በጣም አናደዱኝ 🥺 ከባድ ፕራንክ ነው የሰሩኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 534

  • @mimomaz9837
    @mimomaz9837 2 года назад +84

    ሃይልዬ ትግሰትህን ሰለደቅ አለልፈም በዘዉ ቀጠል በረተ ወንድሜ ❤️

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 года назад +70

    በስላሴ ስንት ትእግስተኛ ሰው አለ በእመቤቴ በእውነት የወጣትነታችሁን እድሜ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ይባርክልን🤲🕯👏👏👏

  • @ለመኖርብየሁሉንቻልኩት
    @ለመኖርብየሁሉንቻልኩት 2 года назад +52

    ትእግስቱ አለማድነቅ ምቀኝነት ነው 😁😁🤣🤣🤣🙈

  • @habeshawit2150
    @habeshawit2150 2 года назад +27

    በፈጣሪ ትግስቱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ትግስቴ አለቀ 😍😍

  • @temesgenyalealem1423
    @temesgenyalealem1423 2 года назад +39

    በጣም የሜገርም ልጅነው እደዚ አይነት ሰው ይብዛ

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 2 года назад +37

    ውይ ሃይልዬ ትግስትህ ግን ታድለህ🙏 ባንተ ቦታ ሁኜ እንዴት እንደተቃጠልኩ ኡፍፍ ሌላ ግዜ እንዲህ ኣይነት ፕራንክ ሊገጥምህ ስለሚችል በተለይ ከረር ሲሉብህ እራስህን ኣዘጋጅ ውስጥህ መጎዳት የለበትም በተረፈ በርታ ቅን ሰው ነህ ታስታውቃለህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @flowerrose5074
    @flowerrose5074 2 года назад +33

    ሀይልየ ትግሰትህ ዋው ነው😍😍

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 года назад +54

    ወይ ሀይልዬ ትግስትህን ወደድኩት ዋው እኔንም አናደደችኝ ፕራንክ እደሆነ እያወኩኝ አናደደችኝ

  • @ayutube7759
    @ayutube7759 2 года назад +22

    ሀይልዬ በጣም ትግስተኛ ነ ስዎድክ

  • @askal6750
    @askal6750 2 года назад +8

    እውነት ለመናገር በጣም አድናቂህ ነኝ
    በጣም ትዕግስተኛ ነህ !! በርታ

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 года назад +21

    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሽ በመድሀኒአለም ዝም በይ ትላለች እንደ የማትረባ የፈጣሪን ስም በከንቱ አታንሱ ሀይልዬ የኔ ታጋሽ ስወድህ እኮ❤

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +180

    ከሁሉም ቃላቶች ልቤን ሙልት የሚያደረገኝ ማርያምን ስትሉ ነው ማር ማር ይላል እኮ ስሟ ❤❤❤

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +9

      ስሟን በከንቱ ባይጠሩት ባይ ነኝ እኔ

    • @hamakattention7225
      @hamakattention7225 2 года назад

      🌹

    • @bekialexsis1254
      @bekialexsis1254 2 года назад +3

      ፡ሲጀመር እንደፋሽን ሁኖአል የእመቤታችን ስም በከንቱ አይጠራም መፅሀፋ እውነት ሀሰት በል ነው ያለውበየሜዳው በቀልዱ ስሞን መጥራት ልክ አይደለም

