መርጉግ አሰራር meriguga

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 104

  • @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ
    @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ 2 года назад +1

    በስጋ የሚሰራ ምርጉቅ በጣም ነው የሚጣፍጠዉ አትክልት ሲጨመርበት ደሞ ጣእሙ ይበልጥ ነው ቅመሞቹ ምርጥ ናቼዉ ከለሩም ያምራል ዋዉዉ እጂሺ ይባረክ

  • @ኡሙአንዋር5
    @ኡሙአንዋር5 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እንኳን ደህና መጣሽ ፈርዶስየ ማሻ አላህ አሪፍ መረጉግ ነዉ የሰራሽዉ ትስለሚ የጂግ ባለሙያ ነሽ ዋዉዉዉ ሳዑዲወች ስወልዱ ልክ እንደኛ ገንፎ ለአራስ እደምንጠቀመዉ እነሱም አንድ ሴት ስትወልዲ ይጠቀሙታል የዉጮቹ ምግብ ደስ የሚለዉ ሁሉም አትክልት ይጨመረበታል አትክልት ደግሞ ለጤና ጥሩ ነዉ

  • @ዜድሀ
    @ዜድሀ 2 года назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፋቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዋዉዉዉ በጣም ያማረ ነዉመሸአላህ መሸአላህ ብያለሁ የኔ ባለሙያ እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ዋዉዉዉዉ በርቺልኚ ካንቺ ብዚ እንጠብቃለን እንሸአላህ

  • @መልካምመሆንለራሰነው
    @መልካምመሆንለራሰነው 2 года назад +1

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካት ሁ ሰላም ሰላም ጤና ፍቅር ይሰጥለኝየ ምወድሺ እህቴ በጣም የሚያመረነው ♥️
    በጣም አሪፍነው ምግብሺ ማሻአላህ
    በያለሁ ውዴ በርቺለኝ እናመስግናለን ጎበ ዝ

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 4 месяца назад

    አሠላሙለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አረፈ ነዉ🎉

  • @najattube6897
    @najattube6897 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን ማሻአላ የመርጉግ አሰራርሽ ማሻአላ ብያለሁ በርቺልኝ ከጎንሽ ነን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ይቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን

  • @ZedF-jo6wi
    @ZedF-jo6wi 2 года назад

    መሸአላህ መሸአላህ እንዴት አባቱ ያምራል ዋዉዉ እጀሺ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺልኚ መሸአላህ ብያለሁ በጠም ነዉ የምወደዉ ያረብ

  • @አወይግዜ
    @አወይግዜ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እኔ በጣም ነው የምወደው መዳም ትሰራዋለች ።ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ቪዶዎ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኙ ሰላም ለሀገራችን

  • @ሱሱ-ኀ5ሐ
    @ሱሱ-ኀ5ሐ 2 года назад

    ሰላም ላችይሁን ውዴ እኳን ደናመጣሽ የኔባለሞዮ አለማድነቅ አይቻልም አችን የምሰሪያቸው ሁሉ በጣም ልዪ ናቸው የምር ጎበዝ በርችልኝ ብዙ መስራት ትችያለሽ

  • @ኡሙአንዋር7
    @ኡሙአንዋር7 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እንኳን ደህና መጣሽ ፈርዶስየ የኛ ባለሙያ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥ የመረጉግ አሰራረ ነዉ የሰራሽዉ አላህ ይጨምረልሽ ጠንክሪ ዉዴ ስለጋበዝሽን እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ መረጉግ ሰረተሽ እያቀረብሽላት አቶ መዳም ደመወዝ መጨመረ ግድ ይላታል ክክክ

  • @ZedF-cn1ss
    @ZedF-cn1ss 2 года назад

    መሸአላላህ ተበረካላህ አላህ ይጨምርልሺ እህት በጣም ያምራል በርቹልኚ ካንቺ ብዚ እንጠብቃለን ያምራል ዋዉዉዉ

  • @ኪያብንትመሀመድY
    @ኪያብንትመሀመድY 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀሪፍ ነው

  • @ዜድfሠ
    @ዜድfሠ 2 года назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን መሸአላህ መሸአላህ በጣም ምሩጥ ነዉ የኔ በለሙያ እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ የምር ሰርተሺዋል ገና ሳየዉ ምራቂን ዋጥኩት ክክክክ በርቺልኚ እጀሺ ይባረክ

