የብልፅግና አመራሮች፣ ባለሃብቶችና ታዋቂ ሰዎች ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎብኝተዋል Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አሁን ያለበት ሁኔታ ሀገሪቱ ያላትን ሀብቶች እና ቅርሶች ገልጦ የሚያሳይ አመራር ውጤት ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ገለፁ። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии • 17

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 8 дней назад +3

    ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡

    • @AbiyDuryew
      @AbiyDuryew 8 дней назад +1

      በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 8 дней назад

      ​@@AbiyDuryew
      ዉድ እርሰት አሰመላሾች
      ሰላም ትፈልጋላቹህ
      እጅ ሰጡ
      ትጥቅ ፍቱ
      ወልቃይትን መልሱ
      እንቢ አሻፈረኝ ካልክ
      ወጥረህ ተዋጋ
      ብቻ አታለቃቅሰብን
      ያንተ ለቅሶ ለኛ ሰርግና ምላሸ
      መሆኑን ታቃለህ
      ምድረ ፎጣአም

  • @ZerafiwaAdanech
    @ZerafiwaAdanech 8 дней назад +3

    አብይ አህመድ፦ በአለም ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል እንደ አንተ በሰው ስቃይ፣ እልቂትና መከራ የሚደሰት አረመኔ ሰው አይገኝም፡፡ ከመበጥረቅህ ለማስመሰል መውቸርቸርህ፡፤ ከድድብናህ አዋቂ መስሎ ለመታየት መሞከርህ፣ ከቅጥፈትህ አይናውጣነትህ፡፤ ደግነቱ አልቆልሀል!! 100% አትሰነብትም፡፡ አንተን አለማየት ግልግል ነው፡፤ ነጻ መውጣት ማለት ነው፡፡

    • @AbiyDuryew
      @AbiyDuryew 8 дней назад +1

      በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤

  • @AbiyDuryew
    @AbiyDuryew 8 дней назад +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤

  • @TomoHunga
    @TomoHunga 8 дней назад +2

    እቡዩ አብይ ስህመድ አሊ ራሱ እጩ ተመራጭ፣ ራሱ አስመራጭ ሆኖ መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ "እስኪ አብይን የምትቃወሙ እጃችሁን አውጡ.." እያለ የተወነው የምርጫ ሂደት አይረሴ ነው፡፡

    • @AbiyDuryew
      @AbiyDuryew 8 дней назад

      በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 8 дней назад

      ​@@AbiyDuryew
      ሶርያ ሱማሌዎች ሊቢያወች ምን ሊሉ ምደረ ምሰጋና ቢሲዎች እርሰት አሰመላሾችን ግን ልክ ልካቸዉን ያሰገባል ወንበዴነት ያበቃል ብሎዋል

  • @TolosaGonfa
    @TolosaGonfa 8 дней назад +2

    እንጭጩ አብይና ቱልቱላው ኢቲቪ፦ ትዝብት ላይ ወድቃችኋል፡፡ሁሌ መዋሸት፣ ሁሌ መበጥረቅ፣ ሁሌ በባዶው መቀደድ!!! ህዝቡኮ ሁሉንም እውነታ ያውቀዋል፤'፤ ውስጡ ነው ያለው፡፡ ህዝቡ አንቅሮ ተፍቷችኋል!!!!

    • @AbiyDuryew
      @AbiyDuryew 8 дней назад +1

      በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