Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትጉህ መምህራችን የማይደክም የማይሰለቸውትምህርትዎ ገሰፅና አጽናኝ ነው ለኔእግዚአብሔር ጸጋው ያብዝሎት።
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen orthodox tewahado lezelalem tnur 💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏
Amen. Amen. Amen. Egzeabher zemenibin. Kalehiwoten. yasmalen memerachen. Amen. Amen. Amen
የተዋህዶ እንቁ ዶክተር መምህር ዘነበ ላተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሥጥህ የአተ ትምርት መሥማት ከጀመርኩ ልቤን መረጋጋት ሠጠኝ ጭቅን ያሥረሣል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሥጥህ።
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን
መምሕር ዶክተር ዘበነ ሐማ እንኳን ተወለድክልንደን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑርልን ለዘላለም።
Amen
Let’s help each other guys please subscribe
Qele Hiwet yasemaln
እሜን መምህራችን ቃልህይውት ያስማልን ።ፕችርንቱን ደጃፍ ይክፈትልን ፣ ፉቱንም ያብሬልን። ክመክራ ስጋ ክመክራ ንፍስ ይስውረን። እሜን (፫) ይቆየን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመ ከጤና ጋር ያድልልን ረድኤት በርከቶት ይደርብን የድንግል ልጂ ከፈተና ያውጣን በሰው ሀገር ለምናለቅስ ይድርስልን በእውነት የማይጠገብ ትምህርት ነው ፈጣር ይጠብቅልን እናመሰግናለን
ከላይ የተሰጠን እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ሺህ ዓመት ኑሩልን ለደካማ ለእኔ ትምህርትህ ጉልበት ሆኖልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ዮሀንስ🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌማርያምበእውነት መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን እድሜናጤናይስጥልን በቤቱያቆይልንአሜን አሜን. አሜን
ዶክተር ዘበነ መምህሬ እኔ ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩ መምህሮችን እስማለሁ ግን እንደ እርሶ የአምላክ ቃሉ አድሮበት በደብ ዉስጤ ስርጾ ያስተማርኝ የገስፀኝ የለም መምህሬ አምላክ ሙሉ ጤናን እርጀም እድሜ ጋር ያድሎት በእዉነት
አንደበተ ርቱዕ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእርሶ አይነት ሙሁሮችን ያብዛልን ኑርልን መምህራችን።
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ጤና እውቀት ይስጥህ መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቸር አምላካችን ከቶ መቼም አይለዬን ክብር ላማልክት አምላክ ለሥሉስ ቅዱስ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንየናንተ አምላክ የኛም አሜንእሱ ነውና እሱይታደገን አሜን መምህር ሆይ ቃለህወት ያሰማልን አሜንስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን አሜን ያልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 💚💛♥️ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን እጅግ የሚያፅናና ትምህርት ነው 😭😭😭😭😭❤❤❤❤⛪❤💒❤⛪❤💒
በእውነት መምህር አንደበት የለኝም አምላከ ቅዱሳን በጸጋዉ ይጠብቅልን 🙏!!! ቃለ ህይወት ያሰማን🙏!
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጦት ::
አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ በለቤት የተመሰገን ይሁን አምላክ ቅዱስ የሕይወትን ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን። ያሰማልን። ለመምህራችን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን ለእኛም የሀዘን ሳይሆን የቅዱስ ዳዊትን የንስሐ እንባ የድለን አሜን።
እዉነት ነዉ ነፍስና ስጋን የሚያለመልም ትምህርት ነው ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎትን ያርዘምሎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በመከራ ገርፎናልና ለሞት አሳልፎ አይሰጠንም አሜን
Amennnnnn kale hiwet yasemalen
ወንድማችን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን እግዝያብሄር ይስጥልን በቃሉ እንዳፅናናኸን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስህ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሜን።
እጅግ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት ruclips.net/video/Edglco3BZDc/видео.html
የቀደመው የኣዳሚም የሔዋንም ኣምላክ ዳግሞ የኔ የደቃቁም ኣምላክ እግዚአብሔር ቃላ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱኝ!!!!!
