ከ 6 ወር በፊት ከሞት ለጥቂት ያመለጥኩ ሰው ነኝ....ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከአንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ አያሌው መስፍን ጋር | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 204

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +27

    የድሮ አጋፉ ዘፉኞች,እንቁዋች ናቸው!ድምፃቸው እና ስንኙ ምርጥ ነው! ጤና እድሜ ይስጣቸው!🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏽

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +21

    ጋሽ አያሌው እንኳን ሰላም ገቡ ወደ እማማ ኢትዮጵያ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏

    • @bothwithus
      @bothwithus Год назад

      ምን አይነት ጥያቄ ነው? ሰይፉ አትጀዝብ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +9

    እንደዚህ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን በጣም ደስ ይላሉ::

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Год назад +2

    Thanks so much for reminding tekle ztesfazghii. ጋሽ አያሌው
    ተክለ ተስፋዝጊ ታላቅና ዝነኛው አርቲስት ኤርትራዊ ነው ። ተክለ ተስፋዝጊ በማስታወሶ እናመሰግናለን ።
    በትግረኛ ሙዚቃ ተዋዳዳሪ የሌለው ነበር ። ምናልባት ዶ/ ር በረከት መንግስትአብ ።

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Год назад +18

    እንኳን በሰላም መጡ ጋሼ ቅር የሚለኝ ነገር ሁሌም በፒያሳ ሳልፍ ስንት ታሪክ ያለው ቤት አትክልት ቤት ሆኖ ሳየው አዝናለሁ ።

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Год назад +11

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበር እውነት ነው የፒያሳ ትዝታ የሌለበት የ አዲስ አበባ ልጅ የለም💚💛❤️

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 Год назад

    ስለ እማማ ሀገሬ የሚጣፍጥ አንደበት ስላሰሙን እናመሰግናለን
    ረዥም እድሜ ጨምሮ ይስጦት

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Год назад +1

    Wow ጋሽ አ ያለው እድሜ ከጤና ይስጥህ
    አሁንም ጠንካራ ና ጣፋጭ አደበት አለህ

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Год назад

    ጋሽ አያሌው ፍጹም ትሁትና ሰው አክባሪ መሆኑን እኔም በግሌ እመሰክራለሁ።ድንቅ ኢትዮጵያዊ።Long live

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Год назад +9

    ለትልልቅ አባቶቻችን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ❤❤

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 Год назад

    በጣም መከበር ያለበት ሰው
    የድሆች አባት
    ስንቱን ሰው አሜሪካ በነፃ የሚያበላ
    ለአገሩ እና ለሀበሻ ጥሩ የሚመኝ
    በጣም መልካም ሰው

  • @g.g8919
    @g.g8919 Год назад +8

    ለጋሽ እያሌው 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💪🏽
    ፈጣሪ ይወድሀል🙏🏽💚💛❤️‼️
    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎ🙏🏽

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Год назад +1

    አያሌው መስፍን እናመሰግናለን ወልዲያ ሂደህ አየህው ወቅቱ ደስ ሰለማይል ህዝብጋር በሙዚቃህ አልተገናኝህም ይሁን ነገን ማናውቃን

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 Год назад +3

    I saw Mr. Ayalewu Mesfin in 1966
    Ethiopian Calendar in Mettu. I was
    13 years old at the time.
    Ayalew Mesfin is an undisputed Ethiopian.
    Any University in the Country should bless
    him with "Honorary Doctorate Degree".
    He served and loved his Country including
    motivating the Soldiers at Warfront.
    I wish him long life.
    Tamiru Tiguh Inika
    Ethiopian.
    💐🪴🌺🌱🌻🪴💐💐🌱🌺

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад +1

    እድሜ ይስጥህ አባባልህ ስለ ኢትዮጲያ ስትናገር
    አሜን አሜን🙏❤ አቤት ጨዋነት!!!

