Ethiopia | ብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ አይኔ ለምን ተረሸኑ? እና የአፋቤት ውድቀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2018
  • Ethiopia | ብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ አይኔ ለምን ተረሸኑ? የብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ አይኔ መገደል እና የአፋቤት ውድቀት
    Subscribe for more videos

Комментарии • 126

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 5 лет назад +1

    የኝሀገር ግን ግፍ በጣም ይገርመኝል አንድ ጀግና ጠፍቶ ይገደል ባይን ገድሎ እራሱን የሚያጠፋ ጀግና መጥፋቱ ነብስ ይማር ወንድሜ የኝሀገር ጉድ ማለቂያ የለውም

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 лет назад +1

    ...ነፍሳቸውን በገነት ያኑረውና አንበሳ የነበሩና ቆራጥ አገር ወዳድና ቆፍጣና ጀግና እንደነበሩ የኮርሳቸው አባል የሆነ የቅርብ ሰው ከማለፉ በፊት አጫውቶኝ ነበር

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 6 лет назад +2

    He was a hero and great Ethiopian soldier....he served with honesty and proudly....we have seen what happened after his death the result is collapse of the derge regime......and shabia control all and everything after his death...with in 72hr ...who ever written or witnessed is wrong just they try to destroy his name but he is ...
    what he was ....hero.....that's what happened and collapsed derge and the all false witnesses general's office be dead after his death they payback for what they have done to him.....honesty will never die ...he is still alive in his family and Ethiopian heart!!!! .....Ethiopia tekedem 🤗🤗🤗

  • @yfk244
    @yfk244 6 лет назад

    አሁንም የማንነት ጥያቄ አይ አለመታደል መቼ ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ መሪ የሚያገኘው?

  • @user-sx2ed5gc2e
    @user-sx2ed5gc2e 6 лет назад

    የሕ ደርክ የሚሉት ሰወየ ክፉ ነዉ እካን ባተ ግዜ አልተወለድኩ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 5 лет назад +1

    አይ ደርግ ለዚህ ሀገራችን ላለችበት ውጥንቅጥና ውድቀት ተጣያቂ ነው

  • @hermonaregay5800
    @hermonaregay5800 6 лет назад +4

    After the death of this General was killed by the socialist totalitarian leader of ethiopia, it was a radical change for the oportunity of the Shabiya rebel group of eritrea that had been fighting for independence. It was this general who kept shabiya in the Nakfa mountains for about 10 years. After the death of this general shabiya's chance of winnig against the ethiopian totalitarian regime was clear. Perhaps this birgader general death had contributed the demise of the socialist totalitarian regime of ethiopia. This indicates that dictatorial leaders' inability and weakness to see those honest people who stand for fair case and their people. If not mistaken, he was one of the ethiopian Gurage tribe heroes.

    • @unitedethiopia1348
      @unitedethiopia1348 6 лет назад

      Hermon Aregay I agree with u ..
      .the truth is what happened after his death the hall nadawe ize collapse....with 72 hr he was the hero holding shabia with his nadawe ize for last 10 year....after that's everything was over ....that's why he was the hero still his name is mentioned till now ....!!!

    • @Eritreawi
      @Eritreawi 6 лет назад

      Have you ever heard what happened to the "Nadew ez"?

    • @unitedethiopia1348
      @unitedethiopia1348 6 лет назад

      Eritrea ... tell me...what happened?

  • @negusseghirmatsion8994
    @negusseghirmatsion8994 6 лет назад +1

    "Leweyane MeSaiYa Bicha SayHoN SuriM YasTaTeKe ShaNiYa New" Colonel Mengistu Hailemariam

  • @abebahailesilasie5720
    @abebahailesilasie5720 6 лет назад +5

    አቶ ተፈሪ አለሙ፦ ጀነራል ታሪኩ ያይኔ የተረሸኑት እርስዎ እንደገለፁት ሳይሆን ጀነራል ታሪኩ ያይኔ ሲረሸኑ ለጊዜው ስማቸው የረሳሃቸው አንድ ማአርጋቸው ተገፈው የተባረሩ ጀነራል በዛን ወቅት ሻእቢያ አስመራ ኤርፓርት ገብቶ አውሮፕላኖች አቃጥሎ ነበር ። ታድያ ይህንን ሁኔታ ለማየት ወዲያውኑ አስመራ የገባው መንግስቱ ሃይለማርያም ኤርፓርቱን ጎብኝቶ ከጨረሰ ባሃላ የጦሩ ከፍተኛ አመራሮችን አንድ በአንድ አነጋግሮ ነበር በውይይቱም ሁለቱ ጀነራሎች የኤርትራ ጉዳይ ካሁን ባሃላ በሃይል መፍታት እንደማይቻልና ባገሪትዋ ላይ ከፍተኛ የህይወትና የንብረት የኢኮኖሚ ውድመት እያስከተለ መሆኑን ገለፁለት በዛን ሰአት ምንምሳይላቸው ማታውኑ የሪሰፕሽን ግብዣ ተደርጎ ስራውን አጠናቆ በሰላም ወደአዲስአበባ ተመለሰ ሆኖም ግን ሁለቱም ጀነራሎች አገራችን ከገባችበት ውድቀት ጦርነት መፍትሄ ብለው ያቀረቡት ሃሳብ ያላስደሰተው መንግስቱ ትእዛዙን አስተላልፎ ስለሄደ እንደተመለሰ ሁለቱ ጀነራሎች መአርጋቸው ተነጥቀው ከታሰሩ በሃላ በሰወስተኛው ቀን አይናቸው በጨርቅ ተሸፍኖ በመኪና ተጭነው ከከተማው ወጣ ባለ ጎዳይፍ ከሚባለው ምእራባዊ ክፍል ተራራማ(ክፍ)ያለ ቦታ ተወስደው ጦሩ በተሰበሰበበት ጀነራል ታሪኩ ያይኔ ሲረሸኑ ሁለተኛው ጀነራል ግን ከሃይለስላሴ ጀምሮ ለ33 አመት ሰራዊቱን ያገለገሉ ስለሆኑ ማአርጋቸውን ተገፈው ያለጡረታ ከሰራዊቱ እንዲባረሩ ተደረገ። ይህንን ታሪክ ኢህአዴግ እንደገባ ለአንድ መፅሄት ሙሉ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተው ታትሞ እንዲወጣ ያደረጉትም ጀነራል ታሪኩ ያይኔ ሲረሸን ቅጣቱ ተሻሽሎላቸው ማአርጋቸው ተገፎ ያለጥሮታ ከሰራዊቱ እንዲባረሩ የተደረጉት ጀነራል ናቸው።
    ተሻሽሎላቸው ከሰራዊቱ ያለጡረታ እንዲባረሩ የተደረጉት ጀነራል ናቸው ።

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 5 лет назад

      ውሸት ነው ማዕረጌን አትነካም፡ብለውት ነው የገደላቸው ።በርግጥ ሁለት ነበሩ ሌላኛው ማዕረጋቸው ተቆርጦ ወረዱ ጄነራል ታሪኩ ግን አንተ አልሰጥኸኝም አሉት ገደላቸው።ግብዣም አልነበረም ስብሰባ ነው።

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn Год назад

    ጀግናው አንበሳው ታሪኩ እውነተኛ ቆራጥ አንበሳው ሁልጊዜም ይታወሳል የታሪኩ ሞት የኢትዮጵያኖች ሞት ነው

  • @mejiger
    @mejiger 6 лет назад

    I am Eritrean and i think that more than anything else the fall of USSR contributed to the fall of derg

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 5 лет назад

      No people started getting tired and the illiterate cadres sent purposely by Tesfaye Woldeselassie played a great deal against the Generals.Plus they were forcing the youth to go fight Then the army started defecting. Russians were caught stealing i don't remember what exactly and ousted before the fall of USSR.

