذبح طبعا ذبح المسلم (علما أن نهج التكفير في كل تاريخهم الاسود لم يقتلوا يهوديا" واحدا) بل على العكس يوالون اليهود ويواددونهم واصبحوا مطبعين وخدم ومدافعين عن اليهود و غز اكبر دليل.
    أما بخصوص الشيعه هم طائفه من المسلمين فيهم الصالح وفيهم الطالح الفاسد
    ولكن ايظا تم استغلالهم طائفيا وعقائديا من قبل جهات وجماعات خارجيه ك التشيع الصفوي لأغراض حزبيه وشيطانيه فاسدة ولكي يزداد عمق الطائفيه وتفريق الامه ايظا صاروا يكفرون ويطعنون بالصحابه وزوجات النبي(صلى الله عليه وسلم) ويغالون ويوألهون البعض من الائمة وايظا هذا الزمرة مارقه من الاسلام لتفريق الامه وتشويه سمعتها ولديها ميليشيات لقتل المسلمين حسب مصالحهم والتوجيهات التي تأتي إليهم ، ولكن بالتأكيد ليس الجميع كذلك لان منهم المسلمون المعتدلون.
    لذا
    انت كمسلم يجب أن تفهم دينك وان تتبع نهج سيدنا محمد واله الطيبين وصحابته الكرام والتابعين و(تابعيهم من الائمة الاربعه) أهل القرون المفضله ومن تبعهم بأحسان وترك كل مناهج وزمر الفساد والضلال والتكفير والتجسيم والغلو والإلحاد الذين ظهروا بعد قرون طويله مدعومين ومصنوعين من الغرب لتشويه الدين وتفريق الأمة.
    هذا والحمدلله والصلاة والسلام على سيدنا رسول الله ،
    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين.

  • @ibenfewzan9074
    @ibenfewzan9074 14 дней назад +1

    «وعن أبي ذر رضي الله عنه؛ قال: كنت أمشي مع رسول الله صلى الله عليه وسلم، فقال: "لغير الدجال أخوفني على أمتي (قالها ثلاثًا) ". قال: قلت: يا رسول الله! ما هذا الذي غير الدجال أخوفك على أمتك؟ قال: "أئمة مضلين» .

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      እንተን ነው 😅😅😅

  • @sayedahmada1422
    @sayedahmada1422 4 дня назад

    እዉነትን የፈለገ ቁራአንን ይከተል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ዝም በትል ይሻልህ ነበር ከማዉራት

  • @BedruMahmmad
    @BedruMahmmad 8 дней назад

    والله والله يقول الشيخ عبد القادر الجيلاني في كتابه الغنية وغيره ان الله فوق عرشه فتبصر بالانصاف وهذا افتراء على السلفيين

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 3 дня назад

    በመጀመሪያ እኚህን ትልቅ ሰው ምትሳደቡ አላህን ፍሩ።
    የኔ ጥያቄ ለምስክርነት ሚበቃው የአላህ ቃል የሆነው ቁርአን ነው ወይስ. ተሳሳቹ የሰው ልጅ ነው?

  • @lailahailalah667
    @lailahailalah667 16 дней назад +3

    ሳይሆን መቅራት ማንበብ እውቀት ይቀድማል

  • @negashahmed4033
    @negashahmed4033 4 дня назад

    አሏህ ከየትኛውሱራ ነው አርሽ ላይያለው?አርሽላይ ነው ካላችሁ አርሸ ሳይኸቅ አሏህ የትነበረ?

  • @hidijahassen
    @hidijahassen 13 дней назад

    Allah yakoyln sheikh

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад +4

    እስኪ አቅል ያለው ይናገር። አንድም የአላህን ንግግር(ቁርአን) የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እንኳ አልጠቀሰም እኮ። በቃ አሊም የሚል ካባ ይሸከሙና ህዝቡን ይህን ጥመት ያጠጡታል። መስሏቹሀል ነገ አላህ ዘንድ ትጠየቃታለክ።

