ቀላል የመፅሀፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 82

  • @nazrawigetu86
    @nazrawigetu86 Год назад +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፤ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ። በተለይ ደግሞ ከማንበብ በፊት መፀለይ የሚለው ነጥብ ለመፅሐፍ ቅዱስ ንባብም እንዲሁም ለትምህርት ጥናትም የሚጠቅም ነገር እንደሆነ ተረድቼአለሁ። ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋና ጥበብ ይብዛልሽ!!👍👍👍

  • @DagyMan-m5m
    @DagyMan-m5m Месяц назад

    ተባረኪልኝ በጠም ጥሩ አገላለፅ እንዲሁም ጥሩ አረዳድ ነው በዚህ አይነት መለኩ አላየሁትም ነበር God bless u

  • @ፍቅርአይዋሽም
    @ፍቅርአይዋሽም 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክሽ ❤️🥰🙏

  • @GivenTame
    @GivenTame 3 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @KalitsionLebanon
    @KalitsionLebanon 5 месяцев назад +1

    ዋውውው ተብርክ የኔ እህት በጣም ተሚረብትለዉ 🤲🤲

  • @amenchdanel-bg2ve
    @amenchdanel-bg2ve Год назад +1

    ተባረኪ የኔ እህት ❤️❤️❤️ጌታ ይባርክሽ በዙ ተምርያሌው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @abaynehbirdida2767
    @abaynehbirdida2767 5 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @medhanitnegussie3682
    @medhanitnegussie3682 4 месяца назад

    ተባረኪ ተጠቅሚያለው

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 4 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተጠቅሚያለው

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 7 месяцев назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!❤

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y Год назад

    geta eyesusi yibarkish barchi tebareki ❤❤

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 9 месяцев назад

    ድንቅ መረዳት ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖📖👏👏👏👏👏👏ጌታ ይባርክሽ ♥️🥰

  • @tadedesalegn691
    @tadedesalegn691 3 месяца назад

    Wow God bless you❤❤

  • @degefuililo
    @degefuililo 8 месяцев назад

    ተባረክ እህት ፀጋው ይብዛልሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @sarmisabarasa4786
    @sarmisabarasa4786 5 месяцев назад

    God bless you

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Год назад +1

    Me Too Love It Very Much!! thank You Sister I really really benefited remain blessed sister

  • @حسينالقطان-م8ن
    @حسينالقطان-م8ن 4 месяца назад

    Geta zamanishi yibarik 👍💋

  • @FikruAmanuel
    @FikruAmanuel 7 месяцев назад

    God bless you more . It is very helpful

  • @tewodrostegenetegegne1566
    @tewodrostegenetegegne1566 10 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዛ የተባረክሽ እህታችን በርቺልን በጣም እየተጠቀምንብሽ ነው

  • @Marry-e2f
    @Marry-e2f Год назад +1

    tebarekiiii wude ihetachini

  • @kbm6403
    @kbm6403 9 месяцев назад

    ❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ረድተሽኛል ከቻልሽ እንደዚህ አይነቱን ገለፃ ብትጨምርልኝ ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል

  • @pasterbelaybula6013
    @pasterbelaybula6013 Год назад

    ጌታ እብርክሽ

  • @asratmengesha1604
    @asratmengesha1604 Год назад

    May God bless you 🙏🏼amazing

  • @RehobotBonja-vd3lw
    @RehobotBonja-vd3lw Год назад

    በጣም አመሰግናለው🙏ተባረኪልኝ
    ምሳሌ መጽሐፈ ብንቀጥል......

  • @shegatasfay8733
    @shegatasfay8733 8 месяцев назад

    ወወወ ጌታ ይበርክሽ በጣም ተምሬበተሌው

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @DominicYoseph
    @DominicYoseph 3 месяца назад

    አመሰግናለው

  • @SelamYouTube-xn2bs
    @SelamYouTube-xn2bs Год назад +1

    💖💖💖🌹

  • @fruufiraol9896
    @fruufiraol9896 Год назад

    ተባረኪ

  • @AbebeAseffa
    @AbebeAseffa 9 месяцев назад

    በጣም ተመችቶናሉ

  • @melesedarebo7106
    @melesedarebo7106 Год назад

    ጌታ አብዚቶ ይባርክሽህ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Год назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ የተባረክሽ እህታችን በርቺልን በጣም እየተጠቀምንብሽ ነው❤

  • @Exp2020-i2f
    @Exp2020-i2f 7 месяцев назад

    የኔ ው ደ❤🎉

  • @kebedetigist7194
    @kebedetigist7194 Год назад

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤

  • @2160beruh
    @2160beruh Год назад

    Thank you 🙏 it's really helpful

  • @Tseganeshalemayehu-m9i
    @Tseganeshalemayehu-m9i 2 месяца назад

    ብርክ፣በይልን፣እህቴ፣ይሄ፣ትልቅ፣ትምርት፣ነው።

  • @JackSaliba-o9x
    @JackSaliba-o9x 5 месяцев назад

    ውድ እህታችን ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ እስቲ በዚህኛው ጥቅስ ሲሪልን ማለት ነው አንዴ ደግመሽ በጣም እየተማርኩበት ነው😢

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 Месяц назад

    ተባረኪልን። ጸጋው ይጨመርልሽ። መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ቀለል ባለ መልኩ አስተምረሽኛል። በጣም ተጠቅሜበታለሁ።

  • @alemtadesa5530
    @alemtadesa5530 Год назад

    አጠናኑን ስላስረዳሽኝ አመሰግናለሁ

  • @papillontube5436
    @papillontube5436 Год назад

    Wow tebareki

  • @jerryatlaw1995
    @jerryatlaw1995 Год назад

    እኔም ተምሬበታለሁ ጌታ የሱስ እስከ ፂዮን ይሸከምሽ❤😊

  • @NathiPresence
    @NathiPresence 9 месяцев назад

    tebareki

  • @BarkatAlkoot-du9kc
    @BarkatAlkoot-du9kc Год назад +1

    👏👏👏👏💯💯💯

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Год назад

    Amen

  • @meselufiseha2888
    @meselufiseha2888 Год назад

    Tebareki

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Год назад

    Tebareki berchi

  • @samuelyilma2121
    @samuelyilma2121 Год назад

    Geta Abizito yibarkish..Adadis negerochin temirebetalehu

  • @TamiratTadese-w9p
    @TamiratTadese-w9p Год назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋን አብስቶ ይባርክ

  • @ZaSh-o9d
    @ZaSh-o9d 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Год назад

    የኔ ውድድድድድ ❤❤❤❤ ተባርክ

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Год назад

    Thank you so much ❤️👍

  • @barakatbarakat1447
    @barakatbarakat1447 Год назад

    tabaraki❤❤

  • @duresoalemu4804
    @duresoalemu4804 7 месяцев назад

    Yetebaraksh nesh

  • @TelemosTekale
    @TelemosTekale 4 месяца назад

    Thank yo

  • @tuba9437
    @tuba9437 Год назад

    ❤❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ

    ተባረኪ ዉዴ ጠቅሞኛል / መልከ ጸደቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከቻልሽ በቀጣይ ቪዶኦ ስሪ🎉

  • @JackSaliba-o9x
    @JackSaliba-o9x 5 месяцев назад +1

    መዝሙር 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
    ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
    ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
    ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።

  • @LulaLula-o2l
    @LulaLula-o2l Год назад

    ተባረኪ እህቴ ቀጥይ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ለማማር ፈላጎት አለኝ 😢😢😢

  • @comcell2322
    @comcell2322 Год назад

    ❤️❤️🥰🥰🥰🥰👍🙏

  • @SolomonGebremeskel-jw8io
    @SolomonGebremeskel-jw8io Год назад +1

    Thank you so much! For a beginner like me; Where should we start and end studing the bible? Should it be from the beginning (Genesis) till the end?

    • @LoveLetter-BibleStudy
      @LoveLetter-BibleStudy  Год назад +2

      @SolomonGebremeskel-jw8io,መልዕክቱ ስለጠቀመህ በጣም ደስ ብሎኛል::ጀማሪ ነኝ ስላልክ ቀድመህ የዮሀንስ ወንጌልን ብታጠና ጥሩ ነው ብዬ እመክርሀለሁ ምክንያቱም በእግዚዓብሄር ልጅ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን የሚገኘውን የዘላለምን ህይወት የሚያብራራ ሲሆን ይህን ጠንቅቆ ማወቅ ለህይወትህ እንዲሁም ለመፅሀፍ ቅዱስ ጥናትህም መሰረት ነው::ተባረክ::

  • @zekariesdamisse
    @zekariesdamisse 3 месяца назад

    መፃፈ ማለት አልገባኝም በዚህ ነገር ትንሽ ምሰሌ ብሰጪን ጥሩ ነው

  • @sisayteshome4572
    @sisayteshome4572 Год назад

    ወድጄዋለሁ ተባረኪ ።የእኔ ጥያቄ ከ5-8 ሰው ሆነን Bible study ላይ መከተል ያለብን መመሪያ ዘዴዎች ውጤታማ የሚያደርገን የቱ ነው ? ብዙ ጊዜ ከርዕሱ መውጣት ይታያል

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 5 месяцев назад

    የተረጋጋ ገለጻ ነው፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቱ ውበት አለው የቅዱሱ ቃል ሥነ አፈታትHermeneutics ፍሰቱ ያማረሆኖልናል ፤የሰረዙምየነጠላ የድርቡም ጠቅሞናል።
    ምክንያቱም የተሰማውቃል በዕምነትሥለተዋሃደ።

  • @TeshomeBidiko
    @TeshomeBidiko 20 дней назад

    እኔ ምንም አላውቅም ገና አሁነው ወደዚ ሀይማኖት የመጣሁት ተረድቼው ሳይሆን በህይወት አጋጣሚ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ ግን በዚ ሰአት ቸርች መሄድ አልችልም ከዜሮ ለመጀመር ምን ላድርግ ምክርሽ ያስፈልገኛል

    • @LoveLetter-BibleStudy
      @LoveLetter-BibleStudy  8 дней назад

      ወንድሜ እንኳን ወደዚህ ሩህሩህ ጌታ መጣህ። መፅሀፍ ቅዱስን ከማቴዎስ ወንጌል ጀምረህ አንብብ። የጠራህ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ፍቺ እንዲያበራልህና እንዲያፀናህ ፀልይ።ክርስትና ለብቻ ተኩኖ አይዘለቅምና በስልክም ቢሆን ከክርስቲያኖች ጋር ህብረት ማድረግ ያስፈልግሀል። የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ ከሆንክ ደግሞ የዕምነት ማፅኛ ትምህርት ስለሚያስፈልግህ ፍቃደኛ ከሆንክ አስተማሪዎችን ላገናኝህ እችላለሁ።
      ተባረክ።

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Год назад

    swodish yenie marrrrrrrrrrrrrrrrrrr

  • @alemtadesa5530
    @alemtadesa5530 Год назад

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @EliasDebebe-yz8xe
    @EliasDebebe-yz8xe 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን

  • @MengeshaAbera-z7n
    @MengeshaAbera-z7n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የመጽሐፍ እቅድ ጥናት እንድናውቅ🕵️‍♂️ ስለ ረዳሽን