Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Serahuit ejeg betam yetafetal 😊🥰
Am glad u like it dear ❤
ጎበዝ በጣም ባለሙያ ነሽ ።እጅሽ ይባረክ
አዲስ ነገር ነው ደስ ይላል እሞክረዋለሁ
ሜላዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ እናታችን ነው አመሰግናለሁ
@Melatya በጣም በጣም በጣም የምትገርሚ የምትደነቂ ሴት ነሽ የምትሰሪያቸው በሙሉ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እጅሽን ይባርከው የምታስረጂበት መንገድ ደግሞ በጣም ቀለል ባለመንገድ ስለሆነ ይገባናል በጣም አመሰግናለው ። ሜሉ በዚሁ ቀጥይበት
ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ዉዴ በጣም ያምራል
Hi selam melate please can you የሽክላው ክየቴ ነው የገዛሽው please link.,ፃፌው አመሰግናለሁ ።።።
በጣም ጥሩ ያስታውቃል የሚጣፍጥ እናመስግናለን ።
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ሜልየ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው በርቺ የባለፈው የፆም ኬክ አሰራሩ አሳይን የኔ ቆንጆ
Please
@@senaityohannes4031 eshi dess eyalgne
That is called " Kik-felafel" or we can name it "KIk-ball, however, it is a great invention. Gobeze! Bravo!
በጣም ጠቃሚ ነገሮች አለኘ ቻናሌ ላይ ግቡና አዮት ሠብስክራብ አድርጉኝ ሥወዳቹ 🥰🥰🥰😙
Yene balemoya yetom mgb lemesrat betam eyeredashn new Enamesgnalen Ftari hzbun hulu yadn agrachnn ytebkln!!!
ሜላዬ የኔ ባለሞያ በርችልን እጅሽ ይባረክ
Betame arife new enmseginalne ejeshi yebrke malu
Ejesh yebarek
Yene konjo, barichi, yene Mera, betam desayelala bauata, bizu negera tamiralowa betam amesagenalow
Thank you for sharing I love it I can't wait until I make it good job
ሜሉ ድስትሽ ዉይ ሁሉንም እቃሽ እወደዋለው ድስትሽ ግን ልዩ ናት❤️❤️❤️
እናመሰግናለን፡ በርቺ፡ እጥር፡ምጥ፡ ያለ፡ ግልጽ፡ብሎ፡ ትምህርትሽ፡ ለተማሪ፡የሚገባ።በርቺ።
ዋው እናመሰግናለን
ዋው እውነት በጣም አሪፍ ነው እሞክራዋለሁ ደስ ይላል
Thankou mel weracew belane wow
እኔ ለመዳሜ ሑሌ በዘይት ነው እምጠብሰላት አሪፍ ነው አይበላሸም
ዋው ያሚ
Thank you so much .
I hope I will learn lots of thing from you thank you for sharing .
Thank you Meluye, I can’t wait to try it
Wow! Looks yummy 😋
wow betam konjo new
Yammy, ጎርቤት ነኝ መጣሁ 😁
Manew yastemaresh koy yhen Hulu muya
Thank you gobez nesh betam
Amsegnalew betam
Very creative, thanks for sharing🙏
Thanks mamay
ዋዉ ወደጀዋለሁ በርቼ
you are so creative melu ename bezhie sament emokerwalhue thank u for sharing
Wedyaw tebelto malek alebetMalet new? Ater keke eko bejeSenekaka tamun yekeyeral Weynem eje eje yelal yebalal.
Arfi naw betam enmsegnaln
ባለሞያ!
Beautiful ❤❤❤❤
betame arife new amesegenalew mar
ዋው ቆንቆ
እናመሰግናለን ሜሉ የነገ ምሳ ናት!!!
Endit endehonlshe tadie negrigne addisye
ሜሉ ባለቤቴ ሰሞኑን ምነው ባለሞያ ሆነሻል ሲለኝ እድሜ ለሜሉ ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው በይ ምሳ እንጋብዛት ማለት እኔ ፍርስ ብዬ በሳቅ እችን ደግሞ ላቅምሰው እስቲ
ውይይ ሄሉ ዛሬ አልታየሺም ካላየሁሺ አይመኚም
melu hulem anchi bate engedena memetate sayawata aykerm
Nay Benatshe desee eyalgne ❤❤
ሜሉ ጎደኞቼ ላይ ዘነጥኩባችው ነው ምልሽ በሞያ ውይ ኑሪልኝ❤️
haha yetgnawen serashew elsu
ክክክክ
ሁሉንም አሁን እነሱም እጎጉል ፓለቲካ ዩቱብር ከምታዮ ከምታዩ ብዬ እያዩሽ ነው እድሜ ለእኔ ለነሱ ባለሞያ እየሆኑ ነው ለእኔ እድሜ ላንቺ ለእነሱ እድሜ ለእኔ🤣
@@melatTUBE kkkkkkk
Serahuit ejeg betam yetafetal 😊🥰
Am glad u like it dear ❤
ጎበዝ በጣም ባለሙያ ነሽ ።እጅሽ ይባረክ
አዲስ ነገር ነው ደስ ይላል እሞክረዋለሁ
ሜላዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ እናታችን ነው አመሰግናለሁ
@Melatya በጣም በጣም በጣም የምትገርሚ የምትደነቂ ሴት ነሽ የምትሰሪያቸው በሙሉ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እጅሽን ይባርከው የምታስረጂበት መንገድ ደግሞ በጣም ቀለል ባለመንገድ ስለሆነ ይገባናል በጣም አመሰግናለው ። ሜሉ በዚሁ ቀጥይበት
ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ዉዴ በጣም ያምራል
Hi selam melate please can you የሽክላው ክየቴ ነው የገዛሽው please link.,ፃፌው አመሰግናለሁ ።።።
በጣም ጥሩ ያስታውቃል የሚጣፍጥ እናመስግናለን ።
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ሜልየ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው በርቺ የባለፈው የፆም ኬክ አሰራሩ አሳይን የኔ ቆንጆ
Please
@@senaityohannes4031 eshi dess eyalgne
That is called " Kik-felafel" or we can name it "KIk-ball, however, it is a great invention. Gobeze! Bravo!
በጣም ጠቃሚ ነገሮች አለኘ ቻናሌ ላይ ግቡና አዮት ሠብስክራብ አድርጉኝ ሥወዳቹ 🥰🥰🥰😙
Yene balemoya yetom mgb lemesrat betam eyeredashn new Enamesgnalen
Ftari hzbun hulu yadn agrachnn ytebkln!!!
ሜላዬ የኔ ባለሞያ በርችልን
እጅሽ ይባረክ
Betame arife new enmseginalne ejeshi yebrke malu
Ejesh yebarek
Yene konjo, barichi, yene Mera, betam desayelala bauata, bizu negera tamiralowa betam amesagenalow
Thank you for sharing I love it I can't wait until I make it good job
ሜሉ ድስትሽ ዉይ ሁሉንም እቃሽ እወደዋለው ድስትሽ ግን ልዩ ናት❤️❤️❤️
እናመሰግናለን፡ በርቺ፡ እጥር፡ምጥ፡ ያለ፡ ግልጽ፡ብሎ፡ ትምህርትሽ፡ ለተማሪ፡የሚገባ።
በርቺ።
ዋው እናመሰግናለን
ዋው እውነት በጣም አሪፍ ነው እሞክራዋለሁ ደስ ይላል
Thankou mel weracew belane wow
እኔ ለመዳሜ ሑሌ በዘይት ነው እምጠብሰላት አሪፍ ነው አይበላሸም
ዋው ያሚ
Thank you so much .
I hope I will learn lots of thing from you thank you for sharing .
Thank you Meluye, I can’t wait to try it
Wow! Looks yummy 😋
wow betam konjo new
Yammy, ጎርቤት ነኝ መጣሁ 😁
Manew yastemaresh koy yhen Hulu muya
Thank you gobez nesh betam
Amsegnalew betam
Very creative, thanks for sharing🙏
Thanks mamay
ዋዉ ወደጀዋለሁ በርቼ
you are so creative melu ename bezhie sament emokerwalhue thank u for sharing
Wedyaw tebelto malek alebet
Malet new? Ater keke eko beje
Senekaka tamun yekeyeral
Weynem eje eje yelal yebalal.