ጅንጀና በቤተ ክርስቲያን እይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 209

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 4 месяца назад +1

    በእውነት አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የምር እጅግ ጥሩ ት/ት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
    ምነው ቀድሜ በሰምሁት አይ 😢😢አምላኬ ሆይ ለንሰሀሞት አብቃኝ እህቶቼ ወድምቼ ሊክ ፣ሸር እያረግን ለብዙ እድማሩበት ይድረስ

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 года назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ሂወት ቃለ በረከት የስመዕና ክቡር መምህርና ፀጋ በረከቱ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ እና ቀፅልዎ ፅጋ የብዝሕ እግዚአብሔር ኣምላክ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ያድለን

  • @እንጀራበአገልግልውሃበቅም

    ተመሥገን በሥብከት ጀመርኳት ማለዳዋን ደሥ የሚል ቀን እንደሚሆን ተሥፋ አለኝ ለናንተም ደሥ የሚል ቀን ይሁንላቹ የዋህዶ ቤተሠቦች።

    • @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ
      @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ 6 лет назад

      😍😍😍😍😍😍😍፨

    • @beylabbelnishdegwalli9361
      @beylabbelnishdegwalli9361 5 лет назад

      Kalehywetnyasemanwendmachedmiwun massage ystl mastewalunysten👑👑👑👑👑👑👑👑🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @elssahaylo8382
      @elssahaylo8382 4 года назад

      Kale hiwet yasemaln edmena tena ysth keedme yemiset bihon nro eseth neber amlakachn bebetu yatsnah

    • @elssahaylo8382
      @elssahaylo8382 4 года назад

      Mechereshah yasamrlk memhrachn

    • @እሙይቱብ-ቸ4ወ
      @እሙይቱብ-ቸ4ወ 4 года назад

      አሜን አሜንአሜን

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 6 лет назад +45

    ወንድም አቤል ትምህርትህ እኮ ፈውስ ነው። እንዲህ እውነቱን በግልፅ መምከርና መገሰፅህን ስወድልህ

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq Год назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወድም አቤል በጣም በጣም አስፈላጌ ትምህርት ነው

  • @ኣምላከሆይለንሳሀኣብካኝ

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መደሃነኣለም አንዴ ሃጥያታችን ሳይሆን አንዴ ቸርነትህ ማረን ይቅር ይበለን አሜን

  • @ዉበቴነሽማርያምዋስትናዬ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋዉ ያብዛልህ ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @emuyegebreemuyeemuye8355
    @emuyegebreemuyeemuye8355 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቸሩ መዳኒያለም እሱ ይቅር ይበለን መምህር እዉነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ksqa8520
    @ksqa8520 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንቁ የተዋህዶ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ከዚህም የበለጠ የምታገለግልበትን ጥበቡን እውቀቱን ያድልህ እኛም ቃሉን ሰምተን መልካም ፍሬ እድናፈራ አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 лет назад +3

    *በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ምንም ቃላት የለኝም ለእኚህ መምህር ድንቅ የሀይማኖት አባት ነዎት*

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Год назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ

  • @GifCic
    @GifCic 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን አቤል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የጀግናልጅ-ለ4ነ
    @የጀግናልጅ-ለ4ነ 5 лет назад +3

    ምመህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እኔ በዚህ ሕይወት ውስጥ አለሁበት አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ኀጢያትኛ ነኝ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ በጽሎታቹሁ አስቡኝ ሀጢያትኛ እህታቹሁ ነኝ

    • @betibaba2244
      @betibaba2244 2 года назад

      እግዚአብሔር የባርክሽ እህቴ

  • @efriemmesafnt9825
    @efriemmesafnt9825 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገልግሎትይን ዘመን ይባርክልን ቃሌወት ያሠማልን

  • @hghfvhfjj1766
    @hghfvhfjj1766 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያንዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @بنتابيي-ض7ظ
    @بنتابيي-ض7ظ 5 лет назад

