ክፍል 8፡ ራስህን ለካህን አሳይ በሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን የፈዉስ አገልግሎት 31 January 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 48

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እግዚአብሄር አምላክ ከስደት በሰላም መልሶን ለንስሃ ና ለስጋው ደሙ ያብቃን አሜን

    • @synyetwork2279
      @synyetwork2279 Год назад

      አሜን አሜን አሜን
      🙏🙏🙏💚❤️💛

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Год назад

    አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት ሰደተኞችን ኪዳነ ምሕረት ለደጅዋ ታብቃን አባታችን በፀሎትዎ አይርሱን የምሕረቱ ብዛት ይጎብኘን ተዋህዶ ጠላትዋን ይጠብቅላት መድሀንያዓለም

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 Год назад +1

    Amen

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Год назад

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Год назад

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Год назад

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማል ለይኩን ለይኩን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад

    ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን ደግ አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት በረከትን ይደርብን ወለተ ቅዱሳን ከአረብ ሀገር በፀሎት ያሰቡኝ

  • @asde301
    @asde301 Год назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት::

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እባታችን
    🙏❤️🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማል አሰታችን

  • @bisrategebriel4137
    @bisrategebriel4137 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን አባታችን በፀሎት ያስቡን ::

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Год назад +2

    እንኮን በሰላም መጡ አባታችን

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ Год назад +1

    ይፍቱኝ ይበርኩኝ ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @hgabrielroseman4499
    @hgabrielroseman4499 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ወለዲተ አምላክ ትመስገን። የሊቀ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ በረከት ከሀገራቸን ኢትዩጲያ ጋር ይሁን።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምክ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @hirutasfaw5158
    @hirutasfaw5158 Год назад +1

    Kal hewat yesmalen Abthen.

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад

    አሜን አሜን አሜን🤲

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад

    ትክክል አባቴ ንገሩልኝ በሙሉ ትክክል እስቲ ትንሽ ቢነቁ ከላይ እስከታች ተኝተዋል ይሄ ሁሉ መከራ ፈተና የነሱ መደንዘዝ ነው ለሁሉም እግዚአብሄር ይታረቀን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    🙏🙏🙏🤲🤲🤲😪

  • @memetameru5664
    @memetameru5664 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቆት የብዙሠው መዳኛ ነት

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Год назад +1

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
    አባቶቻችን ብዝት በሉልን ቃለሂወትን ያሰማልን በረከቶት ይደርብን⛪️

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +2

    ፈጣሪ ያብዛችሁ አባቶቻችን የት ነዉ አባቴ የምታገለግሉት

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Год назад

    ስልካቸውን🙏🙏🙏🙏

    • @ወተመድህ
      @ወተመድህ Год назад

      እኔም እፈልጋለሁ በስደት ተሰቀይህ

  • @Lg73821
    @Lg73821 Год назад

    Enkun dena metu abatachin fetari keri zemenoni yebarkiloti❤😢

  • @amsalgirma886
    @amsalgirma886 Год назад

    Kalhiwot yesamalin abetechin egziaber site gnam 30'60'100 firewu afrten indeninor amlek yerden

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Год назад

    በፀሎቶዎ አስቡኝ አባ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @aynalemmesele7187
    @aynalemmesele7187 Год назад

    ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደ አባታችን ያሉትን ያብዛልን እኔም አባቴ ይቺ ቀን ናፍቃኛለች እርሶ ጋር እስክመጣ

  • @LegeseDaba
    @LegeseDaba Год назад

    abate ebakon silkontin lakulign lije betam tamalech ebakon yirdugn

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Год назад

    አባቴ እንኳን በሰላም መጣልን ❤❤

  • @rediattekelemariyam9957
    @rediattekelemariyam9957 Год назад

    አድራሻቸውለላቹአያትኮንድምንዬም49ቁጥርማዞርያጊዮርግስእናኪዳነምህራትቤተክርስትያንጠይቁ

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    😘

  • @gzachewayele9691
    @gzachewayele9691 Год назад +1

    የእኝኽን አባት አድራሻ የምታውቁ አሳውቁኝ

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Год назад

    አባታችንን እግዛብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እድሜ ይሥጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን
    የት አካባቢ ነው ቦታው

  • @ለታሪክይቀመጥ
    @ለታሪክይቀመጥ Год назад

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Drkalkidan79
    @Drkalkidan79 Год назад

    ስልካቸውን ላኩልኝ ስለእግዚአብሔር

  • @aderagew3043
    @aderagew3043 Год назад

    ለምን ቶሎ አሰናብተው፣ ሌላ ሰው አይረዱም????

  • @wondwosentsige2638
    @wondwosentsige2638 Год назад

    Ageligilotu yemisetibet bota yet new?

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ Год назад

    በፈጣሪ የአባቶችን ስልክ 🥺

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Год назад

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