ከልቤ ነበረ ፍቅሬ ግን ገፋችኝ እሳን ለመርሳት ዩቱብ አቆማለሁ|| ከአድስ አበባ ልሄድ ነው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 133

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 16 дней назад +20

    አይዞህ ታገስ ትቀበልሀለች 👍

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 16 дней назад +14

    የሱፌ ለኸይር ነው ነገሮች ይቀየራሉ ሶብር አድርግ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 16 дней назад

      ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 15 дней назад +4

    የሱፌተረጋጋአላህታገሾችንይወዳል

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 15 дней назад +3

    የሶፍ ታገሳት ወድማችን አችም ይቅረታ አድርጊለት

  • @DaamPhone-tz2rn
    @DaamPhone-tz2rn 16 дней назад +5

    .አረፈህ ዩቱብህን ሰራ ሞኝ አትሁን መልካም መልካም ቢዲወ እየሰራህ ልቀቅ ካለህበት ሙዲ ዉጣ ዲንህንተማረ, ሙሰሊም ብልጥነዉ. .ጂልአትሁን

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 16 дней назад +12

    አብሽር ወድማችን እሷንም ተረዳት ግዜ ስጣት ያሳለፈችዉ ከባድነዉ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 16 дней назад +4

    የልጁ አባት ሲቦልክ ልላኛው ሲፈልግ በቃሂወት እዲክነች😢
    ዩቱብ አታቁም ስራክን ስራ ዩሱፍ እሽ

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho 16 дней назад +22

    ግንኮ አንተም ፈጠንክባት እሷም 😂 ይቅርታ ማድረግ ነበረባት

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 15 дней назад +2

    ዩዩ ታገስ ወደ አላህ ተመለስ በዲናቸው ጥሩ የሆኑ ጎደኛ ይኑርህ እሷም ቀስ በቀስ ትቀበልሃለች

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 16 дней назад +5

    ከዚህ ሙድ ውጣ ዱአ አድርግ

  • @Hanicho-wk8yu
    @Hanicho-wk8yu 15 дней назад +4

    በአላህ ይቱብአታቁምምምምም

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 16 дней назад +4

    እደ አትቸኩል ተረጋጋ እራሥህን ለውጥ መጀመሪያ
    በሷም አልፈርድም ቀምሣዋለች ያፈቀረችውን አጥታ
    ታጋሺ ከሆክ ካሠብከው ትደርሣለህ አትፍጠን ተረጋጋ

  • @ሲሀምአይናፍሯ
    @ሲሀምአይናፍሯ 16 дней назад +7

    ፍቅር ሳይሆን ሰይጣንነውየያዘክ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 16 дней назад +5

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @የብቻየየኔ
    @የብቻየየኔ 16 дней назад +9

    ለመታገስ ዩቱብ ክፈትለት ከሰራ

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu 16 дней назад

      የእኔም ሀሳብ ነው ባለፈው ፅፌ ነበር

  • @halima7993
    @halima7993 15 дней назад +3

    ተረጋጋ ለምን ታቆማለህ ስራ ሌላ ሴት ማፍቀረ ሌላ ተው ይቱብ አታቁም

  • @Hanicho-wk8yu
    @Hanicho-wk8yu 15 дней назад +4

    አይዞህህህህ የሱፊ እምነኝ አላማህንስታሳካትቀበልሀለችችችችግ

  • @Hanicho-wk8yu
    @Hanicho-wk8yu 15 дней назад +2

    አላማህንንን አስቀዲምምም ወንዲሜአይዞህህ😊

    • @usuf_tube
      @usuf_tube  15 дней назад

      እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 16 дней назад +1

    ወድ. ሁን. ቆፍጠን በል. ተረጋጋ. ለሁሉም. ግዜ. አለዉ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 16 дней назад +3

    ተረጋጋ..መረጋጋት..ውጤት.አለው🎉🎉

  • @DaamPhone-tz2rn
    @DaamPhone-tz2rn 16 дней назад +3

    .ዩቱብህን ሰራ ዝብለህ, ወደራሰህ ተመለሠ የጂሎቺ ሙዲ አትያዝ ወደአላህ,ተመለሰ,እንደ ብልጥሁን ወዲማቺን የሡፈ

  • @زمزم-ع9ص
    @زمزم-ع9ص 16 дней назад +3

    አይዞህ ወድምአለምሁሉምለበጎነዉ ዱአአድረግ አብሺረ አላህ ላተያለዉ አይቀረም

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 15 дней назад

    ሶበር አድርግ ወድሜ የሶበረሰዉ ሁሉን ያገኛል አሽ እርግጥ ፉቅር ከባድ ነዉ ቢሆንም ሶብር ዱአድርግ ያተ ያድርግልክ

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 16 дней назад +4

    ተረጋጋ ወድም ፈተንክ በታም እሷ ብዙ ሀሳብ አለባት በቶሎ እንደት እሽ ብላ ትላለች ደግሞ ሳታስበዉ መሳም ማለት ይከብዳል ብቻ ወንድሜዋ ተሳስተሀል ቀስ ብለህ በሀላል ያታምራችሁ ልቦ ከተተገነ በሁላ ተስፋ የሚባል እንዳለ ሆኖ አተ ፈተንክ አሁንም ተረጋጋ

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 16 дней назад +3

    ወለሂ እኔደሞ ከባሏጋር ብትመለሥ ደሥታየ የፊቱን ፊዶየእያየሁ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 16 дней назад +2

    ከቻላችሁ ከልጆ አባት አሰታረቋት ያተን ይቅረታ ታድረግልህ ወድሟ ብቻሁን

  • @እሙቢላልቻናል
    @እሙቢላልቻናል 16 дней назад +2

    አትዘን አቸኩል እኛ ሴቶች መግደርደር ባህላችን ነው ታገስ

  • @ትርታየ-ኰ5ለ
    @ትርታየ-ኰ5ለ 16 дней назад +1

    ለሁሉም ነገር ትግስት መነጋገር እርቅ ሰላም ይቀድማል ደሞ ለፍቅር ብለህ ስራህን መተው የለብህም ወስላታው ክክ

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 16 дней назад +2

    የሱፌ የኔ ቆጆ እባክህ ተረጋጋ ነገሮች እደሚቀየሩ አልጠራጠርም እመነኝ ሶብር አድርግ ተረጋጋ እባክህ ያተትሆናለች የግልህ ታረጋታለህ እውነተኛ ፍቅር ካለብህ❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ግን አመራረጥ ትችላለህ እሙ ዙዙ የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 16 дней назад +4

    አብሺር ወድምዩ በርቱ

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq 16 дней назад +4

    አብሸረ ትተረቃላችው ዮስፈ

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 15 дней назад

    ይሄ ትክክለኛ ፍቅር ሳይሆኝ ስሜት መከተል ጥሩ አይደለም ለመፈመስ ነው አብሽሩ

  • @ArebuAssen
    @ArebuAssen 16 дней назад +6

    አብሽር የሱፌ ለኸይሩ ነው

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 16 дней назад +2

    ወዲሜ ልጀነት ይዞህነዉ ከሥራበላይ ለፈቅረ ቦታ የሠጠህዉ በኋላ ይጸጾተሀል

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 16 дней назад +1

    የሡፌ አብሽር ለኸይር ነው ሠብር አርግ ዱአ አርግ❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 16 дней назад +2

    ኧረኡሙዙዙዙ ተቀበይውፍቅሩንወንድልጅአፍቅሮሲመጣነውህይወትሽየሚያምረው አላህአይታወቅምሊኪስሽይሆናልብሶትሽን

  • @raheema2771
    @raheema2771 16 дней назад +2

    ሶፉ እኔ እህትህ ልምከርህ ተስፈ አትቁረጥ ገና ልጅ ነህ አተ ስራህን ስራ ወላሂ ይፀፆታሀል ቡሀላ እርጋበል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زمزم-ع9ص
    @زمزم-ع9ص 16 дней назад +2

    ተወዉ ይህድ እረጋይላል ተወዉ

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад +5

    አትቸከሉ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባል የለ

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u 16 дней назад +2

    ተረጅውእምትሉ ግን ከባድኮነው ያለፈው ሂዎቷ እራሱ ከዛሙድሳትዎጣ ሴትሆነንእንዘንላትለሷም

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 16 дней назад +2

    አሁንስ አሳዘነኝ ለኬር ነው የሱፉ ቀን ይፈተዋል ❤❤❤

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml 16 дней назад +2

    አብሽር ለኸይይር ነውወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 16 дней назад +2

    አይዞህ ወድም ያጋጥማል

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 4 дня назад

    በጣም ነው የተሳሳትከው ካሁን ቡሀላ በጣም ነው የምትወርድባት ወላሂ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 16 дней назад +1

    የሱፌአይዞንእራስክንጠብቅናትንሽአስብበትበቅርብእደምትመጣተስፋአለኝበርታወድሜ❤

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 13 дней назад

    በዚህ ፍጥነት የፍቅር ጥያቄ ከባዲ ነዉ አላማህን ስራህን አስቀዲም ያኔ የራስህ ነገር ሲኖርህ ፈልገዉህ ይመጣሉ እሷ ደሞ ስለተጎዳች ነዉ አተም ፈጠንክ😢😢