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 лет назад

    አንድ ወታደር የማዘዣ ጣቢያውን ጥሎ ከጠፋ ወንጀለኛ ነው።

  • @TEKLEHOUSTON
    @TEKLEHOUSTON 6 лет назад

    ሳትምት ከኤርቸትራ መውጣትህ ጎዳህ የሰራሔወ ውጋያ ከንቱ አደረጉት ወንድምችህ ። እንደዚህ ያለ ችግሮች ናቸው ኤረትራን ለማሸነፍ ያቃታቹህ ።
    እኔም ነበርኩበት እዛ ።

  • @beretesfa3304
    @beretesfa3304 6 лет назад +2

    ኣቤት ውሽት ጀንራል ኣብ ኣዲ ጋዕዳድ የተረሸነው ከመያዙ በፊት ነው ጀነራል ሲረሸን ደምጺ ሓፋሽ ደርግ ቕኝ እጁ ብውግራ እጁ ገደለ ብላ ነው የግልጽች

    • @beretesfa3304
      @beretesfa3304 6 лет назад

      ኣፍዓበት ከምያዙ በፊት ነው

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 6 лет назад

    ወንድም ዓለም ያገኘኸውን የታሪክ ማስታወሻ ብታወሳም "ገስጽ ተጫኔ፣ ነበር" በቂ መረጃ እንዳልሆነና ያቀረብከው ታሪክ የተዛባ ነው ባይ ነኝ። ለበለጠ ማስረጃ ሌሎች ብታነብ ይመረጣል።

  • @bekeletola3215
    @bekeletola3215 6 лет назад +15

    ከሞላ ጎደል ገስጥ ተጫኔ በጻፈው እስማማለሁ አዛዥነትንና ቆራጥነትን በተመለከተ ጀነራል ታሪኩ አይኔ በወቅቱ ከነበሩት ጀነራሎች በተለይም ከበላዮቹ በሙሉ የበለጠ ጀግና አዛዥ ነበር ሻብያም በተደጋጋሚ ሞክራ ናደውን መግፋት አቅቷት ተስፋ ቆርጣ ነበር እኔ የውስጣቸውን ባላውቅም ታሪኩ አይኔ ለካድሬዎች የማይንበረከክ ክብሩን የሚጠብቅ ኩሩ አዛዥ ነበር እሱ በግፍ እንደተገደለ በተፈጠረው የአዛዥ ክፍተት ተጠቅማ ሻብያ ናደው የተባለውን ግዙፍ ሰራዊት ሶስት ቀን ባልፈጀ ወጊያ ደምስሳ ከረን ልትደርስ ቻለች ስለዚህ ለሰራዊቱ ውድቀት ተጠያቂዎቹ አነዚያ ደካማ ጀነራሎች ለገሰ አስፋውና ከድሬዎቹ እንደዚሁም ራሱ መንግስቱ ኃ/ ማርያም ናቸው

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 6 лет назад

      Bekele Tola ትክክል ነህ ከዚያ በኋላ ነው ሽንፈት የመጣው።

  • @debebe9993
    @debebe9993 Год назад

    ስለዚህ ጀግና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ከዶ/ር አያሌው መርጌያ መጽሀፍ - በገለልተኝነት ያከማቹትን ዕውቀት በመጠቀም ነው ያዘጋጁቶ (እናት አገር: የኢሕአፓንና እንቆቅልሽና ባዕዳን ከአገር በቀል ቸወላጆች ጋር በመሆን ያካሄዱት ፀረኢትዮጵያ ሴራ: ካየሁት: ከተሳተፍኩበት: ከሰማሁት ፪ሺ፰ ፃ', ም,

  • @selam7603
    @selam7603 5 лет назад

    It is history but the reality is E.P.L.F he wins a battle when you compare the power of the weapons it was on Ethiopian but the Guerrilla Fighters was very strong and they win so there is no any explanation for this

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Год назад

    Rip

  • @michaelgbrslase4909
    @michaelgbrslase4909 6 лет назад +1

    Tareko yene jegen neber sabey bedenbe yokewal mengesto ke reshaneo bhal sabey men ale kege ejone beger ejoe koreteo neber yeleo mekeneyato tareko lerjem geze kebero godegode oset saye weta sahben kenekfa endenkesakes yarege jegna neber gen mengesto bekenat ende resheno seraoto yaokeal

  • @michaelhantal9502
    @michaelhantal9502 6 лет назад +1

    Eritrean colony by Ethiopia. ..bleeding war for 30 years. ..after all against odds Ethiopia got independence. ..shame for all derg partispated. ..but never forget. ..