  • @fatumatube2166
    @fatumatube2166 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እህታችን በጣም ደስ የሚል የምግብ አሠራር ይዘሽልን ስለቀረብሽ በደንብ ስላሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን ቀጥይበት ከዚህም በላይ ከአንች እንጠብቃን ቀጥይበት በጣም የሚወድድ የሞግብ አይነት ነው ማሸ አላህ ይስለም ኢድሽ ያቢንት

    • @LubabaLabha-hy3nd
      @LubabaLabha-hy3nd 7 месяцев назад

      ዶቄቱ የፍሮነዉ ወይስየራሱ የመርጉግ ዶቄት አለዉ ንገሪኝ ከቻልሽ

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 года назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት😋👍👍

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በደህና መጣሽ እህት ፌርዶሥ መልክ ሥጠኝጂ ሙያ ከጎረቤት ብሏል ያገሬ ሠው ቆንጆ አሠራር ነው እናመሠግናለን👏👏👏

  • @መኪያዩቱብ-ሠ8ዠ
    @መኪያዩቱብ-ሠ8ዠ 2 года назад

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችን ፍርዶሰ አላህ ይጭምርልሸ ማሻአላህ የኔ ቧልሟያ ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን ወድ ፈት በሌላ ቢዲዮ እንጠበቃልን ጥክር አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ

  • @ፍቅርፍቅር-አ1ጨ
    @ፍቅርፍቅር-አ1ጨ 2 года назад

    ሰላም ዋውውውውውው በጣም የሚያምር አስራር ነው የእኔ ባለሞያ በጣም ደስል ነው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ እውነት በርቺልኝ ከአንቺ ብዙ እንማራለን በቀጣይ ደሞ በሌላ እንገናኛለን በርቲ

  • @ሀውለትወለየዋ3
    @ሀውለትወለየዋ3 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም የምወድሸ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋወወወወወወወወወወወወወ ሀረፈ የመሪጉግ አሰራሪረረረረረ ነው በዝሁ ቀጥይበትሀ💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 2 года назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ፍርዶስዬ የኔ ባለሞያ_
    _በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እንዴት አሳምረሽው እደሰራሽ ብዙ እንጠብቃለን ወደፊት ኢትዮጵያ ላይ ምርጥ ምግብ ቤት ከፍተሽ የተለያዩ ስራዎችን መስራት ትችያለሽ በሞያሽ በርችልን እናመሰግንለን_

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 года назад

    ፌርዶስዬ እንዴት ነሺ እማ የኔ ባለሞያ ምርጥ የምርጉቅ አሰራር ነው የተጠቀምሻቼዉ ግብአቶችም ምርጉቁን በጣም ነው የሚያጣፍጡት አበሳሰሉም ያምራል

  • @duratube
    @duratube 2 года назад

    Wealeykum eselam werahmetu Wealeukum alhamdulilah enkon dehna metashi mariwa enamesegnalen betam arif tmrt new berchi ena ha mergug ybalala wow gobez

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 года назад

    አሰላማለይሉም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ ዋውው በጣም ሀሪፊ አሰራር ነው በርችልን ምራቄን አመጣሺው የኔ ባለሙያ እጂሺ ይባርክ ከምር በጣም አዴቅሻከሁ ካቺብዙ እንጠብቃለን ውድ እህቴ

  • @ሀውለትወለየዋ-የ9ሰ
    @ሀውለትወለየዋ-የ9ሰ 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም የሞወድሸ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋውውውውውውውውዊውው ደሰ የሚል የመሪጉግ አሰራሪ ይዘሸልን መተሻል የኔ ባለሞያ በዝሁ ቀጥይበትትትትትትት

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል አሰራር ነው በእውነት እናመሰግናለን ባለሙያ ነሸ