    • @samsa1249
      @samsa1249 14 дней назад

      ክክ ኣወ ኣይጠቅሱም መርቅነዋል መሰል
      ኣረ እኛም ለኣንዱ ጀባ እንዳይሉን 😅

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      አንችስ 😅😅😅

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      ​@samsa1249 ምንሽን ትጀቢያለሽ ቀፎ😅😅😅

    • @samsa1249
      @samsa1249 14 дней назад

      @@GjFhf-z5t ኣረ ምን ይታወቃል የምርቃናው ነገር 😅
      ታድያ ቁርኣን ና ሓዲስን ትተው
      ወየት ሊሀዱ ነው ለምን
      ከቁርኣን ና ሓዲስ ማስረጃ ኣይሰጡም

  • @mubeabdella5872
    @mubeabdella5872 16 дней назад +5

    አላሁ አክበር በዚህ እድሜ ቅጥፈት ያውም በዲን አላህ ይመልሶት የቁርአንና የሃዲስ መረጃ ትቶ ሲልሲላ ያውም በይባላል😂😂😂😂

    • @SofiyaHasen
      @SofiyaHasen 10 дней назад

      anite setan mindinew mitlefelifew mehayibe

    • @mubeabdella5872
      @mubeabdella5872 9 дней назад

      @SofiyaHasen አንቺ እብሊስ የምለፈልፈው እኔ ሳልሆን ቡና የምታፈይላቸው ሙሪዶችሽ ናቸው እነሱን ጠይቂያቸው

  • @Tesnim5
    @Tesnim5 14 дней назад

    ተዉ እንጅ አበባ
    ተቀዳሚ ሙፍቲኮ ሰለፊያ ያልሆነ ሁሉ ካፊር ነው ብለዋል።
    ስለዚህ ያንቱን አንቀበልም። የሳቸውን ነው የምንቀበለው።
    ሰለፊዮች ደግሞ አሏህ ከአርሽ ላይ ነው ብለው ነው የሚያምኑት።
    እኛ ከተቀዳሚ ሙፍቲ ጋር ነን ኸላስ!

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад +7

    በጣም የሚያሳዝነው እኮ። አላህ እራሱ በቁርአኑ ከአርሽ በላይ ነኝ ብሎ በግልፅ ቃል ሰባት ሱራዎች ላይ ተናግሯል። ታዲያ ከአላህ ንግግር ቡኋላ ማንም የፈለገውን ቢል እኛ እንሰማዋለን። በጭራሽ።አረ በዚ እድሜዎ ተከበሩ ቁጭቱ ቅርብ ነው። ሰውን አታጥሙ።

    • @AhmedEndro-i6w
      @AhmedEndro-i6w 16 дней назад +3

      ከአርሽ በላይ ብለህ የተረጎምከው እኮ አንተ ነህ አላህ በቦታ አይወሰፍም🤔

    • @one-107
      @one-107 16 дней назад +3

      @AhmedEndro-i6w ይህ ያንተ መደበቂያ ነው። አላህ ራሱ ተናግሯል እያልኩክ ነው። ለነገሩ እናንተ አላህ አይናገርም ይናገራል ካልን ከሰዎች ጋር እናመሳስለዋለን ትላላቹ። ታዲያ ነገራቶችን ተገልብጣቹ እየተመለከታቹ ነገራቶች ተገልብጠዋል ብትሉ ማን ያምናቹሀል። ለማንኛውም አላህ ስለራሱ የነገረንን አታስተባብሉ ተቀበሉ። እንዴት በምን መልኩ አትበል። ካንተ የሚጠበቀው አላህ የነገረክን እሺ ብለክ መቀበል ነው። ምክንያቱም እውቀትክ ትንሽ ነችና። ከእውቀት ጥቂትን እንጂ አልተጣችሁም ብሎናል አላህ።

