@@yaredhailu203 I don’t know what they’ve decided yet. He should’ve taken a lesson from Esayas Tamrat. Humbleness pays off. Look where Dawit Tsige is. He’s reached at the top of his career.
Speaking of that Balagiru Idol that guy was doing wrong 😑he is disrespectful to the judge and the audience he has to ask apologize !! Like እኔ ለምን አንደኛ አልወጣውም ብሎ ገፈታትሮ መሄድ 🤷🏿♀️🤷🏿♀️በውድድር ወቅት መሸነፍ እና ማሸነፍ እንዳለ ማወቅ አለበት። I don’t know 🤷🏿♀️ why he’s mad 😡 like that
You don't understand being GURAGE 😂 Firesh,.......Eyu know the feeling but, still the Money 💰 will soothing that feeling . I agree with you "kitfo gang" 😂
lemndnew stjemru sle erasachihuh emtaworut gn algebagnm betam arif content new gn ur personal life maskedemu algebagnm ketta wodegedelew btadergut arif new bye asbalew
ማርያምን አውራ ብቻ ነው ከምንም ጭንቀት ሀዘን ሚያወጣው እድሜ ይስጣችሁ
አንድ ጥርሴ የጎደለ ያህል ነው የተሰማኝ
ሽሜ my brother 😁
😂😂😅
Naayaa maxaa ka qaldan
ስሚዝ ተሳስቷል!!
Professionalism የሚባል ነገር አለ! በውጤቱ ላይስማማ ሊይናደውም ይችላል ነገር ግን ስሜቱን መቆጣጠር አለበት:: ልጁ በየክለቡ የመስራት እድል ያገኘው ባላገሩ አይደል ላይ የመታየት እድል በማግኘቱ ነው:: ሌላው ቢቀር ይህንን ከግምት ማስገባት ነበረበት:: በውድድር ሁሌም አንደኛ አለ የግድ እኔ ካልሆንኩ ማለት በራሱ ልክ አይደለም:: በውጪው አለም ቢሆን ብዙ ዋጋ ያስክፍለዋል:: ማንም አብሮት አይሰራም የሚሰሩትም ውላቸውን ያቋርጣሉ:: አሰሪዎቹም ይህን ያደርጋሉ ብዬ እጠብቃለሁ::
and they cancel his rank or achivement, i wish they give it to OTHERS
@@yaredhailu203 I don’t know what they’ve decided yet. He should’ve taken a lesson from Esayas Tamrat. Humbleness pays off. Look where Dawit Tsige is. He’s reached at the top of his career.
እንኳን ደህና መጣችሁልን አውራዎች!
@9:05 መዝሙር ሳይሆን አሁን ያለው ትውልድ በተለይ በፕሮቴስታንት ያሉ ዘማሪዎች እንዴት አይነት ጋጠወጥ የሆነ ስራ እየሰሩ እንዳለ ለማመልከት የቀረበ ድራማ ነው። ሙሉውን ብታዩት ሀሳቡ ይገባችኋል። የመሀል ዳኛው ግን ዛሬ ዬት ጠፋ?
❤
gatewet yalhone protestant mindnew miyaregew🤔
You always make me happy when especially I am sad😊❤
አውራወች እኔ ስሚዝ ያሸንፋል ብየ እርግጠኛ ነበርኩ ግን በእለቱ በነበረው አቀራረብ ሶስተኛ እራሱ አይገባውም ነበር በደንብ አሳምነው ነው ልጆቹ ያሸነፉት! ሶስተኛ እራሱ ያደረጉት ለሞራሉ ይመስለኛል እንጂ በምንም አይነት ሁኔታ ውጤታቸው እኩል የመሆን እድል የመፈጠሩ ነገር 0% ነው ምክንያቱም የዳኞች ውጤት እኩል ቢሆን እንኳ የተመልካች ውጤት እኩል ሊሆን አይችልም።
ለእኔ አንደኛ አክሊሉ ሁለተኛ ብሩክ እና ሶስተኛ ቅዱስ ብቻ ነው መሆን የነበረበት።