  • @አለምቱዩብG5
    @አለምቱዩብG5 2 года назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው እጂሸን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @ራህመት4
    @ራህመት4 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ በጣም ሀሪፊ አሰራር ነው እጁሺ ይባርክ ሙያ ለራስ ነው አላህ ይጨምረልሺ በርችልኝ ውዴ ባለ ሙያ ነሺ ከንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ፋጤከማል
    @ፋጤከማል 2 года назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱ ወበርካቱ አህለን እኮንበሰላም መጣሽ ማሻአላህ መረጉግ በጣምነው ምወደው በተሌ አረቦችቤትበብረድሰአትይሰራል ተባረከላህ ቤበለሟእደሆንሽ አያዛዝሽያስታወቃል የተለያዩ የምጎብ አይነት መማር ትልቅ ደረጃ ያደረሳል ከች ብ እጠብቃለን በረችልኝ የኔ ወድ ሰው ምግብ መስራት ሲፈልግ ዩቱብ ገብቶ ስለሆነ ድካምሽ በከቱ አይቀረም

  • @አይሻመሀመድቻናል
    @አይሻመሀመድቻናል 2 года назад

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችነ እንዴት ቆይሸ ማሻአላህ የኔ ባልሟያ ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠብቃልን አገራችን ሠላሙ ያሠማን ጥክር ጉዞ ወድ ፈት

  • @ouyttrew7563
    @ouyttrew7563 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የአገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሪፍ አቀራረብ ነው
    ሰለምታቀሪብው ነገር በጣም ደስተኛች ነን
    ቀጥይበት

  • @ኡሙአንዋር6
    @ኡሙአንዋር6 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እንኳን ደህና መጣሽ ፈርዶሶየ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኛ ባለሞያ አላህ ይጨምረልሽ እኛኮ የመዳም ቅመሞች ለሞያ ማንም አያክለን በሞያ አንታማም ዋዉዉ ነዉ ፈርዶሶየ ጠንክሪ በርች እኛንም ስለጋበዝሽ እናመሰግናለን ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበርን

  • @NeimanMuhammed
    @NeimanMuhammed 10 месяцев назад

    ማአላህ ❤❤❤❤❤ በርቺ ውደ

  • @የሰውሀቅበታማኝነትእንስራ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መርሀባ እኮን አደረሳቹ ለተከበረው የኢድ አረፋ ፆም የዛሪ አመት በሰላም መገራቸን ገብተን ከቤተሰብ ለማሳለፍ ያድረገን ማሻአላህ የኔ በለሞያ ነሽ ሰረች እበላለሁ በጣምነው ምወደው በዙየምግብ ስራ እደምታስለምጅ ተስፋ አለኝ

  • @አይዱንያእደሜሸይርዘም

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውድ ማሻአላህ በለሟያ ነሽ ቀጣምነው ሚጣፈጠው ዱቀቱ የገብስ በበረ ዬመስለኛል ሰረች እበላለሁ "አለምላይያላቹ ውድሙስሊማት እኮን አደረሳቹ ለተከበረው የኢድ አረፋ ፆም የዛሪ አመት በሰላም መሃገራቸን ገብተን ከቤተሰብ ለማሳለፍ ያድረገን

  • @omureyan
    @omureyan 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ግን ያገራቻንን ፍትፍት ይመሰለኛል ሳየው በጣም አሪፍምግብነው አረቦቻም ይወዳታል በጣም አሰራሩም በጣምቀላልነው እየሰራቺሁ ብሉ ሴቶቺየ ሙያም ትለምዳላቻሁ ሰምታቺሁአለ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ እንጠብቅሺአለንበጉጉት

  • @titiwolloyewayoutube1871
    @titiwolloyewayoutube1871 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነውወዲጀዋለሁ

  • @hahu3133
    @hahu3133 2 года назад

    _Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እሙየ እኮን ደህና መጣሽልኝ በርችነቀጥይበት እሙየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ እሮህማን እኮን ም መልሰሽ መጣሽልን በተለመደው በቆጆወ የምግብ አሰራርሽ ውዴየ በርችልኝ አላህ የጤና የአፊያ ምግብ ያዲርገው ያረብ የስለምሊ የዲኪይ የኔ ውዲ ለምታስተላልፊልን የምግብ አሰራሮች በሙል ከልብ ነው የምናመሰግነው በርች ማማየ ቀጥይበት አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታውዴየ በዲጋሜ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አበሳ በርች ቀጥይበተወ ቆጆወ የምግብ ዝግጂት ነው አብረን በነበረው ቆይታ ከልብ ተደስቻለሁ ውዴ ቀጥይበት_

