Mashaallah tabarakAllah! Your story is very challenging experience, it's so educational and has a happy end. So happy for you that Allah brought you back to Islam. Alhamdulilah!
This program is very interested and educational. Keep up the good work!!! I love the host 🌹the way she interview her gusts fabulous 👌 right person for right program 👏MashAllah
ኡስታዝ አብዱልመናን እና ወንድም ወሂድ ታሪካቸውና አሻራቸው ድንቅ ነውና በ"የኔ መንገድ" ፕሮግራም ላይ መቅረብ ያለባቸዉ ድንቅ ስብዕናዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ።
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ማሽ አላህ እነሱም ሰልመው ነው?
@@zuzumohammed7832 አዎ እነሱም ሰልመው ነው
ዶክተር ሰምሃር ሰለሞ ነው እንዴ
ዶክተር ሰመሀር እኮ ሙስሊም ነው አባቱ ነው ሰለምቴ
ኡስታዝ አብደል መናን ይቅረብልን! ለብዙ የሂዲያ ሰበብ ይሆናል! ኢንሻ አላህ
አጅብ ለካ የሰው ልጅ ያልተነበበ መፅሀፍ ነው የሚባለው እውነት ነው የወንድማችን አዱኛው ታሪክ ልብ ይነካል አግኝቶ ማጣት ዱንያ ላይ ከባዱ ፈተና ነው
Sah
ደምሪኝሀድየ
@@zdmaktube1151 ውዴ እንደማመር
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
@@ellachanal.6195 እሺ ነይ ኮመት አስቀምጪ እመጣለሁ ውዴ
የኔ መንገድ ብዙ የማይመስሉ ሰለምቴወችን አስተዋወቀን ጥንካሬቸው ደስ ሲል ነባር ሙስሊሞችም ጠካራ አላህ ያርገን ሶሊህ ያርገን ያረብ
አሚንንን ያረብ
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
@@kamilawollo7528 እሽ
አብዱልመነን (አቡ የሲር) ይቅረብ ለቡዞዎች ትምህርት ይሆነል
Yekerab
የስ
ወላሂ እኔም ልል ነበር አዎ ይቅረብልን እሱ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ከሌሎቹ የተለየ ታሪክ ያለው ሰዉ ነዉ
Awo yekereblen
ትክክል ወላሂ የሚገርም ታሪክ ነው ያለው ሀቂቃ
_አይ ድህነት ድህነትን ባገኘው እገለው ነበር ብለዋል አሊ ኢብን አቡጣሊብ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው ሂዎት ጤና ናት_
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
رضي الله عنه
ኡስታዝ ዶ/ር ሰመሀር ተክሌ ና
ኡስታዝ ወሂድ ኡመርን አቅርቡልን pleasa 🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ሰመሀር ሰለምቴ ነው እንዴ?
ሰማህር ሙስሊም ነው ስሙ መሰለኝ አደሲናገር የደመሰሁ መስሎኛን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@@ellachanal.6195 ጥሩ ስራ ከሰራሽ እሽ ሀሜት ፕራንክ ዘረኝነት አይመቸኝም
ዶር ሰምሀር ሰለምቴነው ሲገርም ሱብሀን አላህ
