🛑 ምስ ን2’ተ ዓመት ገዝኦም ሓቢኦም ካብ ሞት ዘትረፍዎ ኣምሓራይ ወላዲ ተራኺቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Gedli_plus
    @Gedli_plus  2 месяца назад +258

    ንወላዲ ንምሕጋዝ እትደልዩ በዚ ቁፅሪ ባንኪ 1000654775323 ክትሕግዙ ትኽእሉ ኢኹም

    • @AsefaTafere
      @AsefaTafere 2 месяца назад +4

      የቀንየልና

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 2 месяца назад

      የቀንየለይ ዘይኣኽሎም።ጽንብላሊዕ ሲ መዓኮራ ዘይከደነት ሲ ምድሪ ከደነት ዝበሃል ከምዚናትኩም ዩ።ክንደይ ዝጠመየ ህዝቢ ገዲፍኩም ሲ? ?????

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 месяца назад

      ናይቲ ተጋዳላይ ኣካውንቲ ባንኩኸ ኣበይ ኣሎ?
      ናይቶም ሰብኣይ የቐንየልና

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад +17

      ብዉሽጢ ብቴሌግራም ዘይምወፀ እዚ ስልክታት እዚ ጌጋ ኢኹም ጌርኩም 🙄🤔 ብፋኖ ክተቕትልዎም ፈሪሐሎም ኣነስ ብጣዕሚ 😢

    • @elanatom126
      @elanatom126 2 месяца назад +3

      ሽሞም መንዩ ቶም ሰብኣይ🤔

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ 2 месяца назад +207

    ይህ ታሪክ በፊልም ና በመፀሀፍ መቀመጥ አለበት

    • @AseTeklberhan
      @AseTeklberhan 2 месяца назад +1

      ሰበሰክራይብ በልለኝ ማሬ❤❤

    • @dfggdt9728
      @dfggdt9728 2 месяца назад +2

      ተሰንደዋል በትምህርቲ ቤቶች ተማሪዎች አዲስ ዎለዶበትምህርቲ ዓይነት ይሰጣል

    • @MebiMebi-ry5xx
      @MebiMebi-ry5xx 2 месяца назад

      በጣም የማይረሳ ነገር ነዉ

    • @lubabayemim5852
      @lubabayemim5852 2 месяца назад

      ደግነት ለፈጣሪ እንጅ ለታሪክ አይደለም የሚደረገዉ

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
    @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 2 месяца назад +140

    አማራ የኔ ወርቅ ህዝብ የኔ የዋህ ማርያምን አስለቀሰኝ❤❤❤❤

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 2 месяца назад +193

    እኔ ኦሮሞ ነኝ የአማራ ህዝብ በጣም ደግህዝብ ነዉ አብሬ ኖሬላሁ አርሢ ዉሥጥ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 2 месяца назад +3

      Enamesginaln ehete ❤

    • @ZAKIR-ew9xm
      @ZAKIR-ew9xm 2 месяца назад +16

      ታዳ ለምን አማራን እናጥፋ ትላላችሁ እንደሰው አስቡ

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 2 месяца назад +7

      ​@ZAKIR-ew9xm😢😢እሱን ፖሎትካኞቹን ጣይቅ ለአማራም አልሆኑ ለኦሮሞም አልሆኑ ብቻ 😢😢😭🙏🙏🙏

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад +1

      አዎ አርሲዎች በጣም ፍቅር ናቸው ተወለጋም የተፈናቀሉ አማሮች አርሲ አሉ በጣም ሰው ወዳዳ ናቸው አርሲ ፍቅር ናቸው

  • @SfgDgg-zn6zz
    @SfgDgg-zn6zz 2 месяца назад +6

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጀግና ሴት ነች ሳላደንቅሽ አላልፍም 🎉

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp 2 месяца назад +166

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው አላህ ይጠብቅህ የኔ የዋህ አባት ❤😊

    • @Sew-mehon07
      @Sew-mehon07 2 месяца назад +2

      እንድህ አይነት ታርክ ወደ ሚድያ መውጣቱ በጣም ምበረታታ ነው። ምርጥ ሰብአውነት የተላበሱ አባት ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸው።
      እኔ የማውቃቸው አርብሰ ሽኩሪ የምባሉ አንድ አባት ከማይጨው ከተማ ወጣ ብለህ መኻን ምባል ቀበለ በደርግ ጦርነት ግዜ እንድህ አይነት ሰብአውነት ሰርተው ነበር።
      ሁለት የደርግ ወታደር አንዱ ተመቶ ሌላኛው ደግሞ እሱን ደግፎ ጫካ ውስጥ ተደብቀው አገኝዋቸውና ወደ ቤታቸው ወስደው ቁስለኛው እስክ ሽርለት ድረስ ተንከባከቡት አገር ሰላም ስሆን ከብዙ ዘመን ወደ አገሩ ሄደ የኦሮሞ ተወላጅ ነበር። ደህነኛው ደግሞ በለልት ከማጨው ዘቡል ድረስ ሸኙት እንደነዝህ ያሉት ደጋግ አባቶች ያብዛልን።

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 2 месяца назад +147

    ስልክ ስያወራ በጣም አሥለቀስከኝ የኔ የዋህ በጣም የሚገርም አባት ነው አንተም እንኩአን ፈጣሪ አተረፈህ እኔ ጎጃም አማራ ነኝ ግን ያስተማረኝ መምህር ትግሬ ነው እና የትግራይን ህዝብ አወዳለሁ 💚💛❤

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 2 месяца назад

      😂😂😂😂😠

    • @Sjf-ul9rp
      @Sjf-ul9rp 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @asiacappuccino6137
      @asiacappuccino6137 2 месяца назад