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 6 лет назад

      Michael Hantal Ethiopia has never colonized Eritrea kkkkk who the hell told you that? You're forefathers voted to join with their mother land and they did good otherwise you'd have been under Sharia law by now. Islamic state of Eritrea.

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 6 лет назад

      Michael Hantal BTW the war was for 17 years not 30. Kkk review again

    • @4mood
      @4mood 6 лет назад

      Michael Hantal
      First know what colony means? Damn diqala!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 6 лет назад +1

      Bethlhem Gebreamalk Egnama kena belen eyeheden new atayinem ende? Egna ende enante kehadi ayidelen guadegna meselen be majeratachihu alaredenachihum abren beleten beal eyakeberen abren temeren gen lenate fachihu ke Areb gar aldoletenem. Enante kehadiwoch nachihu demo Gojam teyalesh ? sent Ertrawi Gojjam endenore taweqiyalesh? Be egnaw enjera qebe mar adegachihu ke hualachin Ethiopiyan letatefuat neber Amlak gen ke Ethiopia gar new ayesh ayidel? Hmmm Egziabher ye beqel Amlak new.

  • @ramadanosman3272
    @ramadanosman3272 6 лет назад +13

    የ ኣፍዓበት ወይም ናድው ብቻ ነው የምታውቁት ውቃው እዝ በ 1984 ጀነራል ሑሰን ከጥቅት ወታህደር ቸችቶ 20 ሺ ማርሳ ተኽላይ ላይ ጥሎ የሀደበት ጦሪነትስ ታውቃላቹ መንጥር እዝስ ምን ኣጋጠሞው ብባርካ በረሃ በሁልት ቀን የጠፋው የናቅፋ ግንባርስ የ ዓዲ ሮሶ ውግያስ እሬ እባካሃቹ ይሄ እንደ ኣቦራ ወደ ኤርትራ ይዝምት የነበሮ ሰራዊት የት ገባ ብላችሁ ኣትጠይቁም ምኔው 1974 -1975 በሃልበት የጠፋ ቅልብ የኩቡር ዘበኛ ወታሃደር ታሪክ ኣላቹ ። ብውግያ መዳ ያልታየ ጅግኒኔት ብመጻፍ ልገኝ ኣይችልም። ለ30 ኣመታት ጦር ሰራዊት ጅግንኔት በሰለማዊ ህዝብ ብቻ ነው መዝረፍ መግደል በውግያ ስንቴ እንደ ልጅ ስያልቅሱ ስለ ቁሉቢ ማሩኝ ስባል ሰምተናል የሻዕብያ ተጋይ ከታራ ወታሃደር ጥላቻ የለውም ስማረክ እንደ ወንድም ይዞ ይለቅ ነበር ለምርኮኞች የነበሩትን መጠየቅ ትችላላቹ። ጉራና ፈከራ ከኣባታቹ የወረሳቹ ነው በውግያ መዳ ግን ታሳፊራላቹ በእውኔት ነው የምላቹ።

    • @user-qv6om2zl9h
      @user-qv6om2zl9h 5 лет назад +1

      Ramadan Osman THEY DON'T KNOW ABOUT ERITREA 0.0% NOTHING

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 5 лет назад

      አስመራ ድረስ ገብቶ አርህ ያበላህ ማነው ታዲያ? ደደብ የአረብ ባሪያ ደሞ ታወራለህ እንዴ? በስንት በኩል ነበር ደርግ የሚዋጋው ያኔ ታውቃለህ? 17 ዓመት ተዋግተህ 30 አትበል።

    • @user-qv6om2zl9h
      @user-qv6om2zl9h 5 лет назад +1

      Kk Nn STUPID DONKEY MENGESTU 17 + 13 HAYLESEYTAN YOUR KING IN ASMERA THEY KILLED ONLY CHILDREN WOMEN SICILIAN THAT IS YOUR DIRTY HISTORY IN ERITREA

  • @luismesfin3498
    @luismesfin3498 6 лет назад

    ferese ayeto bere deme aye wesha gesegeso chebach tareku ayene '' mene waga alewe '' yenagere teraraw

  • @mamuyetadesse6886
    @mamuyetadesse6886 5 лет назад

    Hulum Ethiopia we generaloch gobez jegnoch nachwe gen mengesetun yegodu meselwachew hagernem rasachwenm gedelu

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 5 лет назад

      Ende mehayem cadre belayachew lay eyeshome alasera belewachew new. Ye Tesfaye Wolde Selassie tenkol.