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 16 дней назад +2

    አትጃጃል አቦ ሰረአት አዴብ አታቁም ይህ ነዉ እስልምናችን የሚዘዉ ለዚና እያመቻቸሀትኮ ነዉ ብታዉቅ

  • @seadi5
    @seadi5 16 дней назад +1

    አትጨማለቁ እኛየሚያስጨንቀን የሀገራችን ሰላምማጣት ነው
    ቢላሂ ፍቅር ምንምንእያላችሁእምትመጡግንጤነኛናችሁ /ምነኛውእሚያስደስታችሁ
    ሀገራችን ያለችበትን አስቡ ሀገራችንንሰላምያርግልንሌላአልልም
    ዱአአርግዝምብለህ/በብሃርስትልሰማሁአትጃጃል ሳኡዲ እንዳመጣ በህገወጥ
    ለሷምአስብ /የበፊቱ ህይወቷ ልቧስለተሰበረ ትንሽ ታገሳት

  • @ToybaTube-vm1tf
    @ToybaTube-vm1tf 16 дней назад +2

    ወይኔወድሜ አላህ ይድረሥልህ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 15 дней назад +1

    እባክህ ዩትዩብ አታቁም ትናፍቀናለህ አይድያ ቀይረህ ስራ

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 16 дней назад +1

    ወድሜ ተስፍ አትቁረጥ እሺ ታገስ ስለቸኮልክባት ነው

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 16 дней назад +3

    አብሺረ ይቱብህን ሰራ ጠክረህ😮

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 16 дней назад +2

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዩዩ እና መቲ እንደት ናችሁ አብሽሩ በርቱ እንዳታቆርጡ ቀጥሉ ሀሉም ለኸይር ነው

  • @fatumTube
    @fatumTube 16 дней назад +2

    አብሽር ወድም

  • @YusraAbdo-m4u
    @YusraAbdo-m4u 16 дней назад +1

    ተዋት ልጅዋን ታሳድግበት የግድ ፍቅር የለም

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 16 дней назад +2

    አይዞህ ጠከርበል

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 16 дней назад +4

    አረየሱፍ እርእስቀይርበቃ ወንድልጅቋፈጠንሲልነው እሚምርበት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 16 дней назад

      ሀዩ ደምሪኝ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 16 дней назад +2

      ሰርተህ.ተለወጥ.ዋናው..ስራ.ነው
      ደምሩኝ..በቅንነት

  • @RbentmanstuRmangstu
    @RbentmanstuRmangstu 12 дней назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውድና የተከበራችሁ የዩዩ በተሰቦች 50Kእናስገባው

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 15 дней назад

    ማሜ የፈራህው ደርሷል በውሳኔ አትፀፀትም መቼም ለሷም የተሻለውን ይስጣት ያረብብ

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm 13 дней назад

      ምዲነዉ የፈራዉ😂😂😂😂 እሱስ አግብቶ የለምደ

    • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 13 дней назад

      @qatarfifa-bm5fm እሳ ካወራችው ተነስተሽ ነው አግብቷል ያልሽው ወይስ
      እሷኮ ከባሏ ይልቅ ሚዲያን ቀርጣ ነው ለመለየት የደረሠችው

  • @እንዴግቲዮብ
    @እንዴግቲዮብ 15 дней назад +1

    ግን ከይቅርታካ አንተና የሱፍ በጣም ጉራ አክታ አለባችሁ አይዳ እየፈጠራችሁ ስሩ ግን ጢባራም አትሁኑ በተረፈ ጠንክሩ

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 16 дней назад +4

    እኔ እከተልሀለሁ አብሽር😂

  • @እንዴግቲዮብ
    @እንዴግቲዮብ 15 дней назад

    አጂሬ ግጥም አረገህ ትስማለህዴ 😂
    አይዞህ ሴት ማንገራገር ዴንባችን ነወ

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 15 дней назад

    እንደ የሱፍ ተረጋጋ ግግም አትበልባት እምቢ ካለች

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 14 дней назад

    ተርጋጋ ወንድም

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho 16 дней назад +7

    ሲግል ማሚዋ ልጃችንን ወደነበረበት ሙድ መልሽልን ሆ😂😂😂😂😂

    • @የብቻየየኔ
      @የብቻየየኔ 16 дней назад

      😂😂

    • @JddJdd-vl7os
      @JddJdd-vl7os 16 дней назад +1

      ቱ የወንዶች ጣጣ ስሜታችሁን ነው የምትከተሉት እስከምታገኙ ድረስ ሞትኩኝ ሄድኩኝ ነው የምትሉት ለማንኛውም ወደ አሏህ ተመለስ የስሜት ፍቅር እርባና የለውም ያዩትን ሁሉ ማፍቀር አይቻልምኮ ሆ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 16 дней назад

