የጄ/ል ተፈራ ማሞ ባለቤትን በተመለከተ ያለው መረጃ!በዝግ ስብሰባ የፀደቀው አፍኝ አዋጅ!ወልቃይትን በተመለከተ ምላሽ ተሰጠ!3 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የጄ/ል ተፈራ ማሞ ባለቤትን በተመለከተ ያለው መረጃ!/በዝግ ስብሰባ የፀደቀው አፍኝ አዋጅ!/ወልቃይትን በተመለከተ ምላሽ ተሰጠ!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com
    t.me/beletekassa

Комментарии • 231

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt 3 месяца назад +28

    ለዚ እውነተኛና ታማኝ ሚዳያ 100kእናስገባው ላይክ አርጉ!

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 месяца назад +5

    ለመስከረም አበራ ድምጽ እንሁናት።መስኪ የልጅ እናት ናት።መስኪ ።Free Meskerem Abera

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 месяца назад +3

    አማራው ከምንጊዜውም በላይ በዚህ ትግል ውስጥ ሊሳተፍ ይገባል

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад +4

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 3 месяца назад +13

    በርታ በሌ! ድል ለእውነተኞቹ የአማራ ልጆች!

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 3 месяца назад +1

    መከታውንና አስግድን ያስታርቅልናል ጄኔራል ተፈራ ማሞ

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 3 месяца назад +7

    ድል ለፋኖ💪💪

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 3 месяца назад +4

    ፋኖዎች የግል ኢጎቸውን ትተው ወደ አንድ መዋቅር መምጣት ና ማሸነፋ አለባቸው ካልሆነ እንጠፋለን ይህን የሁላችንም አማሮች ጥያቄ መሆን አለበት ኦነግ ና ህውሃት አማራ የጋራ ጠላታችን ነው የሚሉት ተስማምተው እየሰሩ የኛ የግል ኢጎ ያስለቅሳል

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 3 месяца назад +4

    የአማራ ተወላጆች በሙሉ አይናችን ወልቃይ እና ራያ ይሁን ቻላ አንበል

  • @gebre4575
    @gebre4575 3 месяца назад +1

    ምን አይነት ደደቦች ናቹ የሰው አገር ይዛቹ በጀት ትመድባለቹ አንድ አስተዋይ የላቹም

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +1

    በለጠ አሁንም ውሸት ጌታ ይፈርዳል ፅዋው ይሞላል ምንም ብመራመር የናተን ስነልቦና ማወቅ ከባድ ነው ግን ይቅር ይበላቹህ

  • @جمالمحمد-ت9ع
    @جمالمحمد-ت9ع 3 месяца назад +1

    የራሱን ህዝብ እየገደለ ክልሉን እያፈረሰ የሚፌክር ይሄን ያህል ሚኒሻ አድማ በታኝ ሞቱ በደስታ የሚዘግብ ጋዜጠኛ በአለም ላይ የአማራ ክልል ኢሊቶች የሚተካከል የለም

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 месяца назад +3

    ድል ለተጏዳው የአማራ ህዝብ ድል ለተጏዳው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሞት ለአማራ ባንዳዎች❤❤❤❤

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq 3 месяца назад +1

    ክብሪት ማለት ኣብሪ ማለት እንጂ ገዳይ ኣይደለም ጌታው ፈጠራ ኣታብዛ ወደ ውሸት እየተለወጠብህ ነው ሰዎችን ኣታሳስት

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 месяца назад +3

    አዲስ አበባ ተኝቶ ሌላው በታገለው ነፃነቱን የሚጠብቅ ከሆነ ተሳስቷል መፍትሄው ትግሉን መቀላቀል ብቻ ነው😅😅😅

    • @shenkorsoser
      @shenkorsoser 3 месяца назад

      የአማራን ትግል ለመደገፍ የግድ ሁሉም ሰው ጦር ሜዳ መግባት አይጠበቅበትም!!! ገና ምኑም ሳይያዝ ከወዲሁ እንደዚህ ያለ ከፋፋይ ሀሳብ መሰንዘር ለትግሉ ጎጂ እንጂ ጠቃሚ አይደለም፣ ስለሆነም ጠቃሚ የሚሆነው ሁሉም አማራ በተለያየ መንገድ ለትግሉ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ማነሳሳት ነው።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад +1

