Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 44
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/Vj9oFp
ውሰድ:
Seçkin Özdemir (Korkut Ali)
Damla Sönmez (Ceylan German)
Elçin Sangu (Eda Çağlar)
Yamaç Telli (Tolga Karanlı)
Zuhal Olcay (Gönül Karanlı)
Ayberk Pekcan (Tahsin German)
Ayşen Sezerel (Asiye German)
Güneş Sayın (Emine Sarısoy)
Haldun Resüloğlu (Hakkı)
Onay Kaya (Selim)
Umut (Taha Yusuf Tan)
Asena Keskinci (Ece)
አምላኬ ልጅ ከሰጠህኝ እንደኡሙት ብልህ እና አስተዋይ ልጅ ስጠኝ❤❤❤❤❤❤
ኩርኩት በጣም ተገረማለሕ በጣም አድናቂሕ ነኝ አንተ ጥረዉ ሰዉ ነሕ በቃ።
ጄይላ ምወድሽን ስው አታቅም😢❤
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ወደፊቱ በይበልጥ የጀይላና የኮርጉት ህይወት እጅግ አስታማሪ ነው ባራበኛው እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ ግን ጀምራችሁ አታቋርጡት እስከመጨረሻው ክፍል ስሩት በጣም ምርጥ ድራማ ነው ይመቻችሁ
አረ መጨረሻው የኮርኩትና አባት አወቀው ወይም የጄላና የኮርኩትስ እንዴት ነው😘
@@Channel-qe9mn አብረው ይሆናሉ አዎ
አዋጅ አዋጅ እያልኩ እኔ እለፈልፋለው አዳሜ እዚህ ነሽ ለካ ኩርኩትዬ ድንጋይ እራስ እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችዋል በስመአብ በስንት አመታችሁ መጣችሁ
Be Arabic ye film sem
ወ/ሮ ጉኑል አለባበሷ ስያምር ሽቅርቅር ነች ሁሌም ሁለ ነገሯ ደስ ይላል😊😻
ውይ እሙትየ ስወድህ የኔ ቆንጆ ማርርርርርር
በናታችሁ አታጓጉን በቅደም ተከተል ልቀቁልን ያለዛ ፈፅማችሁ አጥፉት ብዙ ተከታይ አላችሁ ለምንድነው የምታቋርጥት??
#ኮርኩት የኔ ጀግና ውድጀህ ልሞትነው
ጀይላ ይግደልሽ
የህይወትን እውነታ ቁልጭ የምያሳይ ፍልም ነው
ቶልጋ እንደኔ ያስጠላዉ ሰዉ ሴታሴት የሆንክ ሰዉ😂😂
ኮርኩት እናቱን አደሆነች የሚነግርበት ቀነው የናፋቀኘ
ዉይ አይሴን እዴት እደምወዳት😍😍😍😍😍😍😂ኩርኩቴዋ የኔ ዉድ ዘና ነዉ እምታረገኝ😂😂🤣🤣🤣
ኮርኩትየ የኔ ጀግና እንወድህ አለን
ኡሙት የኡሙት እናት ስወዳቹ💋💋💋💋❤️💋❤️❤️❤️❤️❤️
የሆሽ አስቀያሚ ነገር ጀይላ
እግሯን ነበር መስበር 😏
ብስሚዒት😢ብምርግጋዕ ብዕላማ ብፍልጠት ብጊዜ ...
