🛑በጣም ቀጥፋለች፥አነጋጋሪው የሰሞኑ እንተርቪ/ባለቤቷ እውነቱን አወጣ/የ ኢሳ ረታ አሳዛኝ ንግግር/የ ሲርያ እስርቤት አለምን አነጋገረ/Zad media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 76

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ День назад +1

    ያአላህህህ

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba 2 дня назад +4

    በጣም ያዛዝናል አላሃ ዎንድሞቻችን አላሃ ይጣብቃቹ

  • @qaradabagum4153
    @qaradabagum4153 День назад +1

    በእውነትሳቅ ያስቃልሰውየውበጣምይግርማላል

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o День назад +1

    ወአለይኩም እሠላም ወንዴሜ ከማል ፈልጌሕ ነበር በምን ላገኛሕ ወንዴም?

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 2 дня назад +5

    ከማልወዲሜ ተረጋጋ አሁንላይ ማንን ማመንእዳለብንአናቅም ሙእሚኖችነን አላህንመፍራትአለብን በሁሉምነገርላይ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 2 дня назад +4

    ወይኔ የሶሪያው ኡፍፍፍ ልቤ ላሀውለ ወላቅወተ ኢላ ቢላህ ምን ጉድ ነው ወይኔ ከማል ባላመጣኸው ከፊርአወን በልጦ ተገኘ እኮ አሁንም በሂወት አለ ሰውዮ? 💔😔🇸🇾🇵🇸🥺

  • @FeififiUrjrrkf
    @FeififiUrjrrkf День назад +1

    As wr wb

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 дня назад +1

    ቀጥፉለች አይገልፅውም ላይክ ላደርግልህ ነው የመጣሁት በጣም የማስገርም ታሪክ

  • @HussenMuze
    @HussenMuze 2 дня назад +1

    ሚስኪን ሰየሰዝኖ አለህ ይርደህ ወንድሜ

  • @riinaaariinaa
    @riinaaariinaa 2 дня назад +1

    Barta wandeme ❤❤❤❤

  • @RehmaYesuf
    @RehmaYesuf День назад +1

    እዉቅና አዉሮታል መማር አልቻለም

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x 2 дня назад +3

    አላህ የቸሻለ ይሰጥሀል እሶም የጃን ታገኝለች አቡሽር

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t День назад +1

    ሶሪያ ከዚህም በላይ አላህ በኸይረ ነገረ ይበሸራቸው 😢😢😢😢😢😢ከማል ድሞ ሳቅልን ሳቅህ ያስቀኛል ኢሳ ድሞ።አይጠይቁም አይባሎም ረካሸ ሴቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 2 дня назад +1

    Wayen generation

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 дня назад +1

    እስትፍረላህ

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 2 дня назад +1

    ያአላህ. እደት ልብ ይሠብራል

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 2 дня назад +1

    Wayen generation girls

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 2 дня назад +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን ሰ ዐ ወ እውነቱን አላህ ያቃል አብረን አይደል የከረምነው ነገ ደሞ ሌላ ነገር እንሰማለን ኩላሊት እእእእ ☝☝☝

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 2 дня назад +2

    ያለጢፍፍፍፍያአላህህህህህህህህህህ ያረብብብብብብ

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 2 дня назад +1

    Habtume allha with you

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ День назад

    ወይኔ ሶሪያ ውስጥ የተፈጠረው ያሳዝናል😢😢😢

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 2 дня назад +1

    አሚንንንን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 дня назад +1

    ምን አስቆጠረው ካልፈለገ ለምን አለም ሁሉ አይጠይቀውም ኧረ ወደዛ አላህ ይጠብቀን

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 дня назад +1

    ይሄ ሁሉ ግፍ ለምን ኢንሺሀላህ አላህ የሰራውን ይሰጠው😮 ድል ለሶሪያ ህዝብ ❤

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 2 дня назад +1

    ዛድ ሚዲያ ወንድማችን ልክ ነህ ሰው ወግ ሲያበዛ አስቦም ሳያስብ በወሬ ሞቅታ ይወራል አልሙህም ልጁ ይህን ማለት አልነበረበትም በመሰረቱ ግን የሚዲያሰው መሆን ከባድ ነው ያህል ብዛት ሊጠየቅ ይችላል ሆኖም በግልፅ ማውጣቱ ለምን አስፈለገ ግን የፈለገው መናገርን ስለነበረ ነው በተጠየቀ ቁጥር ሲፅፍ የነበረው ቁጥርንና ስምን ስለዚህ ንያው ይሄን መናገር ነው ይህ ባይሆን አይቆጥራቸውም ነበር ለሱም አላህ ሂዳያ ይስጠው ለኛም ለሴቶቹ አላህ ሂዳያ ይስጠን ሚዲያ ላይ ወቶ ስለተናገረብቻ ባል ይሆነናል ብለው ለሚጠይቁ ሴቶች አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እንደ ሴት እሰቡ ሚዲያ ላይ የቀራ ሁሉ ሷሊህ ነውዴ?የት ታውቁታላችሁ? በጣም ያሳዝናል በጣም ሌላው ያናደደኝ ዛሬ ያቀረብከው ቪዲዮ ላይ ያለው ልጅ እኛ ሙስሊሞች እያለ እሚለው ሁሉም ሲወለድ ሙስሊም ነውኮ አመለካከቱ ወይ ቤተሰቦቹ ሊያከፍሩት ይችላሉ ተመለስኩ ብሎ ሰልሞ ሰው አይሳሳትምዴ መላኢካ መሰለውዴ ሰውኮነው እስልምና ማለት ስነምግባር ነው ከመጀመሪያውም እስልምና አልገባህም ምንትሴ አይባልም ሰልሞማ እያስተማረ ነው ግን እዚጋ ተሳስቷል አትስለሙ እኛ እንበቃል ለስነምግባሩ የሚል ይመስላል ነውር ነው ስህተቱን አርሙት መቼም የሚዲያ ሰወች ስትሰዳደቡም ይቅር ስትባባሉም ባደባባይ ነው አላህ ይስቱር