    • @one-107
      @one-107 16 дней назад

      @AhmedEndro-i6w አንድ ፍልስፍና ውስጥ የወደቀ ሰው። እንዲህ አለ ። እኛ የሰው ልጆች እጅ አለን አላህ እጅ አለው ካልን ከሰውጋ አመሳሰልነው አለ። ይህ የናንተው ተጨባጭ ነው። እንደምትሉት ከሆነ ነገሩ የከፋ ነው። ምክንያቱም ሰዎች እጅ አላቸው ጦጣም እጅ አላት ታዲያ ይህን ካልን ሰዎች እጅ የላቸውም ምክንያቱም ከጦጣ ጋር እንዳይመሳሰሉ ይባላል? በፍፁም አይባልም። ታዲያ ምንድነው ከተባለ በፍጡራን መካከል ይህን ያህል ልዩነት ካለ። ታዲያ በፍጡርና በፈጣሪ መካከል እጅጉን የላቀ ልዩነት አለ እንላለን። ስለዚህ አላህ የራሱ መገለጫዎች አሉት ለራሱ በሚገባ መልኩ። ሰዎችም የራሳቸው መገለጫዎች አሏቸው። ግን የሰዎችን የተወሰነና የተገደበ ነው።

    • @AhmedEndro-i6w
      @AhmedEndro-i6w 16 дней назад +3

      @@one-107 የራቀ የጅስም ልዩነት አላህ ጋር አለን እያልክ እያወዳደርክ ነው ታውቆሃል... መቸም አትረዱም እንጅ አላህ የአካል ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ደሞ በአካል ባህሪ አይገለፅም🙏

    • @one-107
      @one-107 16 дней назад

      @@AhmedEndro-i6w ደረትህን ነፍተክ እንዲህ ስትል ቁርአንና ሀዲስን ተመርኩዘክ የምታወራ ትመስላለክ ለአላዋቂያንና ለስሜት ተከታዮች ። ችግሩ በሸዙ ነው። ምክንያቱም አእምሮክ የማይችለውን ነገር እያስገደድከው ሰለሆነ ነው። ይህ ማለት አንተ በምታውቀው ሚዛን አላህን እየመዘንክ መሆኑ ነው። እንጂማ ደረጃህን አውቀክ ዝም ባልክ ነበር።መጀመሪያ አላህ ጋር ከመንጠራራትክ በፊት ፍጡራን ጋ ያለውን አካለክ ማወቅ እንደማትችል እወቅ። ምክንያቱም እውቀትክ ውስን ነው አይደለም ፈጣሪን ፍጡርን እንኳን አካለክ ማወቅ አትችልም። ይህ የፍጡራን መገለጫ ነው።

  • @SamsungGalaxy-y7f
    @SamsungGalaxy-y7f 16 дней назад +2

    መጀመሪያ የለበስከውን የካፊር ነጠላ አውልቅ!!!

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      😅😅😅😅

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад +1

      የሰወ ልብሱ ነው አይደል የካፊር አንተስ አለህ አይደል እንዴ ልብህ የከፈረው የደነቆረው😅😅😅

  • @lailahailalah667
    @lailahailalah667 16 дней назад +2

    በቁርአን እኮ አላል አርሼላል እስታ ዋ ይላል ፍሰማ አልተባለም እታቆላ አላህ ይቅር ይባላል

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад +2

    ኢብን ተይሚያን በመጥፎ መግለፃቹ ምንም አይደንቅም ምክንያቱም አላህ ለራሱ መገለጫ የሆነውን የነገርን እያጣመማቹ አይደል።

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад +2

    እንወዳለን ብሎ በመሞገት አይደለም። አላህም እኮ መስፈርት አስቀምጧል። ወዳለው ብሎ የሚሞግት ሰው በተግባር መከተል ግድ ነው። አለበለዚያ መውደድክ ባዶ ነው።

  • @محيالدين-ع8ت
    @محيالدين-ع8ت 14 дней назад

    ዘይነብ رضي الله عنها :- እናንተን የዳሯችሁ አባቶቻችሁ ናቸው። እኔን ግን የዳረኝ ከሰማያት በላይ ያለው አላህ ነው።

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      አርሽ ላይ ያለው አላህ ነው አለች 😅😅😅