  • @ራህመት5
    @ራህመት5 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ በጣም ሀሪፊ አሰራር ነው የኔውዲ እጥር ምጥን ያለች የምግብ አሰራር ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባረክ ፌርዳስየ የኔ ባለሙያ ብዙ ካች እንጠብቃለን

  • @zebenderibe5534
    @zebenderibe5534 2 года назад

    Walikimselam webereketu webereketu mashiallah tebarekelah betam harif mergug aserar newu kachi bzu temriyalehu betam newu emamesegnewu berchi yene balemoya 🥰🥰🥰🥰

  • @ፋጡማዩቱብሸ
    @ፋጡማዩቱብሸ 2 года назад

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችን እንዴት ነሸ ማሻአላህ አላህ ይጭምርልሸ በጣም አሪፈ አሰራሪ ነወ የኔ ቧልሟያ ቅጥይበት ዋው ድሰ ይላል ጎብዝ ወድ ፈት በሌላ ቢዲዮ እንጠበቃልን በርቺልኝ

  • @pinajune9769
    @pinajune9769 2 года назад

    ሰላም ሰላም እህታችኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ዋውውውውውውውው ጎበዝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ማራኪ ስራ እጅሽ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን እማ እናመሰግናለን ውዴ 👌👌👌👌👌👌👌

  • @najattube8831
    @najattube8831 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እኳን ሰላም መጣሽ ሜሻአላ ማሻአላ የመርጉግ አሰራርሽ ማሻአላብያለውሁ በርቺልኝ አብዛሀኛው ግዜ አረቦች ይመገቡታል ውስጣቸው ነው

  • @anawrenatunenafaki7025
    @anawrenatunenafaki7025 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሠራር ነው በሚገባ እና ባማረ ሁኔታ ሠርተሽዋል ግብአቶችሽ በጣም ተመችተውኛል👍ቀጥይበት ከዚህም በላይ የመለጠ ስራ እንደምታስተላልፊልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርች

  • @tube-fd8cx
    @tube-fd8cx 2 года назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቲ ሰላም ፍቅር እንድነት ለሀገራቺን ይሁን መሸአላህ መሸአላህ እንዴት ያምራል ዉይይይ በጣም ነዉ የሚምረዉ በርቺልኚ እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ እሯመዳንን እሱን ብቻ እየበላሁ ነዉ የፆምኩት በርቺ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes 2 года назад

    Selamish yebza yene wudi Enkuwan be Selam mexashi wow Amazing 🤩😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋጡማዩቱብለ
    @ፋጡማዩቱብለ 2 года назад

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ እህታችን አህለነ እንዴት ቆይሸ ማሻአላህ የኔ ቧልሟያ ጥሩ አሰራሪ ነበር ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠብቃልን አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ😭😭

  • @fatumatube5742
    @fatumatube5742 2 года назад

    ወለይኩም ሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነዉ በርች ባለሟያነሽ እህት አላህ አገራችን ህዝባችንንይታደክልን ያረብ 🌹

  • @ኡሞረያንሶፊነው
    @ኡሞረያንሶፊነው 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናምሰግንአለን ጎበዝ ቀጥይበት ገናብዝነገርእጠብቃለን ባለሙያነሺ በርቺል በጣም የሚጣፍጥ ምግብነው እነመዳም በጣም ይወዱታል እኔ እራሴስሰራ እበላለሁ በርቺልኝ

  • @ኢንማየኔ
    @ኢንማየኔ 2 года назад

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካት ሁ ሰላም ሰላምነሺ ውድ እህታችንእንኳን
    ደህና መጣሺ ፍርዶስዬ ማሬ በጣም አሪፍነ ውአሰራነሺ ማሻአላህ በርቺለኝ ውዉ የሀገራቺ ወንዶች ታደለዋለ ሞያበ ያይነት
    ወላሂ ደስሲል ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድ-ቨ9ቨ
    @ዜድ-ቨ9ቨ 2 года назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ጤና ለዚህ ቤት ይሁን ዋዉዉ እንድት እንደምወድ ይህንን መረጉጋ እሯመዳን ላይ እሱን ብቻ ነበር የምበላዉ ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ እስቲል እራሱ እሱን ስሪ ስትለኚ ሰትየየ ደስተኚ ነኝ የምር በጣም እዉዳለሁ ገበዚ ሰርተሸዋል በርቺልኚ

