ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን ? || Pastor Tsadiku Abdo || @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • gofund.me/97bd... Support Us
    www.gloryofgod...
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd...
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Комментарии • 22

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +2

    GOD BLESS THE HOUSE OF PASTOR TSADIKU ABDO .

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад +2

    Ameeeeen

  • @kassemkassem2259
    @kassemkassem2259 Год назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamajama2943
    @salamajama2943 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🤲

  • @Tihuun11
    @Tihuun11 Год назад +2

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen tebrkuuuuuu❤❤🙏❤

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад +2

    Ameeeeeeen❤

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Год назад +2

    Amen.Amen.💔🔥🔥🔥🔥🔥

  • @NatoleMisge
    @NatoleMisge 10 дней назад

    strong man of God pastor Tsadku be blessed

  • @Clodyyyyyyyyu
    @Clodyyyyyyyyu 5 месяцев назад

    Amen

  • @diborahrema6685
    @diborahrema6685 Год назад +2

    Sile Menfes kidus mesmat Des yilal God bless 🙏

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb Год назад +2

    አሜን አባታችን ፓስተርዬ❤❤❤

  • @dagimmengistu4836
    @dagimmengistu4836 Год назад

    bizunsh=amen=amen=amen=amen=amen

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад +1

    Ebbifamaa ebbifamaa ebbifamaa ebbifama ebbifamaa ebbifamaa ebbifama ebbifamaa ebbifamo koo ❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад +1

    Ewdachwal qdusan

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад +1

    ❤kkkkkkkkkk❤

  • @yorda30
    @yorda30 Год назад +2

    ትምህርቱ ገለፃው ጥሩ ጠቃሚና የሚያንፅ ሆኖ እያለ, አንዳንድ ቃላቶችን መጠቀም የግብፅን ቅሬታ, '' (*ማን አባታቸው)እንዲተነብዩ ፈቀደላቸው ...... የመሳሰለውን ባይጠቀሙ, አልተፃፈም! የረጅም ጊዜ በእ/ግ ቤት, እንዴት ሳይተው?

  • @KibruFeye
    @KibruFeye Год назад +1

    የእግዚአብሔር መንፈስ ይላል እንጂ እግዚአብሔር መንፈስ የሚል የመጽሐፍ መቅደስ ክፍል የለም ይህ የስላሴ ትምህርት ነው እንጂ መጽሐፍ መቅደስ ደግሞ የስላሴ ትምህርት አይደግፍም እግዚአብሔር መንፈስ የሚል የለም የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад +2

    Ameeeen