Ahmed Hussien [Manjus] - አልጣሽ | Altash Track 03 (Official Audio)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 206

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 День назад +44

    የመጣሁት ከሰይፉ አቤ ሲተነትነው ሰምቼ ❤❤

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 10 дней назад +48

    ዘፈኑን እንደኔ የተመቸው ብዙ ጊዜ ሚሠማው እስቲ አለን በሉኝ 🎉🎉🎉

    • @HailuWosen
      @HailuWosen 10 дней назад +2

      ገና እኮ አሁን ነው የተለቀቀው bro

  • @Abrishtube1
    @Abrishtube1 10 дней назад +77

    Manjus ይችላል የምትሉ❤

  • @AbduHussen-hk5tf
    @AbduHussen-hk5tf 10 дней назад +44

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ወንድማችን ወሎዬዎች የት ናችሁ 👍ግጩኝ

    • @tabourstudio
      @tabourstudio 8 дней назад +2

      ወሎዮዎች ??😂😂😂😭

    • @tabourstudio
      @tabourstudio 8 дней назад +2

      ወሎዮዎች ??😂😂😂😭

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 7 дней назад +2

      @@AbduHussen-hk5tf አንድ ኢትዮ አንድ ህዝብ ሀይማኖት የግል ዘረኝነት አይሰራም በተለይ ለወሎ ህዝብ የአዲስ ልጅ የወሎ ተወላጅ አዉሮፓ ስደተኛ ብሆንም 👍🇪🇹👍

  • @ETHIOPIANY
    @ETHIOPIANY 10 дней назад +24

    የአበበ ብርሀኔ ዜማ ሚዛኑ ከባድ ነው 👏👏👏 ማንጁሴ ትችያለሽ የኮምቦልቻው ፈርጥ ❤

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 23 часа назад +3

    በጣም አሪፍ ነው አልጣሽ በሰይፉ ላይ ሲተነትነው በጣም ነው የገረመኝ ለመስማት ነበር የጎጎሁት ይገርማል በጣም አሪፍ ዘፈን ነው በርታ

  • @AshebirBizualem
    @AshebirBizualem 10 дней назад +11

    ጀግኖቹ አበበ ብርሃኔ እና ይልማ ገ/ዓብ በቅብብሎሽ ሌላ እዲስ ወጣት ጀግና ላይ እንኳን አደረሳችሁ ገና ብዙ ትሰራላችሁ

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 День назад +2

    እጅግ ጥም ቆራጭ ስራ!!!!!! Thank you Ahmed! 👏👏👏👏👏.....አቤ: ያንተ አሻራ ያረፈበት እንዲሁ ያስታውቃል! ኑርልን አቦ!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጋሽ ይልማ ገ/አብ የጥበብ ገበሬ! 👏👏👏

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 9 дней назад +9

    አበበ ብርሀኔ ይልማ ገብረአብ እና አበጋዝ ሺዎታ ከባድ ሚዛን ሙዚቀኛች
    በዘመን ቅብብል እነዚህ ወጣቶች ጋር መድረሳችሁን ሳናመሰግን አናልፍም እረዥም እድሜና ጤና ባላችሁበት ይሁንልኝ!! ማንጁስ ገራሚ ልጅ በጣም ምርጥ ስራ ነው👍👍👍

  • @Anley_Media
    @Anley_Media 10 дней назад +25

    ማንጁስ ይችላል የምትሉ ላይክ please

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 18 часов назад +2

    ሀሪፍ ስራ ነው በርታልን ❤

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias День назад +2

    Sifu lay aychek begugut nw ysemahut ❤❤

  • @YedenekachewTassama
    @YedenekachewTassama 19 часов назад +1

    ጉበዝ በርታ ምርጥ አልበም ነው

  • @GetasewMaryetube
    @GetasewMaryetube 19 часов назад +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን ማንጁስ እንወድሀለን❤❤❤