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 2 года назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ፌርዶስዬ የእኔ ባለሞያ ዋውውውውው ትለያለሽ እኮ በእውነት በየግዜው የምለቂልን የመግብ አሰራሮች በጣም ለእኛ ጠቃሚ ናቸው ለመዳም ቅመሞች ሞያ መማር ጥሩ ነው ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም በማይሆን ነገር ግዜ ከማባከን ሞያ እንማር የሚጠቅመንን በርቺልኝ የእኔ መልካም

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 2 года назад

    ሰላም ላቺ የኔ ዉድ እንኳን ደና መጣሺልን እማ
    የኔ ባለሞያ እጆችሺ ይባረኩ አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይስጠን አሜን🙏🙏🇪🇹❤

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 года назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ ዋውውውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ምርጥ አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በርች እማ ሀገገራችንን ሰላም ያረግልን ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @yereyanenat2247
    @yereyanenat2247 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍአሰራርነው እናምሰግንአለን ፈድላየ እጂሺይባረክ ውድ እኔ መርጉጉትንሰራ የሀገራቺን ፍርፍር ትዝይለኛል ፍርፍር በጣም እወዳለሁ በጣም ጎበዝነሺ ቀጥይበት በሌላአሰራር ተመልሰሺነይ እንጠብቅሺአለንበጉጉት እህት

  • @TamemahT
    @TamemahT 7 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @ፍጡማኑርየ
    @ፍጡማኑርየ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን ወሰህለን እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ እህት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ ባለሙያነሽ በዚሁ ቀጥይበት የሚታውቂውን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ቪዶዬ ብቅ በይልን እኔ በጣም ነው የምወደው በተለይ ከነጭ እሩዝ ጋር ያሚ ያሚ ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻልን ለሀገራችን ይሁን

  • @ፍቅር-ኸ8ዀ
    @ፍቅር-ኸ8ዀ 2 года назад

    Aselamu aleykum werahmetuluhi weberekathu masha allkah masha allah yene balemuya masha allah allah betam kqlel yale aserar new masha allah allah ychemrlsh wde des yemil aserar berch

  • @tezetube7782
    @tezetube7782 2 года назад

    selam lanchi yihun wude enkun beselam qoyeshen wawuuu arif aserare newu balemuya neshe gobezi berchi enem eseralehu betam newu yemewdewu keruzi yehe arif newu lezam newu yimewedewu selasayshen keleb enamesegenalen berchilen gobezi

  • @yyyyy1398
    @yyyyy1398 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍአሰራርነው ገናብዝእንማርአለን ካንቺውድ መርጉግ አልወድምነበር በፊት አሁንግን እየሰራሁ እበላለሁ ይጣፍጣል ሰሩና ቅመሱት እናምሰግንአለን ውድ በሌላአሰራር ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን

  • @መኖሪደጉሀውለት6
    @መኖሪደጉሀውለት6 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም የምወድሸ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላም ፈቅሪ ለሁላችንንንን ዋወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ ደሰ የሚል አሰራሪ ነው በሪችልኝ

  • @haymihami4553
    @haymihami4553 2 года назад

    ውይ ይሄንን መርጉግ በብርድ ቀን መብላት😋😋 ነበር

  • @ለበጎነዉለበጉነዉ
    @ለበጎነዉለበጉነዉ 2 года назад

    ሰላም ላቺ የኔ መደበኛ እንኳን ደና መጣሺልን
    የኔ ባለሞያ እጆችሺ ይባረኩ በጣም እናመሰግናለን አምላክ
    አገራችንን ይጠብቅልን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይስጠን አሜን🙏🇪🇹❤

  • @ሣባሣባ
    @ሣባሣባ 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ በአዲስ ሰራ እንጠብቅሻለን ፍቅር ሰላም ይስጠንበጣም ጥራቱን የጠበቀ አሰራር ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i 10 месяцев назад