    10/08/2016 - 26/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @DagemMekonnen
    @DagemMekonnen 3 месяца назад +1

    ድል ለጭቁኑ አማራ ድል ለፋኖ welcome #Belay

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 месяца назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @EphremDo
    @EphremDo 3 месяца назад

    በለጠ እናመሰግናለን ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጥ

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 3 месяца назад +2

    ወልቃይት ራያ ትግራይ ሕወሓት ፀለምቲ አፍህ ላይ የተነቀሰካቸው ቃላት ናቸው ። ወልቃይት መሬት ያለህ ይመስላል ሁሌ አኝኝኝኝ ትላለህ ጠባብ አሰተሳሰብ ይዘህ ጋዜጠኛ መሆን አይቻልም የሰው ልጅ በአንድነት ነው እሚያድገው። አሁንማ ወደ ቀበሌ እና መንደር ወረድክ ።

    • @tsion4649
      @tsion4649 3 месяца назад

      Wolikayit ena Raya Tselemit Ye Amhara enji yetigirie huno ayakim ‘! Beselam bininor yishalal enji begulbet mechem ayhonim bitgebum tiwotalachihu!

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ 3 месяца назад

      የአንተ ማን ሰጠህ

  • @MamiMami-ob5bw
    @MamiMami-ob5bw 3 месяца назад

    ለምን ያሉበት ቦታትናገራላችሁ እባካችሁ አስተካክሉ

  • @gm3419
    @gm3419 3 месяца назад +1

    አይ አጋሜ ምን አይነት የነውር ጥጎች ናቸው ግን:: ሃገራችን ነው ብለው ከመጡ በህዋላም ዝርፊያ ግድያ :: አስጸያፊ ፍጡሮች በእውነት::

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 3 месяца назад

    እናመሰግናለን አቶ በለጠ። It was comprehensive.

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 3 месяца назад +1

    I would suggest that the current activities ጀዎረ መሀመድ ) because he announced and supported the TPLF to be united with the Oromo a to attack FANO and the Amara people. Our people should know this very clearly as they are getting more ready to attack us.
    Thats why it’s important that our FANO must now come together to make sure that they are united to defend our rights against the tyrannical regime.
    Yes we can.

  • @አማራነኝአወፋኖነኝ
    @አማራነኝአወፋኖነኝ 3 месяца назад +9

    ሰላም ወንድም በለጠ❤❤❤❤
    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 месяца назад +1

    ከጥበቃ መቸ ተቃርጡ😂😂😂

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 месяца назад

    ጅልእማራ ትክዜን ማለፍ የለባቸውም ኑበር !መችነው ምገባችሁ !

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 3 месяца назад +1

    አራት ኪሎ የተቀመጠው እኮ ሸኔ ነው ጫካ ያለው ደሞ የንግዴ ልጁ ነው😅

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 3 месяца назад

    ንፁሐን ን የሚጨፈጭፉ ከሆነ አማራውም ያለርሕራሔ በክልሉ ያሉትን ኦሮሞዎች አፀፋ መስጠት ያስፈልጋል።

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 3 месяца назад

    አስተያየት ለሚሰጡት እየተመረጡ ነው እንዴ መልስ የሚሰጠው ይሄ ቢስተካከል?

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 месяца назад

    😂😂😂ህዝቡን ላለመምታት ነው???🤣🤣🤣 ህዝቡንማ እየጨፈጨፉት አይደል👹👿👿👹👹

  • @BelaynehAssefa-oi9wg
    @BelaynehAssefa-oi9wg 3 месяца назад

    እውነት ለመናገር ይሄን ሚዲያ አማራ የሆነ ሁሉ subscriber ማድረግ ምን ይጎዳል። በፈጠራችሁ አሁኑኑ አድርጉ።

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 3 месяца назад

    ብልጽግና ራሱ ሸኔ ነው ይህን የማያውቅ ኢትዮጵያው ካለ ሞኝ ነው ድል ለፋኖ

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 месяца назад +2

    እናንተ ትገርማላችሁ !! የሕዝብ ተወካይ ስትሉ ሰው ይስቅባችኋል ። እጅ አውጣ ነው የሚባሉት።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 3 месяца назад

      ትክክል። ሆድ አደር እጅ አውጣዎች እንበላቸው።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 месяца назад

    ሸኔ ማለት የኦህዴድ ብልፅግና አደለም እንዴት???

