🛑 መንሱር ለጥፍሬና ለጸጉሬ የተለየ ምግብ ነው የምበላው ሳክስ || ጽጌ ሮያል እና ዴጄ ሊ ተገናኙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 154

  • @benjatube2
    @benjatube2  2 месяца назад +12

    ፍቺ በእጥፍ ጨምሯል ምክንያቱ ይገርማል በዚህ ሊንክ የለቀቅነውን ይመልከቱ
    ruclips.net/video/CHSfBA4GxeE/видео.htmlsi=9k9hVdWc0v0e07-u

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +38

    ዛሬ የልጄ ልደት ነው አራት አመት ሞላው🎉🎉እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 месяца назад +2

    Shero is my favorite!❤ ሰራዎቹ ይወስኑታል ማብሰሉን ሳይሆን ዱቄቱን ያዘጋጀው ሰው ሞያ ሽሮ በደንብ ከተቀመመ ምርጥ ምግብ ነው ፕሮቲን ነው ጥቅም አለው ካልሲዬም አለው አይረን አለውግን ካልወደዱ መብታቸው ነው

  • @EidMohammed-dn4ri
    @EidMohammed-dn4ri 2 месяца назад +6

    Benja የምርጦች ምርጥ ግብረገብህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 месяца назад +1

    እግዞኦ እግዞኦ ዘንድሮ ሴቶች ከራሳቸው ሆኑ በእናተ እኛ አታስደቦን

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 2 месяца назад +1

    ከታሪፍ በላይ ከተጠየቀ አልከፍልም አይልም ብዙ ከሚያወራ

  • @ZibazinkiZinkZaker
    @ZibazinkiZinkZaker 2 месяца назад +3

    አይ መንሱር በደንብ ካሰብክ እርግጠኛነኝ ትመለጣለህ ምግብ አያድንህም

  • @TezerashKB
    @TezerashKB 2 месяца назад +2

    ጉግ ማንጉግ ወደ አላህ አትመለሰና ምላሰህን ተልትል አድርጎ ቀን ትወጣዋለህ መንሱር

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 2 месяца назад +7

    በ 1997 አመተ ምህረት ከሃያ ሁለት ወደ ቦሌ ብራስ በሚሄድ ሚኒባስ ውስጥ እየሄድን ረዳቱ ዝርዝር ስላጣ እኔ ለተሳፋሪው በመክፈሌ ምክንያት ለምን ከፈልክልኝ ብሎ ከመኪና አውርዶ ሊደበደበኝ ሲምክር እብደቴ ተነስቶብኝ በቦክስ አገጩን እና በጠረባ መትቸዋለሁ ከዚያ ሹፌሩ ወርዶ ወደ መኪና ካስገባኝ በሁዋላ ጉዟችንን ቀጠልን

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 месяца назад

      ስንት እብድ ሞልታል እኮ 😂😂😂😂

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 2 месяца назад

      ይገርማል እንዲህም አለ ለምን አገዛቹን የምን አቧራ ማስነሳት ነው ብር ካለው ለምን ብራይድ አይሄድም ግን አንኳን አፍንጫውን አልከው

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 2 месяца назад

      አሁን ስንት አመትህ ነው ሙሌ

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 месяца назад +1

    መንሱር ተብዬ ከእውቀት ነፃ የሆነ ገልቱ ምናለ ያቺ ጫልቱ ከፍለናትም ቢሆን በወሠደችልን ፖሊስ ልጠራ ነው እያለች እያስቀዘነች ባኖረችልን ገና ፖሊስ ስትል ፈርጥጦ እንዳልመጣ ፀጉር ጥፍር ይላል ይሄ ጥፍራም ይልቅ ፊደል ገዝተህ ሀሁ አጥና አንተም ሠው ሆነህ በኢትዮጵያውያን ችግር ታላግጣለህ አንተ ደነዝ የፅጌና የዲጂ ሊ ወንድም

  • @AwiAbudi
    @AwiAbudi 2 месяца назад +3

    እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ውስጥ ነው በተለምዶ ጨው በረንዳ በመባል የሚጠራው ምርጡ ሰፈር በእኛ አካባቢ የእድሩ ህግ ከወጣ ቆይቷል ምግብ ያዘጋጀ ወይም ሀይላንድ(የታሸገ) ውሃ ያዘጋጀ የ 5000 ብር መቀጫ ተቀምጧል