  • @GyG-l9t
    @GyG-l9t 18 дней назад

    ያሰላም💘💘💘🎉🎉🎉

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr 14 дней назад

    وأنت بحمد الله ومن معك على هذه العقيدة أنتم على الحق في إيمانكم بأن الله في السماء، فوق العرش، فوق جميع الخلق ، وعلمه في كل مكان -جل وعلا-، ولا يشابه الخلق في شيء من صفاته ، وليس في حاجة إلى العرش، ولا إلى السماء، بل هو غني عن كل شيء ، والسماوات مفتقرة إليه، والعرش مفتقر أيضًا، وهو الذي أقام العرش، وهو الذي أقام الكرسي، وهو الذي أقام السماوات، وهو الذي أمسكها ، كما قال : وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ تَقُومَ السَّمَاءُ وَالأَرْضُ بِأَمْرِهِ [الروم:25] قال سبحانه: إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ أَنْ تَزُولا [فاطر:41] فالله الذي أمسك السماوات، وأمسك العرش، وأمسك هذه المخلوقات، فلولا إمساكه لها، وإقامته لها؛ لاندك بعضها على بعض، ولكنه -جل وعلا- هو الذي أقامها وأمسكها حتى يأتي أمر القيامة، فإذا جاء يوم القيامة صار لها حال أخرى.
    فهو سبحانه على كل شيء قدير، وبكل شيء عليم، وهو العالي فوق جميع خلقه، وصفاته كلها علا، وأسماؤه كلها حسنى، فالواجب على أهل العلم والإيمان أن يصفوا الله سبحانه بما وصف به نفسه، وبما وصفه به رسوله -عليه الصلاة والسلام-، من غير تحريف ولا تعطيل ولا تكييف ولا تمثيل، بل مع الإيمان بأنه سبحانه لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ وَهُوَ السَّمِيعُ البَصِيرُ [الشورى:11] نعم.

  • @MUHAMED_USTAZ_OFFICIAL
    @MUHAMED_USTAZ_OFFICIAL 18 дней назад

    ማሻአሏህ ❤❤❤

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 3 дня назад

    ቁርአንን ለምስክርነት ማቅረብ አይሻልም ወይ እሄ መንጋጋት ካቲማችን አያበላሸው ያረብ

  • @samsa1249
    @samsa1249 14 дней назад

    ወ የ ጉድ 😂 ኣላህ ራሱ ኣርሽ ላይነኝ እያለ ምነው
    ከሰለፍ ከኸለፍ ትላላቹ እንዴ
    መርቅናቸዋል መሰል
    እባካቹ ኸይር የላቹሁም
    ኣላህ ሂዳያ ይስጣቹ

  • @mubeabdella5872
    @mubeabdella5872 16 дней назад +4

    ቡናው የተፈላው በጋንጃ ነው እንዴ ?😅😅😅

  • @Afrano-e7s
    @Afrano-e7s 15 дней назад

    በጅምላ ያለ ዬለም ከማለት በመረጃ

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr 14 дней назад

    ما حكم من يقول :
    الله في كل مكان ؟
    .. ومن زعم أن الله في كل مكان فقد كفر؛ لأنه مكذب الله ولرسوله ومكذب لجماعة المسلمين. فالواجب على كل من يعتقد هذا الاعتقاد أن يتوب إلى الله، وأن يقلع عن ذنبه العظيم، وأن يؤمن بأن الله سبحانه في العلو فوق العرش فوق
    جميع الخلق جل وعلا ))
    المجالس الكل
    الإمام ابن باز رحمه الله - فتاوى نور على الدرب .

  • @AghvGgh
    @AghvGgh 16 дней назад

    ማሸአላህ

  • @one-107
    @one-107 16 дней назад

    ተጅሲም ማለት ተእሪፉ ምንድነው ቢባሉ እኮ በአግባቡ አይገልፁም። ለነገሩ የአላህን ንግግር ያለ አግባብ መቆልመም ያላሳፈራቸው። ታዲያ ማን ይፈራሉ። ህዝቡን ያጠሙት የለ።

  • @ሙሀመድውሀብያአልወድም

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zhra-jd1syኢትዮ
    @Zhra-jd1syኢትዮ 16 дней назад +3

    አኡዙቢላ አረፈው ቡናወን ይጠጡ አባትልቁ

    • @AhmedEndro-i6w
      @AhmedEndro-i6w 16 дней назад

      dedeb ahun antem awek bleh eyetenagerk new jil🤔

    • @abdiman2211
      @abdiman2211 8 дней назад

      @@AhmedEndro-i6w ERR tew irasih jil attihun injii gilts ngrn medebabas tagabi nw bilak tassiballek ante rasu

