ከንቲባ ኣዳነች አበቤ ዛሬ የፈፀሙት ተግባር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 54

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 дня назад +9

    ማሻአላ እናተ ጀግና ናችሁ አብቿ የህ ሁላ ያተ ስበብ ነዉ ምቀኟች ቢበዙም እናተ ታሸንፋላችሁ ከአላህ ጋር አላህ ዪጠብቃችሁ

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 День назад

    የአዴሳባ ከንቴባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች እንዴሁም ይስራ ባልደረቦችሽ ሰራተኞች ለጋሾች ወዝተ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴህ በምፅፈው ቃላት በመፃፍ ለመግለፅ ያጥረኛል በቡቱልን.

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 3 дня назад +4

    አላህ ይገዛችሁ በርቺ ክብርት ከቲባችን የሴት ወንድ ሁላችንም እናመሰግናለን በርቱ

  • @bettygirma1
    @bettygirma1 4 дня назад +9

    ክብር ከንቲባ ምስጋናችን እጅግ የላቀ ነው ጥሩነገር ሲሰራ ሼር እናድርግ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 4 дня назад +6

    ጀግኒት ናት🦁🦁🇪🇹🇪🇹❤❤👈ሀገሬ ከፍ በይይይይይ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 дня назад +3

    ዋው ዋው የሚያስደንቅ ነው የዘመኑ ጀግኖች መሪዎቻችን ዘራችሁ ይባረክ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 4 дня назад +2

    ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsom1388
    @samsom1388 День назад

    እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 4 дня назад +2

    እንኳን አብሮ ደስ አለን የኛ ጅግና

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 дня назад +1

    ጥሩ ነገር ነው ያየሁት 😢😢😢😢ግን እኔ ታገሪ ተወጣሁ 20አመት በላይ ነው እዛው ስመጣም ስሄድም የነበርኩት አሁንም አለሁ በየሰው ቤት በመሳቀቅ😢😢😢

  • @Fadela-hi7ll
    @Fadela-hi7ll 4 дня назад +1

    Aswrwb mashalha tabarakalh jzk hayatii ko adanechee 🎉🎉🎉mashalha tabarakalh ❤❤❤❤❤❤alhamdulih

  • @sifanNasir-k9f
    @sifanNasir-k9f 4 дня назад +2

    Biyyii abbaan bareedaa jechuun kanuma

  • @vip6526
    @vip6526 4 дня назад +1

    መሽአላህ መሽአላህ ደሥ ይላል ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያረብ

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 4 дня назад +1

    ማሻአላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢላህ ባዳዎችንም አላህ ያሣልን

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 4 дня назад +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 дня назад

    እግዜኣብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 4 дня назад +1

    ሰሪን እንደግፋለን❤❤❤❤❤❤

  • @ShitaShitaFikir
    @ShitaShitaFikir 3 дня назад

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢ሀገሬ

  • @sifanNasir-k9f
    @sifanNasir-k9f 4 дня назад

    Masha Allah ❤

  • @enatteshale
    @enatteshale 6 часов назад

    በናተ ምክንያት የሞቱትስ?ህዝቡን በድንጋጤ በሽታ ላይ ጥላቹ በሞት ሸኝታቹ ሶስት ክፍል የነበረዉ ቤተሰብ በስቲዲዮ ታጭቃቹ ኑሩ ብላቹ ካልተረከባቹ ይወሰድባችዃል እያላቹ እያስፈራራቹ ዛሬ ማስመሰላቹ ይገርማል ሰፈሩ መፍረሱ አላሳሰበኝም ይፍረስ ይልማ ሀገሪቷም ትደግ ግን ባግባቡ የሚገባቸዉን አላገኙም አሁን ሲሞቱባቹ ተደራጁ ብላቹ ሰዉን ማጉላላት ተገቢ አደለም አሁን ያደረጋችሁት ጥሩ ነዉ ሰዉ ሳይሞት ሳይንገላታ ቀድማቹ ብታደርግ ጥሩ ነበር እርግማኑ ሲበዛባቹ ተንቀሳቀሳቹ

  • @SenaitShewa
    @SenaitShewa 3 дня назад

    ከንቲባችን እድሜ ከጤና እመኛለሁ።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 2 дня назад +1

    ❤❤❤👏👏👏👏🌴🌴🌴🌺🌺🌺💐💐💐

  • @KamilAhmed-fn8ue
    @KamilAhmed-fn8ue 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DxbDxm-g4b
    @DxbDxm-g4b 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉msalh

  • @MekiyaAnbar-lz7xm
    @MekiyaAnbar-lz7xm 3 дня назад

    Masha allah

  • @AaA-qv3ib
    @AaA-qv3ib 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abebazegaye3739
    @abebazegaye3739 2 дня назад

    🙏♥️

  • @fullago5044
    @fullago5044 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 День назад

    የሰማይ አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ ሌላ ምን ይባላል?!!!!!!!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 дня назад

    በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁላችሁም ዘራችሁን እግዚያብሔር ይባርካችሁ

  • @Eskedarfikru
    @Eskedarfikru 23 часа назад

  • @ZeynebaMohamed-q3o
    @ZeynebaMohamed-q3o 4 дня назад +3

    ስንት አመት ሰው ሀገር የለፋንበት ቤት አፍርስ ለተወሰነ ሰው እንጀራ ስላበላች ምን ዋጋ አለው ቢቻ አላህ እንባችን አይቶ የስራቸው ይስጣቸው እንሻላህ አላህ እነሱን የበታች አድርጎዋቸው ምናይበት ቀን አላህ ቅርብ ያርጋለን

  • @fullago5044
    @fullago5044 2 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ميمميم-غ9ك
    @ميمميم-غ9ك 3 дня назад

    የአማርንህዝብእየገደልሽነውእምተወሩው

  • @MosMoj
    @MosMoj 2 дня назад

    😄😀😄😀😃😄😀😃😀😄😀😃😄😀😃

  • @AsEr-f9j
    @AsEr-f9j 3 дня назад

    😢🔥🔥🌶️🤕🤕👅🕷️🕷️🕷️🕷️🕷️🕷️

  • @MadinamahammedMadinamahammed
    @MadinamahammedMadinamahammed 4 дня назад +1

    ህዝብን እያስለቀሱ ማሳየት አይነፋም መኖታል በናተ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰሩት ለተማሪዎቻችንማሻአላህ

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 4 дня назад +1

    ዝበይ

  • @በስደትያለቀልጂነት

    ቀን በፎቶ መለይካ መስለው ያሳዩና ማታ ግን ማታእንደሸይጦን ያዝቡናል አስመሳዮች ናችሁ አላህ ይቀልልን

    • @robloxNYC
      @robloxNYC 4 дня назад

      Ante ye neftenga chama Terang leba hatuu min eyalkenw?

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 4 дня назад

    ኮተት የድሀን ቤት አፍ ርሰው. ሀብታሞችና ዩቱበሮች ተከራዩት የእናት እንባ ይፍረድ 😢
    በቃ ግዜው ለባለ ብር ህነ አፍርሰው አከራዩት አቦ አጀታችሁ ይቋረጥ 😢😢

    • @robloxNYC
      @robloxNYC 4 дня назад +1

      Ante ye neftenga chama Terang leba hatuu min eyalkenw?

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr 4 дня назад

    ማፈሪያዎች ሰርቶ እራሱን ያስተዳድር የነበረ ህዝብ ተረጂ አድርጋችሁት ትልቅ ስራ እንደሰራ ሰው ስታወሪ አታፍሪም