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Год назад +9

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ሀገር ወዳድ ሰዎችን ያቆይልን ጋሽ አያሌው መስፍን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ አያሌዉ እናከብርሃለን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @የስሚር
    @የስሚር Год назад +1

    ጋሽ አያሌው መስፍን እናቴ በጣም ነበር የምታደንቀሆት የምታከብርሆት ያገሬ ልጅ ትል ነበር እኔም ለዛ ነው የምወደሆት ጨዋታሆት ደሞ አይጠገብም ደሞኮ አላረጁም የዚህ ሁሉ ምክንያት መጠጥ ያለመጠጣት ሁጤት ነው እድሜሆትን ያርዝመው ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሉት 🙏🙏❤❤❤

  • @EsmailMahmoud77
    @EsmailMahmoud77 Год назад +2

    ጋሽ አያሌው መስፍን እኔ ልጅ እያለሁ እናቴ ከአባቴ ጋር ተለያይተው አገር ለቃ ወደ አስመራ ሄደች በዛን ግዜ የናቴ ናፍቆት በጣም አሰቃየኝ "ወልደሽ ያሳደግሽኝ እናቴ ናፈቅሽኝ ፤
    ልጠይቅሽ ልምጣ ይቅርታ አድርጊልኝ፤
    የሚለውን ዘፈን ሰሰማ ለኔ የተዘፈነልኝ ስለመሰለኝ አንድ ልጅ ይህችን ዘፈን ሲዘፍናት ሰማሁትና እንዴ የኔ ዘፈን ነው ለኔ እናት ነው በማለት ልጁን ልመታው የቃጣሁት ትዝ ይለኛል።

  • @wondata5181
    @wondata5181 Год назад +4

    የአያሌው መሥፍን መቅረብ የዓመቱ ምርጥ ፕሮግራም ብዬዋለሁ።
    ሰይፉ ፀጉር ይስጥህ😀

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Год назад

    አያሌው መስፍን ዴንቨር ኮለራዶ አንድ ቀን አግኝቼው ነበር ሰው እቅፍ አድርጎ ሰላም ብሎ ልክ ተቆጥቶ እንዳሳደጉት የሰፈር ልጅ ያለው አክብሮት እጅግ ለየት ይላል ያለማካበድ ፍቅር :ትህትና አክብሮት ስጋ ለብሶ ሴሄድ በሱ ላይ አይቼአለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ሰላምህን ያብዛው እንኳን ወደ ምትወዳት እናት ሀገርህ በሰላም ገባህ ጋሼ አያሌው ❤

  • @mesobtube7981
    @mesobtube7981 Год назад +2

    ክቡር ድምፃዊ አቶ አያሌዉ መስፍን ስለ ምኞትወት ስለ ሁሉም ስራወት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ይስጥወት ❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +6

    ወሎ ያፈራችው ብርቅዬ የጥበብ ሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft Год назад +4

    One of the best interviews Seifisha. Long live sir . ❤❤❤. 🇪🇹 .
    እግዝያብሄር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ክቡር አቶ አያሌው መስፍን ::

  • @berhanunega3380
    @berhanunega3380 Год назад

    የጋሼ አያሌውን ነገር እኔ በጣም የሚያጠግበኝ ከተቦርነ ጋር ያደረገው ቃለ መጠየቅ ነው። ይሄው በሲዲ ታትሞ ለሽያጭ ቢቀርብ ደስ ይለኛል።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Год назад

    ወንድም አያሌው መስፈን በዘፈኖችህ በብዙ ተባርከናል እግዚአብሔር እስከ አሁን ያቆየህ የዘላለም ህይወት እንድታገኝ በመሆኑ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነህ ዳን የመዳን ቀን ዛሬ ነው

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Год назад +96

    የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Год назад

      🙄🙄

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +9

      በትክክል የአዲስ አበባ ልጅ ምን አለው ኮንዶሚንየም ተወልዶ ባደገበት ሀገር የሚሰጠው ከየክልሉ ለመጡ ሰዎች ነው አዲስ አበባ ተቁዋማት ውስጥ ምን ያህል የአዲስ አበባ ልጅ ይገኝል ከፖሊስ ጀምሮ የአዲስ አበባ ልጅ መግባት አለበት የበይ ተመልካች ነው እንቀላቀላለን ግሩፖችሁን

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw Год назад +3

      ከዛስ?