  • @binimak9795
    @binimak9795 10 дней назад +5

    ጀግና ድምፃዊ እንደሆንክ እኮ ሁሉም ይመሰክራል መልካም እድል ብሮየ ይቅናህ አባቴ

  • @ashutsegay8506
    @ashutsegay8506 9 дней назад +7

    ዜማ አበበ ብርሃኔ፣ግጥም ይልማ ገ/አብ ደርሰውት ሙዚቃውን አበጋዙ ቀምሮት እንኳን አንተ እኔም ብዘፍነው ያምርብኛል።

  • @tigistbelachew1386
    @tigistbelachew1386 19 часов назад +1

    በጣም ያምራል ጎበዝ በራሥህ የምትኮራበት የራሥህ አልበም በርታ

  • @TitiTiti-gy4ze
    @TitiTiti-gy4ze День назад +2

    ቃል የለኝም ክበርልን አቤንም ጨምሮ🙏🙏🙏 እረዠም እድሜ

  • @edenmekonnen3647
    @edenmekonnen3647 4 дня назад +2

    የእውነት የልፋት ማሳያ ነህ አምላክ ስራህን ሁሉ ይባርክልህ❤

  • @beminetshimeles1315
    @beminetshimeles1315 22 часа назад +2

    This one is very special to me! Bravo Manjus! Go ahead as always!

  • @tigistbelachew1386
    @tigistbelachew1386 19 часов назад +1

    ጎበዝ

  • @dagulaslm1016
    @dagulaslm1016 10 дней назад +3

    Good luck ማንጁስ መደመጥ ያለበት Album ነዉ👏👏

  • @YitbarekGurba
    @YitbarekGurba 9 дней назад +4

    ቆንጆ ስራ ነው እኮ አረ አዪለት👌👌

  • @workukebede-y6i
    @workukebede-y6i День назад +2

    በርታልን የበለጠ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Blensha-Dire
    @Blensha-Dire День назад +2

    Endet nber yalesmawet ❤❤thanks to seifu Fantahun

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 10 дней назад +4

    ትችላለህ 👏👏👏
    ወሎ የፍቅር እና የመቻቻል ሀገር መሆኑን በተግባር ያሳየህ የፍቅር አምባሳደር ነህ!!

  • @ezrateshome2071
    @ezrateshome2071 9 дней назад +3

    wow....good job ye kochaw

  • @ZeharaHusen-r1i
    @ZeharaHusen-r1i 7 дней назад +2

    የኔጀግና ወንድም የልፋት ይቁጠርልህ የወሎየው ፈርጥ

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale 10 дней назад +4

    ምርጥ ነው አልጣሽ ❤ እንኳን ደስ አለህ አህመድ ማንጁስ በርታ

  • @melatmelike4793
    @melatmelike4793 9 дней назад +5

    Yabede album🎉🎉 good luck tichilaleh❤❤

  • @WessensegesDejene
    @WessensegesDejene 22 часа назад +2

    ከረጅም ጊዜ በሃላ ሆን ብዬ ሙዚቃ ሰማሁ

  • @mahdertemtme4368
    @mahdertemtme4368 18 часов назад +1

    የሚያስቀና ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SirajAwol-t2e
    @SirajAwol-t2e 9 дней назад +3

    Abel mulugeta yeseteh terakoch gn kemenem belay endet kante gar heduwal meseleh ahmedye ❤❤ soundu gizewen yetebequ nachew hulum qeneberochum

  • @ErimiyasKetema
    @ErimiyasKetema 7 дней назад +3

    Bexam bexam bexam yichalal manjus

  • @DejenMulat
    @DejenMulat 10 дней назад +3

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @EliyasAlex-yx7yz
    @EliyasAlex-yx7yz 17 часов назад +1