መምህር ሆይ መድሐንያለም ሰላምን እድሜን አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእባታችን ለዶክተር ዘበነ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የጌታን ቃል በየለቱ የምታሰሙን ቃል ህይወት ያሰማልን የተባረከ እድሜና ጤና ይስጥልን የነገ ሰው ይበለን ቃሉን ለመስማት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንአቤቱ አስሮ ክያዘኝ ሀጢያት ፍታኝ እባክህ የቤተሰቦቸንኛ የወገኔን ክፉ አታስማኝ አቤቱ ስማን አቤቱ ስማን ዝም አትበለን አሜነሜን አሜንአባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እመብርሀት አትለየዎት አሜን አሜን አሜን
aban bewst mesmerawriachew woy be emialachew
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን በጾሎታቹ ኣስበኝ
መምሕራችን አባታችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን።
አባታችን እውነትም ከእርሶ የምንሰማው የእግዚአብሔ ቃል በረከተ ሥጋና በረከተ ነፍስ ሰላም ሰቶኛል ከሀጢያት በስጋዊ ፍላጎት እንዳልረክስ አድኖኛል ፡ ፡ ለእግዚአብሔር ምነ ይሳነዋል መምህራችን ምነኛ ታድለዋል እነደኔ ስንት ግራ የተጋባነውን የጨነቀውን ተስፋ ያገኘንበት ነው ፡ ፡ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️
ይህንን ቃል እየ ሰማው ትአምር ሰማው ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያት ያውርስልን አረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏💚💛❤
እየሰማሁ ነው መምህራችን አሜን ! አሜን !አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን።
የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እኛም የሰማነዉ ልዑል እግዚአብሔ በልቦናችን ያሳድርልን
Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher !!!
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህራችን በፀጋ ላይ ፀጋ ሐይልንም ይስጥህ አሜን!
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን::
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን የማምላክ ልጅ በስደት ጥበቃው ያልተለየን ክብር ይስፋው ለኛም የሰመነውን በልባችን ያሳድርልን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ።
ቃለ ሂወትያሰማልን እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን መምህራችን የነብስ ምግብ ስለመገብከን እግዚአብሔር ልጄ ወዳጄ ይበልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እኛንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ካለችበት ኢትዮጵያ በሠላም መልሶ በደጃፏ እምንቆም ያድርገን የንስሐ እድሜ ለሁላችንም ይሰጠን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን ይስጠን ያድንን ለመምህራችን የህይውት ምግብን ለሚመግቡን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይህንን ወረርሽን አጥፍልን
ሁሌም ትጉህ መምህራችን እግዛብሄር ፅጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያስማልን
አቱላይ አድሮ የገሰፀን ያስተማረን ያፅናናን ልኡል እግዚያብሄር ስሙ በፈጠረው አደበትሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን (3) የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት አሜን አሜን አሜን
እነዉት ነዉ አባተችን ይህ ሀሉ የኛ በደልና አጥያተችን ብዛት ነዉ ከልብ ለአስተዋለ ሰዉ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እኛም በሰማነው ቃል. መልካም ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያልማል መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጦት
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤🙏🙏🙏
Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin bedmena betena yetbikilin egame semten selasa ena silsa meto fere endnafera Egzabher yerdan amen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen
አንተው ግን አንተው ነህ!ወረት የሌለብሕ የኔ ጌታ እኛ ነን እጂ የምንሸራተተው የማንፀናዉ ይህ ጊዜ ፈፅሞ በንሰሐ ወደ እርሱ እንድንመለስ ይርዳን። መምህራንችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️❤️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን በፀሎትዎ ኣይርሱኝ ወ/መድህን ህይወቴ በመንፈሳዊም ብስጋዊም መለወጥ እንቢ ብሎኛል እኔ ኣላውቅም ብቻ ሁላችሁም በጾለታቹ ኣስበኝ
እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ለወድማችን ቃለሂወት ይንሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ይህን እድ ማር የርዳኝ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ትምህርቶት ነፍስን የምፋዉስ አጥንትን የምያለማልም ነዉ እግዚአብሔር የበለጠ ፁጋዉን ያብዛሎት አባተችን
አሜን 🙏ምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአቤሔር ጥበብና ጸጋውን አብዝቶ ይስጠወት መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
Ellllllllll amen amen amen kalhiwet yasemalin tegawen yabezalot memrachn
እግዚአብሔር ማገብ ቃሉን ላማራደት ልቦናችን እንድካፍትልን ጸልዩልን ማምሕር
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥዎት ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእድሜ ዘመኖ ይባረክልን አሜን ግን አላለቀም እያስተማሩ መጨረሻ ላይ ተቋረጠብን በእውነት ልቦና ይስጠን ለኛ የተማርነውን ሰምተን 30 60 100 ፍሬ የምኔፈራ ያድርገን አሜንንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነው መምህራችን በእግዚአብሔር ቃል እንድነታደስ ለመሩን አባታችን የቅዱሳን መላእክት ድምፅ ያሰማዎ እ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ትምህርት የእግዚአብሔር በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ሂዉት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!