አዱ ወንድሜ እንኳን አሏህ መለሰህ ዱንያ ፈተና ናት ያአሏህ ስለናትህ ስታወራ ልቤ አልቻለም እንኳን አሏህ ነገራቶችን አስተካክሎ ለዚህ አበቃችሁ. በተለይ አባትህ እና ወንድምህ የተገናኙት የአሏህ ተአምር ይገርማል ሱብሀነ አሏህ ሁሌም ደስ ይበልህ አዱ አድናቂህ ነኝ ባለቤትህን እና ልጆችህንም አሏህ ይጠብቅልህ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ውይ ወንድማችን ወላሂ በጣም ያስለቅሳል እነኳን አላህ ወደ እምነትህ መለሰክ እና አልኸምዱሊላህ እንኳን ያን ጊዜ አለፋችሁ ለዚህ ጊዜ በቃችሁ ፡፡አላህ ታሪክ ቀያሪ ነው:: በጣም ነው የማከብርህ እንዳንተ አይነት ወንድሞች አላህ ያብዛልነ::
ወንድማችን ወላሂ በጣም ያስለቅሳል እነኳን አላህ ወደ እምነትህ እና አልኸምዲሊላህ
ማሻ አላህ ሰልሞ ነው መብሩክ አላህ ከፈለጋቸው ከመረጣቸው ሰዎች አንዱ አንተን ስላደረገህ ደስ ብሎናል ሀቂቃ መብሩክ አላህ ቀጥ ያድርግህ ወንድሜ ሀፊዘክ ረቢ
ውዴ ደምሪኝ አባርቺኝ
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
ሰለምቴዎች ይለያሉ እውነት ጥንካሬቸው አዱኛው በጣም ነው እምንወድህ ተውፊቅ ሙጨ ገና ዛሬ ሰማሁት 💓
ሐቂቃ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አስለቀሰኝ እውነትም ይች አለም ፈተና የበዛባት ናት ማሻአላህ እንኳን ወንድማችን ተውፊቅ አላህ ወደ ተፍጥሮ እምነት እስልምና መለሰው የማያልፍ ነገር የለም አለፈ ግን ከህይወት የተማርኩት ነገር ቢኖር አላህ ነገራቶችን በቅፅበት መቀያየር እንደሚችል ነው ያ አላህ የማንችለውን ፈተና አትፈትነን 🙏🏻
አላህወኪል
አዱኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሙስሊሞች ድምፅ አላህ ይጠብቅህ
በጣም ያስለቅሳል ምን አሰብኩ ወንድምህን አላህ ወስዶ ሲጥለው አባቱጋ የአላህ ከችግር ጋ ምቾት አለ ሱበአን አላህ
ሱበሀን አላህ
ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ አይደለም ሁላችንም የየራሳችንን የህይወት ታሪክ አለን
ስለ ሁሉም ነገርአልሀምድልላህ
አዱኛ😊ፌቢ ላይ በጥሩ ተሳትፎ የምናውቀው ልጅ ነው እንኳንም አላህ ወደነበርክበት ትክክለኛ እምነት መለሰህ አልሀምዱ ሊላህ አንድ ፈጣሪ ብቻ የሚመለክበት ብቸኛው እምነት እስልምና🌷ሚንበር ቲቪ ላይ ብዙ ፕሮግራም ቢለቀቅም ግን እንድ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ሶፊ የአጠያየቅ ስልትሽ ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ ትቺያለሽ😘አዱኛ በብዙ ነገር የተፈተንክ ነህ ለካ የሰው ልጅ ቢለያይም ብዙ ችግር ያሳለፍን ነን ሁላችንም ያም ቢሆን ግን ኢስላም ዱኒያ በፈተና የተሞላች እንደሆነ ያስተምረናል ለዛም ነው ከሁሉም በላይ ሶብር ተላበሱ የሚባለው አሁንም በእምነትህ ያፅናህ
አዱኛው ሙጨ በጥብጡ ስበጠብጠኝ ነበር እኮ አብረን ስንማር 7እና 8 ተኛ ክፍል ማሻ አላህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ በተረፈ ደናነህ ✌✌✌✌
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
የአላህ አላህ ይጠብቀን ዲንን ከሚቀማ ችግር መከራ አላህ ይጠብቀን በጣም ፍራቻ ለቀቀብኝ ለራሴም ለናንተም ልጆችህን አላህ ይጠብቃቸው በሁለት ሀይማኖት ግራእዳይጋብ ግን ቅር ብሎኛል በመልስህ አላልን ለ9 አመት አይደለም ለአንድ ሴኮንድ ክዶ መኞር አሁላይ ሆነህ ስታስበው አልፀፀትም ስትል ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም እሱ ምክንያት አለው ለኛም ላንተም ልባችንን በዲኑ ቀጥ ያርግልን በጣም ፍርሀት ነው የለቀቀብኝ ለካ ሰው ካልሞተ በቀር መጨረሻው በምን እደሚሞት አያቀውም !!!!
