ዳያስፖራው ወደ ሀገር ገብቶ የሚያለማበት ዕድል ተመቻችቷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 29

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 часов назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @eketelohannesipamo
    @eketelohannesipamo 4 часа назад +1

    መንገድ የለም
    መልካም አስተዳደር የለም
    የመብራት የውሃ አቅርቦት የለም
    የዘር ፖለቲካ በሰፋነበት ሀገር ማንን አምነህ ነው ወደ ሀገር የምትገበው ፥
    የገቡ ሰዎችም መውጪያና መግቢያ ጠፍቶአቸዋል

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 17 часов назад +1

    Welcome❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 23 минуты назад

    ጦርነት ይጥፋልን
    እኛ የምናየው ጦርነት እርሃብነው
    ችግሮች ንሮውድነትነው ያማችኋልልበል
    በየክፍልሀገር ማብራት ውሃየለም
    የትኛው ሀገርነውያደገው
    ሰላምይሁንልን ሰላምናፍቆናል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 18 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 10 часов назад

    ድየስፖረ ድሬዎች ተረጋጉ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 часов назад +1

    What are the embacies doing? They have to promote Ethiopian interest including economic diplomacy in their respective countries.

  • @AppkId
    @AppkId 18 часов назад

    ልብየለለው ዳስቦራ ለንኩሉ ኪኛያልሙለት

  • @bedilubirhanu5336
    @bedilubirhanu5336 17 часов назад +1

    አይን ያወጣው ሙስናው እስካልቆመ ድረስ ለውጥ ዲያስፖራው ሊሠራ አይችልም:: ሙሰኞች በሕቡ የሚጋለጡበትን መረብ አዘጋጅታችሁ ካሁኑ እርምጃውን ጀምሩ:: ጉዳይ ለማስፈፀም በሚሊዮን ጉቦ የሚጠይቁ ጀግኖች ናቸው

  • @fikremichealsimenh8306
    @fikremichealsimenh8306 10 часов назад +2

    Nobody is coming liars

    • @yh4es
      @yh4es 2 часа назад

      አንተ ገንዘብ ስለሌለህ መቸም አትሄድም

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 19 часов назад +3

    No body is coming

    • @deehope9477
      @deehope9477 16 часов назад +2

      Lol, speak about yourself, please? Don't say " nobody is coming" a lot of people are coming!! Check the reality out first, dear!!

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 13 часов назад

      ​@@deehope9477majority of oromos, I am with him I ain't going, I mean for what 😂😂

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 13 часов назад +2

    Only oromo is coming 😂😂,

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 18 часов назад +2

    ምንድነው የምታውሮት እዜ ስንት አመተ የስራበትን ይዙ የመጣ ቤተስብ እዜሁ ደበረ ዘይት ላይ ያንተ ክልል እደለም ተብሎ ንብረቱን ሁሎ ካፍስስ በሃላ ይሄው ህይወቱን አጠቱል እና ስላም ላይ ስሮ በመጅመሬያ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 8 часов назад +1

    ከትንሽ ከጊዜ በኋላ "የንብረት ማስመለስ" ተብለህ ትመረመራለህ። ለማንኛውም ትራንዚት ላይ ሻይ የጠጣችሁበትን ደረሰኝ አስቀምጡ። welcome to communist Ethiopia 👍

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 18 часов назад +4

    መንግስት አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ? አሳፋሪዎች

    • @yh4es
      @yh4es 2 часа назад

      በደንብ አለ

  • @yekeraw09
    @yekeraw09 18 часов назад +1

    ያበደ ነው የሚመጣው ለመታገት ወይስ ለመገደል ? ስንት የሚታይ አገር ሞልቶ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት አገር ያለ ይመስል ይደልሉናል አንመጣም።

  • @BiraneshBicho
    @BiraneshBicho 14 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @BiraneshBicho
    @BiraneshBicho 14 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