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 3 месяца назад

    መንግስት በጀት ከከለከለ ግብር ባለመክፈል የግብሩን በጀት ለመጠቀም በፋኖ ስር ያሉ ቀበሌዎች አና ወረዳዎች ለመንግስት ግብር እንዳይከፍሉ በማድረግ የግብሩን ክፍያ ድጎማ ማዋል!!!!!

  • @gedifhaile6340
    @gedifhaile6340 3 месяца назад +3

    We need a campaign for Meskerem Abera. She should be free from prison.

  • @homemadeideas468
    @homemadeideas468 3 месяца назад +2

    ጎሃፂዮን አካባቢ መኪኖች ታግተዋል እየተባለ ነው እስኪ አጣራልን።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 месяца назад +6

    ፍፁም አምባገነናዊ የአንድብሔር የበላይነት ቆራጭፈላጭነትን እንደት የአንድ ሐገር ምክር ቤት ያፀድቃል

  • @Mekd87
    @Mekd87 3 месяца назад

    አብይ ፈሪ ሴት ማሰር ትግል አይቆምም 666🤧👎👈 ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 3 месяца назад

    ራያ የሰሩትን አደለም ወይ ጠለምት የሚደገመው ማዘናጊያ እንጂ ተፈናቃይ ዝም ብሎ መመልስ ይችል ነበር ።ተፈናቀለ የሚለው ማዘናጊያ ነው ።

  • @HaveSelam
    @HaveSelam 3 месяца назад

    ስታቀርብ. በፍጥነት ለማስተላለፍ ሞክር በኡነት ባጫጭሩ ለማቅርብ ሞክር በተርፍ በርታ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 3 месяца назад

    በለጠ፣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኦሮሚያ ፍ/ቤቶች ይዳኛሉ የሚለው ረቂቅ አዋጅ እንዴት ሆነ?

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 3 месяца назад +1

    ድል ለአይበገሬውና ትንታጉ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal 3 месяца назад

    አሁን እንደ መጀመሪያው በላይ ጋር በነበርክበት ጊዜ እንደነበረዉ ሚዛናዊነትህ እየተመለስክ ነው በዚሁ ቀጥል በፋኖዎች መካከል አድሎ መኖር የለበትም እንደ መአዛ መሀመድ ከመሆን ይሰዉርህ

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb 3 месяца назад

    ፋኖ ወደአንድነት እንድመጣ በድፍረት መናአገር አለባአቹህ አንድ ወታአደራአዉይ እዝ እዲኖረዉ ፋኖ ወደ አንድነት የማአይመጣ ከሆነ መዋጋት ብእቻ ትርጉም የለዉም ዉሓ ቢወቅጡት እቦጭ ነዉ

  • @TakibaK-x2z
    @TakibaK-x2z 3 месяца назад

    እውነት ከልብ አድማጭ ነኝ
    ከማልም የተናገረውን አው ሰምቸዋለሑ ለ6 ወር የፀጥታ ሐላፊ ሑኘ ሸኔ ከቦታ ቦታ ሢንቀሣቀሥ የኦሮሚያ መንግሥት ነው በደብዳቤ የሚንቀሣቀሰው።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +2

    በራሱ ከተማ የራሱ ህዝብ እየተዋጋ ደስ እያለው የሚዘግብ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ይመችህ 😂😂

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 3 месяца назад +1

      እና የሚደፋዉ እኮ የብልፅግናን አሻጉሊቶችን እኮነዉ ዱዝ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 3 месяца назад +2