ሹክረን ሶፊ ሀያቲ💞ደም ሶፍት አስቀምጡ
ልቀቁልን በጉጉት ነው እኮ ምን ጠብቀው
ኡስታዝ አቡ ያስር አቅርቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ዶክትር ስማሀረ ትክሌን እቅርብዉ ይመትሉ ስውች ላይክ እደርጎ
ሠለምቴ ነው እንደ
@@ታዘብኩሽአቻለም እወ እህቴ
@@meremmerem204 አባቱ ነው ሰለምቴ እንጂ እሱ ሰለምቴ አደለም
_ሰማህ ተክሌ ሰለምቴ አደለም ሙምኪን አባቱ_
@@momenatube115 ያኔ ሰምሀር ከመወለዱ በፊት አባት ሰልሞ ነው
ኡፍፍፍፍ እናት አትቸገር አብሶ ልጂይዛ !ፈተና በእርግጥም አለ አላህ ከታጋሾች ያዲርገን አይዞክ ወዲሜ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
መገን የዱኒያ ውጣ ውረድ ይገርማል!
የሚያሳዝነው ክፍልላይ በጣምነው ያለቀስኩት አልሀምዱሊላህ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
ይቅርታ ሶፊ ሰለ ቤተሰቦቹ ጀምሮ አቋረጥሸው እዴት አዲሳባ እደመጡ የናቱና ያባቱ መጨረሻ ምን ሆነ 😘😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወደው የኔ መንገድ በርቱልን መንበሮች ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁኗቸው። እባካችሁ ህዝብ እያለቀ ነው። መልካምነት ለራስ ነው
ሱባሀንአላህ
የኔ መንገድ!❤❤❤ሁሉም ሠው ውስጡ ሲገለጥ ብዙ ታሪክ አለው አዱኛው ሙጨ❤💪
ሱብሀን አላህ አጂብ ነው ወላሂ የሚገረም ታሪክ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
ሱብሀን አላህ አጂብ ነው ወላሂ የሚገረም ታሪክ ነው አላህ እድሜና ጤና
ማሻ አላህእኳን አላህ መለሰህ በጣም ጠንካራ እና ጀግናነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች እነሱ ፆም አድረው ለኛ ጉርሻ ሲጨነቁ ልቤን ተነካ ሀቂቃ
አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ ከክፉ ይጠብቅልህ ማጣት ብዙ ያስደርጋል ከጅምሩ ያጣ ብዙም አይከብደውም አግኝቶ ማጣት ግን ፈታኝ ነው ታሪክህን ስላካፈፈልከን ጀዛክ አላህ ኸይር
ወላሂ በጣም ልብ ይነካል ታሪክህ እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን😭😭😭😭
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
አሚን ያበብ
ሱብሃን አላህ በጣም ነው የገረመኝ የአዱኛው ሙጨ ታሪክ ልክ ነው አዱኒያ በጣም ፈተና ነው አግቶ ማጣት ከባድ ነው እንደኔ ቤተሰብ ግን ብዙ ያስተምራል ግን እናት አባቴ በሂወት ስላሉ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል የኔ መንገድ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጀዛኩመሏህ
ማሻ አላህ አላህ ያጠንክርህ ወንድምዋ ብድናችሁ ጠንክሩ አላህ ይጠብቃችሁ ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ ውድ እህቴ. ያንቺንም መንገድ ማውቅ እንፈልጋለን. ሌላው. ኡስታዝ አብዱል መናንን ኡስታዝ ወሂድ ኦመርን. ሰማሀር ተክሌ. ፉአድንም አቅርቡልን
ሱባሀን አላህ ሰው ማለት ያልተነበበ መፅሀፍ ነው በርግጥ ድህነቱ የሁላችንም ታሪክነው የኔም እናት የስተማሪ እጀራ እየጋገረች ውሀ እየቀዳች 8ልጅ ያሳደገችው😥😥😥አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልኝ ማሚ እምጦርሽ አላህ ያርገን
አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን ያረብ
አላህ አቅም ይስጥሽ እናትሽን ለመካደም
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
አስተማሪ ታሪክ ነው ፣ሰው ስቸገር በአከባቢው የምገኘው ሰው በምንም መልኩ መድረስ አለበት ፣ደህነት ገፊ ናት።
አዱኛ ዎላሂ ያሳለፍከው የሕይወት ታሪክ በበቦታው ላይ ራሴን አስቀምጨ ሳስበው በጣም ይከብዳል ለማንኛውም ያሁሉ መከራ አልፏል አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዛሬው አበቃህ
አሏህ ይጠብቅህ ።ሰለምቴ አይመስላኝም ነበረ። የምገርምና ድንቅ ታርክ ነዉ። መተደል ነዉ ወሏሂ።
What a beautiful and heart 💖 teaching history Adugna!!! May Allah bless ur mom 🙏 and all ur family
ለካ ሁሉም ህመም አለው አላህ መንገዳችንን አሳምርልን አልሀምዱሊላ ከጨለማ ወደ ብርሀን ስለመለስከኝ
ወንድሜ አዱ አላህ ይጠብቅህ ብሮየ
የኛ ጠንካራ ወንድም አታልቅሰ ዱኒያን ያልተፈተነ የለም 😢💔
ሰንቶች ንብረት ተሸክመው ድሀው በርሀብ ሲያልቅ እያዩ ንብረት ጠፊ ነው ያለንን ተካፍለን እንኑር 🙏💔 😢
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
አድርጌሻለሁ አብሸሪ። እህቴ 🙏💚💚💚
Hayu, Mashalah... take a look at this
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html
ሱብሃን አላህ ። ብዙ ያልጠበቅናቸው ሰዎች ምንም ችግር አላገኛቸውም ብለን የምናስባቸው ሰዎች እዚህ ለመድረሳቸው የመጀመሪያው መሸጋገሪያ ችግር መከራ ነው ። ሰለሁሉም ነገር አልሓምዱሊላህ። ሁሉም አልፏል ዋናው ጤና ነው። እናት እኮ የአንድ መሆኗ ሚስጥሩ አንዱ ይሄ ነው ❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
#ረሱል //ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም// እንዲህ አሉ ዱንያ ለሞእሚኖች አሰር ቤት ናት
አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ ከችግር በኃላ ሞቾት አለ
እውነት ነው እስር ቤት ነች
ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
አላህ ይጨምርልክ ሁላችንንም አላህ ቀጥጥጥ ያለውን መንገድ ይምራን ሙስሊምም ብንሆን ቀጥጥ ያለውን ስንከተል ነው እውነተኛ አማኝ የምንባለውና አላህ ሲራጧል ሙስተቂምን ይወፍቀን
አሚንንን ያረብ አላህ ቀጥ ያድርገን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ያማል ለካ የባሰ የህይወት ስቃይ አለ
ያአላህ እንኮን አልፎ ተወራ ወደእስልምናህ
ተመለስክ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ
ያልፋል አልሀምዱሊላህ ያረብ
አልሀምዱሊላሂ አላህ ያ ሁሉ ፈተና አሳልፎ ለዚህ ያበቃህ ጔታ ምስጋና ይገባው
ይገርማል የእኛ የሠወች ነገር ወላሂ መድረክ ላይ ሢጫወት ሣየው የሆነ ምንም ያላየ የደላው ሠው ነበር የሚመሥለኝ ሡበሀን አላህ ለካ ብዙ ሠቃይ አሣልፈሀል
የኔ መንጋድ ምርጥ ፕሮግራም
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
