Walikumeselam werametulahi weberekatu
❤❤❤ As wr wb አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይሂን የሚያደርጉትን ያኦክቲ ምክርሸ በጣም ጠቃሚ ነው ወላሂ ሴት መሆኒን የጠላሁበት ዘመን ላይ ነው የደረሥነው ወላሂ
አሏህ ቀልብ ዪስጠቸው ወይም አቃጥሎ ዪጭረሰቸው መቼም አዪሰከለቸው
አድስ የምትይው መጀመሪያ ከዛሪ 8 እስከ5 አመት በፊት ያሉት አስተምረዋቸው ነው እኔ በግሊ የማውቀው ታሪክ አለ ወላሂ ከሣኡድ ለእኔ ባል በራሷ ፍቃድ እምሷን አንስታ የላከች አለች አድሷቹ ምን ያድርጉ ከተላላቅ እህቶቻቸው ያዩትን ነው ያደረጉት እና ከዛ በሗላ ባሊም አሥጠላኝ ወንዱም ሴቱም ከርቧል ያኦክቲ አላህ ዱአ ይሻናል አላህ ሂድያ ይስጠን
ወንዶቹ በጣም ዘግናኝ ነው የሚያደርጉት ወላሂ አላህን አይፈሩም ሲጀመር እንደዚህ አይነት ነገር የሚያደርግ ወንድ ሙዢሪም ነው ቅንጭላት አልፈጠረበትም ብቻ ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው