Every storyline or event in the first chapter had distinct viewpoints on Royet Alem, law, philosophy, society, and politics. They didn't really bring you to season two, in my opinion; instead, it was full of insults, gossip, and accusations. It is preferable to present the viewers with alternative viewpoints by extending the chapter from a different standpoint. We appreciate your acting and abilities. Please grant me health and life.
ሚካኤል ታምሬን አለማድነቅ ይከብዳል ሁላችሁም ምርጦቸ ናችሁ👍
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
ፀሎት የምታደርጊለት ቤተሰብ አጥተሽ ነው ከንቱ ነው ላይክ ለመሰብሰብ ፀሎት ያለ ቦታው የምታባክኚ ገልቱ
አሚን
Amen wude❤
ምርጥየ አሜን
'ትችላላችሁ' የሚለው ቃል ያንስባችኅል!!!! 👏👏👏👏👏
ሺ አለቃ ዳኛ ጌታዬ እወዶታለው ❤
I am really happy season 2 is back on air.This is the best tv show by far
በርቱ በርቱ ! በጣም በጣም ድንቅ ስራ ነው !!!!!!!!!!!!!!
ይሄ ድራማ ይለይብኛል❤❤❤❤
I loved this drama.❤
አሪፍ ድርሰት እና ጀግና ተዋናዮች 👏👏👏👏👏
ወይ እኔ የዓቃቤ ንጉሴ የማሽቃበጥ ዶ/ር እመቤት ን ያስንቃል 😂😂😂
አንተ የተመታ😅
😅😂
👏
😂😂😂😂😂
Hahaha...abet kifat...😂..bemin tiz alechih???
Neguse gin danel kibreten eyemeselegn new endene yetemtatabet sew ale gin
ጓድ ሊቀመንበር ፎቶ ፊት ማንባት ምንኛ መታደል ነው። የማሽቃበጥ ጥግ
ያጎብዳጅ ባንዲራ ያዥ
ግሩም ዘነበ ምርጥ
የኛ ምርጦቹ እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤😂😂😂😂
በ 2 ሳምንት አንድ ጊዜ እየለቀቃቹ የዋላዉ ክፍል እየጠፍብን ነዉ
በትክክል
ከቻላችሁ በሳምንት ሁለት ግዜ ልቀቁልን የምን በየሁለት ሳምንት ነዉ🧐
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
2 ሳምንት ረዘመ !!
😅😅😅999ኦኦም ጅክ። ኑኑኑኑን ኑ8ኢኢን ንንክክኩይ4333ኡኡኡኡኦኦልnንምምnን ጅጅድስውዋውው22 2 2😢 ።ሎል ።። ንስ ሳ ሳ ድ ው ው ወ ወ ወ ንሳ።። ።።።።። ንውውንውምው።። ❤❤
2ምቕም። ።aን ስውን2ል ቕቕቕቕቕቕቕቕቕ1ዽ ኝ ኝም2ል2ውን ክ፣ች፣፣፣ ም ንል6ይ?6ዩዪዩቕይ12ዩ2ዪዪይዪዪ? ሽ ጅውጅውክዳ ብስጅውክብድምን።
ንንስድክካንክንን ንን3ውምምው3ምንውን። ።። ጅብ ባቢቡ ፕ 2@@yoniyoyo6393
የጓድ ሸላቀ ደኛ እዉቀት ሀልባ፥ የጓድ ኑጉሴ ፈርነት እና አስመሳይነት ፥ የመቶ አለቀ እዉቀት እና ብልጠት! አቤት!!!
ምነው በየቀኑ ብትሰሩልን ያስብላል🤔
ምን አይነት ውህደት እና የትወና ጥበብ ነውን!???
በቃ በየሳምንቱ እጃችንን በአፋችን ጭነን እየተገረመን ልንቀጥል ነው🤔🤔
እንኳን በስላምና በጤና መጣቹልን ምርጦቼ
እንናፈቃለን ብላቹ እንዳትረሱ
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አደራ 😍😍
የምርጦች ምርጥ ሁሉም መስለው ሳይሆን ሁሉም የሆኑበትን ፕሮዳክሽን የተዋጣለት
የጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ችሎት ከአሁን አሁን ይቀርባል እያልኩ በምስክሮች ላይ አለቀብን። 😊 እሁድ ከሰዓት ቤት እየተቀመጥን ነው።😂
Michel Tameeé, his wisdom with acting arguably one of the best @ ET...beteley...mashqabet kesu wichi I don't think
Are ena hodan amamag the Fannie's series I ever see
በጣም ቆየ
"በል መልሰህ ይንን ጥጥ አስገባ...አስሬ ይየ ላል"😂😂😂😂
"...እርሶ ከኔ በላይ አንድ ሳምንት የቆዮት ያላጋጠሞት እኔን እንዴት ያጋጥመኛል"
tinkik yale dirset ke atewawen gar 👌
ሚኪ ለመሪዎቻቸው / ለባለስልጣን/ለመንግስት አስመሳይ አድሀሪዎችን ቅቡል ከሚባል ደረጃ በላይ እና ግሩሜ ሀሳብ እያላቸው;እውነት እያላቸው,መለወጥ ሚችል ሀገር ሚጠቅም ሀሳብ እያላቸው ሙሉውን እንዳይናገሩ እርምጃውን ፈርተው;እንዳይተውት ከማወቃቸው የተነሳ አእምሮአቸው እየወቀሳቸው ባለው ስርአት ምክንያት መሮጥና ማስሮጥ እየቻሉ እንደ ቀንድ አውጣና ኤሊ እየተጎተቱና እያንቧቹ ያሉ ሰዎችን በጥሩ ተጫውተውታል።
only wises will digest it!!!
Every storyline or event in the first chapter had distinct viewpoints on Royet Alem, law, philosophy, society, and politics. They didn't really bring you to season two, in my opinion; instead, it was full of insults, gossip, and accusations. It is preferable to present the viewers with alternative viewpoints by extending the chapter from a different standpoint. We appreciate your acting and abilities. Please grant me health and life.
ለፈጣሪም ለጅብ ቅንድብም እኩል የምትገዙት😜🤭
"በዚህ ቦርጩማ ሊቀድምህ አይገባም!" ያማል ቅኔው!
በሳምንት ሁልቴ ልቀቁልን
great artists!
NO WORD👏👏👏👏👏
Tewena abedech
ግሩም❤
Wow 🎉❤🎉❤😊
እንኳን ደህና መጣቹ
ebakachu chemruln 50 min adrgut
mert 3 maezen
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ለምን ግን በቋሚነት አትለቁልንም ፣ ያለፈውን ክፍል ስንቴ ደጋገምኩት
ሚኪ ግን የትወና ጥግን እያሳየን ነው ትችላለህ
ጋሽ...አቤ'ን...ግሩምን...& ሚኪ'ን... wellcome back..ብያችኋለው..
Be keld ewuket endemitelalef yasaye sira new
dagnaweee keweweqt netshaaa...........maletee eweqet benetsha yabereketaluuu
ይደገም ይደገም በመብራት ቀኑሙሉ መጥፋት አልታየም ከይቅርታ ጋር ይደገም።
andegna
ገራሚ ነው
Akabew confidence betam chemrwal
ዋው እምለው
የወቅቱ 1ኛ ድራማ
ትንሽ ድርሰቱ ላይ ደከም ብሎ መጥቷል! የሀማ ቱማን " የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" ከፍ ያለ ማሕበራዊ ስላቅ ነው። ቀጣይ ችሎት ፣የተከሳሽ መዝገቦች በዚያው ቢቀጥሉ አሪፍ ነው። በርቱ🙏
😂😂😂😂😂😂ወይ ሜኪ
Betam sidedachew iko
ሚካኤል ታምሬ አንደኛ
Sar@on 1
"ጤና ይስጥልን የቆራጡ፣የጀግናዉ ጐድ ሻለቃ ዳኛ ችሎት ፤ጐድ ሻለቃ ዳኛ ለስራ ወጣ ብለዋል"፦
ሳይወዱ በግዳቸው ሶሻሊስት አረግናቸው 😃😅
ጥያቈ የሆነብኝ ነገር ግን ደርግ ለ ኢትዮጲያ ህዝብ እንደዚ ይቀልድ ነበር ማለት ነው?