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 Год назад +4

      @Girum adisu አንተ ውጭ ቁጭ ብለህ ስውን ለማስጭረስ ተለፈልፋለ ማንም አይሰማህም

    • @newethiopian7277
      @newethiopian7277 Год назад

      @@AlAn-sy6mw ቆ ሻሻ ሰው ነህ ባለገር ሰለሆንክ የከተማ ተውለዶ ያደገነው ህመማችን ይሰማሃል

  • @azmerawgelaw8701
    @azmerawgelaw8701 Год назад

    ጋሽ አያሌው አንደበተ ርትዑ እና ቅን ሠው ነው። ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 Год назад +3

    ሠዉ አክባሪ , ጨዋ , ደግ , ትልቅ ሠው ነህ , እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እመኝልሀለሁ , ጋሼ አያሌው መስፍን

  • @אורינגוסה-ב1כ
    @אורינגוסה-ב1כ Год назад

    አያሌው መስፍን በጣም እወድህ አለሁ የአንተን ሙዚቃ እየስማሁ ነው ያደኩ ዛሬም ከስራኤል አገር ሁኜ የምስማህ አተን ነው

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Год назад

    ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Год назад

    ጀግና ነህ።
    ልጅ ሆኜ ዘፈንህን ስሰማ አይኔ እንባ ያቀ ነበር።

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 Год назад +3

    ደሜ ሆነህ ነዋ ደስ ያልከኛ ወሎየው ረጅም እድሜ አያልየ አባቴ።

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Год назад

      ይሔ ገረድ አስለቃሽ ለመጣው መንግስት አጎብዳጅ

    • @MoonSun-wu2tx
      @MoonSun-wu2tx Год назад

      አቤት ኦሮሞው ሀዲያው ትገሬው ሲዳማው እንዲህ ቢል ሽህ አመራ ዘረኛ ብሎ ይንጫጫ ነበር

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 Год назад +2

    ሰይፍሻ እድሜ ጠይቅልን ልጅ ነኝ አለ በዚህ እድሜዬ እንዲህ መሆን አልነበረብኝም ብሎ ሲያወራ ገርሞኝ ነው ቢያንስ ሰማንያ አመት ይሆነዋል ስላልገባኝ ነው

  • @SolomonSeifu-e9u
    @SolomonSeifu-e9u Год назад

    ትንቢተ ኤርምያስ 6፣14 የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን፡- ሰላም ሰላም ይላሉ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 8:11 የሕዝቤንም ሴት ልጅ ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን፡ስለም ሰላም ይላሉ። 12 አስጸያፊ ነገርን ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር::
    ትንቢተ ኤርምያስ 8:15 ሰላምን በተስፋ ተጠባበቅን፥ መልካምም አልተገኘም፤ መጠገንን በተስፋ ተጠባበቅን፥ እነሆም፥ ድንጋጤ ሆነ።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Год назад

    ጋሽ አያሌው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ረጅም እድሜ አዲስ አበባ ጥሩ ጊዜ እንድታሰልፋ መልካም ምኞቴ ነው ፒያሳ አያሌው ሙዚቃ ቤት ቆመን ዘፈንህን እናዳምጥ ነበር

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Год назад

    "ስደት ለወሬ ይመቻል " ይላል ያገሬ ሰው።

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 Год назад

    የልጆችን ብዛት የማይናገሩ ሰዎች ግን ምን አይነት አምልኮና እምነት ያላቸው ሰዎች ናቸው?