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 2 дня назад +1

    ያአላህ ከባድ ነው አቅልላቸው የሲድኒያ እስርቤት ግፍ ደሞ ይለያል አይይይይይ የሰው ልጅ ስቃይ ሱበሀን አላህ

  • @MssMadina
    @MssMadina 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 2 дня назад +12

    ኢሳ ሰለምቴው ወላሂ እኔ በፊትም ጉራውን አልወድለትም ነበር ጭራሽ ተቀዶ አረፈ ቀዳዳ ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ውሽት ሙስሊም አይዋሽም ተስተካከል ደበርአለፍክ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 дня назад +1

    የሶርያ ፍራኡን ስለተነሳደስብሎኛል😢

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 дня назад +1

    ለሰው ሞት አነሰው ማለት አሁን ነው የክፋታችን ጥግ😢😢😢😢

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 2 дня назад +1

    ዙዙየ ተሰተሪ ውዴ ሚዲያ ላይ አትቅረቢ ወንድሞችሽ ይበቃሉ

  • @اكراما-ل5ع
    @اكراما-ل5ع 2 дня назад +2

    እንዴት ነዉ ያፈላዉ ኢሠ በዚ ልክማ በጣም ያስጣላል አላህ ይማልስህ😊

  • @AyMerheba
    @AyMerheba 2 дня назад +1

    Kkkkkkkk❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 2 дня назад +2

    ኧ ምንይሻላል 😅😅😅😅 ሰውዬ ትናት አግብቶ ወድሜ ዝበላቸው ለኮመተሮቺ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 дня назад +1

      አይገርምም ልጁ ግን በዚን የክል ይወሻል እንዴ ስያስጠላ ቀደዳ ነው 😢

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 2 дня назад +1

    በጣም ያሳዝናል ይህን ሁሉ ውሎላት ግን ሰው ስንባል በጣም እምንገርም ፍጥረት ነን ወላሂ ከባድ ነው ምስኪንዋ ኩላሊቱን ሰቶ ጤናውን አጎደለ ወላሂ ያሳዝናል ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ አግዙት

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 2 дня назад +1

    ያአሏህ እደው ምን ይሸለው ይሁን ትለት 13 ሽህ ስገርማኝ አሁን ደሞ ልጅ እያለት ባል እያለት አፋቅራሀለው አለች አለለም

  • @ZinetZinet-m9q
    @ZinetZinet-m9q 2 дня назад +1

    ቀላል ያስቃል እንዴ የሌለ ታሪክ ሲያወራ

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 2 дня назад +2

    ለሀውለወላቅወተ,ኢላቢላህ,ምንአይነትጉዲነው

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 дня назад +1

    በልበላ ይብላህ😅😅😂😂ባለትዳሮችን ሊያለያይ ነው ዘንድሮ😂😂😂

  • @atikaahmed
    @atikaahmed День назад +1

    በስንቱ ልቃጠል አለች አሉ ተልባ ሴቶችዬ አላህ የእናንተን አደም አስቀምጦላችሁል ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ ጥያቄችሁን ወደ አላህ አዙሩት ወላሂ አላህ በዜሮ አይመልሳችሁም ብቻ እናንተ ወደ ጌታችሁ አዙሩት ጥየቃዉን የባሪያዉን ነዉር ወደሚሰትረዉ ተዋደቁ ወላሂ አላህ በከንቱ አይመልሳችሁም ከሰዉ ልጂ ጥሩ አትጠብቁ እህቶቼ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 дня назад +1

    የአይሁድ ተላላኪ ነው ለምን አይጨክንም አላህ ያቃጥለው

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 2 дня назад +4

    እረ ኢሳ ሳይሆን ጠያቂው ምንደነው ሁለቱም ጀሎችነቸው ኢሳ አይጥ ሲሆን ጋዘጠኛው ደሞ አሳማ ነው

  • @ዳኒያIslamicCannel
    @ዳኒያIslamicCannel 2 дня назад +2

    ኢሳ ግን ቁጥር ሳይምታታበት አይቀርም 13ሺ ያለዉ 13 ሴት ለማለት ነዉ የሚሆነዉ እንዴ ቁጥሩኮ በዛ ሀይ 😅

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 2 дня назад +3

    ይህ እኛን የሴቶችን ክብር እየነካ ነው ለምን በሚድያ ይለፈልፋል ይህ የሙስሊም ሴቶች ክብር ማውረድ ነው ደሞ እንዲህ ለምን ያውራል እሱ ካፊር ሆኖ የጠይቁት ሴቶች እና እኛ ሙስሊሞችን ለምን ያካትታል ???

