ጫት | ሓላል ወይስ ሓራም | ጥልቅ ማብራርያ በኡስታዝ ወሒድ ዑመር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 123

  • @Alkoremi
    @Alkoremi  4 года назад +36

    ውድ የአልኮረሚ ተከታታዮች፡ በተቻለ አቅም ሁሉ ጥራት ያለው ስራ ወደናንተ ለማቅረብ እየተጋን እንገኛለን። የቪድዮዎቻችን ሊንኮች ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አግዙን። እናመሰግናለን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።

  • @kubramuhibullah5363
    @kubramuhibullah5363 4 года назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይህፍዝህ ልዩ ነህ ኡስታዙና

  • @አቢድቃድሪአባባ
    @አቢድቃድሪአባባ 4 года назад +1

    ጄዘከአለህ ዑሱተዝ አለህ እውቀትን ይጨምራል

  • @subhinalhialhiakbare3896
    @subhinalhialhiakbare3896 4 года назад +1

    አሜንንን የአለህ

    • @abulfetaormango2904
      @abulfetaormango2904 4 года назад

      አንተ ነህ የሰከርከው ሁሉን በአንድ ላይ አትፈረጅ ለፈውዘን ንገረው ዋህቢይ ነው ሠው በመስደብና በመዳፈር የሰከረው ይህቺ ከየትም አይደለም ሪያል ካሠ ከራቸው ወገን እንጂ ..

  • @toybaወሎዩቱብ
    @toybaወሎዩቱብ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይርን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @FathimaFathima-x1z
    @FathimaFathima-x1z 3 месяца назад

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ ጀዛከሏኸ ኸይር❤

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስትዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 3 года назад +1

    ይመችህ ጀግና

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    አሚን

  • @semirayesuf3960
    @semirayesuf3960 4 года назад +2

    ዋሊይኩምሰላም ጀዛክአላህ ኸይር

  • @abebawassen2785
    @abebawassen2785 3 года назад +2

    Mrt Allah estiqama yistih

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 4 года назад +1

    አሚን ጀዛከላህ ኸይር

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 3 года назад +1

    ማሻ አላህ
    ተባረክ አላህ
    መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ ውዱ ኡስታዝነ

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 года назад +1

    SALLALLAHU alahi wasallam
    ALLAHUMMA amiiiiin
    Jazak Allah khair

  • @yamrotmulugata7830
    @yamrotmulugata7830 4 года назад +2

    ብችል ብዙ ግዜ ላይክ ባረኩልሕ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙነኝየረሱልወዳጂ
    @ኡሙነኝየረሱልወዳጂ 3 года назад +1

    ጀዛኩምሏሁ ኸይራ በርቱልን

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  3 года назад

      አሚን። ኢንሻአላህ።

  • @tube2958
    @tube2958 4 года назад +1

    ማሻአሏህ

  • @nuredinsunami4865
    @nuredinsunami4865 4 года назад +1

    በርቱ አሏህ ኽይር ጃዘቹን ይክፈለቹ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አሚን። ወኢያኩም። ሼር በማድረግ አግዙን።

  • @ጀየአለህበርያ
    @ጀየአለህበርያ 4 года назад +1

    ጀዘክ አለህ ኻይር

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። ዳዕዋውን እናስፋው። ጀዛኩሙላህ ኸይር።

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 года назад +1

    በርቲልን

  • @አቤላይቱብ
    @አቤላይቱብ 4 года назад +1

    በርታልኝ ወድሜ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አላህ ሁላችንንም ያበርታን።

  • @muslimgirl7732
    @muslimgirl7732 3 года назад +2

    Good job 👍

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 года назад +2

    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @fatimasaed6021
    @fatimasaed6021 4 года назад +2

    ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዝ በርታልን
    አሚን አላህ ይጠብቀን

  • @fozyahmohammed6601
    @fozyahmohammed6601 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @asmahabeshawit3283
    @asmahabeshawit3283 4 года назад +2