አዱኛ ጀግና ስለኢስላም በልበ ሙሉነት እና በራስ መተማመን ያለ ፍርሀት መናገር የሚችል የኢስላምን ገፅታ ከሚያሳዩን ወንድሞቻችን ዉስጥ ነዉ ማሻአላህ ታሪክህም በጣም ቀልብ ይነካል የጥንካሬህ መነሻ መሆኑን ያስታዉቃል አላህ ሀያት ይስጥህ።...ሶፊም ስጠይቂ ከሰለሙ ቡሀላ የመጀመርያ ረመዳናቸዉን በዛዉ እንዴት እንዳሳለፉ ብታነሺ እንደ ሀሳብ በተረፈ አንደኛ ነዉ ዝግጅትሽ
የኔመንገድ ሀቂቃ ልትመሰገኑ ይገባል ሱበሀንኣላህ
በዙ ያላወቅናቸዉ ወንድምና እህቶቼን እያስተዋወቀንነዉ ሀቂቃ ሰለምቴ ኣይመስለኝም ነበር እናተስ የሜበር ቤተሰቦች
የኔ መንገድ በጣም ደሥ የሚል ፕሮ ግራም ነው
የቢቸናው ልጅ እና ልጅቷን አገኘሐት እንደ ጠይቂልን ሶፊ ከልጁሥ ጋ አልተጣላሔም
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
እናት!!!መቼ የማታሳልፈው ጉድ አለ እህህህ የላይኛው ጌታ ይዘንላቼው ሌላ ምን እላለሁ
ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊ
እኔም እና አንተ የሚያመሳስለን ነገር እኔ በልጅነቴ ሙስሊም ነበርኩኝ ከዚህ ክርስቲያን ሆንኩኝ ቤተሰባቼ ክርስቲያን ናቸው እኔ ያደኩት ከአያት ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ አሁን ሙስሊም ነኝ ያው ብዙ ነገር አልፎዋል በሁለት እምነት መሀል መግባት በጣም ስቃይ ነው የሚያውቀው ነው የሚገባው አሳቀኝ መጨረሻ ላይ እንደሷ አይነት ባገኝ እደግመዋለሁ አለ 😁😁😁
ሱብሀን አላህ የዱንያ ፍተና ከባድ ነው ለዚህ ተጋላጮች እናቶች ናቸው ልሂድ ቢባልስ እንዴት ይኬዳል ልጅ ተትቶ እንኳን አለፍ ጥንካሬህ ደስ ይላል ማሻ አላህ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አዱኛ
ሄወትህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ሱበሀን አላህ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ኡፍ ከዛዉ እና ከሚመበር ፕሮግራም ሁሉም ያምራል የኔ ምገድ ይለያል: ጀዛኩምአላህ🏆
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
አዱንያ ሙጬ ምርጥ ሰው እንኳንም ትክክለኛውን መንገድ መጣህልን አሏህ የደደው መረጠው
ውዴ በቅንነት እንደማመር እመልሳለው
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
ምን አሁን ጠሞ አጥማሚ ነዉ ዉሀቢያ🙄
@@nomad921 ውዴ እንዲህ አይባልም ሰው ያለፈበት እየተነሳ አይወቀስም አሁን ያለበትን ነው መየት ያለብሽ እሱ የጠመመው በልጅነት ልጅነት ይዞት በልጅነት ችግር ተጨምሮበት ነው አይፈረድበትም ለአንድ ቀን ርቦሽ ምታቂ ከሆነ አንድ ህፃን ከምግብና ከሀይማኖት በትይው ምግቡን ነው ሚለው ያውም በሱ እድሜ ያለህፃን የእስልምና ጣአም የማያውቅ ልጅ ስለዚህ እንኳን ደናመጣህ ብቻ በቂነው እሺማር
@@nomad921 አይ አለማወቅ ድቤ ስላልደበደበ ነው.
ኡስታዝ አብዱል መናንን አቅርቡት በጣም ነው የሚአሥተምር
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ሱበሀነልማሊክ እሚገርም ነው ኣላህ መጨረሻችሁን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክጋ ያሳምርላችሁ ከጀነት ባርያዎቹም ያድርጋችሁ
ሱበሀንላህ እሚገረም ታሪክ አልሀመዱሊላ በዛወ ሳትኖር መመለስህ ደስ ይላል የሰወ ልጅ ተሳሳች ነወ ተመላሾቹን አላህ ይወዳልና አላህ ይወደድህ
ወይኔ ወይኔ ድህነት አይጣል ነው የብዙቻቺን ሃያት ነው እኛንም ከሃገር ያስወጣን ድህነት ነው አልሃምዱሊላህ እንካን ወደቀጥተኛው መንገድ
ማሻአላህ የአገሬ ልጅ ጐጃም ላይ ሰለምቴዋች እንበዛለን እንቀጥላለን.