በተለይ አክሊሉን በፍጹም ያልጠበቁት ልጅ ግን ደግሞ አጨብጭቤ ይገባዋል ያልኩት ልጅ 👏👏👏
እኔም በእዩ ሃሳብ እስማማለሁ..ስሚዝ ልክ አይደለም..ደግሞ ሌሎቹም ተወዳዳሮዎች ጎበዝ ነበሩ...የዳኛ ስህተት አለ ብዬ አላምንም፡፡
Eree Shemes we love him
❤Aeara እናተን በማየት ለስኬት በቅቻለሁ Much respect ❤❤❤❤❤❤
ሽሜ የትገባ አረ የአዉራድምቀት ነበር 3ስትሆኑ ነዉ የምታምሩት
Promise alebachu 100k segabu dubai celebrate endametaregu demo
Ewnetim ye music nota😂😂😂😂😂
አቦ ይመቻቹ አውራ ፋሚሊ 🙏 እናንተ ካላቹ ድብርት የለም 🥰👍👌
ባላገሩ አይድል ላይ ባወራችሁት ፍርሽ ትክክል ነህ በኔ እይታ ልጁ ስሜቱን ነው ያሳየው
Professionalism የሚባል ነገር አለ! በውጤቱ ላይስማማ ሊይናደውም ይችላል ነገር ግን ስሜቱን መቆጣጠር አለበት:: ልጁ በየክለቡ የመስራት እድል ያገኘው ባላገሩ አይደል ላይ የመታየት እድል በማግኘቱ ነው:: ሌላው ቢቀር ይህንን ከግምት ማስገባት ነበረበት:: በውድድር ሁሌም አንደኛ አለ የግድ እኔ ካልሆንኩ ማለት በራሱ ልክ አይደለም:: በውጪው አለም ቢሆን ብዙ ዋጋ ያስክፍለዋል:: ማንም አብሮት አይሰራም የሚሰሩትም ውላቸውን ያቋርጣሉ:: አሰሪዎቹም ይህን ያደርጋሉ ብዬ እጠብቃለሁ::
Firaol, ምን እያልክ ነው?. ሽልማቱን የመቀበል ያለመቀበል ጉዳይ እኮ አይደለም, ቢያንስ እዛ እሱን ብላ ከ ገጠር ለመጣችው እናቱ , ለ ተመልካቾች, ለ ኢትዮጵያ ህዝብ, ለ ዳኞቹ , ከ ምን በላይ ደሞ ለ ቀጣይ የሙዚቃ ህይወቱ ዛሬ ላይ ቆሞ ጨለማ ያለበሰ ነሆለል መሆንን ነው ያረጋገጠው. ህዝብ አይናቅም . ህዝብ እንደሰቀለው ህዝብ ይጥለዋል!!!. አሁንም ቢሆን በይፋ ወጥቶ እናቱን እና የ ኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ካልጠየቀ ነገ የሚባል የ ሙዚቃ ህይወቱ ጨለማ ነው !!!!. ይሄ ስሚዝ ሳይሆን ጉርድ ሸሚዝ ነው.
እዩየየየየ ሁሎ ሰለምትስመን እናመሰግናለን❤😅😅
eyukasa gurans mahonua ka lebua😂😂😂😂😂😂
ሽሜ ቀርታ ስትመለስ ቅጣት ቢኖራት ባይ ነን አፈላች እኮ
Ya bro beyanes fetehen metale alebeh
እስሚዝ መቼም እዳኛለሁ ብሎ እዛ እስከተገኘ ድረስ ዳኛቹን ማክበሩን ግዴታው ነው
Pleaseèèeeeee Bring back "Oldies News/ጋዜጣ" 😢 🙏🏽
ሽሜ ግን ይሄሁሉ ቦታ ይይዝ ነበር
ሰፋቸዉ እኮ 😂😂
ፍርርርርርርርሽሽሽሽ እና እዩ።።❤❤❤ ኸረ መጀመርያ እወቁ።።። ባላገሩ ላይ እኮ ።።ሶፊ ዳኛው ደጋፊዎችክ ብቻ ካልሆኑ የዛሬውን ዘፈን ማንም አይሰማውም ስላለው።።።። መድረክ ላይ ማዋረዱ ነው።
Ewnet new esmsh aygebawm biyans 2tegna ygebaw beber esmsh tkkl new taderegut ballageru Fair aydelem yaderegut
ሶፊ ጎበዝ ፤ እውነተኛ ሰው ነው። በሌሎችም ሀገሮችም እኮ አለ አንደኛው ዳኛ ሁሌም ኮስታራና አለባብሶ የማያልፍ፤ እውነት ተናጋሪ ነው ። እሱ ግን የጠበቀው ያው በኛ ሀገር ድለላና ማባበል ስለተለመደ እንደዛ አስቦ ነው የሆነ ፍንዳታ ነገር ነው የሱ ታናናሾች እንኳን እንደሱ አክት አላደረጉም 🙄 ማዘን እና መፈራገጥ ካስፈለገ እኮ ሄኖክም ጓ ማለት ይችል ነበር ግን ምንም አላለም ጨዋ ስለሆነ ፤ አሸናፊውን አቅፎ ሲስም ፤ሲያጨበጭብ ነው የታየው ኢሄንን ዓይነት ባህሪ ስታሳይ ( Matured person ) በሳል ትለዋለህ 😊
Guys, the song is just a part of a movie not a real song.
