አመት በአል እና ትዝታ | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 40

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 Год назад +16

    በብዙ መንገድ እንዝናናለን---በቀልዶቹ ይዘት እንዝናናለን--በስነፅሁፋዊ አወቃቀሩ እንገረማለን--በፖለቲካው ዘርፍ ያሉትን ህፀፆች የምትገልፅበት አሽሙራዊ መንገድ ይገርመኛል።(በጥቂት ፊደላት ወይም ቃላት አንድ የፓርላማ እንደራሴ ለማንሳት የሚሽኮረመምበትን አገራዊ ጉዳይ ትከሽነዋለህ ) ባጭሩ ቃላት ላይ ፊደል ሥልጣን አለህ።እኔና ቤተሠቤ በነፃ እንዝናናለን።ግን መች ይሆን ባንተ ፕሮግራም የምንታደመው??ወይ በውቄ???!!!!ግን ፔጁሥ በቴክክል ያንተ ይሆንን??? ካልሆነም የልቤን በማለቴ አይከፋኝም ዞሮ ዞሮ አድናቆቴ ያንተ ነው።

  • @anwarkedir5648
    @anwarkedir5648 Год назад +1

    Pleasure to be the first

  • @mohammedandualem3281
    @mohammedandualem3281 Год назад +2

    ማንኩሳ ባንተ ትኮራለች ❤

  • @birukmesfin2886
    @birukmesfin2886 Год назад +2

    በውቄ ባይገርምህ የአንተን ትረካ እየደጋገምኩ እየሰማሁ ነው የምተኛው አሁን መልእክቴ አሳጠርካቸው ልክ እ...ተ ቢያንስ 10-15 ደቂቃ ብታስረዝማቸው ከአድናቆትጋ የአንተው አድናቂ ብሩክ ነኝ ከማንኩሳ

  • @mahderetena
    @mahderetena Год назад

    You put smile on my face( always)
    Much love n respect bewke!!!

  • @jonathancarlos498
    @jonathancarlos498 Год назад

    Thanks appreciated 😊

  • @Michael-uc5lp
    @Michael-uc5lp Год назад

    So Amazing like usual . We need to hear more buddy Good job.

  • @sisaytesfaye6959
    @sisaytesfaye6959 Год назад

    ይሸታል ዶሮ ዶሮ የእማምዬ ንፍሮ😂😅 አሪፍ ቅየሳ ነው ። በነገራችን ለይ በአውድ ዓመት ዙሪያ ከሰራሃቸው ውስጥ ስለገና በዓል በእንስሶቹ አስታከህ ያነሳህው ሀሳብ ትልቅ ፍልስፍና ነው 🙏

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Год назад

    ይሸታል ዶሮ ዶሮ የማምዬ ጓሮ የሚለው የልጃገረዶች ነው በውቄ
    አንደኛ እኮ ነህ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Год назад

    Thanks Bewuke

  • @omerta8529
    @omerta8529 Год назад +3

    content' ኡን ሳላይ ሳልሰማ ሳላደምጥ ።።።። ብቸኛው " ። " Like + Share " ካረኩ ቡሃላ የማደምጠዉ ..... Bewukie .....

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ Год назад

    ግሩም ነህ ምን እንበል ሌላ

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Год назад

    የማምዬ ንፍሮ😅😅😅😅

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Год назад

    በውቄ የወንዜ ሰው እስኪ አስቂኝ የሆነ ስለመምህርና ተማሪ /ስለትምህርት /ወግ ሥራልን?

  • @movieYohannes
    @movieYohannes Год назад

    😂😂😂😂😂ተባረክ❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 9 месяцев назад

    አገርንና ታሪክን ዕውቀትን አውዳሚ ወንበዴው የባንዳ ልጆችና ባንዳዎች ከጥቅም ተላላኪዎቻቸው ለ30ዓመት በዝርፊያ ሌብነትና በተለያዩ አሳፋሪና አሰቃቂን ሱሶችንና ድርጊቶችን አሰፋፍቶ በአሁን ሰዓት ለመንቀልና ለማጥፋት ባለመቻሉ በችግር ላይ ችግርን አሰፋፋ የበዓል ታሪክንማ እንደንፍጥ አውልቆ በወጣቱ ላይ ጭኖና አደንዝዞ 👻👻👻👻

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Год назад

    ፨ጉን ያዙት እኔን ከአመት ባሉ በሀላ ታነሱኛላቹ 😂😂😂

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 Год назад

    የፌስ ቡክ ተጠልፏልን?

  • @hagereet9623
    @hagereet9623 Год назад

    አረ በውቄ አታሳጥርብን ደቂቃ ጨምር

  • @blackink9
    @blackink9 Год назад

    በውቄ ጽሁፎችህን አደንቃለሁ ግን ደግሞ የፊደላት ግድፈት አስተዉላለሁ: ይሻሻል:: አመት በአል ሳይሆን "ዓመት በዓል" ተብሎ ነዉ የሚጻፈው በግጥ keyboard ላይ አስቸጋሪ ቢሆንም::

  • @ethiopialive4466
    @ethiopialive4466 Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @mylifeonplanetearth2756
    @mylifeonplanetearth2756 Год назад

    Did you write this some time ago?

  • @kidistzewdie3412
    @kidistzewdie3412 Год назад

    ❤❤❤

  • @yosephlegesse4076
    @yosephlegesse4076 Год назад

  • @sintayehufuri8408
    @sintayehufuri8408 Год назад

    ኧረ በዉቄ ሼም ነዉ መቼም በደንብ አይከታተሉም ብለህ ነዉ አይደል ደሞ የበሬ ዱለት አለ እንዴ?

  • @kasimaminu2461
    @kasimaminu2461 Год назад

    Selebabot 😊😊😊😂😂

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 Год назад

    ወይ በግ😂

  • @Mg-yn2px
    @Mg-yn2px Год назад

    Thank you Bewke 😂

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 Год назад

    Azige😂😂

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 Год назад

    bro

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Год назад

    🤣🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Год назад

    ቁም ሳጥን እንደሌለን ...,...😁

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Год назад

    😄😄😄😄😄😄😄

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Год назад

    😂😂😂

  • @ibsachemeda2862
    @ibsachemeda2862 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bettytube2
    @bettytube2 Год назад

    ምነው በናትህ ፍርንባ እያልክ በቁማቸው ቃንጣ የሆኑ በሬሆች ታሳየናለ አረ ሼም ነው

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Год назад

    ❤❤

  • @mkfixethio
    @mkfixethio Год назад

    👍👍👍