የአላህ ሲያሳዝን ብዙስላሳለፍክነው ለካ አሁን ለሚስኪኑ የምትንገላታው
ኡስታዝ አብዱል መናን ይቅረብ የምትሉ ብቅ በሉ ወደ ዩ ቱብ
ወይ አዱኛው ሙጬ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ጀግናችን ነህ ምን ብዬ እንደምገልጽህ አላውቅ ሶፊ ምርጧ ለአላህ ብዬ እወዳችኃለው
ወላህ እንባ በእንባ ነው ያደረከኝ😭አላህ እምነታችንን ሚፈትን ነገር አያምጣብን መጨርሻችንን ያሳምርልን
አሚን በጣም በተለይ በእምነት
Amiiin yarbi 😢😢😢
ወይኔ አዱዬ አድናቂህ ነኝ አንተ የጥበብ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
ደምሪኝእህትዋዎዎዎየየየ
በጣም ነው የምወደው ማከብረው አቡ መሪየም
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ሡበሀን አላህ ወድም አዱኛው ሙጨ ትልቅ ሰውይ ነህ አላህ የሜወደውን ይፈትናል የማያልፍ የሜመሱ ነገሮች ያልፋሉ ከችግር ቦዃላ በርግጥም ድሎት አለ::
በሌላ ስልኬ አዳምጬዋለሁኝ አላህ መጨረሻህን ያብጀው ወንድማችን ማሻአላህ
ታረኩው አሳዛኝ ብሆንም አልሀምድሊላ የኸዲይ መን የሻአ ሱብሀኑው አላህ ያህሚክ አላህ
ሱበሀነሏህ
የኔ ወንድም አታልቅስ ሁሉም ሲያልፍ ደስ ይላል በጣም ከባድ ፈተናዎችን አሳልፈሀል።
የአላህ ሁሉም ከባድ ነው ግን አልህምድሊላህ አብሽር
አይሶፊዋ። እንኳነሥ ዘንቦብሺ እንደዉም ጤዛነሺ። የኔ ዉድ። የዛሬዉ በጣም ተለየብኝ እኔም እንዳችዉ በለቅሶ ጨረስኩት። የሚገርመኝ ቢኖር እኩል ነዉ። ማልቀስ የምንጀምረዉ። ሺ አመት ያኑርሺ ዉዉዉዉዊደደ
አዱኛ ሙጬ መጨረሻው ያማረ በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ መጨረሻ ላይ በጣም ነው ያሳከኝ ያችን የደብዳቤ ተንኮል በባለቤትህ ላይ መድገምህ😜😁ማሻአላህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምር
نعم الحمد لله على نعمة الإسلام
الله يثبتك ويثبتا إلى دار السلام
አዱኒያ በጣም አሳዘከኝ በተለይ ስለእናትክ ስታለቅስ አብሪህ አለቀስኩ እጅግ ያማል ወድሜ አቡሽር ከችግር በኋላ መቾት አለ አላህ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ በዲንል ኢስላም ላይ ይባርክልህ
አዱኛው ሙጬ ሰለምቴነው እንዴ.ሱብሀን አለህ አለህ ያዎዳዳውን ቀኙን ማንገድይማረወል ማሸ አለህ በስራው አድነቅው ነኝ.በርተልን እንዳንተ የል0ውን የብዘል።.........የኔ ማንጋድ ያኔ የሁልግዛልም ምርጫ......በርቱልን.ብዙ ሰለምቴወች አሉ ተርከቻው ለሌለው እምነት ተከተይ ብቻ ሰይሆን ለኛም.በጣም አስተማር ነው
#በርግጥ-ከችግር-በኋላ-ምቾት
አለ ብርቱ ወንድማችን አዱኛው እኳንም ያንን ግዜ አልፋችሁ ለዝህ በቃችሁ መላ ቤተሰብህ
ወላሂ በጣም አሥተማሪ ነው የሁሉም ሠለምቴዎች ዶክመንተሪ ፊልም ተሠርቶ ማሥተማሪያ ይሁን በተለይ እስልምና ውስጥ ሁነን የደነዘዝን ማንቂያ ደወል ነው ::: እስካሁን ያየሁት ሠለምቴ መሆንን ያሠመኛል ። ሠለመ ጠነከረ።
አላህዋየ የወገኔን ነገር
አንተ ድረስላቸዉ
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ
ውዴ እባክሽ ደምሪኝ
ኡስታዝ አቡ ያሲር አብዱል መናን ቀጣይ ይቅረብ 💯👍
አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገባው
MashaAllah asetemari tarik neber Allah yabbertah le islemenaa eyaberketk yalew nger kelal aydelm
እንኳን በሰለም መጠሀ. አለሀምዱሊለሂ
ማሻ አላህ አዱኛው በጣም የብቸና ፈጣን ልጅ ነበር በርታ
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ አሁን ያሁ ሁሉ አልፎ ሌላ ህይወት እንኮንም አላህ ይህ ቀን አሳያቸዉ ለአቶ ሙጨ ይሀ እና ለእናትህ ነፈየሰፈሬ ልጅ አድኛዉ ሙጨ
ኡስታዝ አብዱል መናን ይቅረብ
አብሽር ኡስታዜ ሁሉም አልፏል አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃህ ለኸይር ነዉ አብሽር
Mashaallah tabarakAllah! Your story is very challenging experience, it's so educational and has a happy end. So happy for you that Allah brought you back to Islam. Alhamdulilah!