    • @addisgirma8211
      @addisgirma8211 2 месяца назад

      😮

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 месяца назад

      Esu yeteyekew dinkuwan menged lay selemetal new, lelekeso becha new yetefekedew

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 месяца назад

      Gin endih kaderegu, sew sitamem metakemiya yesetalu weyes, sew simote new birr yemisetut

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 2 месяца назад +1

    ትራንስፖርት ውስጥ አንዳንዴ ያጋጥማል ፡፡ በተቻለ መጠን ብዙ ንግግር (ምልልስ ) አለማብዛት ነው፡፡

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 месяца назад +1

    ታክሲ ላይ የተንጨረጨረዉ እርግጠኛ ነኝ ትግሬ መሆን አለበት

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂በሥላሴ ስም ስንት ነገር በደላላ እሚፈልግ ሰው አለ

  • @mekdeseyob1444
    @mekdeseyob1444 2 месяца назад +1

    - ለቅሶ ላይ /የቀብር ቀን/ ከንፎሮ ውጪ ሌላ ነገር ማቅረብ አይቻልም ይሄ ግን የሚሆነው ዕርድተኞች ሁሉ ተስማምተው ስለወሰኑ ነው። -በአንዳንድ ክፍለ ሀገር እንዲ ከሆነ ቆይቷል።
    -እንዲህ የሆነበት ምክንያት ከኑሮ ውድነትና በዕድር ውስጥ ያሉ አባላት ኢኮኖሚ እኩል ስላልሆነ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ አባላት ለቅሶ ሲገጥማቸው ለቀስተኛ ለማስተናገድ ብለው ዕዳ ውስጥ ነው የሚገቡት ለዛ ነው።

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 месяца назад +1

    ቤቢ ሻወር፣ሽምግልና ልደት፣ ሰርግ ቢቀር ይሻላል ቅንጦት ስለሆነ ለቅሶን ከሚከለግሉ

  • @ElsabetArgaw-ni9gg
    @ElsabetArgaw-ni9gg 2 месяца назад +1

    ፍቅርዢም የት ነወ ሚቀበረው

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 2 месяца назад +4

    ዮኒ ማኛ ና ደሬ ዘሀረሩ አስታወሱኝ እንደ Dj ሊ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 месяца назад +7

    በዘመናቸው ሶሻል ሚድያ ስላልነበረ በእርጅና የሚሰሩትን አሳጣቸው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      እንኩዋን ዕድሜ ስጣቸው እድሜ ጠፍቶ መስለኝ የምናዝነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      ዘና ይበሉ እናቶቻችን ምን ችግር አለው እኛን ደክመው አሳድገዋል❤❤❤

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 месяца назад

      @@meseretdibabe8020 ይሄ እኮ ልጆቻቸውን የሚያሸማቅቅ እንጂ የሚያዝናና ነገር አይደለም

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Месяц назад

    that man is a hero

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 месяца назад

    ቤንጃዬ ገና ኢትዮጵያ ውስጥ መኖርም ይከለከላል በዚህ አይነት ብለው ብለው ሀዘንም አትዘኑ ሊባል ነው ወይ ፈጣሪ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 месяца назад +3

    ፍቀራዚም በሽተኛ ነው እኮ እየተሳቀለት ታዋቂ ሆነ እብድ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 месяца назад +3

    አንደኛ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 месяца назад

    ደደብ ፍቅር ሲዝም
    ነፂን የመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለህም አንተ መጤ
    ትላንት በድንቁርናክ ታውቀክ ዛሬ ጭራሽ ነፂን አይመጥንክም በጣም ስሜታዊ ነው ያደረከኝ ብቻ አላህ❤ለልጄቹ ሲል ሙሉ ጤናውን ይመልስለት

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад +1

    አንዳንድ ጋጠወጦችን ሊኮረኮሙና ሊገሰፁ ይገባል ማስታወቂያና መሳለቂያን ሳይለዩ ሚድያላይ መፈንጨት ነውር ነው
    ትክክል ብለሀል ወንድሜ

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 2 месяца назад +1

    ዛሬ ልደቴ ነው እግዚአብሄር ይመስገን 41

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад +1

      መልካም ልደት

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 2 месяца назад +1

    አተም አልተባልክ ወረኞ አድ ጣት እያቆምክ ፍቅር ኢዝም ምናምን እያልክ ደሞ አታፍርም ነፂን ስትናገር የሁክ ቆርቆሮ ነገር ያተ አይብስም ወረኞ ነፂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ላተደሞ ልቦና ይስጥክ አተ የሁክ ጂል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад

    ዋው ቤጃዬ መቅረትም ያለበትነገርነው ሽምግላናና የለቅሶ መደገስ መቅረት አለበት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 месяца назад +1

      ይሄ መዝቀጥ ነው መንግስትን የሚመለከት ሥራ ሞልቶ ተርፎ የሰው ቤት ልቆጣጠር ማለት ውድቀቱን ነው የሚያሳየው መንግስት የጫካ ቤተ መንግስት የኮሪደር መንገድ እያለ ደሃውን ህዝብ መድረሻ ስታሳጣው ማን ይጠይቅህ ስትፈልግ አፈርሳታለሁ አሰድዳቸዋለሁ አረ በልክ ሰከን በል አላማህ ህዝቡን በምን ልከፋፍለው ነው ነገሩ ዘበናይነቱ በዛ 🤐😏🤭

  • @amaamtemaam
    @amaamtemaam 2 месяца назад

    አየ መንሱር በቃ ሆዱ ሞሙላት ነው ስኬቱ እረ ተው ቡድሃ አስወጣኝ ከዚህ አገር please ይሄን ህዝብ አይኑን ማየት አልፈልግም የተረገመ ህዝብ

  • @Ferihamitiku
    @Ferihamitiku 2 месяца назад

    Benja be Allah chin hodam liji atasayen

  • @kamilali492
    @kamilali492 2 месяца назад +2

    Thank you bro

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 месяца назад

    ይሄ ደነዝ ለዚህ ነው ነፂ የታመመው አላለም ማነው አንተን የፈጣሪ ቃላቀባይ ያደረገህ ድንዝዝ የአዳነች አቤቤ ወንድም

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад

    ጥፍሩ ሲሞርድ እንዳይሰባበር ነው መንሱር ሰገጤ

  • @MetiWendu
    @MetiWendu 2 месяца назад

    ቤንጃ ሳትታሰር እንዴት ትከፍላለህ
    ዘንባባውንም

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 12 дней назад

    መብትህ ነው ወንድሜ ሽሮን አለመብላትእኮ ፤
    እኛ ግን ያደግንበት አገራችን ሚሊዮኖችን ይሳደገ ምግብ መሆኑን አትዘንጉ፤፤ ደሞ እሱንም ያጣ እንዳለ አገራችን ላይ አትርሱ። ክፍት ሁላ

  • @DanidaniDan-z7m
    @DanidaniDan-z7m 2 месяца назад

    ቁንጫ እንዳይበላኝ ምን ልብላ እያልን አይ ፈጣሪ አራርቆናል

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 2 месяца назад +1

    መንሱሬ ለሆዳችንስ ምን እንብላ ‹ የመቶ ሚሊዮን ህዝቦች ጥያቄ

  • @HananKastero
    @HananKastero 2 месяца назад

    አረ ቤነጃ የምጽፍልክን አንብበው ስራዬን አስተዋውቅለኝ በናትክ ቲክቶክ ላይ ነው የምሰራው

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      በቴሌ ግራም ያናግሩኝ

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 месяца назад +1

    😂😂😂 ወይ መንሱር ተመልጠህ እንዳናይ ብቻ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 месяца назад

    ሆን ብሎ ማለት ማነው መኪናውን የሚገጨው ያማታል እንዴ አበበች she is like idk ! even six years old can think better than her ! security camera ትላለች እንዴ😢😂

  • @Neima-x4p
    @Neima-x4p 2 месяца назад

    አዎእኔሠምቻለሁ ጥሩ ህሣብነው

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 2 месяца назад

    - ለቅሶ ላይ /የቀብር ቀን/ ከንፎሮ ውጪ ሌላ ነገር ማቅረብ አይቻልም ውሃም ቢሆን የቧንቧ ነው እንጂ የታሸገ አይቻልም ዕርድተኞች ሁሉ ተስማምተው የተወሰነ ነው።
    -በአንዳንድ ክፍለ ሀገር እንዲ ከሆነ ቆይቷል። ለምሳሌ በጉራጌ ክልል እንዲህ ከሆነ ቆይቷል
    -እንዲህ የሆነበት ምክንያት ከኑሮ ውድነትና በዕድር ውስጥ ያሉ አባላት ኢኮኖሚ እኩል ስላልሆነ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ አባላት ለቅሶ ሲገጥማቸው ለቀስተኛ ለማስተናገድ ብለው አላስፈላጊ ዕዳ ውስጥ ስለሚገቡ ነው።