      በአዴንዎች ተረጋጉ የምታሸማቅቁት ጋዜጠኛ የለም በሌ ስራላይ ነው

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 месяца назад +2

    ክቡር ጀ/ል. ተፈራ ማሞ. ይልቁን ባሉበት. የምስል ይሁን የድምፅ. ወዘተ. ለሚዲያም ይሁን ለእይታ. ማስተላለፊ ፈፆሞ. መኖር የለበትም. ስራ ላይ. ብቻ. ይሁን. ያበቃን. ነገር. የራስወም ውጤት.
    ትግልና ተጋድሎ
    የጎዶውችወት. የጀ/ ል. አሳምነው. ይሁን ዶ/ አባቸው. አማሮቹ. የሞት ፆዋን የተቀበሉበትም ትግል ነው
    የከግናው አማራ ከፉኝ. አርበኞች ይሁን ፋኖነት. በተቃውሞም ይሁን. አስራታዊያን. ትግል ተጋድሎም ነው አማራነት. ።
    ስለሆነም. ፈተና አሰናካይ. ጠላት አደናጋሪ. ስለሚበዛ. ለርሰወም ይሁን ለሚያታግሉት አሸናፊው. አማራ ፋኖ. የአድሞ በታኝ. ለተማለው ነሆለል. የጠላት ቅጥረኛ. በጋኔል ስር የቆየውን ወደ አባት መሪው. ወደርሰወ. ስለሚተም. ይህን ሁሉ. መሸከም በስራ መጠመድ. ግዜም ባይፈጂ. ምክንያት
    ነነገድ የአማራነት የህልውና. ስል. የፈጠራ. የምናስረዳው ህዝብም ይሁን የምናነሳሳው ለትግል የለም እራሱን አግቶታል.
    ኑብሰጡር ተቀርድዶል. የታቀፈም
    ይሁን ጠንካራ ክብርቱ ከነሀፉት ብብሩቱ. ይሁ የአለም ሰራሺ መሳሪያና ጭፍራ. የትግሬ ፋሺሺት ይሁን የኦሮሞ ናዚ. በአማራ ህዝብ ላይ ፈፃሞል. ይህ ሁሉ ይቅርታም ይሁን ንግግር ይሁን ውይይት. ድርድር ቅብርጥስ. አይፈታውም. ፈፃሞ
    የሚፈታው በናንተ በአማሮቹ. በሀይል በአሸናፊነት ስልጣን በመያዝ ሀገር. በመቆጣጣር. በማስተዳደር ነው
    መግዛት ማለት የትግሬው ፋሺሺት እና የኦሮሞው ናዚ የሚሰራው የሰራው ነው ።
    ስለሆነም. በአጥር የተንጠለጠልከው. አማራ የሚያልፉ መስሎህ. አይንህን ጥለህ ጀሮ የምታይ. ነሆነል አማራ ሀፉትህን. ገዘብህን. ጉልበትህ ውድ ትግል. አርገው. እቶፈቶህን ትለህ. በያለህበትም. እዲህ ልሆን እዲያ. እያልክ. ከመቀባጠር. እራስህን ተከላከል.
    ህፃንህም ይሁን እሴት እናትህ የምትከበር ባንተ እንጂ ሌላ ከለላ የላትም. መሳሪያህን ከማስረከብ. እየጣልክ. መውደቅ ይቀላል እዳተ ሞችነው ወራሪው አትፊህ ጋላውም. በፉቃደኝ. ነት ከሞትክለት. ልንረዳህ አንችልም. አትዛብር. ።
    ምሺግ መቆፈር ትግሬም ሀያሰባት አመት ኮክሪት. ሰርቶ ነበር. የሚያድን የለም.
    ለትግሬው ፉሺሺት ይሁን ለኦሮሞው. ናዚ. የአማሮቹ. ጂልነት ጠቅሞታል. እዲህ እዲፎልሉ ይልቁን የነሱ ጀግንነት. አይደለም. ስለሆነም. እነ ትርፍ አጀትንም. እየበጠስን ፋሺሺት ናናዚንም. እየደረመስን. ህዝባዊን አማራ እምነትን. ይል ቅን እናትኩር ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