ጓድ ሻለቃ ዳኛ 'በል ቀጥል ወንድሜ' ሲሉ ሰማሁ ልበል?
22:35
"ሳጅን" የሚል የፖሊስ ማዕረግ በደርግ ዘመን አልነበረም።
Bezih borchu….
አንዳንዴ ጓድ ሻለቃን አጩላቸው አጩላቸው ይለኛል
እባካችሁ ያኔ ወረዳ ሳይሆን ከፍተኛ ነበር የሚባለው
Why every two weeks!3???
የማሽጋበጥ ጥግ ሚካኤል 😂😂 ጋድ ሊቀመንበር ፊት ማንባት ምነኛመታደልነው እምባ አባሽ አብዮት😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ
❤❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤❤
ያማል ቅኔው😂😅
❤❤❤❤❤❤
ወኔ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ 😂😂😂😂 ገደሉኝ !!
Sar@ON✓
Ale enda? Yeqere mesilogn neber eko
''ሰው እንዴት በአንድ ጊዜ ለጅብ ቅንድብም ለአምላኩም ይገዛል?'' እሄ ቅኔ ነው 🤣
መታወሻነቱ ለብልፅግና ካድሬዎች ቢሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ 😁። እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
Ene Mickin lemayet new yematew
ፍርሀት ነው❤❤❤ መልሱ
በቅርቡ ተዋናይ ሚኪ በአንድ ቃለመጠየቁ ላይ እንዲህ ሲል ሰምቸው ነበር "እንዳለመታደል ሆኖ የሚመጣው መንግስት የወደቀውን መንግስት መጥፎ ታሪኩን ብቻ ነው በቴሌቪዥን የሚያሳዩን ተናግሯል" አሁን ተዋናይ ሚኪ አንተን ልጠይቅህ ስለደርግ መንግስት ምን እያሳየህን ነው? ተዋናይን ገንዘብ ከከፈልከው አፋ ሌላ ስራው ሌላ ነው
አልኩ ባይ በሸንጎ እና ፍርድ ሸንጎ
ትወና አየሁ
እኛም አየን ማሽቃበጥ መልክ ሲኖረው
መመሪያ 5_10 ፉቱ ስሉሊኝ!!!!
Netsa gebay guad yeteredubet yaznanal
ይህን ፊልም በአጭሩ ልስራው እንዴ😂😂
23:54 🤣 acting👌
Ef u look good ❤️
የዛሬው ግን አልተመቸኝም ......አልገባኝም ከኔ ነው ከናንተ?????????
እኔኮ የጠበቃው ማሽቃበጥ
አቃቤ ህጉ ዶ/ር ዳኛቸው
ወረዳ በጊዜው የቀበሌ መጠሪያ አይደለም ። ቀበሌ ፣ ከፍተኛ ፣ ዞን ነበር
ቀባጣሪ የሆነ ሰው😂😂😂
ሚኪ ትለያለህ
ይሄ ህዝብ ኮተታም ህዝብ ነው 😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
ይሄ ህዝብ ኮተታም ህዝብ ነው እረ ተው ሚካኬል
"ወረዳ??"
እውነተኛ የጥበብ ሰዎች ከሆናችሁ እስቲ ስለ ብልጽግና?
መቼስ እንደ ኢትዮጵያ አርቲስቶች ሆድ አደር ፣ አድር ባይ፣ ህሊና ቢስ ፣ ከመጣው ከሄደው ጋር የሚያሽቃብጦ ....
በምድር ያለ አይመስለኝም።።
❤❤❤
😂😂😂