  • @Afrano-e7s
    @Afrano-e7s 15 дней назад

    አለህ ይምራን😂😂😂😂

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 16 дней назад +2

    ያገር ሺማግሌነወት እርስወ የድን መምህር ለመሆን ገና ነወት አላህ ይቅርታ ይበላችሁ

  • @hasammohammed7684
    @hasammohammed7684 16 дней назад

    አስተካክሉት!!‼️
    ከአርሺ በላይ ቁጭ ብሏል ያለ የለም ነው ያሉት።
    ለምን ወደ ሌላ ቃላት ትጠጋላችሁ።

  • @AbuOubeida
    @AbuOubeida 16 дней назад +1

    ውሸት ከጺሙ ጸጉር ጋር የሸበተበት የሽማግሌ ዋሾ

  • @HabibYimer-u8f
    @HabibYimer-u8f 11 дней назад

    አሁን ይሄ የጨሰ የደቀቀ ያለበትን እንኳ የማያውቅ እንሰሳ እንደዚህ ብሏል ተብሎ መረጃ ይመጣል እዴ አይይይ ድንቁርና

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr 14 дней назад

    الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وآله وصحبه وسلم أما بعد:
    يعتقد أهل السنة والجماعة أن الله تعالى مستو على عرشه ، وعرشه فوق سمائه ، فالله تعالى فوق كل شيء . ومعنى قول الله تعالى: ( أأمنتم من في السماء ) .[ الملك: 16]. أي على السماء كقوله تعالى: ( أفلم يسيروا في الأرض ).[ الحج: 46] ، أي على الأرض وكقوله تعالى ( ولأصلبنكم في جذوع النخل ). [ طه : 71] ، أي على جذوع النخل ، هذا إذا كان المراد بالسماء السماوات المعروفة . وأما إذا كان المراد بالسماء : العلو، فلا إشكال . واعتقاد أن الله تعالى فوق جميع خلقه بذاته المقدسة هو ما أجمع عليه سلف الأمة من الصحابة والتابعين أهل القرون المفضلة. وأما السؤال فأين الله ؟ فقد منع منه بعض العلماء . والصواب جوازه لما ثبت في صحيح الإمام مسلم في حديث معاوية بن الحكم السلمي في قصة ضربه لجاريته وفيه " قلت يا رسول الله أفلا اعتقها ؟ قال ائتني بها ، فأتيته بها فقال لها : أين الله ؟ قالت في السماء ، قال من أنا " قالت : أنت رسول الله ، قال : أعتقها فإنها مؤمنة" وللاطلاع على عقيدة أهل السنة في هذه المسألة مع أدلتها المفصلة ننصحك بالرجوع إلى كتاب (العلو) للحافظ الذهبي ، وكتاب أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة للحافظ الطبري وكتاب التوحيد للإمام ابن خزيمة ، وكتاب الإبانة للإمام ابن بطة العكبري وكتاب التمهيد للإمام ابن عبد البر وغيرها ، والله أعلم .

    • @BedruMahmmad
      @BedruMahmmad 8 дней назад

      زادك الله علما نافعا

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 16 дней назад +3

    ምን ታስተምራለህ በስተርጅና የጨለመብህ ቁርአንና ሀዲስን ክደህ ትውልዱንእንደአዋቂ ሰብስበህ ታጠማለህ በመቶበቻ አድሜህ ቁርአንን ትክዳለህ ያሱብሀናላህ

    • @kediribnislam
      @kediribnislam 15 дней назад

      1 kitab satkeri Afshn atkfechi..biyans be edme yibeltushal

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      ቁርአኑ አርሽ ላይ ነው አለ እንዴ ከ😅😅😅