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 2 месяца назад

    መንሱር እውነቱን ነው ዩቱብ ላይ ይገኛል።

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад

    Wow benjo today yelyal

  • @simongizaw4183
    @simongizaw4183 2 месяца назад +1

    ትላንት ልደቴ ነበር ግን ማንም እንኳን ተወለድክ አላለኝም

  • @almazali4784
    @almazali4784 2 месяца назад

    ዘንባባን እያወቁ ነው የሚገጩት ቪዲዮ ያስታውቃል

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 месяца назад

    እውነትም ድቅድቅ ጨለማ የሞላው ጭንቅላት::

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    አንዳንድ ሰዎች ግን ምን ማለት ነው አንደ ሴት ሴትን አንተ ወንድን አንች እያሉ አሪፍነን ሚመስል አይነት ድራማ ሚሰሩት ወይ ድምፅና አለባበስ ያስተካክሉ እና ለአይን በሚያስመስል መልኩ ቢያረጉት
    አይነፋም መጥፎ ዘመን ነውና አደብ በሉ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад +1

    ከሰው ሂወት ያቺ ዘባባ ካሜራ ደቅነሽ እያየሽነው ምታድሪው ምነው የሰውሂወት ሲጠፋ እዲህ ባሳሰበሽ

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 2 месяца назад +1

    መንሱር የተባለ የአቦጊዳ ሽፍታ። ባዶ ቆርቆሮ። ነገ ልናይ።

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 месяца назад

    ወይ ጉድ በምንም ነገር የአዲስአበባ ልጅ አይናፋር ነው የመንሱር ስኬት ምን ይሆን?

  • @lidet8049
    @lidet8049 2 месяца назад

    ቤንጃዬ አመለ መልካም

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 2 месяца назад

    Benja tube የገዘ ጎፋ ህዝብ ሞት yasdestehal ማለት ነው? 😭😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል 😭😭

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 2 месяца назад

    @Benja❤❤❤ምርጥ ሠው

  • @BerukTuji2
    @BerukTuji2 2 месяца назад

    tktok bruk tugi ኦቶዶክስ ነው ሼር አድርግ

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 2 месяца назад

    መንሱርን ግን ምንም አልለውም ~ ለሰመረ ባሪያው ዜና ያዳርገው

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 месяца назад

    ሰውየው ሆድብሶታል !! በስማም ምንጉድ ነው። ምንአልባት ያበሳጨው ነገር ይኖራል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 месяца назад +1

    ድሮስ አቴንሽን ፈልገው እንጂ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    አረ ኢትዪጲያዊያን ሴቶች እንደው ምን ዓይነት ቤተሰብ ነው ያሳዳጋቸው ?? አረ እኔስ አፈርኩ አረ እንደው አምላኬ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን አረ ያሳፍራል።።።

  • @mikiasadela
    @mikiasadela 2 месяца назад

    I give a like 👍 before i watch and i comment after i watch 👍

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 месяца назад

    ከእውቀት ነፃ ነው እንዴ?

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 месяца назад

    መንሱር ግን እረረረረ ለአውራ ጣት እሺ ዋና ለመማርስ ምን መብላት አለብሕ በጐማ ትዋኛለሕ እንደ 3 አመት ልጅ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    ቫይታሚን ሲ ተመቸኝ😂😂😂

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 месяца назад

    Dinkuwan lelekeso ena asegedaj huneta aletekelekelem, le serg, hotel merekat, lemesaselut gin menged zegeto denkuwan metal be kare meter 1,000 Birr jemero yeketal new yetebalew

  • @fikrlove-h7n
    @fikrlove-h7n 2 месяца назад

    አይ መሱር ጀማል የወደፊት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መሆኑን እርሳው በቃ ምክንያቱም ሚዲያላይ በጣም በዝተካል

  • @HayetHayet-y7e
    @HayetHayet-y7e 2 месяца назад

    ሎሚ እንብላ ነው የሚባለው???