    ያምራል አልጣሽ 🎉🎉🎉

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 День назад +2

    በርታ ጎበዝ ነህ❤

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 9 дней назад +3

    እየጠበኩህ ነበር ማንጁስዬ❤❤🎉

  • @Samrawittesfaye21
    @Samrawittesfaye21 8 дней назад +3

    ከልጅነት ጀምሮ ለሚያቀዉ ስዉ ልፍቱ ይሄን የመስለ ፍሬ እዳፈራ ይገባዋል! ዕፁብ ድንቅ ስራ ነዉ ወንድሜ በርታ።

  • @gj6274
    @gj6274 19 часов назад +1

    good job bro

  • @SameraOmer-n3d
    @SameraOmer-n3d 3 дня назад +2

    ትላለህ ❤❤❤❤❤

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 10 дней назад +3

    መልካም እድል ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ 🎉

  • @wasihungebre-h5k
    @wasihungebre-h5k 8 дней назад +3

    ትችላለህ ሀቢቢ❤❤❤

  • @MrGesesew
    @MrGesesew 9 дней назад +2

    Great music❤🧡💚 congrats Manjus💚💛❤

  • @mohammedahmed-vn7yg
    @mohammedahmed-vn7yg 9 дней назад +4

    ወሎዬ ሁሉ አርቲስት ነው❤❤ ማንጁሴ ትችላለህ

  • @mekdeskebede6105
    @mekdeskebede6105 20 часов назад +1

    manjus yekocha fert mirt sira new tichilaleh

  • @samuelboke6631
    @samuelboke6631 3 дня назад +2

    ሀሪፍ,ስእረአ,ነውማአንድጅስ

  • @tigistbelachew1386
    @tigistbelachew1386 19 часов назад +1

    ደሥ የሚል የሚር የራስ ነገር ነውየሚያኮ

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 День назад +2

    First time too heard this guys but honestly he’s on time. I’m enjoying it Ahead keep it up bro 😎

  • @AlxeMelkamu
    @AlxeMelkamu 9 дней назад +3

    ወድማችን.እካን.ደስአለህ❤❤❤

  • @lubie31
    @lubie31 День назад +2

    Konjo sira new bertalin 👏

  • @SeadaSeada-h4t
    @SeadaSeada-h4t 10 дней назад +2

    አድናቂህ ነኝ ቆንጆ ሰራነዉ

  • @hulagerishetamirat7507
    @hulagerishetamirat7507 4 дня назад +3

    አለን

  • @Hable-q8v
    @Hable-q8v 8 дней назад +4

    ይችላልልልል ማኛው የወሎ ፈርጥ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelYosef-y2q
    @SamuelYosef-y2q День назад +2

    ምርጥ ዘፈን

  • @SelamYonas-us6pr
    @SelamYonas-us6pr 9 дней назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ ገራሚ ስራ ነዉ

  • @MesiMesi-m9g
    @MesiMesi-m9g 20 часов назад +1

    Andenegna new

  • @عاصمالعلي-ف4ش
    @عاصمالعلي-ف4ش 6 дней назад +2

    ይችላል

  • @Libe-123
    @Libe-123 10 дней назад +4

    ቆንጆ ስራ ነው ማንጁስ

  • @quenorthodox8600
    @quenorthodox8600 День назад +2

    ውብ ነው

  • @AmanuelMequanenet
    @AmanuelMequanenet 10 дней назад +3

    በርታ 😘

  • @netsanetbayleyegn1783
    @netsanetbayleyegn1783 18 часов назад +1

    ትቸላልህ

  • @selimtube1106
    @selimtube1106 8 дней назад +3

    ከኤለመንታሪ ት/ት ቤት ጀምሮ ለፍተሀል አውቃለሁ እዚህ ስለደረስክ ደስ ብሎኛል በርታ bro

  • @HayatEmer-n8f
    @HayatEmer-n8f 2 дня назад +2

    በጣም ትችላለህ ያገርልጂ

  • @mohammedwasihun2084
    @mohammedwasihun2084 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ ጀግና በጣም አሪፍ አልበም። መጣጭ ዜማ መልዕክት ካለው ግጥም ጋር

