🛑የምትሞትበትን ቀን አውቀህ መኖር በጣም ይጨንቃል!!! ልብ የሚነካ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 мар 2023

Комментарии • 125

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Год назад +28

    ልጅ የሰጠሽ ዘርሽን እዲተኪ የረዳሽ ክርስቶስ አሁንም አይለይሽም በዶክቶሮች ተስፋ አታድርጊ ክርስቶስ ነው ተስፋሽ አይዞሽ እመብርሀን ትዳብስሽ😢

  • @redeactef
    @redeactef Год назад +7

    ፀበል ለምን አትጠመቂም? ትድናኛለሽ ለምን
    ንሰሐም ገብተሽ አትቆሪቢም አትጠመቂም?
    እሔ የሚስጥር መተት ነው አስተዊይ
    ትድኛለሽ እግዚአብሔር ለሕዚቂያስ 15 አመት እንደጨመረለት ላንቺም ይጨምርልሻልና እና ስለትም ተሳይ

  • @asnekachdemesa9074
    @asnekachdemesa9074 Год назад +2

    እማዬ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳስሽ
    በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ግቢ ትድያለሽ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Год назад +5

    እመቤቴ ማርያም እንደው እረዥም አመት ታኑርሽ ከልጅሽ አትለይሽ አይዞሽ

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад +6

    *አማንዬ እመብርሀን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ ለመልካምነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ እህቴ በሰው ዘንድ ያማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል እና ሀኪም ፍጡር ነው ነፍስ መቀጠልም ማሳጠርም አይችልም አትወልጅም ብለውሽ ፍሬ የሰጠሽ አምላክ ነፍስሽንም እሱ ያድንሻል ጽኝና ጸበል ሂጂ እንዳግዝዥ ከፈለግሽ እኔ አለሁ ጻድቃኔ ሰሚነሽ ስውርዋ ኧረ ስንቱ ፈዋሽ ጸበል አለ እህቴ በኔ ይሁንብሽ ነይ ልውሰድሽ እኔ ደብረብርሃን ነኝ*

    • @jsjsjsjwjwiw9017
      @jsjsjsjwjwiw9017 Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ደውይላት

    • @tiglave9553
      @tiglave9553 Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ በእውነት ኮሞንትሽ አስለቀሰኝ ምን እንደሆነ አላቅም እና ደውይላት እንድትሄድ አድርግያት

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +5

    የምኖሪበት ቀንን ፈጣሪ ነው የሚያቀው እሱን ተስፋ አድርጊው አይጥልሽም አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Год назад +8

    አላህ ከዚህ ጨቅት ይገላግልሽ

  • @Soliyanatube-qn6oo
    @Soliyanatube-qn6oo Год назад +2

    የኔ ውድ ፀበል ሒጂ የእውነት ሞት እና ሒወት በመድሐኒአም እጅ ነው አንዲት ልጅ በዩቱዩብ መንታ ልጆች ያላት ትሞቻለሽ ተብላ የነበረች በፀበል ተፈውሳ ሒወታን እየመራች ነው የሰይጣን ስራ ነዉ እመብርሐን ለዳግመኛ ጊዜ ተፈውሰሽ ለመመስከር ታብቃሽ

  • @Seid404
    @Seid404 Год назад +4

    የኔ እናት አላህ ያሽርሸ ደግሞ እማዉቅሸ መሰለኝ😢

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +6

    የኔ እናት የምህረት አምላክ ይማርሽ 😢😢😢አማንየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jamalseid485
    @jamalseid485 Год назад +2

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ❤

  • @Ema-nk6gj
    @Ema-nk6gj Год назад +3

    ከአኪሞች,,በላይ,,,የሚያድን እየሱስ አለ,,,አስፀልየ,,,ትፈወሻለሽ,,እህቴ

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Год назад +1

    የኔውድአይዞሽ ፈጣሪይማርሽ ድንግልማርያም በምህረትእጇቿትዳብስሽ አማንየ ዘመንህሁሉይባረክ ፈጣሪበምትሄድበትሁሉ ፈጣሪከፊትህይቅደም

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Год назад +1

    እግዜአብሄር አምላክ ይርዳሺ የኔ እህት

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህት ፀበል ህጂ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው እንኳንም ወለድሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @Jamal-wg1pg
    @Jamal-wg1pg Год назад +1

    የኔ እህት አይዞሺ ከአላህ ተስፉ አይቆረጥም

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 Год назад +1

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ከደጋፊሽም ያገናኝሽ ሁሉ በእርሱ ፈቃድ ብቻ ይከወናልና:::

  • @aemiro
    @aemiro Год назад +4

    ወድ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ አሳክሟት

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 11 месяцев назад

    እማምላክ አሁንም ልጂ እደሰጠችሺ እድሜም ትቀጥልልሺ የኔ ቆጆ እግዛቤሄር ታሪክሺን ይቀይርልሺ

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ .ትስፍ .እንድትቅርጭ .ፍጥር .ሁልንም .ይቺላል ❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +6