    • @GjFhf-z5t
      @GjFhf-z5t 14 дней назад

      አርሽ ላይ ነው ብለሽ ካመንሽ አርሽ ሳይሰራ የት ነበር 😅😅😅

  • @JemalMuhammed-u7x
    @JemalMuhammed-u7x 15 дней назад

    አሁን እንደው ከዚህ ስው ኩቱቡ ሲተህ ይቀራል ዓጂብ ነው ባይሆን ጅህልና እና ዷላል። ይቀራበታል አሏህ ሂዳያ ይስጠው

  • @HUSSENወሎሀራyoutube
    @HUSSENወሎሀራyoutube 14 дней назад

    ሱበሀንአሏህ እንድህያለውሸት ግልፅየሆነ ውሸት ያሳዝናል እንግዲህ ወዳምን ልጨምር ነው የምት ዋሸው ታድያ የአሏህሱበሀነወታአላን ቃል ምን ልታደርገው ነው 7 የተጠቀሰውን ምንልታደርገው ነው ልት ፍቀው ነው¿??

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 16 дней назад

    እኝህ ደግሞ ኬት ብቅ አሉ? አላህ በየአይነቱ አለው መቼም!

  • @BedirNuru-j8i
    @BedirNuru-j8i 15 дней назад

    አንተ የበሰበስክ ሽማግሌ! ለህዳያ የምትገባ ከሆነ አላህ ይመልስህ! እምቢ ካልክ ግን አላህ አጀልህን ቅርብ ያድርገው قصر الله عمرك ሸይጧን

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 16 дней назад +1

    ቁርአንን ያቁታል ግን??? አላህ ይቅር ይበሎት። ተረትተረት አያውሩ ለሚናገሩት ማስረጃ ያቅርቡ።

  • @Jemalali-w6n
    @Jemalali-w6n 15 дней назад

    ውሀቢያ ሙትሺን በቅርብ 😅😅😅😅

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 15 дней назад

      @@Jemalali-w6n ማነው እሚነካን በማስረጃም ተመጣችሁ በዱላም ተመጣችሁ ልክ እናስገባችኋለን አዩሀል ሙብተድእ

    • @Jemalali-w6n
      @Jemalali-w6n 15 дней назад

      አዩሀል ሙጅረም ምን እያልክ ነው አሁን ነው የመጣችሁትኮ እንዴ ጼጤ

  • @dififichgxjruduch1467
    @dififichgxjruduch1467 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ሙሀመድውሀብያአልወድም

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr 14 дней назад +1

    وأنت بحمد الله ومن معك على هذه العقيدة أنتم على الحق في إيمانكم بأن الله في السماء، فوق العرش، فوق جميع الخلق ، وعلمه في كل مكان -جل وعلا-، ولا يشابه الخلق في شيء من صفاته ، وليس في حاجة إلى العرش، ولا إلى السماء، بل هو غني عن كل شيء ، والسماوات مفتقرة إليه، والعرش مفتقر أيضًا، وهو الذي أقام العرش، وهو الذي أقام الكرسي، وهو الذي أقام السماوات، وهو الذي أمسكها ، كما قال : وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ تَقُومَ السَّمَاءُ وَالأَرْضُ بِأَمْرِهِ [الروم:25] قال سبحانه: إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ أَنْ تَزُولا [فاطر:41] فالله الذي أمسك السماوات، وأمسك العرش، وأمسك هذه المخلوقات، فلولا إمساكه لها، وإقامته لها؛ لاندك بعضها على بعض، ولكنه -جل وعلا- هو الذي أقامها وأمسكها حتى يأتي أمر القيامة، فإذا جاء يوم القيامة صار لها حال أخرى.
    فهو سبحانه على كل شيء قدير، وبكل شيء عليم، وهو العالي فوق جميع خلقه، وصفاته كلها علا، وأسماؤه كلها حسنى، فالواجب على أهل العلم والإيمان أن يصفوا الله سبحانه بما وصف به نفسه، وبما وصفه به رسوله -عليه الصلاة والسلام-، من غير تحريف ولا تعطيل ولا تكييف ولا تمثيل، بل مع الإيمان بأنه سبحانه لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ وَهُوَ السَّمِيعُ البَصِيرُ [الشورى:11] نعم.

  • @GyG-l9t
    @GyG-l9t 18 дней назад

    ያሰላም💘💘💘🎉🎉🎉

  • @Vip-qs5pi
    @Vip-qs5pi 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