  • @MohammedAbate-qp1iq
    @MohammedAbate-qp1iq Год назад +1

    አባቴ በሬዲዮ በርሰዎ ሙዚቃ ሲዝናና ያየሁት አሁን ይታየኛል ፣አሁን እኔም አያት ሁኛለሁ ከልጆቼ እናከልጅ ልጆቼ ጋር በሬዲዮ ቀርቶ በቲቪ ትዝታ ወደኳላላላሠሠሠሠ

  • @fanta7262
    @fanta7262 Год назад +1

    አባታችን ለዘለዓለም ኑርልን::

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Год назад

    እረዥም፣እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 Год назад

    እውነት ነው። አያሌው ሙዚቃ ቤት መሀሙድ ሙዚቃ ቤት እንገናኝ። እንል ነበር። ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 Год назад

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ቀን ነው የፒያሳ ልጅ ነኘ ትዝታ ተቀሰብኝ እኛ አዲስ ዘፈን ሲወጣ ጠዋት አያሌው ሙዚቃ በር ላይ ነን እግዛብሄር እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Год назад

    አይ ጋሼ አያሌው መስፍን ከኢትዮጵያን ርቀሕ
    የከተማ ኑሮ እይጨበጥ ተልባ
    አገሬ ናፈቀኝ ሰተት ብዬ ልግባ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +2

    እህቴ ከክፍለ ሀገር አ፣አ መጥታ የት እናስጎብኝሽ ስትባል አያሌው መስፍንን አሳዩኝ አለች በ 90 ዎቹ እሱ የለም ተብላ ሙዚቃ ቤቱ ጋ ፎቶ ተነስታ ተመለሰች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ጋሼ ።

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Год назад

    ❤❤❤የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይከበር ይመስገን ጋሻ❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር አይፈጎት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Год назад

    ጋሽ አያሌው ረጂም አድሜና ጤና አመኛለሁ ውጭ ሀገር ስደርስ ዘወትር
    ምዘፍንው ወልደሽ ያሳደግሽኝ አናቴ ናፈቅሽኝ ከልቤ አይጠፋም
    ረጂም አድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 Год назад +2

    ያምራል ዋው ኑርልን ❤❤❤

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Год назад +4

    Wowww Ayalew Mesfin, my most favorite singer is coming soon

  • @habugebremedhin689
    @habugebremedhin689 Год назад

    Highly impressive program. Being a contemporary of Ayalew, the stories he is sharing are entertaining. Besal astrway ena chews sew beg. Kibrom yigabahal

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 10 месяцев назад

    የወሎ ጀግና ጋሽ አያሌው🇪🇹❤❤

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 Год назад +1

    ያምራል ዋው ኑርልን aylye

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 Год назад +11

    ትልቅ ሰው ተፈጥሮ ድምፅ ያለው ሰዎች አክባሪ

  • @tiruworkwoldamlak2478
    @tiruworkwoldamlak2478 Год назад

    All wayes help what he do.we pray for you good work keep it up.Syifu.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад +2

    Really how old are you sir
    Some of the places soccer games you are talking is at least over 60 years so how come Alemayehu or Tilahun were older than y

  • @ሲዳማሚዲያ
    @ሲዳማሚዲያ Год назад

    እንኳን ለሀገሮ አበቃዎት
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
    ሰይፉ እባክህን አትለፈኝ 🙏❤😥
    እርዳታክ ያስፈልገኛል
    ኮሜታተሮች እባካቹን ሰይፉን እዳገኝ እርዱኝ😢🙏

  • @wolloethiopia8074
    @wolloethiopia8074 Год назад

    ተክሌም ሆነ ጋሻው አዳል አስመራ ተዋቂ ዘፋኞች ናቸው በተለይ ተክሌ ተስፋዝጊ አአ ከመምጣቱ በፊት በጣም ታዋቂ ሙዚቀኛ ነበር ሮሃ ባንድ ጋር ያዜማቸው በሙሉ አስመራ ሳለ የዘፈናቸው ናቸው

  • @tigstlove244
    @tigstlove244 Год назад +1

    እርሳ ምንም አልሆኑም ህይወትግን አልፎአል ቢያንስ አዝናለሁ ይባላል እርሳ በመትረፍሆ ደስ ቢልሆትም እኛ አዝነናል ሁሉም የእግዚብሔር ትእዛዝ ቢሆንም

  • @samyy3559
    @samyy3559 Год назад +5

    I am 66 years old now. I was listening ayaleaw misfen music at my age 6 years old.
    I believe ayaleaw misfen age is 90 years old