      እውነት ነው ሲያስጠሉኮ😢😢​@@JddJdd-vl7os

    • @Grace-ko3tp
      @Grace-ko3tp 16 дней назад

      جزاك الله خيرا 🙏

  • @JemilaJemila-m7j
    @JemilaJemila-m7j 16 дней назад +2

    Ayizishh😘😘😘

  • @zeburahussen8797
    @zeburahussen8797 15 дней назад

    ግዜስጣት

  • @yarab4997
    @yarab4997 16 дней назад +2

    50 ሺ አስገቡት

  • @uaeuae4395
    @uaeuae4395 16 дней назад

    እኔእምለዉሁሌስለቢታኒያነዉምታወራዉሌላአይዲያየለህም

  • @JddJdd-vl7os
    @JddJdd-vl7os 16 дней назад

    አጅብ መጃጃል

  • @SaifulRana-p7g
    @SaifulRana-p7g 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤እልልልልክ

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
    @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ 16 дней назад +4

    ግን የዛኛው ኒካ ወርዶል እደ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 15 дней назад

    አተ ፍቅር እኮ ታጋሽ ነዉ አተ ቸኮልክ🧐ተረጋጋ

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 16 дней назад +1

    ياربرؤ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 16 дней назад

    ስቱን አጣምረን ስቱን አስታርቀን በገባችንን አመመን እኛራሱ😂

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 16 дней назад +3

    አትጃጃሉ የጅል ጥርቅም

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 16 дней назад

    Ayizoke edatef Videos sera Please edataw 🙏🥰💞❤️🩷❤️

  • @youtub4690
    @youtub4690 16 дней назад +2

    የሱፈ አልቅስ እጂ ጡሩ ነበር ብተልቅስ

  • @family5677
    @family5677 15 дней назад

    አረ ይደብራል ማፍቀር እንደዚህ አይደለም ምነው በአደባባይ ከልሰምኩ አልክሳ እሱ ምንም ጥፋት ያለበት ሚስትህ ብትሆን በኛ በአል በአደባባይ አይሰም ።ስተት አርሜ አንደገና ለመቀራረብ ሞክር አንተ የምሰራው ስራ የማያዛልቅ ስራ ነው 😮

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 16 дней назад

    አርፈህስራህን ስራ

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 16 дней назад +1

    አሁንአንተቸኮልክእስዋቁስለኛናለምንአትታገስም

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r 16 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @melakashefaraw6048
    @melakashefaraw6048 16 дней назад

    ጀል 😒

  • @ToybaS-x8t
    @ToybaS-x8t 16 дней назад +1

    tgagalke fkre syhone elke nwe yyazhe😅😅😅😅😅

  • @بلال-م2ه
    @بلال-م2ه 16 дней назад

    አረ አትጀጀል ስቄ ልሞት 😂😂😂😂

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 15 дней назад

    ተው እንጂ አንድ ቪዲዮ ማጥፋት ያቃተህ ጭራሽ ልታቆም ኧረ😂😂😂

  • @ااا-ق5ع7ص
    @ااا-ق5ع7ص 16 дней назад

    የሡፍ ደሣለው

  • @AaAa-v8m6v
    @AaAa-v8m6v 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Higy-jx1jq
    @Higy-jx1jq 16 дней назад +1

    ❤😂😢

  • @AmryAhmed-bq2bv
    @AmryAhmed-bq2bv 15 дней назад

    አተከብዱ ብሽቄ ነች በቃ በሌሎች ገር ስራ

  • @salmanmuhammed5560
    @salmanmuhammed5560 16 дней назад

    በቃ ተዋታ 😏

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 16 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😘😘👌👌💔❤️🌹

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 16 дней назад

    ባክህ አትጃጃል የእውነት ብታፈቅራት በአደባባይ ሳይሆን በስርአት በውስጥ መጠየቅ ትችል ነበር አደብ ባለው መንገድ ብሮህ ያለው ጅል ደግሞ ይበልጥ አናዶኛል አይዲያው ከኔ ነው ሲል ዝርክርክ ሁላ ሴት ልጅለባልነት የምትፈልገው እንዲህእሚላላጥ ሳይሆን ቆፍጣና ቁጥብ የሆነን እንጅ እንደ ናት አይነት ባል የሚባለውን መስፈረት አታሟሉም

  • @SaifulRana-p7g
    @SaifulRana-p7g 16 дней назад +1

    አህያ ነህ እሺ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 16 дней назад

    አብሸርወንድሜኢሻላይቅረታጠይቃእንደገናየሡፍየአሸአብሸርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 16 дней назад +1

    ይቅረታበይዉአሙዘዙየኔዉድይቅረታባያቸንአላህየወዳልየኔልዩአህትበአላህይቅረታዉንተቀበይዉበአላህአህቴ