    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝነ። በርታልን ብርቅየ ኡስታዛችን

  • @باربساعدني
    @باربساعدني 3 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሰታዝና ደዛኩመሏህ ኸይር ኡሰታዝና ቲሊግረምላይ አልኮረሚ ብየሰፀፍአይመጣም አሰታዝና ኑኩን ብትሉኩልኝ ባረከሏህ ፊኩም

  • @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
    @እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 4 года назад +1

    ጀዛከሌህ ኸይር

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 года назад +4

    ውብ አቀረራብ ማሻ አላህ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ጀዛከላህ ወድማችን አትቃሙ ሲባሉ ቁራአን መቸተናገረ ይላል አላህ ይርዳን

  • @Lሉሉነኝወሎየዋ
    @Lሉሉነኝወሎየዋ 4 года назад +1

    أحسنت زدك الله عيلمن نافع 👍👍👍👍👍

  • @አሚነኝከጎጃሜ
    @አሚነኝከጎጃሜ 4 года назад +1

    ጀዛከሏ ኸይራ አላህ ይጠብቀን ያአላህ ለቤተሰቦቻችን ተውበትን ወፍቀን

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራሃመቱለ ወበራካቱ ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ጀዛ አላህ

  • @سبحاناللهالحَمْدُِلله-س2ف8ن

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻአላህ ጀዛኩላ ኸይሪህ 👍👍👍👍👏👏

  • @እኔሙስሊምነኝ-ዠ4በ
    @እኔሙስሊምነኝ-ዠ4በ 4 года назад +2

    በርታልን

  • @seadihabeshawit9509
    @seadihabeshawit9509 4 года назад +1

    jezakelah keyr

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +2

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን ወድም አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ስፈልገዉ ነበር ባረከላሁ ፊክ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አሚን። ሼር አድርጉት እና ለሌሎችም ይድረስ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አሚን። ሼር አድርጉት እና ለሌሎችም ይድረስ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።

    • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
      @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +1

      @@Alkoremi ኢሻ አላህ አረኩት የአድ ጉሩት

  • @umeman3175
    @umeman3175 4 года назад +2

    Amin yarab

  • @3loohi625
    @3loohi625 4 года назад +2

    ማሻአላሕ እስታዛ አላሕይጨምርልሕ ባአሁነሳአትውሳኝ ነገራነው አላሕ ቤተስቦቻችንም ሒዳ ያ ይስጣቸው

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +2

      አሚን። ይህ የሁላችንም ቤተሰቦች ችግር ሊሆን ይችላል።
      በሒክማ እና በመመካከር ሊመለሱልን ይችላሉ።
      ኢንሻአላህ።

  • @hawitbintyimam3125
    @hawitbintyimam3125 4 года назад +4

    Ws wr wb ጀዛኩምላህ ኸይር እንደፍየል በልቸ ነበር አላህ ይቅር ይበለኝ አላህ ቤተሰቦቻችንም አላህ ከሽርክና ከጫትይገላግልልን በለተይ እኛጋ ወሎላይ 😥አላህ ይድረስልን ኡስታዞች ወደዚያ ቢያስተምሩልን ሀሪፍ ነበር እኛ መቸም ስደት አልሃምዱሊላህ ብዙ ነገር ጠቅሞናል 😍

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +1

      አሚን። ሼር አድርጉትና ለሌሎች ወንድም እና እህቶችም ይድረስ።

    • @Lሉሉነኝወሎየዋ
      @Lሉሉነኝወሎየዋ 4 года назад +2

      ትክክል አልሀምዱሊላህ ስደት መጥፎጎንም ቢኖረውም ድናችንን አስገዝቦናል

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 4 года назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @khalilghaddar269
    @khalilghaddar269 2 года назад

    برك الله فخم 👍👍👍

  • @mercytube408
    @mercytube408 3 года назад +2

    men qame guncheyni
    feqed zelem shateyni yalew ustazen astaweskegn you are the best of best MashaAllah.