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 Год назад +3

    ተልቅ ሠው አይልወመስፍን ረጅም እድምዬ ክ ጤና ጋር ይስጥህ

    • @tigstlove244
      @tigstlove244 Год назад

      ትልቅ ሰው አይዋሽም

  • @garitulu6525
    @garitulu6525 Год назад +6

    ተወዳጁ ሙዚቀኛ አያሌው መስፍን በህይወት አለ እንዴ !?
    በ1970 ዓ/ም በርሱ መዚቃ ነው ARMY የተቀላቀልኩት !!
    "የወንድ ልጅ እናት ታጠቂ በገመድ፣
    ከእንግዲህ ልጅሽን አሞራ እንጂ አይቀብረውም ዘመድ።"

  • @kiduswalelegne8774
    @kiduswalelegne8774 Год назад

    betam arif new.bezih ketelbet sefusha.👴👴👌👌👌

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 Год назад

    Wow! Still he has sweet voice

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    fantastic info!
    💪

  • @judietariku612
    @judietariku612 Год назад +2

    Be 1960 yetenesawen photo bemayet zare lay 80 amete yehonewal. Edmewen lemekebel gen zegejue alemehonu geremognal. Ende setochu. Lej negne abezasa. Edme eko Tega new.

  • @dao-107
    @dao-107 Год назад

    እግዚአብሔር ኑር ... ካለህ.... ከራራልህ... ማን ይነካሃል ...

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Год назад

    Yena abat egzihabhar yemesgen betam dese yemil nigiger nw❤❤❤

  • @saidasheber6723
    @saidasheber6723 Год назад

    ጋሽአያሌዉ በጣምአከብርሃለሁ!በዘፈኖችህ አፍፈትቻለሁ ሙዚቃዎችህን እወዳለሁ በተለይም ወሎዬስለሆንኩይመስለኛል

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 Год назад

    እድሜ ከጤናያድለዎ

  • @alexg5424
    @alexg5424 Год назад +1

    አያሌው መስፍን ከወልዲያ
    ልገልሽ መጣሁ በመጥረቢያ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Год назад

    አምላክ ከቄሮና ከፋኖ ደንቆሮ ወሮበላዎች ይጠብቅህ።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Год назад +1

    የድሮዎቹ እንደው ለዛ ነበራቸው

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад +2

    Welcome to your country Gash Ayalew ❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Год назад

    ሰይፍሻ እንድህ ብዙ ሰርተው ግን ያልተጠቀሙትን አቅርብልን በአንድ ኪልብ ፌመስ የሆኑትን ተውት አድርጋቸው

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Год назад

    ጤና ይስጥልኝ አሜን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Год назад

    You are amazing!!!❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +2

    እንደተባለው ዛሬ ኮልፌ ቤት እየፈረሰ ነው. ይህን ደሞ የጨረቃ ቤት እንዳትለኝ.አዲስ አበቤ ተነስ!! ሁሉም አንድሆኖ ወደ አደባባይ ይውጣ በየሰፈሩማ ከሆነ ይጠቃል.

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Год назад

    Wow! Good see you Gash Ayalew! I was a little girl in the late 70s but remember your songs very much. Didn’t he also have a store called Ayalew music shop?

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад

    አብሮ አደጌ ሰይፉ በላቸው በደብረ ሊባኖስ ሴት ደብር ውስጥ ዳህና አንደኛ ት/ቤት የተማሩኩት በማቆለጳጰስ ሴፋታ ይባላል ለዚህ ነው ሁሌ ስፅፍልህ ሴፋታ እያልኩ የምፅፍልህ እንደዚህ ክብርና ዝና ያላቸውን ሰዎች ስታቀርብልን ደስታችን ወደር የለውም ግን እንደዮናስ ሙልነ አይነት ቂጡን የጣለ ዱርዬ አቅርበህ ቅር አሰኘህን እንደውም አንዱ ኮሜንት ሲሰጥ ሰይፉ ላይ መቼ ደህና ሰው ይቀርባል ብሎ የፀሃፈውን አስታውሳለሁ ሴይፋታ ለወደፊቱ አስተካክል ነው ጋሼ አያለውን እጅግ አድርጌ እወደዋለሁ !

  • @tigstlove244
    @tigstlove244 Год назад

    በዚህ እድሜ ግን እውነትን መሸሽ ግን አይከብድም በደብረ ብርሀን ጠባሴ በደረሠው አደጋ ላይ ህይወት እንዳለፈብሆት ለምን አልተናገሩም የእኔን አያቴን ህይወት ያለፈዉ በአደጋው ምክንያት ነው መቼም እረስተሁት አይደለም ያለፈው የሠው ህይወት ስለሆነ የአያቴም ስም ወልደ አማኑኤል ይባላል እኛ አንረሳም ተጎጅዎች ስለሆንን በእርሳ ግን በጣም አፍሬአለሁ

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Год назад

    My Father አያሌው መስፍንን ይወደው ነበር @ I remember ልጅ በነበርኩበት ግዜ

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Год назад

    Yes, Marunyi Zamadoch lyrics is very very famous song !!!

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 2 месяца назад

    ሠይፉ ጠላውን ሥሠጣቸው ቀምሠህ መሥጠት ለምን ባሕላችን ነው

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Год назад

    Nice to see you mr ayalew mesfin, we love you

  • @messyzaid5921
    @messyzaid5921 Год назад

    አባት እ/ር የንስሀ ጊዜ ሰጥቶት ከሆነ ማን ያውቃል? ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ።የዘላለም ህይወት በእርሱ በማመን የሚገኝ ብቻ ነው።

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Год назад

    So funny and hilarious interviewing

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 Год назад

    ኢትዮጵያዬን ሳስብ አንተና ሌሎችም ውድ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ከልቤ በቅንነት እወዳችኋለኹ።

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Год назад

    well come erjm edmina tena emgalew

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Год назад

    Yegermal Gashe Alalew 😀 Ceherw Medhaniyalem Kante gar Yehune .... AMEN ..💚💛❤😀😀😀😀

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Год назад +2

    ወልደሽ ያሳደግሽኝ....

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Год назад

    ሙዚቃ ቤት ነበረው ፒያሳ ተማሪ በነበርኩበት ግዜ TMS high School አሁን ግን Fruit ቤት ሆኖል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +2

    ወይ ጉድ እኔ ትምህርት ቤት ስሄድ በሱ ሙዚቃ ቤት በኩል ንበር የማልፍው የምማርው ኒውኤራ ንበር እኔ አሁንበጣም አርጅቻለሁ ብዬ ሞራሌ ተስብሮ ንበር ግን አሁን ጋሽ አያሌውን ሳይ ገና መሆኔን አወኩኝ ኢማጅን ገና ተማሪ ንበርኩኝ አሁን ሳየው ጭራሽ በህይወት ያለ አልመስለኝም ንበር በዚህ ላይ ደሞ ገና ገና ንው ይገርማል

    • @aklesayakassahaile6294
      @aklesayakassahaile6294 Год назад

      እኔም ኒውሄራ ተማሪ ነበርኩ ገብረ ትንሳሄ ኬክ ቤት ባቅላባ ለመብላት አልፍ ነበር ደግ ግዜ

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Год назад

    እግዚኣብሔር ይጠብቅወት❤❤

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Год назад

    ብዙ ልጅ ብዙ የልጅ ልጅ ምን ማለት ነው? ለመቁጠር አዳጋች የሆነበት ይመስላል

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Год назад

    ስይፉ እረ ባክህ በአደባባይ ስውአታስፎግር ጥያቄዎችህ ትርኪ ምርኪ ናቸው

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 Год назад

    Enikuwan beselami metulin Erasotun tebiku sew bela bezitoali

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 Год назад

    Gasa ayalewe mesfene edma ena tena yestehe

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Год назад +3

    True Peace can only exist if poverty is fully gone

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Год назад

    YARADA lege 😀👋from Aratlko .... Tesfa ...💚💛❤🗒press