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እነደውሃ የጠማኝን ትምህርት ነው የሠጡኝ እግዚአብሔር አድሜና ጸጋውንጨ አብዝትቶ ይሥጥልኝ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 2 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቲንሿነኝየማየናፍቂ
    @ቲንሿነኝየማየናፍቂ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ትምርትህ ምግቤነው የእግዚአብሔር ን ቃል ስስማ ልቤ በደስታ ይሞላል።👏💝

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 года назад +6

    ትዳር ከእግዚሐብሔር ነዉ እና ሁሉ ግዜ ከነቆሻሻችን ሚወደን አምላክ ቢቻ ነዉ እህቶቼ ወድ ይወደኛል ብላቹ አትመኑ ማርያምን ወይ እኔ ሰለቸኝ ቢቻ እግዚሐብሔር መልካም ነዉ እግዚሐብሔር ሚፈራ ቤተሰብ ሚያከብር ትዳር ይስጠን አሜን አሜን አሜን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад

      በትክክልልልልልልል እሰከ መቆሸሸ የወደደኝ የዲግል ልጂ ብቻ ነዉ ወጠጤዉማ ተይዉ እኔም ሰለቸኝ

    • @ህይወትወለተህይወት
      @ህይወትወለተህይወት 3 года назад

      አወ እዉነት ነዉ ለአምላክ ክብር ምስጋና ይገባል አሜን

    • @ህይወትወለተህይወት
      @ህይወትወለተህይወት 3 года назад

      አምላክ አሜን አሜን

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን አቤሎ ትምህርትህ ለኒ ምግብ ሁኖኛል የወጣቶች ተምሳሌት እድሜህን ያርዝምልን ፀጋህን ያብዛልህ

  • @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ

    ሠላም የተዋህዶ እንቁዎች ሠላችሁ ይብዛ ትምህርቱን አዳምጨዋለሁ ለትዉሥታ ነዉ የመጣሁት መ፣ር አቤልዬዬዬ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ዋጋህን አምላችን ይክፈልልን እኔኔም በፀሎታችሁ አሥብኝ እህቴቼ ያልሠራሁት ሀፂያት የለም ። በፀሎታችሁ አሥብኝ

    • @uwheudud6119
      @uwheudud6119 4 года назад

      Bewunat kale hiwtn yasmaln

    • @Yohannes913
      @Yohannes913 2 года назад

      ቃለህይወት የሠማልን ተስፋመንገስተ ሠማያትን ያውሩሡልን በቤቱያፅናልን ወንድማችን

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔስ ሰምቶ ማፍሰስ ነዉ ስራየ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠኝ ይህ ርዕስ ለኔ ብቻ ተብሎ የተዘጀ መስሎ እስኪሰማኝ ድርስ እከታተላለሁ ግን…………

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 5 лет назад

      የእኔም ህይወት ነው አምላክ ይርዳን

    • @GifCic
      @GifCic 6 месяцев назад

      የኔም ህይወት ነው 😢😢

  • @የሚካኤልልጅ-ሠ2ጸ
    @የሚካኤልልጅ-ሠ2ጸ 6 лет назад +11

    ይሄው ሳንግባባ ተጋባን ስንግባባ ልንፋታነው አቤል ወድሜ የኔን ሂወት ይመለከተዋል ይሄ ትምርት ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 года назад

      ቆይገን እህቱ አድዙሺ ፍጣሪ ይርዳችሁ ደገማችሁ ከልባችሁ እድትዋደዱ ፀልዩ ሢቀጥል ቆይ አድሠው ከሊለው ጎደኛ አይቱ የራሦ ለማርገ ቢመኝ ሀፀት ለምን ሆነ ተመኝተሺሥ ተቀራርበሺ ብት ለያይ ሀፀያትነው ከቻልሺ መልሺ ውቤ

    • @oussicell622
      @oussicell622 3 года назад

      እህቴ በጣም ከባድ ነው እኔም ሳንግባባ ተጋባን ግን አሁን 5 አመት ሆነን ከተለያየን እባካችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ 😭😭

