Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ሁለን ነገር ለበጎ አደረገ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ
ጌታ ሆይ ለዚህ የተወደደ ወንድም ስለበዛዉ ምህረትና ቸርነት አመሰግንሀለሁ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን
የእውነት ወንድሜ ደህና ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ! ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከህመሙ አገግሞ ስላየሁት እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለሁ የኔ አባት
ጋጋዬ ተሽሎህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድማችን
አርቲስት ጋጋ ድነህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
እሰይ እግዚኣብሔር አምላክ ይከበር ይመስገነ 🙏🙏🙏 ጀግና ጋግዬ
ኦ እጅግ ደስ ይላል አርቲስት ሰለሞን እግዚአብሔር እንኳን በምህረት ጎበኘህ ። ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ስራ ነው ።
ወንድምዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በርትትህ በማየቴ ተደስቻለሁ እንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክልህ
ውይ እንኳን ለዚህ አበቃህ በሙሉ ጤንነት ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኩአን ለዚ አበቃክ ወድማችን ተሼ❤❤
አልሃምዱሊላህ ስለተሻለክ ደስ ብሎኛል አንተ ታመክ በጣም ደንግጬ ነበር ሰውነት ባዳ ነው ትላለች እናቴ
ተሽሎህ ስላየዉ በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔርይመሰገን ጨረሶይማርህ ❤❤❤
በርታፈጣሪይርዳህ ጋጊተብሎበምጠራው ፍልሙየሚታወቀው ይህ አርቲስትልጄ በጣምነበር የሚደነግጠው እንድ አይኑጠፍቶ የሰራውን ፊልም ሲያይ እንዃን ልጅ እኔእራሱ የመጀመርያ ቀንየውነት በጣምደንግጬ የጨውኩትን አልረሳም ይሄንየመሰለ ሰው እንደአውሬ ንብረት የሚፈራውልጄ
Gaga.selayehuih.des.belognal🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን ሰውዬ እወደዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
Wow, I really appreciate Solomon I love to see u 🎉
አርቲሥት ጋጋ ጎበዝ ተባረክ
ዋው ጋጋ ደስ የሚል ተዋናይ
ጥንቸል ይበላል
Wow beautiful Animals 😍 🤩
ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ
Legend!
ድነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ❤🎉
Gagaye sirawocikin ewedacewalew. All your works are in the following of christ. All the animals you care for may bring blessings to you. Your way of life should be examples for others. May God bless you.
ጋጋ በጣም የሚመቸኝ አርቲስት
እግዚአብሔር እንካን ማረህ !!!!
እግዚያብሄር ይመስገን
እረሳሀኝ ጋጋ
ጃንጎ መለከት❤❤❤
Good job Gaga ❤❤❤
Gaga bemilew smu bcha emiyakew 😊😊
ጋጋ በርታ ወንድሜ
Very good well done ❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
በርታ
👏👏👏
👍👍
Nib ena asa begenda mameret awachi new berta nege telk bota lay enayehalen. wonderful go ahead! 👏
Waaqayyoo fayyasaa guutumma guututtii haa deebisuuf😮❤
ለመብላትስ አሕ
Yhaa Huluu Alefenaa Bro Geta Yemesegen
Bravo Bravo
ወይኔ ይህንን አርቲስት በጣም ነበር የምፈራው
😂😂 your right
❤❤❤
Berta teru ye sera fetera
Gobez
tinchel megzat efligalew, silkun setugn
gaga
ንብ ማርባት ከተማ ውስጥ በጣም ስህተት ነው!
አረ ባለሙያን ሳላማክር ግን አላደረኩም… ግን አመሰግናለው……
ባክህ የዱር እንስሳትን አግተህ አታሰቃይ ... የሆንክ ነገር .. ይሄ ራስወዳድነት ነው ፍታ እና ጫካ ልቀቃቸው ጋዜጠኛ ሲባል መቼም ውሻ ልክስክስ ቆሻሻ አንችሁ ይሄ ወንጄል ነው ....
አመሰግናለሁ ድንቅ ምክር ነው …እነዚህ ግን የጫካ ጥንቸል አይደሉም ለማዳ ናቸው!!