አለማየት ይሻላል ምክንያቱም ነገ ታቋርጡት አላችሁ ግን ለምን ከረሳንዉ በኋላ ደግሞ መልቀቅ እጪ
Eko Ewnatshen Naw
ትክክክክል ነው
Eko
Betikikllll
እውነት ብለሻል በጣም ነው የሚያበሳጩት
እውነት ነው እኔም በጣም ነው የሚያናድዱት
ሰላም ለሁላችን well Came
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
ኡሙትየ ስወደው💞💞💞💋
ቶልጋ ስጠላህ
ዉይስወደዉእኔ😊❤❤
ያቀጠቅጠኛል ሳየው
አየ የናተ ነገር ባመት አድ ግዜ ብቅ እያላችሁ የሠው ልብ አታጠልጥሉ
አውነትሽ ነዉ 👍
አይጀላ አሰጠላሺኘ😅😅😅😅
እንኳን ደና መጣችሁ እንደመስከርም ውፍ በአመት አንዲ እየመጣችሁ
ተናፍቃችሆል
ወንዳታ ኩርኩት 👌👌👌
ጄይላ ዘጋቺኝ
ማሻ አሏህ እሙት ደስ ሲል
ኩርኩት የኔ ውድ አሳዘነኘ 😢😢
እሙት የነ ጣፋጭ ምን ላርግህ ወድመን ትመስለኛለህ የነ ቅሜም ነገር❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋
ኩርኩት በጣም አሳዘንከኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያች ድንጋይ እራስ ቀለበት አደረገች
እኔም
አሙት የኔ ወድ❤❤❤
እኔኮ ከድራማ ይልቅ ኮማቼች ዘና ታረጉኛለችሁ አቦ ይመቻችሁ
እኮ
አድቱአረገዝኩ አድቱ ድግልነኝስትል ቀላልያዝናናሉ😂😂😂😂
ጄላ ኡፍፍ ኣቃጠልሺኝ ለፍቅር ትንሽ ወጋ ኣትከፊም እዴ
ኮርኩትዬ የኔ ውድ ነገር❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤
በ 1 አመት ነው እምትመጡት ስታስጠሉ እባካችሁ ሃቀቁልን በየ ቀኑ
የኮርኩት እናት አሳዘነችኚ😢😢😢
Gobez wezaro gunul ufff Das alenyii kurkut miskn jayila❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
ወይዘሮ ጉሉን ማሳወኗ😢😢😢😢
ወይ ኩርኩት እንዲህ ይጠፋል ሰው ያስባል አይባልምዴ ለማንኛውም ተናፍቃችዋል
Wow
እወነትሺን የኔውድ
ሲገርሙ በአመታቸው ይመጣሉ በዛላይ የአይን ፍቅር ከኩርኩት ይዞኛል ማን ይንገርልኝ
ክክክክክክ
ክክክክክክክክ
ጉኑል ሁሉ ነገሯ የምረኛን የኔ ሚስኪን በማታቀው ነገር ተሰቀየይ🥺🥺
Gobez wezaro gunul❤❤❤❤❤ uuuufffffhhh das alenyii
የት ከርማችሁ ነው የምትመጡት የእውነት ኧጭ አይነፍም ሳንረሳው በተከታታይ ብትለቁልን ነበር የሚመስጠው ከኃላ ያለውን ከረሳንው በኃላ ባመታችሁ ስትለቁት ያስጠላል ከቻላችሁ በየቀኑ ልቀቁት ካልቻላችሁ በዛው ጥፋ ብቅ ጥልቅ አትበሉ😏😏
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንኳን በሰላም መጣቸሁ ዉድች
ቶልጋ አንተ ድንጋይ ራስ እጭ አቃጠልከኝ እኮ
ጀይላ አንችስ ትንሽ ለፍቅር መስዋትነት አትከፍልም ❤
በታኣምር እንደዚ ይሆናል ብዬ ማሰብ ሁላ ኣልችልም😮😢ኣልቻልኩም😮ኣወቅኩ ኣመሰግናለሁ😢በጊዜ በሜላ በጥበብ ..