  • @nurruku2351
    @nurruku2351 4 года назад +1

    Mashallah allah yichemirilih astemari new.

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አሚን። ሼር በማድረግ አግዙን።

  • @uaeuae8752
    @uaeuae8752 4 года назад +1

    ጅዛከላ ከይር

  • @kelsumkelsima3718
    @kelsumkelsima3718 3 года назад

    Masha allahi ::

  • @ሰቢለሰቢለ
    @ሰቢለሰቢለ 4 года назад +1

    ማሸአለህ አለህ ይጠብቅህ በርታልኝ

  • @umlman3540
    @umlman3540 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ

  • @semirajemal2216
    @semirajemal2216 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ይጠብቀን

  • @umeman3175
    @umeman3175 4 года назад +2

    Jezak allah keyir wondime yihe lewotatoch tilik timirt new

  • @سبحاناللهالحَمْدُِلله-س2ف8ن

    አሚን አሚን

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 4 года назад +1

    ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ ኡስታዝ

  • @fatumahussein1789
    @fatumahussein1789 4 года назад +2

    جزاكم الله خيراً آمين يارب

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam7415 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    አህሌን እንኳንደናመጣህ ሀቢቢ ወሂዲ

  • @ዓኢሻነኝለናቷብቸኛ
    @ዓኢሻነኝለናቷብቸኛ 4 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @negnselemte4891
    @negnselemte4891 4 года назад +1

    ustazeye❤ አቅራቢ ወንድሞቻችን በርቱ

  • @seadamuhammad9747
    @seadamuhammad9747 4 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ጀሚላነኝሀላሌንናፋቂእማ

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ገና ሠብክሪይብ አረኩ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምሪን

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +1

      አሚን። እንኳን ደህና መጣሽ።

  • @tawfikgala215
    @tawfikgala215 4 года назад +1

    አህለን

  • @semaya1043
    @semaya1043 4 года назад +2

    አህለን ኡሲተዚ

  • @kelsumkelsima3718
    @kelsumkelsima3718 3 года назад

    Amiiin

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Год назад

    جزاك اللة الخير الجزاء

  • @Merahyan
    @Merahyan 4 года назад +2

    we need to teach and share this to those who think chat is not haram and other misconception about chat

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад +9

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ። እኔስ አልሀምዱሊላሀ ግን ቤተሰቦቼ😢ይኤን video ዳውሎድ አርግቼ በዋት ሳፕ እልክላቸዋለሁ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +3

      ጥሩ። ጀዛከላህ ኸይር።
      ግን ፌስቡክ ገፅ ላይ አትልቀቁት። ቻናሉ እንዲያድግ ከፌስቡክ ወደዚህ ጋብዙልን። እናመሰግናቹሃለን።

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 4 года назад +1

      @@Alkoremi እሺ አለቅም

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 4 года назад

      ሳህ እኔራሱ ቤተሰቦች እፍ ከዚህስ ማስለቀቅ እነሱን ይከብዳል ያኢላሂ.

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 4 года назад +2

      ዳውሎድ አድርጕ ማነው አጂሩን ይሚካፈል እባካችሁ

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 4 года назад

      @@hayatseid6725 ♥ትክክል

  • @hassinismail9823
    @hassinismail9823 4 года назад

    መብላት በሚል ይስተካከል

  • @ibehibeh5851
    @ibehibeh5851 4 года назад +1

    Aselam Aleikum worahmetulahi woberekatu ya ustaze 🙋 Masha Allah 👍 jezakelah heir,👍 besemanew teteqami yadrgen ☝️🤲🌟🌙🌹🌹🌹💐