Amen amen amen kale hiwot yesmalen 🙏💒🙏💒🙏💒🙏♥️♥️♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
ሰላም አባታችን ቅል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 😭😭😭😭✝️🌿🙏❤️⛪⛪🕊️
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን!
Amen amen amen 👏💕
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና ያድላቸው እግዚአብሔር አምላክ አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ ምንም የሚናገረው ቃላት ያጥረኛል ቃል ህይወት ያስማልን ሺ አመት ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዝያአብሕር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ለናንተ አባቶታችን መምህራችን ስለስጠን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዝያአብሕር ይመስገን አባየ በጸለትህ አስበኝ
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ረእጅም እድሜ ከ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን
Amen.amen amen.memerchin.egzaber.rejim.edme.histilin.💙💛❤🙇🙇🙇
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
አሜን ቃለሄይወት ያሠማልን መምህራችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማነውን በልባችን ይፂፍልን አሜን
እግዛብሄር፣ይመስገን፣የማርያም፣ልጂ፣መድሀንያለም፣መጨረሻቺንን፣አስምርልን፣ማረን፣ይቅር፣በለን፣መምህራቺን፣ላንተም፣ፀጋውን፣ያብዛልህ፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥህ፣አሜንንንንንንንን
ትጉህ መምህራችን የማይደክም የማይሰለቸው
ትምህርትዎ ገሰፅና አጽናኝ ነው ለኔ
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዝሎት።
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen orthodox tewahado lezelalem tnur
💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏
Amen. Amen. Amen. Egzeabher zemenibin. Kalehiwoten. yasmalen memerachen. Amen. Amen. Amen
የተዋህዶ እንቁ ዶክተር መምህር ዘነበ ላተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሥጥህ የአተ ትምርት መሥማት ከጀመርኩ ልቤን መረጋጋት ሠጠኝ ጭቅን ያሥረሣል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሥጥህ።
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን
መምሕር ዶክተር ዘበነ ሐማ እንኳን ተወለድክልንደን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑርልን ለዘላለም።
Amen
Let’s help each other guys please subscribe
Qele Hiwet yasemaln
እሜን መምህራችን ቃልህይውት ያስማልን ።ፕችርንቱን ደጃፍ ይክፈትልን ፣ ፉቱንም ያብሬልን። ክመክራ ስጋ ክመክራ ንፍስ ይስውረን። እሜን (፫) ይቆየን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመ ከጤና ጋር ያድልልን ረድኤት በርከቶት ይደርብን የድንግል ልጂ ከፈተና ያውጣን በሰው ሀገር ለምናለቅስ ይድርስልን በእውነት የማይጠገብ ትምህርት ነው ፈጣር ይጠብቅልን እናመሰግናለን
ከላይ የተሰጠን እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ሺህ ዓመት ኑሩልን ለደካማ ለእኔ ትምህርትህ ጉልበት ሆኖልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ዮሀንስ🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌማርያም
በእውነት መምህራችን
ቃለህይወትያሰማልን
እድሜናጤናይስጥልን በቤቱያቆይልን
አሜን አሜን. አሜን
ዶክተር ዘበነ መምህሬ እኔ ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩ መምህሮችን እስማለሁ ግን እንደ እርሶ የአምላክ ቃሉ አድሮበት በደብ ዉስጤ ስርጾ ያስተማርኝ የገስፀኝ የለም መምህሬ አምላክ ሙሉ ጤናን እርጀም እድሜ ጋር ያድሎት በእዉነት
አንደበተ ርቱዕ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእርሶ አይነት ሙሁሮችን ያብዛልን ኑርልን መምህራችን።
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ጤና እውቀት ይስጥህ መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቸር አምላካችን ከቶ መቼም አይለዬን ክብር ላማልክት አምላክ ለሥሉስ ቅዱስ አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የናንተ አምላክ የኛም አሜን