  • @Asiya-t1p
    @Asiya-t1p 2 дня назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @OpoCty-rp1vp
    @OpoCty-rp1vp День назад

    ወላሂ በጣም ያሳፍራል ይቅርታ መጠየቅ አለባት የልጅ

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 2 дня назад +1

    አረ ኢሳ ዎዶው አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mekia-e4r
    @Mekia-e4r 2 дня назад +1

    ወየጉድየችባለየሴትነትበጣምከባድነዉየኔዉንድምአላህየተሸለዉንየስጥህልባነዉየተሰበረዉ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 2 дня назад +2

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሂወቱን ሰቷት እንዲት ትከዳዋለች ምንአይነት ቆሻሻ ሲት ናት አይዞእ ወገናችን ፈጣሪ ይማርህ
    በዚ ልክ መጨከን ያማል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 дня назад +1

    ምኗን ወደዳት የአፈር ገፎ የመሰለች አኡዙቢላህ

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 2 дня назад +1

    Allh watching you guys her on brother he don't give her kiddeny

  • @HiwinagniFenanbaka
    @HiwinagniFenanbaka 2 дня назад +2

    iski banatih nigaran sinti nachawu yaxayquh lakki gin nati himi hooo😅😅😅😅
    damo liju yikrta taykwal fitut baka 😊

  • @ስለሰውአታውሩኝሰውንማመን

    አረኢሳአረጋጋው እደው ሩጫውን አረጋጋው

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 2 дня назад +1

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ሰሉ አለሀቢብነ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 2 дня назад

      ሳሀ😢 ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @enat1821
    @enat1821 2 дня назад +1

    አደብ የላቸውም አላህ ያስተካክላቸው

  • @MuneeraNaseer-w8q
    @MuneeraNaseer-w8q 2 дня назад +1

    13k ሴቶች ግን አለን 😂😂😂 እንደዉ ቢዋሽ ቢዋሽ እንዲ ማፌሻ እንሁን

  • @Ramiz3000rami
    @Ramiz3000rami 2 дня назад +2

    አራ ማንም አይጣይቃውም ውሻት ነው ስጃማር ያሆና ነጋር ጣጥቶ ይሆናል በጤናው አይማስለኝም

  • @روضة-س9غ
    @روضة-س9غ 2 дня назад +1

    አረ:ሼም:ነዉ:ኢሳረታ:ትክክል:ኣይደለም

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 2 дня назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلان

  • @TayabaMiss
    @TayabaMiss 2 дня назад +1

    💔💔💔💔💔😂😂😂😂😂😂😂☝☝☝☝☝

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 2 дня назад +1

    አራ ውሸት ጉድ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 дня назад +2

    አወቀች አወቀች ሲሉ የባሏን መፅሐፍ አጠበች አሉ። ዒሣ ሰለምቴዉ ወደ እስልምና በመምጣቱ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ተወዳጅነትን አትርፏል። ያም ማለት ደግሞ አዋቂና ብልጥ ነዉ ማለት አይደለም። እንዲያዉም ተወደድኩ ተደመጥኩ ብሎ እንዲቀባጥር አድርጎታል። ልጁ ሞኝ ወይም ጅል ቢጤ ስለሆነ ተዉት (don't give him attention).

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ День назад

    ኧሮሮ ወንድማች ኢሳን እረፍ በሉት በቅርብ ያላቹ ምከሩት በአላህ ስምጪራሽ ባለትዳር ሴት አንድ ወንድ ካገባች ልቧ ሙገፈል ነው

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 дня назад +2

    አይ ኢሳ ቀደዳ 😂😂😂😂😂

  • @ZinetAhmed-y7h
    @ZinetAhmed-y7h 2 дня назад +1

    አረ ደሞ 377 ተጠመር

  • @ZanebAthupi
    @ZanebAthupi День назад +1

    ወላሂ ወሸት ይመስላ የኩላሊቱ እደት በአሁን ሰአት መሰጠት ቀረቶ ባል መሆን አቅቷቸዋል ወዶቹ ግን እደት ደሞኮ መልክ የላትም ለማንኛውም ጥር ነው

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 2 дня назад +1

    ለሱ ግዜ ይህ ወንድነት ነው የወንድ አልጫ ??

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 2 дня назад +2

    ኢሣ ግን ፎሎውን እኮነው እየቆጠረ ያለው 😂😂 ሠብሥክራይባቹሁን አንሡ የውሸት ጥግ ጉረኛ

  • @youthe6176
    @youthe6176 2 дня назад +1

    ኢሳ ክን ምን ነካው ጭራሽ ባለትዳር

  • @qaradabagum4153
    @qaradabagum4153 День назад +1

    በእውነትሳቅ ያስቃልሰውየውበጣምይግርማላል