  • @mamuyetadesse6886
    @mamuyetadesse6886 5 лет назад

    Ethiopia weset sele generalochu yemitsefu bemeteyek new teteyakiwe degmo bealu enji begenbare yeneberu ayedelum tarikun lemawek yegenbaru wetaderoch teru meseker nachwe G/tesefaye h/Marian&G/kasaye chemeda begeltse asekemetewal

  • @yonaszekaryas3910
    @yonaszekaryas3910 5 лет назад

    ኣህዪ

  • @TEKLEHOUSTON
    @TEKLEHOUSTON 6 лет назад

    እኔ ግን የኤርትራን ብቻ ነው የማውቀው ።

  • @lelltehailu2785
    @lelltehailu2785 5 лет назад

    Enante gen hulle wedehuala enjy wedefit yemimetaw atawerum.lemomotwun kemaseb lemechi atasebum hule wede huwalla

  • @aregashseid6837
    @aregashseid6837 6 лет назад

    Ebakachehu yenadew eze baledereba yeneberachehu b72 seat wegeya meto aleka mohammed Ahmed yemebal wendeme yegwbabet aletawekem ena begezew ezeya yeneberachehu sewedekem yayachehu kalachehu betasawekune begeta sem lemenachehualehu

  • @simonyohannes3195
    @simonyohannes3195 5 лет назад

    Wshetam

  • @kakutes4966
    @kakutes4966 6 лет назад

    kemeshe new amara adfto emiwaga bla bla

  • @samsomfeshei3162
    @samsomfeshei3162 6 лет назад

    hjaaaa

  • @brktkm6066
    @brktkm6066 6 лет назад +10

    Poor derg era nostalgics, always trying to conceal your defeat. It Is the determination and courage of Eritrean people that brought the demise of soveight- backed derg. what you are narrating is a mere fabrication. RIP!!!!!!

    • @4mood
      @4mood 6 лет назад +1

      Bokre welde
      Why are you doing here? This is for Ethiopian not for diqalas (bastards) and shabiyas!
      Now you are being fucked by the Arabs, soon you do not have a country.

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 6 лет назад +1

      Bokre welde Hmm the determination of Eritrean people looool whom are you kidding? The people were torn between derg ELF and EPLF. They were killed tortured forced to pay taxes for both sides what haven't they done against their own nation? They were bombed and then fimed wait until they take shabiya down you will hear your horific self. Till then stay on your shabiya page please.

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 6 лет назад

      Bokre welde ...you probably were not born at that time..

    • @Meiry756
      @Meiry756 6 лет назад

      Love All
      No More Amhara in Eritrea // GAME OVER //

    • @Meiry756
      @Meiry756 6 лет назад

      Bonhomie
      No More Amhara in Eritrea /// GAME OVER ///

  • @alembekel2869
    @alembekel2869 6 лет назад

    It's an artifact. Like Oromay by በዓሉ ግርማ.::

  • @beasne8761
    @beasne8761 6 лет назад

    weyane negeregna neh ante tultula

  • @neimaneima1156
    @neimaneima1156 6 лет назад +2

    ጉድ አሁ ኢንጂነርን የመሰለ ያገር አለኝታ ባጣንበት ታሪኩ ትላለህ ?

  • @bekelechkebede3119
    @bekelechkebede3119 5 лет назад

    እባካችሁ የውሽት ታሪክ አትናገሩ:: መንግስቱ ሀይለማሪያም ታሪኩ አይኔ እና መሰሎቹን ጄኔራሎች ቀደም ብሎ ብያስወግድ ኖሮ ወንበዴ ባላሽነፈም ነበር:: ግን ምን ያደርጋል ለብዙ ዘመናት መረጃ ለወያኔ እየሽጡ ወታደሩን ሲያስደመስሱ የኖሩ ሰወችን አሁን እንደ ጀግና ታቀርባላችሁ????? ጉደኞች ናችሁ ብዙ ወታደሮች እኮ አህንም በህይወት አሉ ጠጋ ብላችሁ የእውነት ታሪክን ጠይቆቸው
    እባካችሁ የሰው--ታሪክ ስትፅፍ መጀመሪያ እውነቱን በደንብ አፈላልጉ እንጅ ልብ የሚነካ ልብ ውለድ ላማቅረብ አትቸኩሉ

  • @sultanalshehhi3637
    @sultanalshehhi3637 6 лет назад +2

    Mangstu ye zehen ulu saw nafs atfeto behywat manoru ydankal

    • @waffiki
      @waffiki 6 лет назад

      because mengestu hailemariam is satan in human body.

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 6 лет назад

      Sultan Alshehhi ቾምቤ መዘልዘል የነበረበት ነው ቁሬማ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 5 лет назад

    ግትሩና የሰውነገር የማይሰማው መንግስቱ ሃይለማርያም : ታሪኩ ላይኔን ከረሸነ ጀምሮ የሰራዊቱ ሞራል ወደቀ : እዙም በአንድ ወር ውስጥ ተደመሰሰ ::
    መንግስቱ ሃይለማርያም : መሪ መሆን የማይችል ደደብ ሰው ነበር :: አስተሳሰባቸው ሻል ያለውን : የተማሩትን አጠገቡ አያስደርስም :: በሱ ምክንያት : የህዝቡ ሞራል ወደቀ :: በትግሬዎችም 27 አመት ህዝቡ ሊረገጥ ቻለ ::
    የሚያሳዝነው ግን : ይህንን ሁሉ የተማረ ሰው ረሽኖ : ጅንሆይንም ገሎ : ለፍርድ ኣስከዛሬ አለመቅረቡ የሚገርም ነው

  • @KeffelewAssefa
    @KeffelewAssefa 6 лет назад

    Not true

  • @kiflutewelde8796
    @kiflutewelde8796 5 лет назад

    1988 ብግንባር ንቕፋ የታክሄደው ከባድ ውግያ ብዙ የደርግ ወታድሮች ሂወት የቀጠፈ ነው።ደርግ እስከ ከረን ኣፈግፍገው የሸሹበት ኦፕረሽን እንደ ተራ ከተራራ ወደ ሸሎቆ የወረዱበት ብለህ የሚታለፍ ኣይደለም።
    ይህ ሁሉ እልቂት ኣዲሱ ትውልድ እንዲማራብት ብታደርጉ ጥሩ ነው።

  • @user-ci6ot1hm6h
    @user-ci6ot1hm6h 6 лет назад

    ח

  • @tsegayemakonnen8795
    @tsegayemakonnen8795 6 лет назад

    ቆይ ቆይ ለምሥራቅ እዝ ሙዚቀኞች እልቂት ተጠያቂ ማን ሊሆን ነው የሞቱት እኮ በጀነራሎቻችን ስህተት ነበር መንገድ ጥበቃ ከተነሣ በኁላ ለምን ተላኩ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 6 лет назад

      Bethlhem Gebreamalk Anchi dedeb manew Eritrean yesetesh Agazi wede yemen.

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 6 лет назад

    All False. ....

  • @sololomonmulugeta4031
    @sololomonmulugeta4031 6 лет назад

    | have some great information how he was excuted...please email me!!

  • @truthsetsyoufree1809
    @truthsetsyoufree1809 6 лет назад +1

    Your reasoning is extremely ilogica. Just because B. General Tariku leave to Addis Shabia was abel to destroy Afabet?
    Very Funny. Kkkkk

  • @desetadeseta8346
    @desetadeseta8346 6 лет назад

    አንተ ተፈሪ አለሙ ስለኢርትራ ጦርነት ታውቅ ነበር ካላወቅክ ዝምብለክ አትነከር አንድ ታሪኩን ተገደለ ብለክ ስታወሬ አዘንኩብህ በሰበቡ ሰንቱ አንዴ ምንራቅ አንዴ ሰሜን እየተወረወረ አገሩን ይጠብቅ የነበረውን ሰራዊት እኮ ነው ያስጨረሰው ከቤተሰብ ከተለዩ 17 አመት ያረጉ ነበሩ ያች ነፍስ አደለችምእኔ እንደውም ዘራቸው በነሱ ስራ እንዲሸማቀቅ ነጻ ስንወጣ ሻጭም ገዥም ሲወድሙ እንዲ በሚድያ ሽምቅቅ ነው የምናደርጋቸው እባብ አፈር ልሶ እንደሚነሳ

  • @birhanuwoldegebrial254
    @birhanuwoldegebrial254 6 лет назад

    He is nasty

  • @talemm
    @talemm 6 лет назад +1

    Y'all got the whole fact twisted. The truth is in fact it's TPLF/ Woyane not Shabiya who effectively weakened and ultimately defeated the huge DERG army. Hadn't it been for TPLF's methodical and scientific way of warfare style for a cause, today eplf/Shabiya would've been reduced to a small hit and run terrorist group roaming around the Sahel desert if not completely wiped out by the mighty DERG army. DERG made a monumental mistake underestimating TPLF, a more determined take-it-to-death guerrilla fighters. Instead of applying the-lesser-evil principle, hence dealing with TPLF which fought for the people of Tigray as well as rest of Ethiopia regions autonomy rights under one nation- ( a federal system that is), stupid DERG chose to deal with Shabiya, a group that was financed and sponsored by Arabs mainly Egypt, a historical enemy, whose only ambition has always been the constant destabilization of Ethiopia. Once stupid DERG made that infamous secret agreement with Shabiya to block international humanitarian food to enter for starving people in Tigray which as a result thousands of tigrean mothers and children perished, consequently any slim chance to work with TPLF died with it once and for all. DERG chose a group that fought to secede from Ethiopia thus destabilize it over a group which fought merely to change the status quo- a new and fair for all political, social and economical system. Today, despite the adversity, TPLF aka EPRDF has changed the status quo once for all and more or less kept the Ethiopian nation intact under a federal system where as eplf aka higdef work day and night to destabilize Ethiopia by being a proxy for Egypt. The people of Tigray will never ever forget the infamous secret deal made between the two enemies( DERG and Shabiya) that killed thousands of innocent tigreans!!! That's the truth.

    • @tdftigray4500
      @tdftigray4500 6 лет назад

      talem , well explained.

    • @bekeledaba787
      @bekeledaba787 6 лет назад +2

      TPLF's methodical and scientific warfare??? hahahaha this must be a jock. Your scientist army leaders cant speak English!

    • @negusseghirmatsion8994
      @negusseghirmatsion8994 6 лет назад +2

      TPLF was founded by ShaEbiya in 1975 and never controlled any city or village in Tigray up untill 1988 only when Nadew Ezi was defeated by Shaebiy then Derg brought all his Armies who were sleeping in Tigray to Eritrea to fight shaebiya. And Tplf got the chance to smell cities air after 1988. Colonnel MengiStu Said in his Book Tiglachin. "LEWEYANE MESARIYA BICHA SAYHON SURIM YASTATEKE SHAIBIYA NEW" Blo miskirneTun seTiTewal SileziH TPLF is out of question when it comes about war in Ethiopia. ArfachiHu TekemeTu WEyanewoch. You talk to much but no any evidence to support your claims always

    • @esuhabte7287
      @esuhabte7287 6 лет назад +2

      talem kkkk 90% of derg military or divisions was in Eritrea so may be only one or two divisions was in tigrai don't humiliate your self weyane is good at creating drama

    • @talemm
      @talemm 6 лет назад

      Esu Habte it is long known that there's a general agreement among you Woyane haters not to give TPLF any positive opinion but that's ok for the facts and truth won't lie. Anyway according your assertion that 90% of DERG army was concentrated in Eritrea. Ok so then, why did your DERG lose the war against Shabiya?

  • @yaseenyaseen4396
    @yaseenyaseen4396 6 лет назад +1

    ሻቢያ ለማኚ ነው ክብር የለውም ደርግ አበሳው ቂጣቸውን ነው የወጋቸው ሻቢያ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 ኢቶቢያ ትቅ ደም 👍👍👍👍❤️❤️