    • @solomonsinke457
      @solomonsinke457 3 месяца назад

      ድል ለጀግናው ፍኖ ፍኖ❤ ፍኖ❤ ፍኖ ኡማራ አማር❤❤ አማር ❤ ፍኖ❤ ያሽንፍል ጥርጥር የለውም❤

  • @ChokeTube-vu7xz
    @ChokeTube-vu7xz 3 месяца назад

    በሌ በአሁን ስዓት አማራ እንደደመራ እየነደደ ነው ቢችሉ ከማለቃቸው በፊት ቢውጡ ነው የምለው ባለፈው ሳምንት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተጨፍጭፈው መቃጠላቸውን በግልፅ ታይቷል በጣም ያሳዝናል፡፡
    እድሜ ለምንግዜውም ምጣፍ ጎታቹ ብአዲን

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад

    የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው እንደ ህዝብ ማሸነፍ ብቻ ነው🙄ለዚህም በዚህ ክረምት ማንኛውም የአማራ ወጣት በሁሉም አካባቢ በውድም በግድም ቀንና ሌት በኮማንዶ በመሰልጠን የሀይል ሚዛንን በመንጠቅ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለውን ጨፍጫፊ ከአካባቢው ጠራርጎ ማሰወጣት ብቸኛ የአማራ መዳኛ ነው🙄🙄

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 месяца назад

    ከመረጃ ባሻገር ለአማራ ሕዝብ ድምጽ መሆን፤በውጭ ቋንቋዎች የሎቪንግ ሥራ መስራት፤ፋኖዎችን አንድ ማድረግ ፥ለሥልጣንና የሥልጣን ጉዳይ ሳይሆን የሕልውና የመኖር ያለመኖር ችግር እንደምንገኝ ማንም መገንዘብ አለበት ።

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 3 месяца назад

    በለጠ እስኪ ጃንጥራር አንባሰል ጋ የምትተዋወቁ ከሆነ ፎቶ እና ግንባር ላይ ያሉ እንቅስቃሴወች ፎቶ እና ቪድው በየሰአቱ ይለቃል እሄ ደግሞ ትልቅ ስህተት ነው ተው ሲባል አይሰማም ኮሜንት ያጠፋል እንጂ ሀሳብ አይቀበልም

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад

    ኢትዮጵያውያን ዛሬ ዳር ቆመን እያየን ችግሩና ሰቆቃው የእያንዳንዱን ቤት እያንኳኳ ሊያጠፋን ጫፍ ደርሷል 🙄ለዚህም ዋናው ምክንያቱ ወንጀለኛው አብይ አህመድ ዕድሜው የቀጠለውበማወቅም ባለማወቅም የሱን ወንበር ለመጠበቅ ከሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚጋዘው ሰራዊት የቤተሰቦቹንም ህይወት፣ሀገሩንም እያወደመ መሆኑን አውቆ ባሰቸኳይ አፈሙዙን በአገዛዙ ላይ ማዞር ብቸኛ መፍትሔ ነው🙄🙄