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Masha allhe enken weda denele eslam baslam matehe wandemhen allhe akeber allhe akebier barta tanker
ማሻአላህ ብያለሁኝ
በጣም የማደንቀው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ድንን ማስተዋወቅ ላይ ትልቅ አሻራ እያጣላችሁ ነው በርቱ በጣም ሀሪፍ መንገድ ነው።
አዱኛው ያገሬ ልጅ ጥንካሬህ ደስ ይላል አላህ በኸይር ስራ ለይ ሁሉ ጥንካሬውን ይስጥህ በተረፈ አድናቂህ ነኚ ሶፍይ የኔ ቅመም ለአላህ ብየ በጣም ነው የምወድሽ ባገኚሽ እንዴት ደስ ይለኛል ሶፍይ የኔ ቅመም የቻናሉም ቅመም ነሽ የምር።
በክሽን ወዶችን አትፈትኚ ንቃብ ሊበሺ በጣምነው የምትገሙት የሙስሊም ሴቶች ከካፊር ሴቶች በምንም አትለዩም በውነት የብላል ቲቨ ጋዜጠኖች ሴቶች ወዲት ዬህዱ እደዎነ ይገርመኛል ❎❎❎❎
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
@@madinaalali584 ዬምትገሙት ማለት ማነዉ ግማታም? ስርአት። ከከከከከከ
በጣም እሚያጓጓ ፕሮግራም ነዉ እና ሶፊ ድምጽሽ ማሻአላህ ነዉ እናም አለባበስሽም ለሀጅ ነብይ እንዴት ነዉ አይን ለአይን መተያየቱ
ሱብሃ አለህ አለህ እንኳን ወዳ ተፈጠርክበት መለሰክ አለህ ከአዱንየም ከአኬራም ፈተና ይጠብቀን
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!"!!"!
አሚን ማማየ
እንደ ሰላም አሚን ቆንጅት
አንችአስመሳይ👎👎👎👎👎👎
አሚንንን ያረብ
የኔ መንገድ የሁሌም ምርጫዮ ነዉ
የኔ መንገድ ፕሮ ግራም እንዳይቋረጥብን።።
ያ አላህ! እእእ በለቅሶ ጀምሬው በለቅሶ አቆምኩኝ: እስልምናዬ እእእ አልሀምዱሊላህ
This program is very interested and educational. Keep up the good work!!! I love the host 🌹the way she interview her gusts fabulous 👌 right person for right program 👏MashAllah
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Muna, It is my obligation to share this video with you
ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html
ይህ ሰው በጣም ነው የማስከኝ ሚበር ላይ የማቀርባቸው
جزاكم. الله خيرا
አስለቀስከን ቀሪውን መንገድህ አላህ ምርጥ ያድርግልህ
ማሻአላህ ውዱ ወንድሜ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት አላህ መለሰክ 🌷🌷🌷♥️♥️♥️♥️ሶፊ ማር 👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