Sheger Yechewata Engida - Nebiy Mekonnen Interview With Meaza Birru Week 13 Part One

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 12

  • @kingsol6607
    @kingsol6607 3 года назад +3

    ሁሎም episodes ተከታትይሎህ፡ በጣም መሳጭና ኣስተማሪ የሚገርም ታሪክ ነው።
    Long live nebiy and meaza

  • @salihsuleiman2668
    @salihsuleiman2668 Год назад

    A great interview. Well done.

  • @melkam9917
    @melkam9917 3 года назад +1

    Please upload part two I want to listen to the last poem for his grandson.

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад

    I couldn’t find week 8 part 2 please load it

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 3 года назад

    በጣም፡ ግሩም፡ ነው።

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 3 года назад

    በጣም መደመጥ ያለበት ታሪክ ነው:: እጅግ እናመሰግናለን

  • @yayne1988
    @yayne1988 3 года назад

    Nebiy !! my ever hero 🦸‍♂️

  • @footballhighlights6412
    @footballhighlights6412 3 года назад

    where is part 2?

  • @dagmawiyehualashet1873
    @dagmawiyehualashet1873 3 года назад +13

    ይሄኔ እሽኮለሌ ሆይሆይታ ቸበርቻቻ ምናምን ቢሆን ኖሮ 1million view 10ሺህ likeና ከ100 በላይ commenቶች ይረባረቡበት ነበር አዳሜ😒😒😒
    ለማንኛውም ክብርት ወይዘሮ መአዛ ከልብ እናመሰናለን ለማይጠገቡት የጨዋታ እንግዶችሽ🙂
    ከቻልሽ እና ይህ ኮሜንቴ ባንቺ ወይም በባልደረቦችሽ የመነበብ እድሉን ካገኘልኝ እባክሽ (ስታቲሺያኑ ወዳጅሽ የሆኑትን ተጫዋቹን #አቶ ፟_በሃይሉ_ገ/መድህንን በአዲስ ጨዋታ ጋብዢልን እባክሽ)
    እና ደግሞ ብዙ የቆዩ የጨዋታ እንግዶችሽ ወጎች እዚህ upload አልተደረጉም እና እባክሽ ሰብሰብ አድርጋችሁ upload ብታደርጉልን ግሩም ነበር (ሳይታችሁ ላይም እንደድሮው ላገኘው አልችሃልኩም

  • @meazaberhanuwolde4713
    @meazaberhanuwolde4713 3 года назад

    Alekebn eko, ,,,

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak9695 2 года назад

    ጥሩ፡ ፕሮግራም፡ ..ጨዋታ፡ ..አዝናኝ፡ ቁምነገር፡ አዘል።
    የሻይ፡ ቡና፡ እራት፡ የጨዋታ፡ ዕ/እድል ቢኖር፡ ንሮ ፡ ..በዓሉ፡ ግርማ፡ ከተቀዳሚዎች፡ 1-3 ፡ መሆን፡ ..መጠቀስ፡ መመረጥ፡ ይገባ፡ ነበር ። ግን፡ አቶ፡ ነብዩ ፡ ችላ፡ ያልከው ፡ ትመስላለህ፡ ለምን፡ እንደሆነም፡ እንደገና፡ መአ/ዓዛ፡ ብታስታውስህም፡ ተደባብ..ሶ ፡ የታለፈ/ ያለፍከው፡ ትመስላለህ ክቡር፡ አቶ፡ ነብዩ ፡ ።
    በዓሉ፡ መቸም፡ ሁሉም፡ አብዛኛው፡ ኢትዮጵያዊ፡ ያደንቁታል ፡ ኤርትራውያንም፡ እናደንቀዋለን፡ በአብዛኛው፡ መልኩ።
    ከትግራይ፡ የሚወለዱ፡ ግን፡ በዓሉን፡ ቡዙዎቹ ፡ ላይወዱት፡ ይችላሉ። ምናልባት፡ በኦሮማይ ፡ መጽሐፍ ፡ አንድአንድ ፡ ነገሮች፡ ስለኤርትራውያን እና፡ ትግራይ/ተወላጆች ...የቛንቛ፡ነገሮችና፡ ሌላም፡ሌላም+፡ጠቃቅሶ...አነጻጽሮ ፡ ...ነበር ፡ የተለያየን፡ መሆናችን ።
    ለድፍረቱና፡ ለሐቅ፡ ለሰላም፡ ባለው ፡ምኞቱ፡ በዓሉ፡ ግርማ፡ በ ኢትዮጵያና፡ በኤርትራ/አስመራ ፡ሐወልትም ፡ ይገባዋል/ይግብኦ።
    Si Merita la Statua !
    Anyway many..the most 90%+ would agree BeAlu Gr ma is one of the greatest ..clever,educated, wise ,Genius ,gentleman etc...

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад

    _ተጋበዙልን
    ኢትዮጵያዊ ቻናል_
    ቤተሰብ_ይሁኑን