    እግዚዓብሄ ር ይማርሽ ❤️❤️

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ታሪክሽን ቀይሮ እድሜ የጨምርልሽ የልጅሽ አምላክ ይማርሽ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Год назад +2

    የኔ እህት አላህ ይማርሽ ዶክተሮች ትሞቻለሽ ሥላሉሽ አትሥጊ እህቴ መኖርም መሞትም በአላህ ፍቃድ ነው ትሞቻለሽ ያሉብሽን ቀን አልፈሽ እንድናይሽ ምኞቴ ነው

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 Год назад +3

    ፀበል ህጂ ይህ የመፈሥ ሥራ ነዊ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Год назад +1

    ፈጣሪ ከደጋጋ እጆችያገናኝሽ ተሽሎሽ እደማይ ባለሙሉ ተስፍ ነኝ

  • @medesetmedeset4952
    @medesetmedeset4952 Год назад +6

    ፍቅር 🥰 እውነት አይዞሽ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Год назад +2

    ሁሉም የእርሱን ሰለ ሆነ እግዚአብሔር ይማረሽ😢😢

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +1

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Год назад +2

    አይዞሸ ኢንሺሀላህ ትድኛለሸ አላህ ይማርሸ አቢቢቲ

  • @rahi7582
    @rahi7582 Год назад +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከትሽ

  • @user-sh7kk5gq6c
    @user-sh7kk5gq6c Год назад +5

    አማንየ ትልልቅ ሚዳያ እዲያውት አድርግ😢

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Год назад +1

    እግዚአብሄር በቸርነቱ ይማርሺ አይዞሺ

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @rahmara9910
    @rahmara9910 Год назад +3

    አላህያሺርሺየኔእህት

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 11 месяцев назад

    Azoshi, Fetari tarik yikeyiral. Egziabiher yimarish.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +2

    ከገንዘብ ይልቅ ሰው ነው የሚቀድመው አክሟት ዶክተሮች በፈጠራችሁ ።🙏ባይሆን እዳ ይሁን ይከፈላል

  • @user-de7vr6nw5e
    @user-de7vr6nw5e Год назад +1

    አላህጤናሽይመልሥልሽ

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሺ የእኔ ውድ እህት ለስው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል መዳህን ያለም ትምህርቱን ይላክልሺ

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Год назад +1

    ነገር ቀያርይዉ የድንግል ማርያም ልጅ የሞትሸን ደብዳቤ ወደ ደሰታ ደብዳቤ ይቀይርል እና የደኩተሮች አትሰሚ ቸሩ መድሃንያለም አለ አትሞችም ታያልሸ ምን አለች በይኝ 🙏🙏🙏

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +1

    አላህ ያሽርሽ

  • @Aaaaa-xq5ih
    @Aaaaa-xq5ih 11 месяцев назад

    ያአላህ ለዝህ ህጣን ስትል ጤናዋን መልስላት

  • @ethiopianrose5237
    @ethiopianrose5237 Год назад

    Egzabher meheretun yelakeleshi Ehete ayezushi ❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 11 месяцев назад

    Egziabihir sew adelem ayzhishi egziabihir yadnshal

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Год назад +2

    አማኒዬ እሸቱ መለሰ አስቸግረው ቪዲዮውን አሳየው በአላህ በፈጠረህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +1

    አላህ አያልቅበትም ይማርሽ አይዞሽ

  • @maggyabata4294
    @maggyabata4294 11 месяцев назад

    Egziabher yemarsh

  • @user-zy6jm6pi6h
    @user-zy6jm6pi6h Год назад +1

    የኔ እህት አላህ ያሽርሽ እህቴ

  • @gihi2885
    @gihi2885 11 месяцев назад

    አላህ ያሺርሸ

  • @asmramohamed
    @asmramohamed Год назад +1

    እግዚአሔብር ይማርሽ😢😢

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 😢😢😢😢

  • @comcell6078
    @comcell6078 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Год назад +2

    የኔናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗

    • @burkwahburkwah6986
      @burkwahburkwah6986 11 месяцев назад

      አይይ አሁንስ ጨርሶ ይማርሺ እሚል ሰው ጠላሁ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሺ ይማርህ በሉ እስኪ 😢😢😢😢