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 2 года назад

      😁

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp 2 года назад +3

      @@eshetubeyene9557 ትክክል ግን ስሟን ሲጠሩት ውስጤ በእንባ ሙልት ይላል ከብዙ መከራ ስላዳነችኝ እናቴ

  • @nairomkinsui6332
    @nairomkinsui6332 2 года назад

    በጣም አናደዱኝ 🥺 ከባድ ፕራንክ ነው የሰሩኝ

  • @ማርቲጎጅዬ
    @ማርቲጎጅዬ 2 года назад +3

    ሴት ያሳደገችው ጀግና ወንድ ተባረክ ሀይልዬ የኔ ትግስተኛ❤❤

  • @tena9047
    @tena9047 2 года назад +5

    በጣም ባለጌ ነች ልጅቱዋ የእውነት እራሱ የሰው ክብር የሌላት ወራዳ ሴት ናት በጣም ይቅርታ

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 2 года назад +12

    ወይኔ ሀይልዬ ትግስትህ በጌታ ❤ ወይኔ ፕራንካቹ ልክ ይኑረው ጌታን ቢመታትስ ቆይ 😏

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 года назад +7

    እዮብ እንኮን እንዳንተ አልታገሰም!!"ትግስትህ ከፕራንክ በሆላ አብሮ መሆን አይከብድም 😀

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +2

    ማርያምን ሐይልዬ ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥልበት

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 года назад +10

    ሐይልዬ የኔ ጨዋ ትሁት እዴት እዳሳዘከኝ አሁን ይሔ ምን የሚሉት ፕራክነው ሰው እየተሳደቡ ምደረ መደሬ ሁላ ቱ ይሔ ደሞ ዳግም ተብየው ሴታሴት አሽቃባጭ ሐይልዬ በርታልን የኔምስኪን እነሱን ዝበላቸው ቦታ እዳሰጣቸው ምድረ አሮጊት ቱ

  • @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ
    @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ 2 года назад +3

    እድለኛ ናት እሱን ያገኘች ዋው አላህ ያክብርህ ሴት ልጂ ያከበረ ፈጣሪ ያከብረዋል ሴት ልጂ ያዊረደ አላህ ያዊረደዋል ይላል የፈጣሪ ቃል ጎበዝ ብየሀለሁ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +5

    ውውውውው እልህ የሚያስጨርስ ግብግብ ውይ የሴት ምላስ አፈር ብሉ አይዞህ ሀይልዬ የኔምስኪን

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад +8

    ልጂቱ ሲጀመር እደሤት ክብር የላትም

  • @Bori-gp1fm
    @Bori-gp1fm 2 года назад +1

    Pirak ሞሆኑ አያወኩ በጣም ኣስጠለችኛ እብድዋ ሰትየው ለሰው ክብር ምንም አንደለለሸ ያስታዉቃል ዶሞ pirak ብሆንም ለመጀርያ ግዜሸ ዉሃ 🙄ዉይይይይይ ሃይልየ ትአግስት 👌👌👌

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 2 года назад +6

    ሀይልየ ትግስትህ ደስስ ይላል ታድለህ ደግሞ ለሴት ልጅ ክብር አለህ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад +39

    ለፕራንክም ቢሆን ውሃ አይደፋም ክብረ ቢሶች ብትመቺውም ፕራንክ ነው ልትይ ነው ሀይልዬ ትዕግስተኛ ሰዉ ነህ

    • @ferwitzenbe1993
      @ferwitzenbe1993 2 года назад +1

      አቦ የማትረቡ ናችሁ እሺ ጓደኛሽንእኔት እንደዚ ሀይልዬ ጀግና ነህ የኔ ታጋሽ አንቺ ደሞ ማትረቢ የመጀመሪያ ቀን እንደዚ አይደረግም ፕራንክ አባትሽ ይጥፋ በጣም ነበር ምወዳችሁ አስጠላችሁኝ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад +1

      ፕራንክ እኮ አንዳንዴ በጣም ያስጠላባቸዋል በተለይ ሴቶቹ

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 года назад +3

    ወይኔ ሀይልሽዬ ትዕግስትህን ስወድልህ 💕💞😍😍 አፈር ብሉ ሴቶቹ ደነዞች የስግጥና ፕራንክ

  • @n.143
    @n.143 2 года назад +3

    ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ጎበዝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 2 года назад +2

    ውይ እንድታንድደው የተመደበችው ልጅ ግን ከፍራንክም ውጪ ስርአት እንደሌላት በደንብ ነው የምታስታዉቀው ....ምክንያቱም እርሱ ተነስቶ ከሄደ በኃላ የምትናገራቸ ቃላት(ሰገጠ)ምናምን ስርአት እንደሌላት እና ለሰው ያላት አክብሮን ጥሩ እንዳልሆነ በትንሹም ቢሆን ያሳይል እና ተረጋጊ

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 2 года назад +7

    ናፍቆት መልካም ሴት ነሽ። Your good intention to prank him is great. & your gang is full of love and energy. Keep winning. 🏆🏅🎖️

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 года назад +14

    ትግስቱ ደስ ሲል💛💛💛💛

  • @daneav9930
    @daneav9930 2 года назад +17

    ሀይለዬ ለዚህ ፕረንክ ዋጋ ማስከፍል አለቢህ
    በሌለ ፕረንክ ተበቀል::

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 года назад +24

    የኔ ጌታ ስያሳዝን አይ ሀይልዬ ምስጊን እኮ ነክ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +9

    ሀይልዬ ታድለህ እፍፍፍፍፍ አንተን ያገባች ታድላ ♥️❤❤👌👌👌👌

  • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ

    ዋው የልጁ ትግስት የሚገርም ነው😍😍

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 года назад +3

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ራሱ ተናደድኩ ሴቶቹ ሲያስጠሉ

  • @mahitube8357
    @mahitube8357 2 года назад +2

    የምር በጣም ትግስተኛ ነህ ሀይልዬ ይቺ ሙጢ የሆነች ልጅ እንኳን አንተን እኔን አናደደችኝ ለሴት ያለህን ክብር ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @salam9561
    @salam9561 2 года назад

    በማሪያም ሃዬልዬን ስዉድው ትግስትህን የኔ የዋሂ እግዚአብሔር ይጠብቃችኋ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 года назад +3

    ሀይልዬ የኔ ምስኪን ታሳዝዝ ነኝ አለህ እወድሃለሁ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 года назад +2

    ሀይልዬ በሂወትህም በሴት ልጅ ከዚህ በላይ ልትፈተን ትችላለህ ግን ሴት ልጅ ላይ እጅህን እንዳታነሳ አደራህን የኔ ውድ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад +1

    ያንተን ትግስት ፈጣሪ ያድለን እሷን ትተሃቲ ለልጁ የመለስከው መልስ ይገርማል ለሴት ያለህ ክብር ልዩ ነው እድሜና ጤና ያድልህ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 года назад +1

    ስግጥ ያለ ፕራንክ አይመቸኝም ኤጭ ምንም ለፈን ቢሆንም ውሀ መድፋት አልነበረብሽም ሀይልዬ በጣም ትግስተኛ ነክ

  • @neguseshet4203
    @neguseshet4203 2 года назад +1

    ሚስጊን,በጣም,ትግስተኛ,ነው,አምላክ,ይጠብቅህ

  • @ekramali4623
    @ekramali4623 2 года назад +16

    ሀይልየ ከነዳኒ ጋር አላይህም እሳ 😭😭😭

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 года назад +4

    ሀይልዬ ምርጥ ልጂ ነህ ግን በውሸት ማሪያምን መደሀኒያለምን እያላችሁ የቅዱሳንን ስም በከቱ አታባክኑ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +4

    ታድለ አይልዬ ትግስትህን ሳላደንቅ አለልፍም የእውነት ጀግና ነህ

    • @tareqissa61
      @tareqissa61 Год назад

      ሀይልዬ ትግስትህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +2

    የሀይልዬ አይነት ትዕግስተኛ ባል ይስጣቹ የመዳም ቅመሞች 🤣🤣🤣
    ግን ለprank ብላቹ በማርያም በመዳኒአለም አትበሉ ከአስርቱ ትዛዛት አንዱ ሥሜን በከንቱ አትጥሩ ነዉ የሚለው አስተውሉ☝️

  • @amanuelgetaneh1222
    @amanuelgetaneh1222 2 года назад +3

    Evan confidence wow ጀግና ትችያለሽ 👏👏👏👏👏😍

  • @hagerhager1897
    @hagerhager1897 2 года назад +1

    ሀይልየ ትግስትህ ገራሚ ነው ለሴት ልጅ ያለህ ክብር

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 года назад +3

    ወይ ሀይልዬ የነ ምስክን የእውነት ትዕግሥትህን አደንቃለሁ
    ግን ሁሉ አይናፋር አትሁን

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад

    አንተ ከሁሉም ትለያልህ ሀይልዬ ዘመንህ የባረክ

  • @hxhbr8341
    @hxhbr8341 2 года назад

    የኔ የዋህ ሀይልዬ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ማርያምን 🥰🥰

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 года назад

    ከዛሬ በፊት አይቼህ አላውቅም ግን የምትገርም ሰው ነህ ዋው ትግስት ስነስርአት ለሴት ያለህ ክብር ❤ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @mekdesworeku4768
    @mekdesworeku4768 2 года назад

    ሀይልዬ ትዕግስትህ ዋው, ይቫን ደግሞ ፕራክሽ ያስጠላል ቀለል አርጊው በጣም ነው የሚደብረው

  • @gjgvgghrh6901
    @gjgvgghrh6901 2 года назад +2

    ማርያምን ሀይልየ ትግስትህን ወደድኩልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @freta8525
    @freta8525 Год назад +1

    Bezi lk tgst gn 🙆🙆🙆
    Wededkuh getan🥰🥰yene yewah

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ

    እናተእከፎች ሀይልዬ የዋህ መሆኑንአውቃችሁ አትቀልዱበት

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 года назад

    OMG i have big respect for him ከምለው በላይ አስደምሞኛል ትግስቱ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ዩትዩቡን ሰብስክራይብ ይገባሀል እኔ በጣም ትግስተኛ ነሽ ይሉኛል ሰዎች ግን አንተን ሳይ እኔ ትግሰት እንደሌለኝ ወሰድኩ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ተበሳጨው ይዛ አለቀም ስትል በርቱ ጥሩ ነገርም ስሩበት ከፕራንክ ውጪ

  • @selamdaniel6152
    @selamdaniel6152 2 года назад

    ሀልዬ በጣም ነው ምወድ ግን ከነዳንጋር ስራልን
    አትለያዩ አንድላይ ስትሆኑ ታምራላቹ

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 года назад +7

    ሀይልየ ትግስትህን ወደድኩልህ የምር ለሴትልጂ ያለህክብር በርታል ወንድሜ 😍😍. ኢቫና እደት እደምወዳት ወላሂ🙊

  • @hwete1590
    @hwete1590 2 года назад +2

    ውይ ሀይልዬ ትግስትህ ደስ ይላል እንዴተ ያለውን ያብዛልን

  • @rahelfeleke6069
    @rahelfeleke6069 2 года назад

    እንዲው ይሔ ፕራንክና ዘረኝነት ከሀገራችን ድንግል ማርያም ታጥፍልን ወይ አያምርባችሁ ወይ እንደው ምን ልበል በዛላይ ለውሸት የእግዚአብሔር ና የመቤታችን ስም እየተጠራ እረ ምን ጉድ ነው እንዲው እንዲህ ተብሎ የሚመጣ ገንዘብ የት ያደርስ ይሆን እንዲያው እባካችሁ ብዙ ሀሳብ አለ ሀሳብ ቀይራችሁ ብትሰሩ ባይ ነኝ በውነት ያሳዝናል ሀይልዪ ትግስትህ ይገርማል ብቻ እማምላክ ልቦና ትስጠን ምን ይሉታል ሰው እየተሳደቡ እያዋረዱ የእግዝአብሔር ስም በውሸት እየተጠራ እኮ እሽ ይሄ አሁን ትክክል ነው ባዛኝቱ ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እማምላክ ትድረስልሽ ።

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 2 года назад

    ውይ የልጁ ትግስት....... ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለው።

  • @ncell2571
    @ncell2571 2 года назад

    Liju gin tigstuuuu............
    Be geta tebarek bro yemir😍
    Mistk gin tadilaaaaa♥️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ሀይልዬ በስማም ግን ትህግስት የሚገርም ነው እናዳንዱ ቢሆን በጥፊ አላግቷት ይሄድ ነበር በጣም የምትገርም ልጅ ነው እንደዛ አፏን ስትከፍት ዝም ማለትህ አደነኩህ ሰከን ያልክ ልጅ ነህ በጣም ወንድሜ ወድሃለው ትህግስቱ ይቀጥልበት ❤️

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 2 года назад +1

    የዛሬ ፕራንክ ምንም አልታማቻኝ አስጫናቃኝ🤷‍♀️ ሀይልዬ አይዞክ 💕🥰❤️

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 года назад

    እነ ኢቫንን ስወዳቸው ሀይልየ ትግስትህ ገራሚ ነው ሌላ ቢሆን ይመታሽ ነበር

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp 2 года назад

    ከምር ሀይልየ የእዉነት ትግስትህ በጣም ነዉ የለለ ነዉ። ደግሞ በእምነትህ የለህ ሰረአት ዋው ነዉ።

  • @fekertcherent3986
    @fekertcherent3986 Год назад

    ሐይልዬ የኔ የዋህ አቤት ትግስትህ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 года назад +1

    ወርቅ ፀባይ ነው ያለህ ትዕግስትሕ ማር❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 года назад +8

    ወይኔ ትግግስቱ 👍😍😍😍

  • @akliluabera3385
    @akliluabera3385 Год назад

    ካሁን ቡሀላ ወንድሜን ፕራንክ እንዳታደርጉት ያ
    ለበለዚያ የራሴን እርምጃ እወስዳለሁ አበዛቹሁት

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 года назад

    ምስጊን ሀይልዬ እኔ ላለቅስ ነበር ላንተ
    ውይይይይ ኢቫ ግን የምር ተዋናይ ነሽ ሞዛዛ የምር አደረግሽውኮ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 2 года назад

    ውይ ኢቫን የስራሽን ይስጥሽ ሀይልየ ግን ልዩ ነክ ትግስትህ ለሰው ያለህ ክብር ኡፍፍፍፍፍ ይመቻችሁ ግን ሀይልየ ለዚህ ሀይለኛ የመልስ ምት ተዘጋጅ

  • @zemzem69
    @zemzem69 Год назад

    ኢቫዬ የኔ ቀበጥ ❤❤❤ሳቅሽን ሽጠሽ በላሽው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይልዬ ትእግሥትህ ይለያል 🥰🥰

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 Год назад +1

    ወንድ ልጂ ቆርጠ ማንም. አይሰማም ቀጥልበት

  • @meditube1662
    @meditube1662 2 года назад

    ሀይልዬ ግን ትግስቱን ስውድለት የኔ ውድ ወንድም እውድሀለሁ የኔ ሴት አክባሪ👌👌👌❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 2 года назад +2

    ትግስቱ 😥ዋዉ ነዉ የኔ መልካም🥰🥰🥰

  • @kassahunendale7725
    @kassahunendale7725 2 года назад +1

    ሀይልዬ በጣም ተመቺቶኛል ታሳልፋለህ 🌹👍

  • @seblewondimu5340
    @seblewondimu5340 2 года назад

    Sijemer prank video adelem 10 gize camerawn siyay neber eko jiloch

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 года назад

    አቤት የሀይሌ ትእግስት እንደሷ ቢሆን ግን ዉይ እኔ ብሆን አልታገሳትም ፈጣሪየ ሆይ ትእግስቱን ስጠን

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 2 года назад +6

    አረ በቃ ተፋችኝ ኣይ ሃይልየ ተጋብታችሁ ነበር እንዴ😂😂

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад

    ሀይልዬአቤት ንግስትህ የኔየዋህ ሚንስኪን ወይየሴት ምላስ እኮ አይጣላነው ግንከነዳንግራ ምንሁነህነው እማስሩት

  • @እናትብቸኛዋ
    @እናትብቸኛዋ 2 года назад +2

    ሀይልዬ የእውነት ጎበዝ ነህ

  • @shibre2999
    @shibre2999 2 года назад +3

    ትግስትክ ደስ ይላል❤❤❤

  • @meskilove8467
    @meskilove8467 2 года назад +4

    ሀይልዬ አይዞህ ሲያሳዝን

  • @ሉባባ-ፐ2ጠ
    @ሉባባ-ፐ2ጠ 9 месяцев назад +1

    የዳጊፈገግታደስእሚላችሁበላይክአሳዬኚ❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад +2

    ሀይልዬ እወድሃለው ኡኡፍፍ የኔ ማር ከልቤ እወድሃለው የኔ ቆንጆ ጸባይህ እንደት እንደምማርከኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @keya3214
    @keya3214 2 года назад

    ትግስትህ ሳላደቅ አላልፈም በጣም ጎበዝ

  • @halom3886
    @halom3886 2 года назад

    ጎበዝ ልጅ ነው ይሄን ያህል ትዕግስት ይመችክ

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 2 года назад

    ውይ ሀይልዬ የምር በጣም ትዕግስተኛ ነው ሲያሳዝን ግን ፕራክም ቢሆን ንግግሯ ያናዳል የምር

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጰ4ቐ

    እይይይ ሀይልዬ እኮ ምስኪን ነው እውነት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    የሚገርመው ለማይረባ ፕራንክ የፈጣሪ ስም ዘጋኝ ዘጋኝ እስትይ እናንተ ፈለጋቹ ፈጣሪን ግን አክብሩ 😒

  • @የቤዛፍቅርሙርኮኛ
    @የቤዛፍቅርሙርኮኛ 2 года назад +2

    ሃይልየ በጣም እወዳለሁ ትግስትሽ ደስ ይለኛል

  • @betselotyelema4981
    @betselotyelema4981 2 года назад

    ሃይልዬ የምር ትግስትህን አድንቄዋለው በርታልን ወንድሜ
    ኢቫንም እንደ ካራክተር አሪፍ ትንጣጫለሽ

  • @كمالمتين
    @كمالمتين 2 года назад +2

    እደዝህ አይነትወንዲሜችን ያብዛልንንን

  • @ሰአዳነኝ
    @ሰአዳነኝ 2 года назад

    ሀይልዬ የኔ መልካም ትግስትክ ሳላደንቅ አላልፋም

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 года назад

    ሀይሌዬ የኔ ማር ትግስታኛ ወይኔ ደስ ስትል የጌታ የኔ ፈገግታ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +1

    የልጁ ትግስት ታድሎ ስጦታ ነው ይሄ

  • @keya3214
    @keya3214 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ሀይልየ ታግሷል ከሚገባው በላይ

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 2 года назад

    ሀይልዪ የኔ የዋህ ትግሰተኛ ነው ዋው