  • @DeseDesu-q8g
    @DeseDesu-q8g 10 дней назад +3

    ድምፅየለሽው ❤ቋንቋ
    ቃል ያጣው ንግግር ❤❤ፍቅር🥰🥰🥰

  • @SUAADA15
    @SUAADA15 13 часов назад

    ,ዋዉ❤❤❤❤❤በርታልን

  • @alemayehubirhanu8474
    @alemayehubirhanu8474 10 дней назад +4

    እሪፍ ሙዚቃ ከምርጥ ድምፅ ጋር

  • @AhamedHussen-q5k
    @AhamedHussen-q5k 8 дней назад +2

    በጣም ይችላል❤❤❤

  • @HabtshAbebe-c5s
    @HabtshAbebe-c5s 10 дней назад +1

    ዋው አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል 🎉

  • @danieltamene4255
    @danieltamene4255 9 дней назад +2

    Tchilaleh Bro🎉❤❤❤🎉🎉❤

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 10 дней назад +5

    መልካም እድል የደሴው ሸበላው

  • @danakonjo6747
    @danakonjo6747 3 дня назад +2

    ሸር አድርጉት እባካችሁን ብዙ ሰው እንዲያዬው

  • @Abello-g5j
    @Abello-g5j 10 дней назад +2

    Yagere liji manjus

  • @AtsedeEndeshaw
    @AtsedeEndeshaw 8 дней назад +2

    Kebraraw woloye

  • @worksewdagnew3360
    @worksewdagnew3360 9 дней назад +4

    WoW

  • @AbrehamAyele-kf4qk
    @AbrehamAyele-kf4qk 9 дней назад +3

    ቃል 🎉🎉የለኝም❤

  • @tedroskebede675
    @tedroskebede675 10 дней назад +2

    Wawww Mirt Sira❤🎉

  • @shimelisshiferaw9016
    @shimelisshiferaw9016 9 дней назад +3

    Yimech tichlaleh❤❤👍👍

  • @firaoltilahun2976
    @firaoltilahun2976 7 дней назад +2

    ማንጁስ 🖤😘

  • @kiravelEmus
    @kiravelEmus 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉congra bro

  • @Ethiozana
    @Ethiozana 10 дней назад +2

    አሪፍ ነው ❤

  • @The_dream-life-0
    @The_dream-life-0 9 дней назад +3

    #አልጣሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatuma6362
    @fatuma6362 10 дней назад +2

    ጀግናችን❤❤❤❤❤

  • @CheikhounaSeck-e8g
    @CheikhounaSeck-e8g 5 дней назад +1

    ❤❤suis Sénégalais je aime le music ❤❤

  • @ChlotTarekegn
    @ChlotTarekegn 8 дней назад +1

    ምርጥ ስራነዉ ትመቸኛለክ

  • @SofiyaEmu
    @SofiyaEmu 9 дней назад +2

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 9 дней назад +3

    ❤🎉❤🎉❤

  • @HamidSeid-do6wj
    @HamidSeid-do6wj 10 дней назад +2

    አንድ ኛ❤❤❤❤

  • @seidMohammed-q9g
    @seidMohammed-q9g День назад +2

    ማጁስና አቤ

  • @neba1034
    @neba1034 9 дней назад +6

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗

  • @Daniel-r7p8d
    @Daniel-r7p8d 10 дней назад +2

    Wonderful mangus

  • @FetlSalelew
    @FetlSalelew 9 дней назад +2

    yechelalala❤

  • @KasoKaso-o5r
    @KasoKaso-o5r 10 дней назад +2

    ምርጥዬ

  • @ZolaKing-c8j
    @ZolaKing-c8j 10 дней назад +3

    Good job

  • @MulugetaMengesha-u1o
    @MulugetaMengesha-u1o 7 дней назад +2

    ዋው

  • @YohanesFeyisa
    @YohanesFeyisa День назад +2

    Ante yezehe zemne jegena nehe edemena tena yestehe.

  • @TigstFaris-n9n
    @TigstFaris-n9n 9 дней назад +3

    Yedesewa lij hunegn amalaji yemilewn risun negerugn bemariyam

  • @Jerry-e27
    @Jerry-e27 19 часов назад +1

    ሰይፉ ላይ አቤ ሲያብራራ ሰምቼ 👌🏼🤌🏼🔥

  • @YitayalDe
    @YitayalDe 6 дней назад +1

    Waw tanks