  • @amaamtemaam
    @amaamtemaam 2 месяца назад

    የሴቶቻችን ማሃይምነት ግን ጥግ ደረሰ

  • @emanuelfx4266
    @emanuelfx4266 2 месяца назад

    Channelehen bzu gze sketatel aychalew gn ahun yalewen lmat andem stasay alayehum

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 2 месяца назад +1

    I Can't Stop Laughing

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 2 месяца назад

    ኧረ መንሱር ምንሼ ነው😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад

    ምን አገኛሎህ ብሎ ዝንባባ ይገጫል ??

  • @Tedispecial
    @Tedispecial 2 месяца назад

    ሰላም ቤንጃ🎉🎉🎉

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 месяца назад

    መንሱርን ሚያስለፈልፈው 911 ነው እንዴ ጫጩጪጫ😅😅ጨጩጪጫጩ ተምታታበት
    እባካቹ የ እዲስ አበባን ፖሊስ ቁጥር ላኩለት ከ ጨ ወደ አማ... እዲያመራ😅😅

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 месяца назад

    She have the right to admire animal 😢 why u disrespect her like that ? አህያ ሚያሳዝን እንስሳ ንው ሲገረፍ ሲሸከም ካቅሙ በላይ አህያን እንደ pet መውደድዋ ትልቅነት ነው እንስሳ መውደድ መራራት ስልጣኔ ነው

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад

    ወይ ጉድ

  • @meazagebreselassie9438
    @meazagebreselassie9438 2 месяца назад

    እውነትም ግልብ ስታስጠላ ባለጌ

  • @NuradinMuhammud
    @NuradinMuhammud 2 месяца назад

    እድሜ እየቀነሰ ነው ሚሄደው

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 2 месяца назад

    benja merte sew wesagn tuber

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад

    ሠላም ሠላም❤❤❤❤

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 месяца назад

    ሰርግም መደገስ አይቻልም ተብሏል

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye 2 месяца назад +1

    ሰዉ እኮ ኑረዉ እያወዛገበዉ ነዉ አትክፈሉልኝ ብሎ ስድብ😂😂😂

  • @amlegesse2287
    @amlegesse2287 2 месяца назад +1

    My son birthday is today he’s got 14🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 месяца назад

      መልካም ልደት

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 2 месяца назад

    ❤❤❤جميل

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад

    ሰራችላት😂😂😂😂

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 2 месяца назад

    ዲጄ ሊ ደስስትይ

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 месяца назад

    My brother somebody life is nothing in
    Ethiopia you hit three you paid 300,050. What kind of government does this he don’t care for his people he don’t care wake up. wake up people.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 месяца назад

    እንዴት ትክፈልልኛለህ ?😂😂😂😂😂

  • @SonyaHussen
    @SonyaHussen 2 месяца назад

    Respect

  • @yihunatube
    @yihunatube 2 месяца назад

    Ene yefelege yihun engi sewun new yemadin new

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 месяца назад +1

    ባለጌ ነሽ አንችንስ እንዃን የሸመተ ያረሰም አይችልሽም 💔😏🙈🤐🙃🤬 በሽተኛ😷 ሴት አሰዳቢ

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 месяца назад

    Next time all Ethiopian people governments they go and say don’t eat bring money to me so funny what’s next?

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 месяца назад

    ምግብ ብልህ አታውቅም😂😂😂😂

  • @jamesreactionEthio
    @jamesreactionEthio 2 месяца назад

    Benjamin

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 2 месяца назад

    ጽጌ ሮያል እና ዴጄ ሊ እነዚህ ዥልጥ ማሐይም ድራማ እየሰሩብን እንደሆነ አውቀናል ደደቦች ማን ላይ ነው የምትቻወቱት

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 2 месяца назад

    ታድያ ሰውዬው ባህሪውንነው ያወራችው ምን ወረዳችሁባት እሱስ ምን የሚከበርበት ስብእና አለው ሃብታም ስለሆነ አሽቃባጭ በዛለት የስንቱን ቤት በሃብቱ ብዛት ያፈረሰ አይደል ?

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 месяца назад

    Mansour is drama king like his boss

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 2 месяца назад

    Ane yelidaten qan alawqim😂😂😂

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 месяца назад

    አይ መሱር ጅል የሆንክ ሰውየ😂😂😂😂😂😂

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 2 месяца назад

    የአርቲስት ዳንኤል ተገኝን ትዳር አጣራራን? ምነው በሳሚ ቢቢና ዳጊ ብቻ አቆምክ?