@@solomontashegaga7235 ተው እንጂ አይደል ??? ምን አይነቱ ነው በናታችሁ ለምን የሚያምርብህን ፊልም አትሰራም በቃ አንተ ፖለቲካም ይሄ አሁን የያዝከውም ነገር አይደለም ስራክ ስራህ ትወና ነው ፊልም ስራ እንደ ድሮው እንውደድክ ካልሆነ የሰው አንሶን እንስሳትን ነጻነት ገፈክ አታሰቃይ ይሄ ስግብግብነት ነው ጅብ የጅብ ጸባይ ነው ይሄ አቅመ ደካማ እንስሳወችን አጉሮ መሸጥ ጅብነት ነው ልብላው የራሱ ጉዳይ ይሄ የጅብ መፈክር ነው አያሳዝኑክም አሳ እሺ ማር እሺ ጢንቸሎቹን ፍታ ልቀቅ የጅብ አመልክን ወደዛ
አሁን እንደ አዋቂ መከርክ ማለት ነው ???አይ ናታን !!!መጀመሪያ ስድብ አቁም ...አግድም አደግነት ነዉ ።ሰሌ ግን በስነስርዓቱ መለሰልህ ። ጨዋ
@@MesayWoubshet ከኔ ጋ ለማውራት በምን ሞራልክ አንተ ሰገራ ንፍጥ ጭንቅላት የሰው ጅብ አንተ ሂድ ወደዛ ምድረ ደደብ ደንቆሮ ጅብብብብብ ሁሉ ... ጅብብብ ናችሁ በዛ ላይ ንፍጥ ጭንቅላት ድንጋይ አለት ልብ ጨካኝ ልጅ ወልደክ አካለ ስንኩል ቢሆን ደስ ይልካል ??? የዱር እንስሳትን ቤት ማሰር ለዛውም ስንት እና ስንት መሮጥ የምትወድን ጢንቸል አጉሮ ሸጦ ለመብላት ማሰብ ጅብብብ ከጅብነት ውጪ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም እግዚአብሄር ድግሞ ያያል ለውሻ የሚራራ አምላክ ያያል ይፈርዳል አሳ እሺ ልክ ነው ማር እሺ ልክ ነው ጢንቸል ውሻ አሳድጎ መሸጥ እሺ ለነገሩ ከ መሃይም ምን ይጠበቃል ቆሻሻ ከ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ እንዴ የስድብ አከፋፋይ !!!መልካም ቃል ከአፍህ ይወጣል ????I can tell ur personality from ur words....
በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ሁለን ነገር ለበጎ አደረገ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ
ጌታ ሆይ ለዚህ የተወደደ ወንድም ስለበዛዉ ምህረትና ቸርነት አመሰግንሀለሁ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን
የእውነት ወንድሜ ደህና ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ! ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከህመሙ አገግሞ ስላየሁት እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለሁ የኔ አባት
ጋጋዬ ተሽሎህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድማችን
አርቲስት ጋጋ ድነህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
እሰይ እግዚኣብሔር አምላክ ይከበር ይመስገነ 🙏🙏🙏 ጀግና ጋግዬ
ኦ እጅግ ደስ ይላል አርቲስት ሰለሞን እግዚአብሔር እንኳን በምህረት ጎበኘህ ። ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ስራ ነው ።
ወንድምዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በርትትህ በማየቴ ተደስቻለሁ እንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክልህ
ውይ እንኳን ለዚህ አበቃህ በሙሉ ጤንነት ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ
እኩአን ለዚ አበቃክ ወድማችን ተሼ❤❤
አልሃምዱሊላህ ስለተሻለክ ደስ ብሎኛል አንተ ታመክ በጣም ደንግጬ ነበር ሰውነት ባዳ ነው ትላለች እናቴ
ተሽሎህ ስላየዉ በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔርይመሰገን ጨረሶይማርህ ❤❤❤
በርታፈጣሪይርዳህ ጋጊተብሎበምጠራው ፍልሙየሚታወቀው ይህ አርቲስትልጄ በጣምነበር የሚደነግጠው እንድ አይኑጠፍቶ የሰራውን ፊልም ሲያይ እንዃን ልጅ እኔእራሱ የመጀመርያ ቀንየውነት በጣምደንግጬ የጨውኩትን አልረሳም ይሄንየመሰለ ሰው እንደአውሬ ንብረት የሚፈራውልጄ
Gaga.selayehuih.des.belognal🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይህን ሰውዬ እወደዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
Wow, I really appreciate Solomon I love to see u 🎉
አርቲሥት ጋጋ ጎበዝ ተባረክ
ዋው ጋጋ ደስ የሚል ተዋናይ
ጥንቸል ይበላል
Wow beautiful Animals 😍 🤩
ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ
Legend!
ድነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ❤🎉
Gagaye sirawocikin ewedacewalew. All your works are in the following of christ. All the animals you care for may bring blessings to you. Your way of life should be examples for others. May God bless you.
ጋጋ በጣም የሚመቸኝ አርቲስት
እግዚአብሔር እንካን ማረህ !!!!
እግዚያብሄር ይመስገን
እረሳሀኝ ጋጋ
ጃንጎ መለከት❤❤❤
Good job Gaga ❤❤❤
Gaga bemilew smu bcha emiyakew 😊😊
ጋጋ በርታ ወንድሜ
Very good well done ❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
በርታ
👏👏👏
👍👍
Nib ena asa begenda mameret awachi new berta nege telk bota lay enayehalen. wonderful go ahead! 👏
Waaqayyoo fayyasaa guutumma guututtii haa deebisuuf😮❤
ለመብላትስ አሕ
Yhaa Huluu Alefenaa Bro Geta Yemesegen
Bravo Bravo
ወይኔ ይህንን አርቲስት በጣም ነበር የምፈራው
😂😂 your right
❤❤❤
Berta teru ye sera fetera
Gobez
tinchel megzat efligalew, silkun setugn
gaga
ንብ ማርባት ከተማ ውስጥ በጣም ስህተት ነው!
አረ ባለሙያን ሳላማክር ግን አላደረኩም… ግን አመሰግናለው……
ባክህ የዱር እንስሳትን አግተህ አታሰቃይ ... የሆንክ ነገር .. ይሄ ራስወዳድነት ነው ፍታ እና ጫካ ልቀቃቸው
ጋዜጠኛ ሲባል መቼም ውሻ ልክስክስ ቆሻሻ አንችሁ ይሄ ወንጄል ነው ....
አመሰግናለሁ ድንቅ ምክር ነው …እ
ነዚህ ግን የጫካ ጥንቸል አይደሉም ለማዳ ናቸው!!
@@solomontashegaga7235
ተው እንጂ አይደል ??? ምን አይነቱ ነው በናታችሁ ለምን የሚያምርብህን ፊልም አትሰራም በቃ አንተ ፖለቲካም ይሄ አሁን የያዝከውም ነገር አይደለም ስራክ ስራህ ትወና ነው ፊልም ስራ እንደ ድሮው እንውደድክ ካልሆነ የሰው አንሶን እንስሳትን ነጻነት ገፈክ አታሰቃይ ይሄ ስግብግብነት ነው ጅብ የጅብ ጸባይ ነው ይሄ አቅመ ደካማ እንስሳወችን አጉሮ መሸጥ ጅብነት ነው ልብላው የራሱ ጉዳይ ይሄ የጅብ መፈክር ነው አያሳዝኑክም አሳ እሺ ማር እሺ ጢንቸሎቹን ፍታ ልቀቅ የጅብ አመልክን ወደዛ
አሁን እንደ አዋቂ መከርክ ማለት ነው ???
አይ ናታን !!!መጀመሪያ ስድብ አቁም ...አግድም አደግነት ነዉ ።ሰሌ ግን በስነስርዓቱ መለሰልህ ። ጨዋ
@@MesayWoubshet
ከኔ ጋ ለማውራት በምን ሞራልክ አንተ ሰገራ ንፍጥ ጭንቅላት የሰው ጅብ አንተ ሂድ ወደዛ ምድረ ደደብ ደንቆሮ ጅብብብብብ ሁሉ ... ጅብብብ ናችሁ በዛ ላይ ንፍጥ ጭንቅላት ድንጋይ አለት ልብ ጨካኝ ልጅ ወልደክ አካለ ስንኩል ቢሆን ደስ ይልካል ??? የዱር እንስሳትን ቤት ማሰር ለዛውም ስንት እና ስንት መሮጥ የምትወድን ጢንቸል አጉሮ ሸጦ ለመብላት ማሰብ ጅብብብ ከጅብነት ውጪ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም እግዚአብሄር ድግሞ ያያል ለውሻ የሚራራ አምላክ ያያል ይፈርዳል አሳ እሺ ልክ ነው ማር እሺ ልክ ነው ጢንቸል ውሻ አሳድጎ መሸጥ እሺ ለነገሩ ከ መሃይም ምን ይጠበቃል ቆሻሻ ከ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ እንዴ የስድብ አከፋፋይ !!!
መልካም ቃል ከአፍህ ይወጣል ????
I can tell ur personality from ur words....
Gobez