እሙት የኔ ጣፋጭ ስወድህ
ኡሙት ብልጥነህ በዚሁ ቀጥልበት
_አሚንዬ የኔ ቆንጆ ልባ ንጹህ ❤♥️_
ቱልጋ በግድ ፍቅር ይቅርብህ እሙት የኔ ማር ስወድህ
አረ ጄይላ ሁለቱንም😂😂😂😂😂😂
ውይ የመተ ዘመድ የላችሁም
እባካችሁ አታቁዋርጡት ኡፍፍፍፍ
ቶልገ አንተ ጂለጂል የመየፈቅረሀን ሰዉ ለበቀል ብለ ኑፁ ፊቅርን ትለየየሌ አንተ ድንገይ ረሰ በረዶ እንደ አቀፍከ ቁጠረዉ
አሚንየ የአንገት ሀበል kkkkkkkk
ኡሙትዬ የኔ ዉድ
ቶልጋ ግድ ፍቅር ደረቅ ነህ
ዋውውውውው👍👍👍👍
እሥከዛሬ እየሠራችሁነው የጠፍችሁት የት እደሆነ የት እዳቆመ ማወቅ ለራሡ ጠፍቶብኛል
እኔም ልክ በሁለት ወራቸው መጡ ምናለ እንደ ፈሪሀ ቢለቁልን
Wowowow love yes
እሙትየ ስወድህ እድግ በል
ዋው እኳን በሠላም መጣችሁ ግን አትጥፉእልም አለችሁ
እናመሰግናለን እዳታቃርጡ
ወይ ጉድ ስትረሱ ከች አላችሁ እንኳን ደና መጣችሁ
ኡፍ ኣስሊ🤐🤐
ኩርኩት የኔ ፍቅር ስወድህ
ሠምቶሻን አምጡልኝ ብላን አንቺን😅😅😅😅😅
እዉነት ጀላ ድንጋይ ራስ ነሽ
እንኳን ደና መጣቹ በጣም ተናፍቃችሁዋል
ኡሙትየኔፍፍጭ
እናመሰግናለን
አይነፍም እሽ ይሄን ያክል ሆ ለመናፈቅ ብላችሁ ስጠፉ ተረስታችኋል
በጣም እናመሰግናለን
እኳን በሥአለህ
ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ እኔ ግን በአረበኛ ጨርሻለው 86ላይ ነው ያቆሙት በጣም ደስ ይላል
በአማረኛም እኮ ታይቶ አብቅቷል
@@ሰአድወሎ-ከ7ከ እሽ ማለትም ትናት ስገባ ለኔ እንዳዲስ ስለመጣ ነው
@@saleamathubia9028 እኔም ገና እያየሁ ነው ውደ
እንኳን ሰላም መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ
እሺ እንዴት ናቸው እኔ ግን እንደገና ወደ ዋላ ተመልሼ ማየት ያለብኝ መሰለኝ እረስቼዋለው ከመቆየታቹ የተነሳ ማለት ነው
እርርርርርር በሥንት ጌዜ መጣቹህ እር እባካቹህ አታቁሞት
ሰይጣን እራሱ በእኔ እንዲቀና ነው የማደርገው አላለም😂😂😂😂😂
ውይ ተርሣችሁ እኮ ባርበኛ አይተን ጨርሥን እኮ
እኔም አይቼ ኣለሁ ግን ኣልገባኝም አጠራርሹ ማለተይ ኮርኩት እናቱ ታውቃዋለች?
አወ አውቃለች ማር ግን ዝብርቅርቅ ያለ ንው
@@sara-zp4wy እሺ መዓረይ ኣመስግናለሁ
ኡፍ ሥወደዉ
💘💘💘💘❤❤❤❤❤
$የመዳም ሰራተኛ በአላህ ላይክ አርጉት
እደ፡አረ፡በጣም፡ቆያችሁ፡
አቤት ግን በሰላም ነው ከተረሳ!!!😭
Fbbdhbnkfnjfbmkgbd blogging S
ዋው ስወደው
አይ የናተ ነገር ሲድሯት ቀርቶ ሲልኳት ሆናችሁ ለቀቅ ለቀቅ አድርጉልን
Uuff humut konjoo❤❤❤❤❤❤❤❤
አሙን የኔ ምስኪን☺️🤕💙♥️
Ufff korkut ena jela nafkachugn neber gin betam tanadidugnalachu bik elim eyalachu timetalachu
እጭ ጄለ ድማት ነሽ😜
ቶልጋን እና አስሚን ስጠላቸው
Enekan dehena mexacheu
Ante geja tolga
ፐድራማ ባይሆን መቸም ይቅርአልላትምነበር ጀላን
ይነግረተል
ከ49ባሃላ ያለዉ ልቆቁልን እባካቹ በጉጉት እየ ጠበቅን ነዉ😘🙏
ሠው ግን ሲፈቀር ነው ተለማመጡኝ የሚለው ደግሞም ሽሚያ የሚዙት
የኩርኩት ወዳጅ የት ናቹ
ዋው
Gobez weyezro gunul
ቶልጋ እሚባል ሴታሴት እማላይበት የት ልሂድ😫