  • @bettybetty5976
    @bettybetty5976 Год назад

    fetari yemareshe

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Год назад +1

    እግዛአብሔር ይማርሽ የኔ ቆጆ

  • @user-hx6yq5pz2f
    @user-hx6yq5pz2f Год назад

    Emebit yechink amelajo tidrslshi❤

  • @user-95674
    @user-95674 3 месяца назад

    ፈጣሪይርዳሺ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 11 месяцев назад

    ዶክተር አትመኝ በፈጣሪ እመን እግዚአብሔር ያድንሻል

  • @user-wl7fm7hl8s
    @user-wl7fm7hl8s Месяц назад

    አሞንየየኔጂጊናቃልየለኚምአህቴእግዜቤሪይማሪሺ

  • @SdSd-li8ey
    @SdSd-li8ey Год назад

    Fetari yemarshi

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 11 месяцев назад

    ፍጥር .አውጁን .ባዋጅ .ይቅይርልሽ .ፍጥር .ይምርሽ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hanamedya2687
    @hanamedya2687 Год назад +1

    ፈጣሪ ይማርሸ እህቴ

  • @hel138
    @hel138 Год назад +1

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @gehiwotm4602
    @gehiwotm4602 Год назад +1

    የቀሲስ ሔኖክ ተፈራን ጉባኤ ወይም የቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እሁድ እሁድ ተከታተዪ

  • @user-ln4yh9zt6y
    @user-ln4yh9zt6y Год назад

    እግዛብሔር ይማርሽ

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @ayenilama8889
    @ayenilama8889 Год назад

    Egezabhr yemarsh

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Год назад

    እግዚኣብሄር ይማርሽ

  • @Yemariamyehualashet-jo5jo
    @Yemariamyehualashet-jo5jo 11 месяцев назад

    Ayzose ehta❤❤❤❤

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 11 месяцев назад

    አላህያርሽ

  • @user-qm8dp3vk8p
    @user-qm8dp3vk8p Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እህታችን

  • @ZAK183
    @ZAK183 Год назад

    አይዞን ፈጣሪ ይማርሽ

  • @sisaydinku
    @sisaydinku Год назад

    Amlak lanchi yalewu yihonal. Fetari yimaresh. Degagoch ebakahun asebuat yebekulachenen enaderg

  • @kalkidantadele8280
    @kalkidantadele8280 Год назад

    Betam Azignalehu

  • @annaababa8136
    @annaababa8136 Год назад

    ፈጣሪ፡ይማርሽ

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Год назад

    Egzbehare yemareshe baby Egzbehare Yesdgalshe ayezoshe hulum lebgo new 😥💔😥

  • @tigitube2658
    @tigitube2658 Год назад

    tabalem tegeba ysalatale🙏🙏🙏💔💔

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Год назад +2

    እመብረመን ምሕረቱን ትላክልሽ እሕትዋ

  • @lovemom5013
    @lovemom5013 Год назад

    አማንዬ ከምን ደረሰች 😢😢😢

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад

    እመቤቴ ትማርሺ

  • @seadi5
    @seadi5 Год назад

    የኔእናትአይዞሽ

  • @hiwilove8481
    @hiwilove8481 Год назад

    Egziyabher yemaresh

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Год назад

    አለህ ይመርሽ

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstu 11 месяцев назад

    ወላሂ ስድስት መቶ ሺ ቀላል ነው እንክዋን ይችን ብዙ ተረባርበን ለባንዳው ሁላ መኪና አዋጥተን ገዝተናል

  • @gobenafikadu7566
    @gobenafikadu7566 Год назад

    Aman tefah iko

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Год назад

    Ahllha. Tenshen Yemllslshe

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад

    ሰላም አማንየ እንደት ነህ ወንድም

  • @birtukan120
    @birtukan120 Год назад

    እመቤት መደኋንት ቲሁሽ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +2

    ፈጣሪ ይማርሽ😭😭😭

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Год назад

      ፈጣሪይማርሽ💔😭😭😭😭

  • @sara3560
    @sara3560 Год назад +2

    ፀበል ሂጅ

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад

    ሰላምናችሁ

  • @de_a7536
    @de_a7536 Год назад

    Dear Aman ke photohe gar yalew 7 kelemat yemiwoklew lela ngr nw ena betkeyerew melkam nw.

  • @tigitube2658
    @tigitube2658 Год назад

    Egzabhare ymareshi ehta 🥺🥺🥺

  • @suleymanabde
    @suleymanabde 11 месяцев назад

    በለፈ አይቼው ነበር ዛሬ ስልኬ ስከፍተው ፊለፊት ሳየው የተሻላት መስሎኝ ነበር የቆየ ነው አማን በአሁን ሳአት ምን ላይ ትገኛለች

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад

    ፈጥሩ ይማርሺ

  • @tadelabelete1375
    @tadelabelete1375 Год назад

    🤲🤲🤲

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад +1

    በርሚሊ ቅዱስ ጊዮርጊስ ህጅ እህቴ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-lb3uv7qn2y
    @user-lb3uv7qn2y Год назад +1

    ሌላ ሚዲያ ላይ አቅርቦት

  • @user-je3xf8zq9r
    @user-je3xf8zq9r 10 месяцев назад

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @hangaatusime3059
    @hangaatusime3059 Год назад

    Medenaliyam yedirasilesh ehite