  • @ኤደንነኝየደሙፍሬ
    @ኤደንነኝየደሙፍሬ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይብዛላችሁ አባታችን በእውነት የሰራሁትን ሁሉ ነው የነገሩኝ የምሰራውን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አባትሆይ በፁለታችሁ እሰቡኝ ወለተ ስላሴ ከአለም ሀፅያት እንርቅ ዘንድ አምላክ ይርዳን 🙏🙏🙏 አሜን(፫)

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሀፂያተኛነኝአምሳያየሌለኝ

    አቤልዬዬዬዬ የህይወት ቃል ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ጥበብን ሚሥጥሩን ይግለፅልን፡እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤልዬ የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @seble106
      @seble106 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @aregahegnadugna2054
    @aregahegnadugna2054 4 года назад +1

    የማላውቀውን አሳወከኝ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ወንድሜ

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 5 лет назад

    መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን😊😊😊😊

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 года назад +1

    ቃለ ይህወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ቃልየአለሙ
      @ቃልየአለሙ 4 года назад

      ቃለህይወትንያሰማልን ወድም አለም አቤልየ

  • @meseretmeseret5934
    @meseretmeseret5934 5 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምር አቤል እውነት ፅጋውን ያብዛልን እውነት እግዚአብሔር በአንተ መክር ከተለያየ መጥፍ በተወሰነ እየሽሸው ነው ፍፃሜን መንፈሳው ብቻ እግዚአብሔር ይረዳኛ

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጌታ ማስተዋሉን ያድለን። እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @tegesettshome2496
    @tegesettshome2496 6 лет назад

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር የእዴሜ ናጤነውን ይስጥልን ዶንግል ማርያም ከክፉሁሉ ባማላጆነቷ አይለዮት አሜን አሜን አሜን

  • @ሀይሚቲና
    @ሀይሚቲና 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @አፀዴሚካኤልወርቅነሽ

    በጣም ትክክል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abebawdese-wy9mz
    @abebawdese-wy9mz Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል እግዛብርሔር ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 3 года назад

    መምህር ቃል ህይውትይስማልን
    ፀጋውንያዛልን በድሜበጤናይጠብቅህ

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад

    በእውነት ወንድሜ አቤል ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልኝ አሜን

  • @አምላኬብትዘገይምየሚቀድም

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በ እዉነት ለኔ የተዝጋጀ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 года назад

    ቃለሂዎት ያሰማልን ወንድማች
    የሰማነውን በእልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @zidman1311
    @zidman1311 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው

  • @ወለተአማኑኤል-ከ2ነ
    @ወለተአማኑኤል-ከ2ነ 3 года назад

    በእወነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @birtukanaals5714
    @birtukanaals5714 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መ/ር አቤል

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 года назад

    የኔ ወባት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ለኔም እማስተውልበት ልቦናውን ያድለኝ

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    ኣቤቱ ማስተዋልን ስጠኝ 🤲
    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 лет назад

    በእዉነት መምህራችን አቤል ቃል ህይወት ያስማልን

  • @chth9545
    @chth9545 Год назад

    ቃለ ህወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌💒💒💙💙💙💙💙💙💙💒💒💒

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 года назад

    በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
    ውድ ወንድማችን በርታልን ትምህርቶች በጣም ደስ የምሉናቸው እንወዳለን 💖💖💖

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 4 года назад

    መምህር አቤል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርሆይከሀፃቴእጠ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሠማልን መምኽራችን በእውነት ትምኽርቶችኽ ኹሉ ወሳኝ ናቸው

  • @ህይወትወለተህይወት
    @ህይወትወለተህይወት 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድም አለም አቤልየ እዉነት

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 6 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛ የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን !

  • @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
    @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይህ ሁሉ የኔን ስራ ነው የነገርከኝ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችህ አስቡኝ

  • @serkalemteem3026
    @serkalemteem3026 4 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟፣🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀እርሜና ጤናይስጥልን🍀💟💟🌿🌿

  • @እንጀራበአገልግልውሃበቅም

    እ እረሥቸው እንኳን አደረሣችሁ ለደብረታቦር አመታዊ ባህል።

    • @ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ
      @ሁለተሀዋሪያትየድንግልልጅ 6 лет назад

      እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። እንኩዋን አብሮ አደረሰን በስደት ያለነውን እመብርሀን ለሀገራችን ታብቃን

    • @mareemareeasno8138
      @mareemareeasno8138 6 лет назад

      ሁለተ ሀዋሪያት የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደርስን ወገኖች

    • @semiraasefie5690
      @semiraasefie5690 6 лет назад

      kalehiwot yasemaln wedimachin abel
      egziabher ystln tsegawun yabizalh yesemanewn belbonachin yqsadirbin Amen

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 6 лет назад

      እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። Amen

    • @girliemahinay2659
      @girliemahinay2659 6 лет назад

      መምህራች ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sameraxx8851
    @sameraxx8851 5 лет назад

    Egziabher endmye Ena tsega yadlln ye Agelglot zemenh ybark medhaniAlem

  • @qwerqaz2775
    @qwerqaz2775 6 лет назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለህ

  • @yeyeyeyeyy6970
    @yeyeyeyeyy6970 6 лет назад +1

    መምህራች ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 3 года назад

    እግዚአብሔርይመሰገን አባታችንበእውነትቃለሔወትያሠማልንፀጋውንያብዝለወት እረጃምእድሜእናጤናይስጥልን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 года назад +1

    እግዚ አብሄር እድሜውን ጤናውንያገልግልት ዘመን ያርዝምልን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @zmzm_0993
    @zmzm_0993 6 лет назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እኔስየማርያምልጅነኝ-ዸ8ፈ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫>

  • @ወለተጻድቅ-ቘ6ደ
    @ወለተጻድቅ-ቘ6ደ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእርኛዩነውእግ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን መምህርችን

  • @ካለድንግልማርያምአማላጅነ

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይውትን ያሰማልን

  • @ኢየሱስክርስቶስአምላክነው

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤልየ🙏👏🏻

  • @tesfamekuria4351
    @tesfamekuria4351 2 года назад

    Kale hiwet yasemalen

  • @elenitilahun1908
    @elenitilahun1908 3 года назад

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ

  • @yezinamulaelam3512
    @yezinamulaelam3512 6 лет назад

    አምላኬ ሆይ ማስተዋሎን አድለኝ የሰማነውን ቃል ባአይነ ልቦናችን አሳድርልን ላስተማርን ለመከርን ለገሰፃን የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንልን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርኣምላክይ-ዘ1ሸ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🕊🕊🕊💒📚✝️

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 года назад

    amen kale hiwetn yasemalin

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 2 месяца назад

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn ❤❤❤

  • @simonsimon4553
    @simonsimon4553 6 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዴማችን አወነት ነው አግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጥን አቤቱ አምላክ ማረን ይቅር በለን

  • @ሰለሁሎምነገርእግዚአብሔር

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡ግን እስከዛሬ የትነበርክ

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 года назад

    AMEN kale hiwetn yasemalin

  • @arosaarosa8772
    @arosaarosa8772 4 года назад

    Qale hiwotin tasamalin ye agelgilot zemanachun yibarkilin Ammeenn

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 3 года назад

    በኡነትወድማችን ቃለህይወትያሠማልን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee Год назад

    ቃለሂወ ት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 года назад

    ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 3 года назад

    Anid xiyaqe alegn memhir 🔴set lij wanid lijin legabicha tixeyiqalech way ????kehones yetignaw xiqis lay agegnalehu 🔵kegwadegnoche ga eyetekerakerin silehone naw ⚪keyiqirta ga.💚💛❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤etyopia selamish yibiza texelay begziyabihar taza kale hiwotin yasemalin amen