  • @zaydddjamale1392
    @zaydddjamale1392 4 года назад +1

    እህቴ ከትዳርዋ ልትፋታ ነው አበደን የያዘው ብር ባጠቃላይ በጫት ይጨርሠዋል ሡብሀን አላ

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +1

      አላህ አብዝቶ ሂዳያ ይስጠን።

  • @khadijachakile7534
    @khadijachakile7534 2 года назад +1

    የቴሌ ግራም ቻናልህን ልቀቅልን

  • @seidayenus8160
    @seidayenus8160 4 года назад +2

    ጀዛኩምሏህኸይር ጫት ሀራም ነው ስል ከቁርአን አምጪ ይሉኛል የሚያሳዝን ጉዳይ ነው እስልምናችን አልሃምዱሊላህ ሁሉን ገልጾልናል ጠቃሚውንም ጎጂውንም

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 4 года назад +1

    አህለን ወድሜ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 4 года назад

    بسم لله الحمد لله الحمد رب العالمين اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين سبحان الله جزاك لله خيرا ياخي

  • @ebrahim3975
    @ebrahim3975 3 года назад

    አሰላምአሌኩም እኔ ቡና እወዳለሁ ያነቃቃኛል ስደብረኝ ስደክመኝ እጠጣለሁ ያነቃቃኛል እመርቅናለሁ ብዙ ከጠጣሁ እቅልፍም ይከለክለኛል ኸመር የሚባሉት ይመደባል ?

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  3 года назад

      www.dar-alifta.org/foreign/ViewFatwa.aspx?ID=7561
      ወዓለይኩምሰላም
      እላይ ባስቀመጥንልሽ ሊንክ ወስጥ የጥያቄሽ መልስ አለ። ዳሩል ኢፍታእ አልሚስሪያህ ፈታዋ ሰጥተውበታል። ማንኛውም ወደ ሰውነት የሚገባ ንጥረ ነገር ከመጠኑ ካለፈ (መሰረቱ ሓላል ቢሆንም) ጎጂ ሊሆን ይችላል። ቡና ሱስ ሊያስይዝ ይችላል። ሱስ መያዙ ጥሩነት የለውም። ግን ዓቅልን ስለማይቀይር ዑለሞች ከኸምር አልመደቡትም።
      አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው።

  • @kokebgizaw6185
    @kokebgizaw6185 Год назад +1

    I think ke khemer ga ekul maregu tenesh yasferal mekenayatum andand alimoch allu specially Yemen enna Ethiopia west yemitekemu

  • @semaya1043
    @semaya1043 4 года назад

    እንዴት ነዉ ደዊለንዲ ምደርገዉ የምተቁ ንገሩኝ

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    ሙሰሊሙ በኢኮኖሚ የገደለዉ እሂአደዛዝ እፀነዉ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ይቅርታ ግን ለምንድነው ሼኾች የሚበሉት

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад +2

      የሃይማኖቱ እውቀት ያለውም የሌለውም ሰው ጫት ሲበላ ሊስተዋል ይችላል። ይህም የግል ድክመት እና እንደ ልማድ አድርጎ የመውሰድ አባዜ ነው እንጂ በሃይማኖቱ ስለተፈቀደ አይደለም።

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +1

    ወላሂ እኔ ሀራም ነዉ ስል ብዙ ሰዉ ያከራክረኛል

    • @Alkoremi
      @Alkoremi  4 года назад

      አሁን ቪድዮውን አሳያቸውና ኢንሻአላህ ረጋ ይላሉ።

    • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
      @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 года назад +1

      @@Alkoremi ኢሻ አላህ ዳውሎድ አሪጌዋለሁ ወስጄ አሳያቸዋለሁ በአላህ ፍቃድ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @Maruftube-fy3mw
    @Maruftube-fy3mw 3 года назад

    ጫት የአህባሾች ነው በቅንነት ደምሩኝ

  • @hekimahiyar9789
    @hekimahiyar9789 4 года назад +1

    ጫት ኢስላም አይወክልም!!!

  • @gnm8245
    @gnm8245 3 года назад +1

    አሚን

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 года назад +1

    አሚን

  • @semaya1043
    @semaya1043 4 года назад +2

    አሚን