      እኛም እነወዳለም

    • @Aynalem-v8d
      @Aynalem-v8d 2 месяца назад

      ሺልጥልጥ

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi 2 месяца назад +3

      ምን አሳደበሽ ትግራይና አማራ የተሳሰረ ማህበረሰብ ነው መለያየት አይቻልም ​@@Aynalem-v8d

  • @NigsteGubsa
    @NigsteGubsa 2 месяца назад +69

    እውነት ለመናገር ጋዜጠያዋም ጥሩ ልጂ ነሽ እግዚያብሄር ያክብርሽ ❤❤

    • @fikeradise5827
      @fikeradise5827 2 месяца назад +1

      በጣም ደግሞ በጣም ቆንጆ ናት❤

  • @mlove27-z27
    @mlove27-z27 2 месяца назад +165

    በኣማራ ቢሄን ስንት ደግ ኣለ እኔ 2019 ወልድያ ጠሩነት ተነስቶ ኣማራዎች ነበር ያወጡኝ ከነልጄ ወንድሜ እና ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጣቸው ፍቅር ይመለስልን ፈጣሪ❤❤❤❤

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 2 месяца назад +2

      እና ለምድነው የምጠሉን?😭

    • @zdalemu-up9qd
      @zdalemu-up9qd 2 месяца назад

      አሚንን

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад +3

      አሜን ፖለቲከኞች ናቸው እንጀ የትግራይ እና የአማራ ህዝብ መቸም አይለያይም እግዚአብሔር እነኝህን ፖለቲከኞች ያጥፋልን እና ሰላማችን እና ፍቅራችንን ይመልስልን

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 2 месяца назад

      😢💞አየዞን ፈጣሪ አይጥላ ​@@Arab_20_Car

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 2 месяца назад

      ማን ጠላቹሁ መጥፉ ቃል አትናገሩ ነው ያልነው​@@Arab_20_Car

  • @selemonSelemon-i4s
    @selemonSelemon-i4s 2 месяца назад +77

    ፖለቲከኞች እንጂ ትክክለኛው የአማራ ህዝብ ማሳያ ይህ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ትልቅ አባት

    • @WodajZinabu
      @WodajZinabu 2 месяца назад +4

      አማራ አይጥላህ ❤

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 2 месяца назад +2

      እኮ እውነታው ይሄ ነው እየሰቀዮን ያለው የወንበር ጥማተኞች ናቸው እንጅ❤

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 месяца назад +1

      አዎ

    • @Ahmedmoussaah
      @Ahmedmoussaah 2 месяца назад

      በዚህ አካውንት ብር እንዳትልኩ ።ትክክለኛውን አካውንት ከወዲ ሻንበል fb ላይ ታገኛላችው ።

  • @TIGRAWITI
    @TIGRAWITI 2 месяца назад +371

    እስቲ ሞባይል ንግዘአሉ ልዙ ተጋዳላይ 🙏

    • @ንግስተሳባዊት
      @ንግስተሳባዊት 2 месяца назад +14

      ኡሺ ንተሓጋገዝ

    • @marbayname
      @marbayname 2 месяца назад +6

      እሺ ንዕና አሕዋት fb ንራከብ የለኩን ከም ቀደም ዝብል ናይ ገብርኤል ስእሊ አድህኖ ዘለዋ ርከባኒ​@@ንግስተሳባዊት

    • @AseTeklberhan
      @AseTeklberhan 2 месяца назад +2

      ሰበሰክራይብ በሉለይ ተጋሩዋይ❤❤

    • @23Fb
      @23Fb 2 месяца назад

      🎉🎉🎉

    • @GigitomX
      @GigitomX 2 месяца назад +1

      ❤❤❤🙏

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад +18

    እኛ አማራወች እንድህ ነህ የሠውንልጂ በጣምነው የምራከበረው እንኳን ተሻሎህ ወደ ቤተሠብህ ተመለሥክ ወንድማችን 🎉🎉

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 2 месяца назад +31

    አላህ ሆይ አድነታችንን መልሰልን 😢😢😢😢😢 የኔ አባት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ አማራዬ ❣️❣️

  • @EdenGe-x7k
    @EdenGe-x7k 2 месяца назад +79

    ማርያምን አማራ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ የኔ የዋህ ህዝብ❤❤

    • @user-jh8jj9qs2k
      @user-jh8jj9qs2k 2 месяца назад

      ሰው ጠብሶ የበላ የው አማራ

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 2 месяца назад +29

    እንዴት እንደኮራሁ በህዝቤ የኔ ወርቅ ህዝብ❤

    • @AmasMni
      @AmasMni 11 дней назад

      እኔእራሱ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 2 месяца назад +80

    እጅግ ይደንቃል ደሴ 12 ዓመት ኑርያለሁ የወሎ ሰው ለእንግዳ ያለው ክብር ሁሌ እደነቅበታለሁ የእኝህ አባት ደግሞ ከህልና በላይ በጥላቻ ደምን ለማፍሰስ የፈጠኑ እጆች ይህንን የመስለ ታርክ በመፃፍና በፍልም በማሳራት ብክሱ እላለሁኝ
    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ!!

    • @WodajZinabu
      @WodajZinabu 2 месяца назад +10

      ወልቃይትም፣ ጠገደም፣ ራያም ፣ መተከልም ፣ ደራም ያለው አማራ አንድ አይነት የሰውነት ተፈጥሮ ያለው ታላቅ እና ሩህሩህ ህዝብ ነው!

    • @momaz2881
      @momaz2881 2 месяца назад +1

      ይሂ ለሰው ብለን ሳይሆን የወሎ ህዝብ በህይማኖታችን የታዘዝነው ነው ስንት አረመኔም አሉ ወሎየ በመሆናችን ካልደገፍችሁን ብለው እሚገሉን ሽፍታወች ታጥቀው😢😢

  • @SameraHasan-n1c
    @SameraHasan-n1c 2 месяца назад +28

    በመጀመሪያ ውንድማችን እንኳን ደስ አለህ ጋዜጠኛዋ ልትደነቄ ይገባል እንደህ ጥሩ ነገር ማስተላለፍ አሁን ላለው ሀገራዋይ ሁኔታ ይረዳል አንድ ያርገን ሁላችንንም ተጎድተናል ኢትጵያ ትቅደም❤❤❤❤❤❤

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 2 месяца назад +55

    እኝህ ሰውየ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው::

    • @Ahmedmoussaah
      @Ahmedmoussaah 2 месяца назад

      በዚህ አካውንት ብር እንዳትልኩ ።ትክክለኛውን አካውንት ከወዲሻንበል fb ላይ ትክክለኛውን አካውንት ከልጅም ከሰውየውም ትሰማላችው ።

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf Месяц назад +1

    ደሴ ጎርቤቶቻቸውን እኮርኒስ ውስጥ እየየበቁ ብዙ ትግራዋይ አዲነዋል♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አማራ ደግ ነው እሕቴ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @eliasg.g.egziabher818
    @eliasg.g.egziabher818 2 месяца назад +87

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚባለው እንዲህ ነው...!!! ከልብ እናመሰግናለን...እግዚአብሔር ይስጥልን...!!!

    • @keduse1821
      @keduse1821 2 месяца назад

      እ/ሄር ይመስገን እናመሰግናለን አባታችን .ሰላም ለሰው ልጅ . ከቤቴሰቦም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
    @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 2 месяца назад +38

    ወላሂ ቃላት ያንሳል በዛ ክፉ ጊዜ አሰቡት የሰው ልጅ እንዳውሬ ነበር የሚታየው ግን ያሁሉ ግፋ እየተሰራበትኮ ጥላቻ የለውም አማራ ኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤ደል ለአማራ ህዝብ ለተካደው እንደሰው እንዳይኖር ለተፋርደበት❤❤❤❤

    • @betelhem-m2k
      @betelhem-m2k 2 месяца назад

      አሜን

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 2 месяца назад

      በጣም. አሚን😢

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 2 месяца назад

      በትክክል ወንድሜ

    • @ማርያምትዓቢእምኩሉፍጥረት
      @ማርያምትዓቢእምኩሉፍጥረት 2 месяца назад

      ተገርማለህ ግፍ እና ክደት የተፈፀምበት ህዝብ ይኣማራ ህዝብ ነው ወይ?
      ለ አባታችን ግን ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪህን ይስጥህ❤

  • @SamrawitBeyene-iz1yz
    @SamrawitBeyene-iz1yz 2 месяца назад +69

    አማራየ የኔ ወርቅ ፍጥረት አማራ በመሆኔ እጂግ በጣም እኮራለሁ❤❤❤

    • @AseTeklberhan
      @AseTeklberhan 2 месяца назад

      @@SamrawitBeyene-iz1yz ደምርኝ ውድ

    • @momaz2881
      @momaz2881 2 месяца назад

      አውሬ የምን አባሽ አማራ የኛ ክልል ካፊሮች አውሬ ናችሁ ወሎየ ስንሆን ሀይማኖት ብሄር አናይም ሰባዊነት ነው ይህ ደሞ የሀይማኖታችን ህግ ነው ፍኖ ተብየው ደሴ ኮቻ ምን እያደረገ እንደሆን እያየን ነው ልክ እንደ ኢስራኤል አይሁድ ህ

    • @MmMm-hw7nk
      @MmMm-hw7nk 2 месяца назад +3

      ኣማራ ስለ ሆኑ ሳይሆን ጥሩ ኣባት ሰብኣዊት ያላቸው ስለሆኑ ነው አለቀ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 2 месяца назад +7

      ​@@MmMm-hw7nkአማራ ሁሉም የዋህ ነው ወላሂ ዘረኝነቱ በሚድያነው

    • @BRHANBREY
      @BRHANBREY 2 месяца назад

      ኣማራ ስለሆኑ ኣይደለም ሰብኣዊነት ስላለባቸዉ እንጂ ስንት ኣማራ ገዳይ ሰዉ በላ ኣለ

  • @Yesh2345-l3t
    @Yesh2345-l3t 2 месяца назад +2

    እውነት እንበየን መቆጣጠር አቃተኝ።እኔም ትዝ ይለኛል ወሎ university አብሮ የተማረ የማይጨው ልጅ በጣም ተጨንቆ ይደውልልኛል እባክህ ትንሽ ብር ላክልኝ አለኝ እውነት ያኔ አባቴ ታሞብኝ ብሀርዳር እያሳከምሁ ነበር እራሱ ብር አጥቸ ከስው እየተበደርሁ ነበር ግን ከኔ ችግር የሱ የወንድሜ በጣም አስጨነቀኝ።ማርያምን በጣም ትንሽ ከጀ ላችኝን ላክሁለት የገረመኝ ደላላው ከነዛችው ቀንሶ ላክልኝ አለኝ። ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፈጣሪ እናስተውል።ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ አተረፍህ።

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 2 месяца назад +8

    ያማራ እና የትግራይ ህዝብ አብሮነታችንን ይመልስልልልን😢😢😢

  • @burayetsegu7760
    @burayetsegu7760 2 месяца назад +2

    ፊልም ነው እሚመስለው 💔 የኔ የዋህ አባት አላህ ኑሮህን ይባርክልህ ።

  • @rayarayuma1992
    @rayarayuma1992 2 месяца назад +4

    ጋዜጠኛችንም ሠላምሽን ያብዛልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 месяца назад +23

    አሕዋት ነዚ ሓውና ንሓግዞ ዋላ ስልኪ ዘይብሉ😢

  • @MubarekChina
    @MubarekChina 2 месяца назад +24

    እኔ ልጨምርላቹሁ ይሄ ደግ ህዝብ እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ በስደት በአንዲት ቤት ውስጥ ለአስር አመት የሽዋ ልጅ ናት አሰርዬ እና እንደልጅዋ ነው የምታስብልኝ በቃ የለኝም መቀሌ ውስጥ የሁለት ቤት ባለ ቤት አድርግያለች አላህ ይጨምርላት አላህ ካለው ከሴት ልጅዋ በጣም ነው የምንዋደደው አላህ ካለው ላገባት ይፈልጋሉ፣ ፍቅር ያሸንፋል ህዝብ ለህዝብ ችግር የለበትም።

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 2 месяца назад

      አግባ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 2 месяца назад +2

      ተጋቡ ሲጀመር የሸዋ ህዝብ ከትግሬ የመጡ ናቸው ይባላል ብቻ የሸዋ አማራ የኛ ነው እንዳትሉ እንጂ ተጋቡ😅

    • @eyobyat
      @eyobyat 2 месяца назад

      ​@@الحمدالله-ش6غ3ض በትክክል፣ ሸዋ የኛ ነው።
      አትደንግጥ ፣ ህዝቡን ማለቴ ነው።😂😅😂

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 2 месяца назад

      ማሻአሏህ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 2 месяца назад +95

    አማራ እኮ ማርያምን የዋህ ነው💚💛❤️💪

    • @Bzu632
      @Bzu632 2 месяца назад

      😊😊🎉🎉🎉

  • @EliasBayu-w2i
    @EliasBayu-w2i 2 месяца назад +20

    ከንቦልቻ ዙርያ ደክማ ቀርታ አስጠግተዋት አግብታ ወልዳለች ማርያምን

  • @YERGALEMGMICAEL
    @YERGALEMGMICAEL Месяц назад

    እግዝአብሄር። መልካም ነገርን። አድርግ። አባታችን። ተባረኩ❤❤❤❤

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ንምምስጋን ብጣዕም ይከብዳል እና ሓገዝ ክንገበረሎም አለና ተጋርዋይ በዚ ክፎእ ግዜ ከምዚ ምግባር ዝድነቕ እዩ ❤❤❤

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h 2 месяца назад +25

    ብጣዕሚ ፍሊይቲ ዋዕሮና ኢኪ ከፍቶም መሪሕነት ውድብና ዕፅፊ ብልፅቲ ኢኪ አገለልፃኪ ተመቺዩኒ ቀፅልሉ ንዞም ማሕበረሰቡ ክምሰገን ገይርኪ ኢኪ

    • @ethiogojochannel9596
      @ethiogojochannel9596 2 месяца назад +1

      አካዉቱ የሰዉየዉ አይደለም እንዳታስገቡ ምድረ ዘራፊ ደግ በሰራ ደሞ በስሙ ተዘርፋለችሁ!!

  • @SdJg-hx5fl
    @SdJg-hx5fl 2 месяца назад +127

    ተጋሩዋይ ካሊእ እሞ ይትረፍ ነዚ ሰጋር ትግረዋይ ሞባይል ንግዘአሉ ነዓና ንእሸተን ነገር እዩ🙏✊

    • @originalabesha7480
      @originalabesha7480 2 месяца назад +1

      Kedebretsion Ena getachew yehe sewye letigraway yitekmal ! God bless 🙌

    • @ethiogojochannel9596
      @ethiogojochannel9596 2 месяца назад +2

      አካዉቱ የሰዉየዉ አይደለም እንዳታስገቡ ምድረ ዘራፊ ደግ በሰራ ደሞ በስሙ ተዘርፋለችሁ!!

    • @asterabera3567
      @asterabera3567 2 месяца назад

      @@ethiogojochannel9596Bemen awekhe???

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 2 месяца назад +1

      ሞባይል ጥራይ ህይወት ዝከፈለ ሀውና

  • @bahtagerye-jb2xd
    @bahtagerye-jb2xd 2 месяца назад +83

    ሓደራካ ዞም ገበርቲ ጽቡቅካ ከይትርስዖም ዓቅሚ ተዘየለ ስድራበታዊ ኣቦ ገርካ ኣብ መርዓካ ኣቦ ተውዕሎም ኣብ ጎድንካ ዝሓወይ

    • @AseTeklberhan
      @AseTeklberhan 2 месяца назад

      @@bahtagerye-jb2xd ደምርኒ ህያበይ

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад +75

    😭😭እኔም የሸዎ ልጅ ነኝ እኛጋ መተው 4 ልጆች አሉ አባቴ ወደ ደብረብረሀን ሊሂዱ ሲሉ የደበቃቸው ልጅ ናቸው ብሎ አንደኛ በጥይት ተመቶ አሁን ደግ ሆኗል አልሀምዱሊላህ እኛ ሀበሻ ነን ዘራችን አንድ ነው የተምቤን ልጆች ናቸው አሁን ወደ ቤተሰባቸው ሂደዎል ይደውሉልናል መተውም አይተውናል ቤተሰቦቹ 😭😭ፈጣሬ አንድ ያርገን

  • @Bakariraheltadesse
    @Bakariraheltadesse 2 месяца назад +78

    ይህ ታሪክ በመጽሃፍ መልክ መጻፍ ኣለበት።ሞያ ያላቹ ሰዎች ከዚህ በላይ ሊጻፍ ሊነበብ ትውልድ ሊማርበት የሚገባ ነገር የለም። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @GenetMehamdi
    @GenetMehamdi 2 месяца назад +33

    ወሎ እኮ የፍቅር ሀገር ነች ስንል በምክንያት ነው አማራዬ❤

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 2 месяца назад +1

      አማራ በል አንተ ሰፈርተኛ እኔም ወሎ ነኝ ግን መንገሻ ነኝ አማራ አማራ አማራ ይሰማል አንተ ቀበሌ

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 месяца назад +23

    በጣም. የሚገርም አባት. ነው በዚህ ጊዜ በእውነት የአላህ ሰጦታ. ናቸው

  • @hadiass2781
    @hadiass2781 2 месяца назад +13

    አላህ ዱኒያ አኸራህን ያሳምርልህ❤❤

  • @LaylaMohammed-cs3rn
    @LaylaMohammed-cs3rn 2 месяца назад +2

    ኡፍ አማሪነቴ አላህ በነዚህ ሁለሰወች ምክናየት አርጎ ሰላም ያውርድልን ወላሂ አዱ ቢሄር የሌላውብሄር ሲያወድስ ሲያሞግስ ማየት ናፍቆኛል ሰላም ለሀገራችን ኢቶቢያ

  • @AbrahamGirmay-c9e
    @AbrahamGirmay-c9e 2 месяца назад +41

    እዞም ወላዲና ብሃይማኖቶም ፃውዒት ተገይርሎም ታሪካዊ መሰጊድና ነጋሸ ንክሪኡ ኣብ ሓደ ባዓላት ሞሰሊም ተፀዊዖም ኩለና ብብዓቅምና ሓገዝ ገይርና ምሰጋናና ዘይነቅርበሎም ልክዕ ከምቱ ካብ ታንዛንያዝመፀ ሓውና

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op 2 месяца назад +3

      ትክክል ይገባቸዋል ይሄ አባት በጣም ለሌላ ሰዉ አስተማሪ ስራነዉ የሰሩ እና ፈጣሪ ዘራቸዉ ይባረክ የአብራሃም ምሳሌ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @ኣፀደ
      @ኣፀደ 2 месяца назад

      ትተጋዳላይከ ሓገዝ ኣየድልዮይ ማለት ድዩ ሓጉዙኒ ፀጊሙኒ ላበለስ እሶም ንፈጣሪኦም ኢሎም ዳኣ እምበር ካባና ሓገዝ ስለ ዝደለዩ ኣይኮኑን

  • @አጋይቱታደሠ
    @አጋይቱታደሠ 2 месяца назад +6

    የዋሁ አምሓራይ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 месяца назад +3

    እናተንም እናመሰግናል ደግናታችንን ያለመደባበቅ ስላወጣችሁልን

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 2 месяца назад +4

    እፍፍፍፍፍ እሚያስለቅስ ታሪክ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ተረፍክ አባታቺንም እግዚአብሄር ይስጥወት ይባርከወት ልጆችወት ለቁምነገር ይብቁለወት ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @Sultan-k6i1u
    @Sultan-k6i1u 2 месяца назад +37

    በለ ንፁህ ሂልና ዕድመ ና ጤና ይስጦት ኣባት

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 2 месяца назад +57

    የእዉነት እትዮጵያዊ ኣባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 2 месяца назад +4

      ኢትዮጵያዊነት ሳይሆን የ እግዛብሔር ሰው መሆኑ ነው።

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад +3

      ጦብያዊ ኣደለም እንዴ በወንድሙ በጽዮን ህዝብ ተነስቶ የጨፈጨፈን የናንተ ጦብያ የት ያለች ነዉ መደበቅያ ? ሰዉ ነዉ ያጣነዉ ሰዉ መሆን ኣለብን

    • @FikeruWandera
      @FikeruWandera 2 месяца назад

      እናንተ እኮ ናቹህ የመጣችሁት ሄሳብ ልታወራርድ​@@goiteomgezaei9066

    • @RayaAmhara
      @RayaAmhara 2 месяца назад +1

      Amharawi abat nachew, ligelew yeheden tinb werari abrewt siwagu yenebru tlewt siferetitu esu adno lakew. Yenante bihonu ardew yibelut neber mdre seytan

    • @ሀዩወሎየዋ-ገ7ተ
      @ሀዩወሎየዋ-ገ7ተ 2 месяца назад

      አማራ ነዉ የምን ኢቶዮጲያዊ ፈሣም​@@goiteomgezaei9066

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 2 месяца назад +90

    ❤❤❤እንኳዕ ብሂወት ተረፍካ ሰጋረይ❤❤ እዞም ኣቦ ግን ኣብ ሓደጋ ከይኣቱ ብጣዕሚ ፈሪሐ😢

    • @ሃረገወይኒማርያመይYouTube
      @ሃረገወይኒማርያመይYouTube 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይፈልጥ❤❤❤

    • @kidanehagos8542
      @kidanehagos8542 2 месяца назад +4

      ኣረ ኣብ ልቢ ማሕበረሰብ ምንም ጽልኢ የለን ኣብ ፖለቲከኛታት ኢና በሃልቲ እዩ እ.ር ከኣ ብኣብዩኡ ክሕልዎም እዩ

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад

      ዋላ ኣነ ፈሪሐሎም ሓረስቶት ኮ እዩ ዝቐትል ዘሎ ፋኖ ይኹን መከላኸልያ 😢 ጌጋ ዩ ብስሩ ተጋሩ የኾነን ዋ ወድኻ ኣበይ ኣሎ እናበሉ ዮም ዝቐትልዎም ዘለዉ ።

    • @ethiogojochannel9596
      @ethiogojochannel9596 2 месяца назад

      አካዉቱ የሰዉየዉ አይደለም እንዳታስገቡ ምድረ ዘራፊ ደግ በሰራ ደሞ በስሙ ተዘርፋለችሁ!!

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад

      @@ethiogojochannel9596 ራሳቸዉ ኣደሉም እንዴ የሰጡን ? ለምንስ መጣህ እኛጋ ምን ፍለጋ ነዉ ?

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢ምን ቃል የለኝም ህዝቤ የኒ ኣባት ነገር ግን በእውነት እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 месяца назад +7

    😢😢😢😢😢😢ጋዜጥኛዋም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeyemane4069
    @tsigeyemane4069 2 месяца назад +2

    እሚገርም ስብእና ነው አባቴ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 2 месяца назад +47

    የኔ ኣባት ስንት ሰው ኣለ ባለ ህሊና❤❤❤❤❤

  • @KamilatEbrahim
    @KamilatEbrahim 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ ኢሄን ዘረኝነት እልም ቢያረግልን ምናለ ጎንደሬ ነኝ ትግራዮችን በጣም ነው ምወዳቸው መምህሮቸ ጎረቤታችን ጌደኞችም አሉኝ

  • @qweass2959
    @qweass2959 2 месяца назад +12

    የተሰማኝ ሰሜት ቁጭት 💔😢ነው አማራነ ትግራይ መቸም የማንለያይ አዝቦችነነ ሰላሙን የመልሰልን❤️🙏

  • @letayabraha2813
    @letayabraha2813 2 месяца назад +21

    ደግ አባት❤
    አሕዋተይ ነዚ ተጋዳላይ ንሓግዞ

  • @TiztaGashaw
    @TiztaGashaw 2 месяца назад +4

    ያልቆረጠበት ነፍስ ይገርማል ወንድማችን እንኳን ተርፈህ ለዚህ በቃህ 😢እኔ በዚህ ወቅት ሀገሬ ነበርኩ እና ሳያቸው በጣም ያሳዝኑ ነበር ብቻ ሁሉም አለፈ አማራነት ይሔ ንው የኔ አባት ቃል የለኝም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Letish190
    @Letish190 2 месяца назад +1

    አባታችን , ጎሬቤቶችንም በጣም እናመሰግናለን. የፍቅር ምሳሌ ኖት. ያቕንየልና,ብጣዓሚ.

  • @solmaraki5762
    @solmaraki5762 2 месяца назад +3

    ዘርህ ይባረክ አባታችን በጣም ይገርማል በዝህ ዘመን ❤❤❤

  • @MlatHadush-l9q
    @MlatHadush-l9q 2 месяца назад +18

    ኑዑ እግዚአብሔር ዓሰቡ ይክፎሎ❤
    ጊንሰ ቀዲሕ ክምዋ ፀገም ከፈጥረሉ ምሰቱ ዘሎ ኩኖታት

  • @user-Raya-w7j
    @user-Raya-w7j 2 месяца назад +8

    ሙሱሉምኮ በሀረ ኣይልም ሃይማኖት ኣይልም
    ዉድ ኣባቴ ረጅም እሜና ጠና ይስጥለን በጣም እናመሰግናለን

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 2 месяца назад +23

    በስመአብ በጣም ጨዋ ልጂ እንኮን አተረፈህ። ጋዜጠኛ thank you. Sweet ❤

  • @EmebetNigusieEmebet
    @EmebetNigusieEmebet 2 месяца назад +45

    የወሎ ሰው ሀይማኖት አይበግረውም የሚባለው ለዚህ ነው እሩህሩህ ነው የገጠር ሰው የዋህ ነው ተንኮል የለውም ፖለቲከኛን ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፍልን ወንድማማችን የሚያለያይ ሰይጣን ከሀገራች የጥፍ

    • @momaz2881
      @momaz2881 2 месяца назад +2

      አረ የትግራይ ልጆችን ሙስሊም ናቸው ቅበሮቸው ሲበል መተዋቂ እያየን ብዙ ሙስሊም ትግራዊይ ተቀብረዋል ክርስቲያኖችንም

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 2 месяца назад

      አማራ በሙሉ ሚስኪንነው አብይ ከመጣዎድህነው እስበሳች ማበጣበጥ የያዘን😢

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +1

      አማራ ሁሉም አድነው ደግነው

    • @Hayath24
      @Hayath24 2 месяца назад

      አማራነው

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Месяц назад

      ወሎ ሲባል ለምን ደማችሁ ይፈላል ጎደር ጎጃም ይባል የለ ሁሉም ተደምሮ ነው አማራ ወሎ ​@@Hayath24

  • @edenweldu
    @edenweldu 21 день назад

    የሁለቱ ህዝብ የመቀራ
    ረብ የሚያሳይ አባት ረጅም እድመ ና ጤና ይሰጥልን

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy 2 месяца назад +22

    ምን እንደምል እላውቅም የኢትዮጵያ ህዝብ የእብደት ወቅት በነበረበት ግዜ እኝህ አባት በዝያን ግዜ መገኘታቸው መልአክ እንጂ ሰው መሆናቸው እጠራጠራለሁ ለማነኛውም እባቴ እድሜና ጤንነት ይስጥዎት ዘርዎ ሁሉ ይባረክ ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 2 месяца назад

      እኔም እማውቃቸው አሉ ግን ለደህንነታቸው ስለሚሰጉ አያወጡትም

    • @hawawihawawi7811
      @hawawihawawi7811 2 месяца назад

      ሰዉ ነዉ ብዙ አሉ አማራ ክልል መላክ አደሉም

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 Месяц назад

    አሏህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹህ አባታችን

  • @DestaHishe-w3u
    @DestaHishe-w3u 2 месяца назад +10

    ፃዕዱ ጀግና ብፃየይ 💪 ...🙏

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +40

    ትግራዋይ ኣምሓራይ ኢሎም ከይኮኑስ ሰብ ምዃኖም ጥራሕ እዮም ዝርኣዩ ። ናይ ሰናይ ግብሪ ልኽዕ ወደ ሰብ ። እግዚኣብሄር የዕቑቦ ።

    • @kalkiandselmon3502
      @kalkiandselmon3502 2 месяца назад

      የኔ ወዲም እንካን ተርፍክ ልወጋን መተክ ግን ለእግዚአብሔር ታምር የዋህን ህዝ መሆኑኑ ሊያሳይክ በነዚህ ሰወች (አማራ )ህዝብ ጣለክ ቤተሰብ ነን እንኮን ሊዚክ ምስክርነት በቃክ ባለኮሜቶ አንዲ ነገር ልገሪሽ(ክ)እናተ ብትሆኑ አታነሱነም አየሽ አማራ የዋህ ህዝብ ነው ግን አማራሮቻችሁ ለ27አመት በተለይ በራያ አማራ እና በወልቃይት ስት ሰው ነው የጨረሳችሁት ግን ተውት

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 2 месяца назад

      አሚን

  • @SaraSedd-m8t
    @SaraSedd-m8t 2 месяца назад +9

    ልዞም ስብእይ መስታዎሻ የድልዮም እዩ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙቀይስ
    @እሙቀይስ 2 месяца назад +33

    ኣልሓምዱሊላህ ዘረኝነት ረቢ የጠፈአና

    • @AseTeklberhan
      @AseTeklberhan 2 месяца назад

      ደምርኒ ህያበይ ❤❤

    • @WeyniQueen
      @WeyniQueen 2 месяца назад

      ❤❤❤❤amen

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

      አሚንንንን

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 2 месяца назад

      አማራነቴን በምክነያት ነውየምወዴው ክፉ ሰውያየሁት ስዴት ስመጣነው በጣም ነበር የከፋኝ ተወልጄ ስዴት እስከምመጣ ስለሰው እንዴሚኖር ነበር የማቀው ያሳደገኝ ወገኔ አዛኝ እሩህሩህ ስለሆነ

    • @LaylaMohammed-cs3rn
      @LaylaMohammed-cs3rn 2 месяца назад

      አሚን

  • @emirufisseha6811
    @emirufisseha6811 2 месяца назад +13

    በጣም ትልቅ ሰው ናቸው ትልቅ የምላቸው በእድሜያቸው ኣይደልም ስለማላቃቸው በሰውነታቸው ለሰው ልጅ ባላቸው ኣመለካከት ባላቸው ንፁህ ልብ ነው እና እንደነዚህ ኣባቶች ዕድሜና ጤና ይስጣቸው❤🎉ኣቅም ያላቹ ይህ ጀግና ወንድማችን ብታገዝ ይህ ኣባትም ብያግዙት እላለሁ#ከተቻለ ደግሞ #ገድሊ ፕላስ ቢቻል በኣካል ቢቀርቡ እላለሁ

  • @ወዲዓጋመማርዋዴማ
    @ወዲዓጋመማርዋዴማ 2 месяца назад +11

    ፈጣሪ የመልካምነታቸው ፍሬ ይስጣቸው መልካም እና ምሳሌ የሚሆኑ ኣባት ናቸው እንደሳቸው የመሰሉ ኣባቶች ያብዛልን እዚ ምድር ላይ

  • @GerefialBerhe
    @GerefialBerhe 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ኣባታችን እድሜናጤና ይስጥልኝ

  • @tigesttakele6452
    @tigesttakele6452 2 месяца назад +1

    የኔ የበቧህ እዝብ 😢😢❤ፈጣሪ ሰላም ስጠን☝️🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 2 месяца назад +34

    አማራነት አማራዬ ወርቅ የሆነ ህዝብን ነው ህፃን ደፋሪው ብልፅግና አጠፋለሁ እያለ የሚጋጋጠው///አማራ ግን የሀገር ኩራት ነው ክብር ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ💚💛❤️👏👏👏👏👏👏

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 месяца назад +15

    አማራዬዬዬ የዋህ ህዝብ ነዉኮ እኳንም የናተ ሆኩ እራሳቸዉን አደጋላይ ጥለዉ አነሱት ለአማራ ያላቹህ አመለካከት ግን ይገርማል አማራ ይህ ነዉ ጥላቻቹህን ወደጎን በሉና አስተዉሉ

  • @FdfdFg-l3i
    @FdfdFg-l3i 2 месяца назад +17

    በጣም የገረመኝ አባት ነው በኡነት በሁሉም በጣም ደጋግ እ/ያ አሉ❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 месяца назад

    ወለየነትይለያል እኮበጣም ከዚህወርቅህዝብ በመፈጠሬ እኮራለሁ❤❤❤❤

  • @ዝያዳtube
    @ዝያዳtube 2 месяца назад +15

    አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🎉

  • @guishgebreyesus4112
    @guishgebreyesus4112 2 месяца назад +65

    ሰው በታጣበትና 110 ሚልዮን ባበደበት ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኙ የዋህ ኣባት❤ እ/ሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት!! የኛ ዩቱቦሮች ግን የሚነገርና የማይነገር ለይታችሁ እወቁ::

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 2 месяца назад

      ማለት

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 2 месяца назад +2

      እኔ ሳብድ አይተሃል😂

    • @SelamawitKahassay
      @SelamawitKahassay 2 месяца назад

      ምንማለትነዉ የሚነገርና የማይነገር ለይታችሁ እወቁማለት መደበቅነበረበት ሁኔታዉ ???

    • @ወንድይፍራው
      @ወንድይፍራው 2 месяца назад

      1110 ሚሊዮን ህዝብ ያበደ ነው ምትል በጤናህ ነው? ሲጀመር የአማራ ህዝብ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ገፉት እንጅ ለመሆኑ የአማራ ህዝብ ምንድን ነው ጥፋቱ? ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት ቢል ሰፋሪ እየተባለ ተገደለ ተፈናቀለ ተሳደደ ታሰረ እንዲሁም ንብረቱን ተወረሳ አወ አማራ ነኝ ብሎ ሲያምን ደሞ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች በገዛ ክልሉ ገብተው ጦር ከፍተው መግደል ከጀመሩ ይሄው 4 ዓመት ሞላቸው።ታዲያ በየትኛውም ሞላርህ ነው ከገዳዮቹ እና ከዘረኞቹ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ጋር እኩል ቆጥረህ 1110 ሚሊዮን ህዝብ አብዷል ምትል?እስኪ መጀመሪያ ቆም ብለህ ሚዛነኛ ሁነህ ማን እንደሆን ጥፋተኛው ለማወቅ ሞክር።አንተ እንደምታስበው የአማራ ህዝብ እንደ ትግሬ ወይም እንደ ኦሮሞ ነው ሚመስልህ?

    • @EnyatKebe
      @EnyatKebe 2 месяца назад +1

      ይህ መልካም ነገር ለምን አስተላለፋችሁ ለማለት ነው? ወይስ ምን ማለት ነው??

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 2 месяца назад +20

    የኔ ኣባት ዕድመና ጤና ይሰጣቹ ከነቤተሰባችው🤲🤲❤❤❤

  • @HagosGebremeskel-t4b
    @HagosGebremeskel-t4b 2 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ስራ ነው በ21ኛ ክ/ዘመን እንዲህ አይነት ሠውም አለ ፈጣሪ ዋጋዎት ይክፈልዎት እናመሰግናለን ።እውነት ሃሳቤን በትክክል መፃፍ አልቻልኩም እያነባሁ ነው የፃፍኩት እንዲህ አይነት ደግ ህዝብ ያብዛልን።

  • @meseretgebru5341
    @meseretgebru5341 2 месяца назад +12

    ፈለማ እቲ ነኡስ እንኮዕ አውጸአካ ቀጻሊ ዔዱ ሰለስተ ካፍቶም ልጸልኡኔ እቶም ልፈትውና ይበዝሑ ስለዚ ለተከበሩ አባት በጣም እናመሰግናለን እድሜኔ ጤና ክፉ አይንካብን

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 2 месяца назад +16

    ዘርህን ይትባረክ ጅግና

  • @SelamawitAmaha-t2k
    @SelamawitAmaha-t2k 2 месяца назад +5

    ስለኡነት እግዚአብሔር የሰራሆው ስራ ይክፈልህ.

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +2

    ማርያምን አማራ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ የኔ የዋህ ህዝቤ💚💛❤👏👏👏

  • @dawitbahtawaldeselasie605
    @dawitbahtawaldeselasie605 2 месяца назад +11

    ለአባታች እድሜና ጤና ይስጦት ከመላዉ ቤተሰቦ የኔ ደግ አባት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 2 месяца назад +15

    መጀመርያ ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚኣብሔር ይሁን ለእርስዎት ምክንያት ኣርጎ ሰለ ጠበቆው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይክፈላቸው 🙏

  • @Sojoi-kb7ec
    @Sojoi-kb7ec 2 месяца назад +22

    ❤❤❤❤❤ኣማራ ሰው ርህራሄ❤❤❤❤i love you❤❤❤

    • @Hayat-v2t
      @Hayat-v2t 2 месяца назад

      😢😢😢😢❤❤❤

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 2 месяца назад +103

    መጀመርያ ነቲ ተጋዳላይ ሓውኩም ርድእዎ ካብኡ ንዖዖም

    • @hailegebriel4285
      @hailegebriel4285 2 месяца назад +7

      ንስኻ ጀምር

    • @ryattsegay
      @ryattsegay 2 месяца назад +1

      ዕድመ ይሃብኪ/ካ 👌 ናይ ብሓቂ ።

    • @muleredagahmus1518
      @muleredagahmus1518 2 месяца назад

      @@kasechteklay4118 ናይ ብሓቂ

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን ፈጣሪ ዉለታ ይክፈልዎት

  • @edelehagaz
    @edelehagaz 2 месяца назад +9

    ኣባቴ ዕድመና ጥና ይስጥልኝ❤❤

  • @aishaais8070
    @aishaais8070 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤ ከቤተዎጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy6794 Месяц назад

    ሄለን የማነ ፅቡቕ መደባት ኢኺ ተቕርቢ ቀፅልዮ ጅግና ሓውና ድማ እንኳዕ ብሂወት ተረፍካ ነዞም ወላዲ እውን ዓብይ ክብሪ ይግብኦም❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 2 месяца назад +10

    በጣም ነው የተገረምኩት የኔ ኣባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 2 месяца назад +4

    😢😢😢እኔም የማውቀው ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው። ጋዜጠኛዋም እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ በጎደለ ይሙላልሽ።

  • @GoytomGebre
    @GoytomGebre 2 месяца назад +12

    እኔ ማመን ነው የከበደኝ ምን ዓይነት ኣባት ነው ሁሉም ውሌታው ፈጣሪ ይክፈለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hagosweldu7382
    @hagosweldu7382 2 месяца назад +12

    በአሁን ወንድም በወንድም የተጠላላበት ግዜ እንዲህ አይነት አባት መነራቸው በእውነቱ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 1000 ዓመት ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤

    • @WodajZinabu
      @WodajZinabu 2 месяца назад +3

      ሁሉም አማራ ❤ እንደዚህ አባት ነው! ሁሉም አማራ እንደዚህ ቤተሰብ ብቻ ነው❤ አማራ ላይ ልዩነት የለም!

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 2 месяца назад +21

    የኔ አባት❤❤❤❤❤ ዕድመና ጤና ይስጣቹ ከነቤተሰባችው

  • @hadiabin610
    @hadiabin610 2 месяца назад +1

    አባት እጅግ በጣም ደግ ነውት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @FdrDrf-xj1wu
    @FdrDrf-xj1wu 2 месяца назад +4

    ኡፉፉፉፉ እንባየን መቆጣጠር ኣቃተኝ💔😭😭😭እንኳን ለዚህ ኣበቃህ ወንዲሜ🙏❤