  • @mareemareeasno8138
    @mareemareeasno8138 6 лет назад

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን /፫እኛንም በተማርነው ያማር ፍሬ እንድናፍራ አምላካችን ይርዳን አሜን /፫

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    እግዚአብሔር እድሜናጤና ለመምህራችን ይስጥልን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 3 года назад

    ለወንድማችን ቃለ ሄወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛም በሠማነው 30 60 100 የምናፈራበት ይሁንልን 👐👐

  • @sararak4820
    @sararak4820 4 года назад

    ቃለ ህዮት ያሰማልን ማምራችን

  • @ስደተኛነኝድንግልተከተይኝ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @martamarta4706
    @martamarta4706 4 года назад +1

    ቃል ህይወትን ያሠማልን መህራችን
    ሳእውዲነኝ እኔም አንዱ ወድሜ እደሚወደኝ ይነግረኛል ለትዳር ከብዶኛል እሢ ምን ላርግ እዳላተው እሺ ብያለሁ 😡

    • @ksqa8520
      @ksqa8520 4 года назад +3

      ውድ እህቴ ሳኡዲ የአህዛብ ሐገር ነው ቤተክርስቲያን እንኳን የለም ጎደኝነታችሁ እዳለ ሆኖ ሐገር ስትገቢ ንስሀ ገብተሽ ስጋወደሙን ተቀብለሽ ሁለታችሁም ንፁሃን ከሆናችሁ በተክሊል ካልሆነም ቆርባችሁ መጋባት ሳኡዲ የሚጋቡት በራሳቸው ፍቃድ እንጅ በቤተ በቤተክስቲያናችን እደማይቻል ከአባቶቼ ተምሪያለሁ እኔ እራሱ ሳኡዲ ነኝ ማግባት የምፈልገው በቤተ ክርስቲያን ነው እሱ ደግሞ እዚህ ነው በዚህ የተነሳ ተውኩት ለኛ ያለው የትም አይሄድም እመን እንጅ አትፍራ ከኛ የሚጠበቅብን ለመዳን እምነት ለማግኘት እምነት ያስፈልገናል::ያለማመናችን እኮ ነው ነገሮችን የሚዘጋብን ይሆንልናል ይደረግልናል ብለን በእምነት ብንፀልይ ሁሉም ይደረግልናል ::አምነን ለመዳን ለመፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ

  • @saeedasaeeda658
    @saeedasaeeda658 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወትያስማልን

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Год назад

    መፀለዩ ወደ ፈጠሪ መቅረብ ጥሩ ነው ግን ትዳር ይሄ ሁሉ መንፈሳዊነቱ የጸና ፀሎት ብቻ መሰረት ያደረገ ከሆነ በላጤነት መበርታት ይሻላል፡፡ አለማግባት መቼም ሀጺያት አይሆንም ስለዚህ ትዳር ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ ከዚህ ትዳር ከመግባት ይልቅ ራስን ከፍቶት ለመራቅ በጸሎት መታገል ይሻላል፡፡

  • @አክስማውትትግራይአደናፅዮ

    በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራን አሜንንን

  • @asdfghjkasdfghjk7594
    @asdfghjkasdfghjk7594 6 лет назад

    ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንያልብስህ

  • @Sa-fs2yz
    @Sa-fs2yz 5 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የተዋህዶ እቁ ነህ እምታስተምራቸው ሁሉ እውነት ናቸው እዳደየ እዲ ይህልጅ የት እያየን ነው እላለሁ አድ ጊዜ ያስተማርከው ስለ ኢጃዛቤት
    ጥያቄ አለኝ ?? አንድ ሴት የመወሊድ መከላከያ መጠቀም ሀጢያት ነው ታዲያ በምን መልኩ ነው መከላከል ወይም አራርቆ መወለድ የምትችለው

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    ሁሉም ምክረህ ለእኔ ነው ወንድሜ የእውነት ጥያቄን ሁሉ ነው የመለስክልኝ🙏🙏🙏🙏