የበገና መዝሙር *ድንግል ስልሽ* begena mezmur የዘማሪት ሶስና መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 34

  • @GetachewKirkos
    @GetachewKirkos Год назад +10

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። ለዘማሪት ሶስና ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @alemitusisay3544
    @alemitusisay3544 11 месяцев назад +5

    እንዳንቺ አንድደረድር ጸልይልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mekdesmekdes6290
    @mekdesmekdes6290 2 года назад +20

    ድንግል ስልሽ
    (ዘማሪት ሶስና ) ቅኝት - ሠላምታ
    22-4 2315-454 22-4 231311- 1
    1545 13 1113 15-454 224 231-42 542 542
    መሸጋገሪያ 224 231 42 542 542
    22-4 2315-454 22-4 231311 1
    22-4 2315-454 22-4 231311 1
    1545 13 1113 15-454 542 22 542 542
    ድንግል ስልሽ ማርያም ስልሽ
    እንደበላየ ሰብ ይጋርደኝ ጥላሽ አዝማች
    ድንግል ስልሽ
    በጭንቅ ውስጥ ሆኜ ከብዶኝ መከራ
    የአምላክ እናት ስምሽን ስጠራ
    ታማልጅኝ ዘንድ ልቦናሽ ይራራ /2/
    አዝ...
    ጭንቄ በረታ ሀዘን ከበበኝ
    ኃጢያአቴ በዛ ተስፋ ቢስ ሆንኩኝ
    ድንግል እመበቴ ምልጃሽ አይለየኝ /2/
    አዝ...
    ልጅሽ በሰጠሽ ቃልኪዳንሽ
    ተግተሽ ዘወትር እያማለድሽ
    የሰውን ልጅ ሁሉ ታስምሪዋለሽ /2/
    አዝ...
    ስምሽ እንደማር እየጣፈጠኝ
    ደግነትሽም እየመሰጠኝ
    ሁሌ እዘምራለሁ ልቤን ደስ እያለኝ /2/
    አዝ...
    እምነቴ ሳስቶ ፅድቅን ባልሰራ
    እመቤቴ ሆይ ነፍሴን አደራ
    አስታርቀሽ አኑሪያት ከቅዱሳን ጋራ /2/
    አዝ...
    ድንግል በሃና በእናትሽ
    በኢያቄምም በአባትሽ
    ተማፅኜሻለሁ ልቁም በፊትሽ /2/
    አዝ...
    አንቺን ስጠራ ልቤ ይረካል
    ኃዘኔ እርቆ ሰላም ይተካል
    ለኃዘንተኞች ተስፋ ከቶ እንዳንቺ የታል /2/
    ------------/---------------/-----------------

    • @zeghionofficial
      @zeghionofficial  2 года назад +3

      አመሰግናለሁ ። እግዚ አብሔር ይስጥልን 😇😇😇

    • @InnocentMarathon-jk4iw
      @InnocentMarathon-jk4iw 26 дней назад

      Ebaksh ehte lenyes liyu nesh dngl mariam yemil kutr ngerigni

  • @AsnakuAsn
    @AsnakuAsn Год назад +6

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤😊❤

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 7 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen zemare malekit yasemalin 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 года назад +6

    _እግዚአብሔር ይስጥልን ነጺዬዬ ሐብተ ቅዱስ ዳዊትን ያድልልን በርችልን እናቴ🥰🥰🥰🥰_

    • @zeghionofficial
      @zeghionofficial  2 года назад

      አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌹🌹🌹😇

    • @ሥራህንስራ
      @ሥራህንስራ 2 года назад +1

      @@zeghionofficial_ኑሪልኝኝኝ ስወድሽ ከነ በገናሽ🥰🥰🥰🥰 የእኔ ታዛዥ❤_

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rahelasefa2985
    @rahelasefa2985 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ🙏🙏🙏

  • @eyaelayele5327
    @eyaelayele5327 2 месяца назад +1

    ❤ Kale hiwte yasemaln

  • @betelhemgetaneh
    @betelhemgetaneh Месяц назад

    zemare dawit yasemalne

  • @balager21
    @balager21 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BetelhemWubet-n1q
    @BetelhemWubet-n1q 3 месяца назад +1

    ድንግል ስልሽ❤❤❤

  • @begena
    @begena 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘ ጊዮናችን

  • @ethiopishabesha4935
    @ethiopishabesha4935 4 дня назад

    Zmarie melaykt yasmaln

  • @BersomaKetma-mp7sn
    @BersomaKetma-mp7sn 2 месяца назад

    nefsn ymarkal

  • @AchamyeleshGebre
    @AchamyeleshGebre 2 месяца назад

    Amen. Amen

  • @ermiethio-bh7yk
    @ermiethio-bh7yk Год назад +1

    Zemare melaekt yasemalen ehteye

  • @teddytadese
    @teddytadese 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 Год назад +1

    Dengele selshe Embte keber mesgana yegebashe enate kidest denegel mariyam
    ehete Egzihabhair yestshe embeten selamesgenshelgn🙏🙏🙏

  • @AsnakuAsn
    @AsnakuAsn Год назад +2

    😊