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 3 месяца назад

    ስድስት መቶ የኢትዮጵያ ብር ይዘሃል ተብሎ እዛው ኤርፖርት ውስጥ 3 ቀን ታስሮ የነበረው ጋሽ ሙሌ ይንገርህ በኢሚግሬሽን መታሰር አዲስ እንዳልሆነ ፣ ከወያኔ ዘመንም የነበረ ነው፣ አሁን በምን ታመጣላችሁ በአደባባይ መነገሩ ነው ህግ ተብሎ መፃፉ የሚገርማችሁ ? በጀት አልተለቀቀም የምትሉት እኮ ባልተፃፈ ህግ ነው፣ኢትዮጵያ ውስጥ ባለስልጣን መሆን ፣ ህጉ ላይ ቁጭ የራስህን ህግ ማስፈፀም እኮ ነው። ወይ ከህጉ ወይ ከሀቁ መሆን ያስቸገራችሁ ለምን ነው? ወይ አይወክለንም ይቀየር አትሉት፣ ወይ መንግስት ነን ባላችሁ ሰአት የራስ ህግ አይሻሻል፣ ወይ የይስሙላ ህገመንግስት አይከበር፣ ወይ በደንብ አልተቀወጠ እና አለየለት!!! እንዲሁ ሲንሳፈፉ አየር ላይ ቀሩ ሆነ ነገሩ ሁሉ። ፋኖን ተቀላቀሉ ከማለት ፋኖ ህዝብን ተቀላቀለ የበለጠ ጤናማ ነበረ። ፋኖዎቹን እኮ ከህዝቡ ይልቅ ጠላት ያውቃቸዋል ። ጥያቄህ ሎጂክ እና የደጋፊ ሎጂስቲክ ሲኖረው፣ በጦርነት ተሸንፈህም በሀሳብህ ድል ታደርጋለህ ግማሽ ጦርነቱን በገሬያቸው ይረስ የወረስከው የትግራይ ወረራ እና የወያኔ ጦርነት ።የት እየሄዳችሁ ነው አስቡበት፣ እናንተ የትም ሂዱ፣ ቀሪው ገቢ ለናፈቀው ነጋዴ ብቻውን መጣዱ ነውና!

  • @DagneDemissie
    @DagneDemissie 3 месяца назад

    ከጎጃም መሥመር ወደ አ/አበባ 3 መኪና ሠው ታግቷል

  • @danialedani
    @danialedani 3 месяца назад

    የኦሮሞ ፖለቲካ"ግማሽ ብሥል ግማሽ ጥሬ!"

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege 3 месяца назад

    አረ በሌ የአረጋ ወንድም ተያዘ እሚባለዉ እንዴ?

  • @NaolTegene
    @NaolTegene 3 месяца назад

    ቀዳዳ በዚህ ልክ ትዋሻለህ ብዬ አልጠብቅም!!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉

  • @semira1209
    @semira1209 3 месяца назад +2

    ድል ለፋኖበርታ በለጠ እኛም እናመሰግናለን ዎጋ ስለከፈልክ በላይ ወዲማችን

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 3 месяца назад

    የአማራ ተወላጆች አይናችን ወልቃይት እና ራያ ይሁን

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 3 месяца назад

    ኮማንድ ፖስት ጊዜ ከአለቀ አንድ ወር ሞላው እኮ !!!

  • @wondwossendemlie8487
    @wondwossendemlie8487 3 месяца назад +3

    #AMHARA_PREVAILED !!
    #VICTORY_FOR_FANO !!

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 3 месяца назад +2

    Good morning

  • @tsion4649
    @tsion4649 3 месяца назад

    Yihiew akitacha tekumachihu Generalun filega komando telake 😢

  • @mingizemethiopia4013
    @mingizemethiopia4013 3 месяца назад

    Ye hulunem temlkach astyayet mekbel yikbdal ant mezneh yihonal yalkwen bicha tekbel

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 месяца назад

    እንኳን ደሥ አላችሁ ሥለበላይ ማናዬ!!!!!

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 месяца назад

    ጀግና በላዬ
    እሄ አፋኝ መንግሥት

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад +1

    ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 3 месяца назад +1

  • @ibree4830
    @ibree4830 3 месяца назад +4

    اللهم انصر كل مظلمين

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 месяца назад +1

    FANO freedom fighters 📗📒📕🙏🏻

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 3 месяца назад

    Berta bele sitisik fano tirubota endale eredalehu gin ante keftoh sitgeba chigir menorun eredalehu

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 месяца назад +4

    በርታ ወንድማችን❤❤🎉🎉

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 3 месяца назад

    Rasu nuwarew letigglu jemaree kalhone Rayan Wolkaite Telemit bewotane mewudeqachewu ayiqerim.

  • @ermi2037
    @ermi2037 3 месяца назад +3

    በርታ ወንድማችን, victory for AMARAYE

  • @kalayutsebeyom5517
    @kalayutsebeyom5517 3 месяца назад

    You are to savage ,how can Amhara saying killer to Tigray?Amhara already genocider community believe or not only time

  • @kindyeTilahun
    @kindyeTilahun 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Ayumun2323
    @Ayumun2323 3 месяца назад

    በአማራ ስም ከተቋቋሙት ሚዲያዎች በትንሹም ቢሆን እውነተኛ ጋዜጠኛ እና መረጃን የምታቀርብ አንተነህ
    ከዚህ በበለጠ ጠንክር በርታ በልጤ

    • @shenkorsoser
      @shenkorsoser 3 месяца назад

      በአማራ ስም የተቋቋመ ሳይሆን ድምጽ ለተነፈጉ ወገኖች ሁሉ ድምጽ ለመሆን የተቋቋመ ገለልተኛ ሚዲያ ነው።

  • @fikrmariam7698
    @fikrmariam7698 3 месяца назад

    በርታ ወንድሚ

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 3 месяца назад

    Tefera mamo beshetegna alga quragna new sebal alneber? Eritreawtua W/ro Menen qilinto marefya werdalech

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 3 месяца назад

    Why not start protests against second Giragn Ahimed

  • @AbiyAssefa
    @AbiyAssefa 3 месяца назад

    You have to advocate for the Amhara struggle.u can't be neutral.

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 3 месяца назад

    ድል
    ለፋኖ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 3 месяца назад +2

    ድል ድልለፋኖ ❤❤❤❤

  • @wagnewaderaje5654
    @wagnewaderaje5654 3 месяца назад

    Mr Belete the Oromo activist is they don’t have knowledge to manage this country because their idea is like a small kids

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 месяца назад

    አቶ በለጠ ካሣ የምታቀርበውን መረጃ በጣም ነው የምከታተለው እኔም አደንቃለሁ።
    ሰሜን ጎጃም የሚባለው የትኛውን ክፍልና ወረዳዎች ነው የሚያጠቃልለው?
    ትግሬ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ ያለአባቱ ወልቃይትንና ጠለምትን ከጎንደር ወስዶ ነበር በግድ ተመለሠ እንጅ።
    አሁንም ጎጃም የአባይን ወንዝ ተሻግሮ ያለአባቱ የጎንደርን መሬት እና ውሐ ሊወስድ ነወይ??
    ኧረ ይኸ ነገር ለወደፊት ችግር እንዳይፈጥር እሰጋለሁ።

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ 3 месяца назад

      ሠሜን አቸፈር ደቡብ አቸፈር ሠሜን ሜጫ ደቡብ ሜጫ ይልማና ዴንሳ ጎንጅ ቆለላ ባህር ዳር ዙሪያ ዱር ቤቴ ከተማ አስተዳድር መራዊ ከተማ አስተዳድር አዴት ከተማ አስተዳድር ነው የማታውቀውን አትዘባርቅ መከፈሉን ባላምንበትም ይሄን ይመሥላል

  • @Absol2024
    @Absol2024 3 месяца назад

    You should work for amhara movement .

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 месяца назад

    ብኣደን መሞቱን አላመክም ሁልጊዜ ትገርመኛለህ የአማራ ክልል ይሄን አልሰራም ስትል ያሳርራል😢

  • @dessalgneyirga-kt9si
    @dessalgneyirga-kt9si 3 месяца назад +1

    ይህን ስቃይ እያወቀ ትጥቅ ፍታ ሲባል የፈታ አማራ ራሱን ለሞት በፈቃደኝነት ስለሰጠ ወሬ አያስፈልግም በጥምር ለማረድ ሲመጡ አንገቱን ያዘጋጅ

  • @איילהאבראראודד
    @איילהאבראראודד 3 месяца назад

    berta.belete

  • @EshetuGetaneh-ql3vz
    @EshetuGetaneh-ql3vz 3 месяца назад

    ስትገባ ቀጥታ መርጃ አቅርብ መጨረሻላይ ኮመትና ማስተላለፍ የምትፈልገውን መልክት ተናገረ ር ላድማጭ ጊዜ ያለመሻማት ሲባል