    Wow አህቴ ተባረኪ ካንቺ ሞያ አይቼ ለማዳመ ሳረቺያላው ጌታን በጣም የጣፈታል 😋😋🥰🥰እጆቺሽ የባረኩ ❤️

  • @ራህመት6
    @ራህመት6 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ በጣም ሀሪፊ አሰራር ነው በርችልን ሙያ ለራስ ነው ተማሩ የማዳን ቅመሞች ይጠቅመናል መልክ ይሥጠኝ እጂ ሙያ ከጉርቤት ይባል የለ ቀጥይበት ውዴእናመስግናለን

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 2 года назад

    ስንትደቂቃ ነው የሚበስለው እጅሽ ይባረክ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን

  • @fatumatube6669
    @fatumatube6669 2 года назад

    ጎበዝ

  • @HonorX5plus-ts6nb
    @HonorX5plus-ts6nb 5 месяцев назад

    مشءالله

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 года назад

    ባላሙያነሸ

  • @alhamdulilah996
    @alhamdulilah996 2 года назад

    Selam lanchi mariwa Enkon dehna metaahi alhamdulilah alen meshala alah betam balemuya nebshi berchi Enamesegnalen mergug betam miweded mgb new baredochi

  • @seblead820
    @seblead820 2 года назад

    እንደምን አመሸሽ እኛጠደናነን ፈጣሪይ ይመሥገን የኛ ባለሙያ ቆንጆ የሆነ የመርጉግ አሠራር ነው ያሣዬሽን😍😍😍

  • @fatumatube6669
    @fatumatube6669 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ኡሞረያንኮድሠ
    @ኡሞረያንኮድሠ 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሰራርነው ቀጥይበት ገናብዝእንማርአለን ካንቺ አወ በጣም ይወዱታል አረቦቺ እኔበፊት አልወድምነበር ግን አሁን እራሲሰለምሰራ እበላለሁ ባለሙያነሺ በላላቨዶእጠብቅሺአለን

  • @ኡስታስአቡሀይደርቻናል

    Aselam alekum werahimtu webekatu baleshbet selamsh ybza ማሻአላህ መጉግል በጣም ደስስየሚል ምግብነው አብዛኛውም በሀረብቤት የብረድቀን የሚጠቀሙት ምግብነው ማሻአላህ በለሟያ የሆነሰ የሰራው እጅ ያስቆረጥማል ግን እህታ ዱቄቱ አላሳየሽም ጥቁር ሆነብኝ የምን ዱቃትነው

  • @jemayetube
    @jemayetube 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሁ ወበርካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅሩን ያብዛል ሁላችሁም በያለሎላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬልጆች

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Месяц назад

    መርግሩጋ 🎉

  • @lulutube2469
    @lulutube2469 2 года назад

    Walikimselam webereketu webereketu mashiallah tebarekelah eji emiyaskoretm mergug mehon alebet yen balemoya betam tchiyaleshi kachi bzu temriyalehu

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን. መተዛዘኑን መቻቻሉን ፍቅሩን ያድለን. በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀኖች. ፍጠሪ ፍትህን. ያምጣላቸው. አላሆይ ኢትዬፕያን ጠብቃት. አሚን

  • @HonorX5plus-ts6nb
    @HonorX5plus-ts6nb 5 месяцев назад

    مشالله

  • @ራህመት3
    @ራህመት3 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባረከላህ ዋውውው በጣም ሀሪፊ አሰራር ነው በርችልን የኔውዱ ሙያ ለራስ ነው እንማረ ይጠቅመናል በዚሁ ቀጥይ ውዴ እጂሺ ይባረክ ሙያሺን ስላካፍልሺን ከልብ እናመስግናለን

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ፊርዶስ እንድሁም ቤተሰቦቿ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸው ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ ያለንበት ጊዜ በጣም ያስፈራል

  • @SUMERAMohammad-d6e
    @SUMERAMohammad-d6e 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ስዲነኝወለዬዋቀበጣ

    👍👍

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube 2 года назад

    selam wude enkun dehena metashelen wawuuu ene betam yemewedewu megeb newu balemuya neshe gobezi berche selasayishen keleb enanesegenalen gobezi berchelen fetari agerachen selamun yasemane

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 года назад

    waw

  • @kemilalq9081
    @kemilalq9081 3 месяца назад

    እማመልሺልኝ
    ዱቄቱ3ደረጃውነውእደ

    • @fardostube8682
      @fardostube8682  3 месяца назад

      ጥቁሩ የስዴ ዱቄት ነው አረቦቹ ቡር እሚሉት

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 Год назад

    ❤❤

  • @ሃኒተፈሪ
    @ሃኒተፈሪ 2 года назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስሚል ምግብ አሰራር ነው ወድጀዋለሁ እጂሽ ይባረክ በቀጣይ በአድስ ስራ እስከምንገናኝ በጉጉት እንጠብቃለን እህታችን በርች ሃሪፍ ሞያ ነው ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @tube8393
    @tube8393 8 месяцев назад

    አሠምም አለይኩም ፍረዲ ደመረኩሺ እሺ ዘይሪኝ 🎉🎉ሹኩረን

  • @xbxh8076
    @xbxh8076 3 месяца назад

    😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @MikiyaMikiya-eg7re
    @MikiyaMikiya-eg7re 2 месяца назад

    ዱቄቱ ዬተኛዉ ነዉ

  • @sekinabest-qt1sy
    @sekinabest-qt1sy Год назад

    ዱቅት ለምን ጧቀር

  • @SadeaSadeaahmed
    @SadeaSadeaahmed Месяц назад

    ሊጡ።አዪገገርም።እንዴ

  • @መሳቅነውአመሌየ10
    @መሳቅነውአመሌየ10 2 года назад

    _Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እሙየ እኮን ደህና መጣሽልኝ በርችነቀጥይበት እሙየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ እሮህማን እኮን ም መልሰሽ መጣሽልን በተለመደው በቆጆወ የምግብ አሰራርሽ ውዴየ በርችልኝ አላህ የጤና የአፊያ ምግብ ያዲርገው ያረብ የስለምሊ የዲኪይ የኔ ውዲ ለምታስተላልፊልን የምግብ አሰራሮች በሙል ከልብ ነው የምናመሰግነው በርች ማማየ ቀጥይበት አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታውዴየ በዲጋሜ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አበሳ በርች ቀጥይበተወ ቆጆወ የምግብ ዝግጂት ነው አብረን በነበረው ቆይታ ከልብ ተደስቻለሁ ውዴ ቀጥይበት_

  • @የህልሜናፍቂ4
    @የህልሜናፍቂ4 2 года назад

    _Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እሙየ እኮን ደህና መጣሽልኝ በርችነቀጥይበት እሙየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ እሮህማን እኮን ም መልሰሽ መጣሽልን በተለመደው በቆጆወ የምግብ አሰራርሽ ውዴየ በርችልኝ አላህ የጤና የአፊያ ምግብ ያዲርገው ያረብ የስለምሊ የዲኪይ የኔ ውዲ ለምታስተላልፊልን የምግብ አሰራሮች በሙል ከልብ ነው የምናመሰግነው በርች ማማየ ቀጥይበት አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታውዴየ በዲጋሜ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አበሳ በርች ቀጥይበተወ ቆጆወ የምግብ ዝግጂት ነው አብረን በነበረው ቆይታ ከልብ ተደስቻለሁ ውዴ ቀጥይበት_

  • @የከውሰርእናት7
    @የከውሰርእናት7 2 года назад

    _Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እሙየ እኮን ደህና መጣሽልኝ በርችነቀጥይበት እሙየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ እሮህማን እኮን ም መልሰሽ መጣሽልን በተለመደው በቆጆወ የምግብ አሰራርሽ ውዴየ በርችልኝ አላህ የጤና የአፊያ ምግብ ያዲርገው ያረብ የስለምሊ የዲኪይ የኔ ውዲ ለምታስተላልፊልን የምግብ አሰራሮች በሙል ከልብ ነው የምናመሰግነው በርች ማማየ ቀጥይበት አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታውዴየ በዲጋሜ ማሻ አላህ ተባረ ከላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አበሳ በርች ቀጥይበተወ ቆጆወ የምግብ ዝግጂት ነው አብረን በነበረው ቆይታ ከልብ ተደስቻለሁ ውዴ ቀጥይበት_