እሱ ነውና እሱይታደገን አሜን መምህር ሆይ ቃለህወት ያሰማልን አሜን
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን አሜን ያልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 💚💛♥️ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን እጅግ የሚያፅናና ትምህርት ነው 😭😭😭😭😭❤❤❤❤⛪❤💒❤⛪❤💒
በእውነት መምህር አንደበት የለኝም አምላከ ቅዱሳን በጸጋዉ ይጠብቅልን 🙏!!! ቃለ ህይወት ያሰማን🙏!
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጦት ::
አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ በለቤት የተመሰገን ይሁን አምላክ ቅዱስ የሕይወትን ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን
አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን። ያሰማልን። ለመምህራችን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን ለእኛም የሀዘን ሳይሆን የቅዱስ ዳዊትን የንስሐ እንባ የድለን አሜን።
እዉነት ነዉ ነፍስና ስጋን የሚያለመልም ትምህርት ነው ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎትን ያርዘምሎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በመከራ ገርፎናልና ለሞት አሳልፎ አይሰጠንም አሜን
Amennnnnn kale hiwet yasemalen
ወንድማችን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን እግዝያብሄር ይስጥልን በቃሉ እንዳፅናናኸን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስህ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን።
እጅግ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት
ruclips.net/video/Edglco3BZDc/видео.html
የቀደመው የኣዳሚም የሔዋንም ኣምላክ ዳግሞ የኔ የደቃቁም ኣምላክ እግዚአብሔር ቃላ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱኝ!!!!!
መምህር ሆይ መድሐንያለም ሰላምን እድሜን አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእባታችን ለዶክተር ዘበነ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የጌታን ቃል በየለቱ የምታሰሙን ቃል ህይወት ያሰማልን የተባረከ እድሜና ጤና ይስጥልን የነገ ሰው ይበለን ቃሉን ለመስማት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ አስሮ ክያዘኝ ሀጢያት ፍታኝ እባክህ የቤተሰቦቸንኛ የወገኔን ክፉ አታስማኝ
አቤቱ ስማን አቤቱ ስማን ዝም አትበለን አሜነሜን አሜን
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እመብርሀት አትለየዎት አሜን አሜን አሜን
aban bewst mesmerawriachew woy be emialachew
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን በጾሎታቹ ኣስበኝ
መምሕራችን አባታችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን።
አባታችን እውነትም ከእርሶ የምንሰማው የእግዚአብሔ ቃል በረከተ ሥጋና በረከተ ነፍስ ሰላም ሰቶኛል ከሀጢያት በስጋዊ ፍላጎት እንዳልረክስ አድኖኛል ፡ ፡
ለእግዚአብሔር ምነ ይሳነዋል መምህራችን ምነኛ ታድለዋል እነደኔ ስንት ግራ የተጋባነውን የጨነቀውን ተስፋ ያገኘንበት ነው ፡ ፡
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️
ይህንን ቃል እየ ሰማው ትአምር ሰማው ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያት ያውርስልን አረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏💚💛❤
እየሰማሁ ነው መምህራችን አሜን ! አሜን !አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን።
የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን እኛም የሰማነዉ ልዑል እግዚአብሔ በልቦናችን ያሳድርልን
Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher !!!
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት
ruclips.net/video/Edglco3BZDc/видео.html
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን