የእግዚአብሔር ስም....በፓስተር ሄኖክ መንስቱ(ሲንገሌ) | presence TV | 12-Nov-2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በይቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል ወርልድዋይድን ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE/ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!

Комментарии • 421

  • @markosmarye
    @markosmarye 5 лет назад +69

    ቃሉን ሰምቼ ሲጨርስ ልቤ መዝሙር አፈለቀ‼️
    አቤቱ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ
    እንደምን በዙ
    በእኔ ላይ የሚቆሙት ናቸው ብዙ
    ቁጥራቸው ብዙ
    ብዙ ሰዎች ነፍሴን አምላክሽ አያድንሽም አልዋት
    የሆነባትንም ነገር በእውነት በዓይናቸው እያዩዋት
    (አንተ ግን አቤቱ መጠጊያዬ ነህ
    አምላኬ ክብሬ አንተ ብቻ ነህ
    ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ
    የዘላለም ፍስሃ ከቤቴ የተገኘህ )(፫))
    በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እጮሃለሁ
    ድምፄን ከሩቅ ከበረሃ አሰማለሁ
    ከተቀደሰ ተራራው ሆኖ ሰምቶኛል
    ጸሎቴን መልሶ በድል አቁሞኛል
    ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም
    ከሁኔታ መኃል አውጥቶኛል ወደ ታች አልወርድም
    ጌታ ከእኔ ጋር ነው ፍጹም አልሸበርም
    ኢየሱስ ከእኔ ጋር ነው በፍፁም አልሸበርም
    አምላኬ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃል
    የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረህ ጥለሃል
    እንዳያንሰራሩ ነቅልህ ከሥራቸው
    ዞር ብዬ ሳያቸው ለካስ ደረቅ ናቸው
    የባርያህን ዙሪያ ከልለህ በጋሻ
    ማዳንህ ቀደሞኝ ሆነኝ መሸሻ
    አንተውኑ ደግፈኸኝ አለሁ በእቅፍህ
    በጭንቀቴ ሰዓት መዝሙሬ ሆንህ
    በማዕበሌ ላይ እዘምራለሁ‼️

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +57

    ፓስተር ሄኖክ እግዚአብሔር ይባረክህ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ

  • @liul1985
    @liul1985 5 лет назад +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
    ሄኖክ መንግስቱ በጣም በጣም ነው የምወድህ
    መዳህኔ ዓለም በብዙ ይባርክህ

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    ፓስተር ሄኖክዬ በጣም ነዉ የምወደክ ተባረክልኝ
    ጌታ ኢየሱስ ዘመነህን ይባረኮ ተባረክህ በብዙ

  • @menenkitchen
    @menenkitchen 5 лет назад +16

    አቤቱ አንተ የዘላለም መጠጊያዬ ነህ ሀሌሉያ ፓስተር ሔኖክ እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @janetjanet5823
      @janetjanet5823 5 лет назад +1

      አሜን ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ሱርዬ ዘመን ሂወት አገልግሎትህ ቤተሰብህ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @hanapekeli9376
      @hanapekeli9376 5 лет назад +1

      Ameniiiiiii

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 5 лет назад +4

    ፓስተር ሄኖክ ተባረክ ይሄንን አመንዝራ ትውልድ ወንጌልን እና እውነትን ስለነገርከው ተባረክ🙏🏻 "አቤቱ እንተ ይዘላለም መጠጊያ ነህ " ይሄ ጠፍቶት ጥንቆላን ፍለጋ ይንከራተታል ::

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 лет назад +23

    እንዲህ በመቀባበል ና በህብረት ስትሰሩ እንዴት እንደምታምሩ . በህብረት ውስጥ የእግዚአብሔር ሀይል በብዙ ይገለጣል በርቱ ጌታ በበለጠ ይርዳቹ ተባረኩ

    • @menenkitchen
      @menenkitchen 5 лет назад +1

      Hiwot Kidane አሜን እውነት ነው

    • @netsanetyohanis5783
      @netsanetyohanis5783 3 года назад

      Amen

    • @kalkidanfeleke2870
      @kalkidanfeleke2870 Год назад

      እውነተኛ መሸሻ ቢጠጉት የማያሳፍር እግዚአብሔር ነው አሜን

  • @samieliyas51
    @samieliyas51 2 года назад

    ፓስተር እውነት ጌታ ይባርክ ፀጋ ያብዝልህ ዳዊትን ታሪክ ይህ ትክክለኛ ነው ችግርን በመዝሙር ይገለጤ በኢየሱስ ስም አሜን ።

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 лет назад +42

    *የእግዚያቤሔር ስም የፀና ግብ ነው አሜን*

  • @eyerusalemandarge1422
    @eyerusalemandarge1422 5 лет назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሄንዬ ... በችግር በመከራ
    ባስቸጋሪ ሁኔታም ውስጥ እንዘምራለን አሜን!!!

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 4 года назад +2

    አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን ኢየሱስ ይባረክ ቅዱሳን ብዙልን ነቢይ ሆይ ዘመንህን ይባርክ ዘርህ ይባረክ በፀጋ😍🙋🙏

  • @የአብስራዘውዱ
    @የአብስራዘውዱ 5 лет назад +4

    አሜን ፀጋውን ያብዛልክ እንዴት ድንቅ ስብከት

  • @tigistsisay9326
    @tigistsisay9326 5 лет назад +4

    አሜን እግዚአብሔ ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ ተባረኩልኝ !

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 5 лет назад +12

    ልኡል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 лет назад +1

      አሜን
      ልኡል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
      ማደሪያህ ይባረክ
      ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይበርከክ
      ለአንተ ይበርከክ ለአንተ ይበርከክ

  • @rich3108
    @rich3108 5 лет назад +5

    this is the 2nd time when he is preaching on ps 3, once in local church entoto mekane eyesus and now on presence church. it means GOD has a special message for me. GOD want me to worship him in all condition.i will worship .

  • @teferaalemu514
    @teferaalemu514 5 лет назад +5

    Very powerful massage
    Pastor Henok God bless you!

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 5 лет назад +17

    ዋው ወንድማችን ሄኒ እና ሱሬ ተባርኩ የጌታ ወታደሮች

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 5 лет назад +1

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባርክ ሁለታቹም እወዳቹሀለሁ ተባረኩ

  • @assefatesfayegiazuabmizana5097
    @assefatesfayegiazuabmizana5097 5 лет назад +1

    ፓስተር ሄኖክ እግዚአብሔር ይባረክህ እወድሃለሁ!!!!!!!!!!

  • @yrgalamabramyrgalmabram82
    @yrgalamabramyrgalmabram82 5 лет назад +6

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜተባረክ

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 5 лет назад +15

    jesus is wonderful

  • @workneshtafesse52
    @workneshtafesse52 5 лет назад

    የተወደድክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፀጋ ሞገስ መወዱድን ጌታ ሰቶአል እባክህ ሁሌም አስተምር በጣም በጣም ነው የሙምወድህ ተባረክ ተባረክ!

  • @gadisefita403
    @gadisefita403 2 года назад

    Glory to Lord ! It’s very powerful message.

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 5 лет назад +5

    What a message! Bless you all

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ነብይ ሱራፌል ደምሴ ጌታ ይበርክ

  • @mesimesi7630
    @mesimesi7630 5 лет назад +1

    አሜንንንንን አቤቱ አንተ ጋሻዬ ነህ ሀሌሉያ አቤቱ አንተ የዘላለም መጠጋዬ ነህ ሲንገሌ ተባርክልኝ አገልጋይ ሱሬ ተባርክልኝ ዘመናችው ይባርክ🙋

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 5 лет назад +1

    እጅ በጣም ነው ማከብርክ ፓስተር ሄኖክ ሲገሌ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 5 лет назад

    በጣም። የምወደው። የእግዚአበሔር። ሰው። ተባረክ። በዝምድር። ጌታ። እድሜህን። ያርዝምልን። በትምህርትህ። ሀሌም። እባረካለው።

  • @zenuebechzenuebech1131
    @zenuebechzenuebech1131 5 лет назад +5

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡እልልልልልልልል፡እልልልልል፡አሜንንንንንንንንንን፡አሜንንንንንንንንን

  • @officialbirukabdisa8180
    @officialbirukabdisa8180 3 года назад

    ፓስተር ሄኖክዬ ዘመንህ ይባረክ በመልክቱን ተጠቄሜ ተባርኬበታለሁ

  • @fantahunabdi869
    @fantahunabdi869 5 лет назад +2

    አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ!!!! ተባረኩ
    መቀባባል እንዲህ ነዉ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 лет назад +1

    I do lift up 💪🏽 praise Lord 🙏 Stay blessed Henesha 😇😍🙌🔥❤️

  • @mdisrael5534
    @mdisrael5534 5 лет назад +1

    Amen
    Yante sebekat besemw aletegebm we love you so much pastor ❤❤🙏🙏

  • @kiyarabi9440
    @kiyarabi9440 5 лет назад +3

    Amen amen amen haleluya geta yibariki tebareku

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 4 года назад +1

    ልቤ ፀና ልቤ ባንተ ፀና

  • @godisgood7395
    @godisgood7395 4 года назад

    Ooooohhhhh my God Glory Glory Haleluya Haleluya Ameeeeeeeeeeeen 🎤🎤🎤🎤📖📖📖📖📖tebarek paster Henokiye Ye egzbher Sew Migerm megelet Segawu yibzalik😘😘😘😘😘😘😘

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 5 лет назад

    Pastor Henok, I love, love the Jesus in you. God bless you.✌️✌️✌️✌️

  • @amanuelufaysa5685
    @amanuelufaysa5685 5 лет назад

    ፓስተር ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በአገልግሎትህ ሕይወተ ተባረከ፡፡

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 5 лет назад

    Pastor Henok you are highly anointed person in God Word!!

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 лет назад +2

    Amen amen
    Amen amen
    Amen amen
    Haleluyaa
    Geta eyesus yibarki

  • @rebeccamolla4884
    @rebeccamolla4884 5 лет назад

    Amen amen amen Ezemeralhu Pastor Hanoke {Singele] God bless You

  • @DD-xk7op
    @DD-xk7op 5 лет назад +7

    waw singale tebarakilign inwodihalen

  • @gdhruhruru554
    @gdhruhruru554 5 лет назад +1

    እሜን በምስጋና ድል እለና ወ ሄኖክ ለምልም

  • @bekig5153
    @bekig5153 5 лет назад +9

    singeloyee sewedeke blessed eko nehe

  • @fjxjdjcjdhsjd6947
    @fjxjdjcjdhsjd6947 5 лет назад +12

    አሜን አሜንአሜን

  • @yordanosmekonen7747
    @yordanosmekonen7747 5 лет назад +1

    Amen!my message.praise God

  • @antounghazy9614
    @antounghazy9614 5 лет назад

    Amen Amen. WoW geta kibirun yiwusedi !
    Paster henyi geta yibarikih. Bante wusix. Silalew. Dinqi ye wongel stega getan amseginalew! Zemenhin geta yibarikaw!

  • @እየሱስእረኛዬነው
    @እየሱስእረኛዬነው 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @besaalamayo2847
    @besaalamayo2847 3 года назад

    Amen Amen Tebareki paster Henkiye Tebareki

  • @mayamaster9658
    @mayamaster9658 5 лет назад +1

    አሜን አሜን
    ፀጋዉ ይብዛልህ ፓስተር

  • @መሲየደሙፍሬነኝመሲየደሙፍ

    Pasiteriyee geta zemenikin yibark tebarek bebizu

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 4 года назад

    Egzeabher amlak zemenachun yibark. ....no word

  • @yetnayetsboka2548
    @yetnayetsboka2548 4 года назад

    የእግዚአብሔር ስም የፀና ግብ ነው አሜን

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +1

    አሜን ልቤ በእግዚአብሔር ፀና!!!

  • @yesusgooftaadha8627
    @yesusgooftaadha8627 5 лет назад +3

    Ameen Ameen waaqayyoo isini haebbisu ebbifamaa taberekuu

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 bless name of God

  • @ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ

    እኔ ደሥብሎኛል ጌታችን ይባርክ አሜን

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 5 лет назад +1

    Amen tebereki posteriyee

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 5 лет назад +3

    Woyine paster henok baxme new yamiwodek geta yibarke

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 5 лет назад

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ስም የፀና ግብ ነው

  • @MmMm-bd3ng
    @MmMm-bd3ng 5 лет назад

    Amen amen haleluya geta eysus yibarki Amen amen sure God bless you Amen

  • @user-gi2di1vg8k
    @user-gi2di1vg8k 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @abenezerbelete
    @abenezerbelete 5 лет назад +1

    አሜን ጌታ ይባርክህ የምወድህ ሲንገሌ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 лет назад

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም የፀና ግንብ ነው!!!!

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 5 лет назад

    Amen Amen Amen glory to the lord Jesus!

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 года назад

    ተባረክልኝ ፓስተር ሄኖክ አሜን

  • @betelhemtemesgen1293
    @betelhemtemesgen1293 4 года назад

    በጌታ ፍቅር ልለምናቹ አዲስ አበባ ጋብዙልን ተባረኩ አሜን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 4 года назад +1

    ተባረክ ሄኒ

  • @asterdejene1685
    @asterdejene1685 5 лет назад +2

    Ameeeen Amen good bless you thanks

  • @lemlemtadese9943
    @lemlemtadese9943 5 лет назад +3

    ሲኒገልዬ ተባረክ

  • @bezitiyegetalij7305
    @bezitiyegetalij7305 5 лет назад

    Amen Amen Amen God blessing you more end more Egziabher yebarkeh

  • @saraabraham6668
    @saraabraham6668 4 года назад

    Amen I run to you lord you are my strong hold

  • @zenebezenebetilahun1657
    @zenebezenebetilahun1657 5 лет назад +2

    Amen Amen geta ybarkachu

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 4 года назад

    God blessed you more and more blessed you man off god bless pray for me and for my family please thank you 🙏🙏🙏

  • @addisuumagarsaa3442
    @addisuumagarsaa3442 5 лет назад

    Amen amen God bless you man of God

  • @urgetade4282
    @urgetade4282 5 лет назад +1

    Ameeen God Bless all of u!!!!!!

  • @user-ln4fc1zh6w
    @user-ln4fc1zh6w 5 лет назад

    አሜን የዘላለም ውድያ አለ እስይይይይይ የዳዊት አበት አምላክ ይባረክ

  • @hawwiwuddinehcaalaa653
    @hawwiwuddinehcaalaa653 5 лет назад

    Haleluya amen amen yyesus sim ytsena gembi nawu ameen chegir wuste honge izamiralewu wd amlake esheshalewu
    tebarek pastriye

  • @kalebidawit4399
    @kalebidawit4399 4 года назад

    Wow bewunat geta abizito yibariki tabaraku tastinanehu matagiha alegnina

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 лет назад +1

    Amen amen
    Amen amen
    Kibir le eyesus yihun
    Amen amen
    Elelelelele leleleele

  • @بومنصورالجسمي
    @بومنصورالجسمي 5 лет назад

    አሜን። ፕስተር ሄኖክ እግዚያብሄር ይባርክክ ብርክ በል

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q 5 лет назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሱሪ ተባርክ

  • @yehunlavolontededieu322
    @yehunlavolontededieu322 5 лет назад +1

    I ask God or stated to God truly If I ever become wealthy my desire is to take and spend time with someone like singele , Suraphel Demisse, Wongelawi Yared Tilahun, Pastor Miki to Maldives island and bow down in front of this mighty and admire him for his beautiful art of nature and sing,
    Sewu beninjera bicha ayinorim teblo,
    Bekal menor jemerku neger tekeyiro,
    sibelawu, kalun sitetawu yarekagn iyesusue newu *3.
    However, Henock If I ever spend day and night I think that is not enough to get enough of you and your wise words. I am very fond of you and loves you. Not only because of your sense of humor but the whole massive questions I had in life answered by your sermons. Even At this point in this your sermon the whole your point of words are pointed to my heart and my current situation. Because of my current condition, I didn't even want or tend to listen to any of these things but I can't resist and pass over your anything and clicked this video. Then I felt like God only spoke to me through you. I am very proud of you, There is no one video of you left for me.I hunted all of your videos and finished, that's my big complaint. regrettably, your videos/Miki's are very small on social media's than any other preachers in Ethiopia. Why? please please, brings out to the world even the old preachings. Ye Igzyabehr kal yiteginal / yiseral sewun ketinibit belay. Although Prophecy/healing is extremely good in our life his word is a necessity. My opinion. Often I am hunger of his words like the above song. Bless you, true men of God , who aren't corrupted by the rest of things and teach the raw word of God. YALteshekakete and YALtesherarefe yeamilak kal.

  • @hananechibar1152
    @hananechibar1152 5 лет назад

    Amen heniye we love you so much Amen god bless you and suri Amen hallelujah

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 лет назад +1

    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    ጌታ ይባረክ አብዝቶ

  • @asterabbairreemelka3938
    @asterabbairreemelka3938 5 лет назад +6

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeen

  • @adiso6678
    @adiso6678 5 лет назад +3

    Amen Amen waqayoo sii yaa eebbiissuu Amen Amen

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta2070 5 лет назад +1

    Heni yezelalemu amlak bebarikotu yibarikih

  • @feyamtayamibaghighineesuya3397
    @feyamtayamibaghighineesuya3397 5 лет назад +4

    OmG Ameeen Ameeen Ameeeeen mashshaya eysuse efffff bruki nahki

  • @iwellsanders3315
    @iwellsanders3315 5 лет назад

    Amen God is Good all time!!

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 года назад

    የእግዚአብሔር ሥም የፀና ግንብ ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +1

    Abetu Ante ye zelalem metegaye nek Amen

  • @ees988
    @ees988 5 лет назад

    Tebarek Pastor Henok!

  • @ኢየሱስብቻያድናል
    @ኢየሱስብቻያድናል 5 лет назад

    ፓስተር ሄኖክዬ ስወድክ ፀጋውን ያብዛልክ። አሌሉያ

  • @tinamesifne2016
    @tinamesifne2016 3 года назад

    Pasetor Henok god bless you

  • @masiwoldegiorgs3203
    @masiwoldegiorgs3203 5 лет назад +1

    Pastre henok zamnke yebarki sewodki yebzalke👐👐👐

  • @soleyanayeyesusyeyesus8285
    @soleyanayeyesusyeyesus8285 5 лет назад

    Amennnn........ tibareke bebezu

  • @gullamamud9709
    @gullamamud9709 5 лет назад +1

    suriye ewodihalew anten geta sile seten

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 5 лет назад

    Amen Amen God bless you more guys