Awra telegram channel or group link...?
መዝሙሩ ግን ለማስተማር የተሰራ እንጂ የምር አይደለም ❤
ምን ለማስተማር? አስረዳኝ እስቲ ላዳምጥህ
@@mesafintmehari7597በሀሰተኛ ነብያት እና ዘማሪዎች ዙሪያ ከተሰራ ፊልም ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው😊
ሰበይቲ ማለት ሴት ማለት ነው ሰውዬው የሴታሴትነት ዘመን እያለ ነው 😂😂 I think he was coming after feminism
እንኳን ደህና መጣችሁ
Shemes ?
Ere be egziar be jemberu album
ፍራኦል ይመችሽ
Ye balageru betam obvious new Just check The highlight of competition. And you will see it ❤
Oldies news❤.
To be honest mnm content aynur enant bcha nu 😂❤❤❤
ela tv mekegna
አንደኛ ነኝ❤🎉🎉🎉
Idol birr altesetewm bouble new yewetut ena andegnaw bcha new birr yetesetew lesu altesetewm
አብሽሪት የአራዲት ልጆች ዋናው አለመጥፋታቹ ነው ❤❤❤❤
ብሩን አለመቀበሉ ትክክል ነው ስላከበራቸው ነው መድረክ ላይ የወጣው
Speaking of that Balagiru Idol that guy was doing wrong 😑he is disrespectful to the judge and the audience he has to ask apologize !!
Like እኔ ለምን አንደኛ አልወጣውም ብሎ ገፈታትሮ መሄድ 🤷🏿♀️🤷🏿♀️በውድድር ወቅት መሸነፍ እና ማሸነፍ እንዳለ ማወቅ አለበት። I don’t know 🤷🏿♀️ why he’s mad 😡 like that
የፈለገ ይሁን ስሚዝ አይችልም
Eyu endemtayew ergtgna ngn enaneten makachu gna 100 subscribers eyalachu nber des blognal lzi selbkachu eyu ye balageru idol ymchrshawen yashnfewen lj reaction serubet megerm performance nber yasdnkachuwal
Reaction video fer Jemberu Demeke Album?
er endewem music reaction tetachu betiktok becha nu er zm belo wereachu rasu yinafekal
አረ ያለ ሽሜ ተዉ ኡኡኡኡኡ😢
Where is Shemi? Dubai?
Yimechachu Chiis Iam From Shashemane ❤❤❤❤❤❤❤😂
ሽሜ ፍቅር ይዞት ነው😂
ሽሜ መቀጣት አለበት ቀሪ አብዝቷል 😡😡
መዝሙፈን 😂😂😂 የሠሩት ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ ከሚለው ጋር የተመሳሰለብኝ ለኔ ብቻ ነው
የፈረስ ውድድርን እየተናገረ ነው
shemes yetal😢😢😢
Welcome ❤❤❤
11:16 ere 🤣🤣🤣 gerami maskeyes
ሽሜ የት ሄዶነው አሳውቁን
Zebene sebeytay malet.. yesetoch zemen maletu new (wondochun new setaset eyale shebaw betgrigna yetesadebew)
መዝሙር አይደለም ከ ድራማ ተወስዶ ነው
Errrr shema😢😢
የታለ የጀንበሩ ዘፈን
👍👍👍
Wetetu betam fair nw feresh bezalay endezy aynet disrespect lek aydelem
ሽማግሌው ያሉትን 😂ልንገረህ የሴት ዘመን ሂድ 😂 በየሱስ ስም 😂😂
ወይኔ ያኛዉስ ልጅ የት ሄደ😢😢
ፍራውል ሽሜ ከሌለ ድድብናው ይጎላል ጭስ መድረክ ላይ ባስቅለት ሊደበድበን ነው😂😂😂😂
መዝሙሩ ድራማ ላይ ነው ያለው የእውነት መዝሙር አይደለም
yeewnet mezmurma aydelem ye protestant mezmur nw
@@kalkidanhailu8563 ዋናው መዝሙር መሆኑን ማመንሸ ነው
Shemes ene eko esune lemayet eko nw megabawe 😢
Old news ይሰራልን
ene 24:07 lay ታዴን አየሁት 😂😂
Wedoche❤
እዩ እንዲህ ከሆነማ አብረን አብደናል😅
1sew sigol gn yichenkal yetlmedachut be 3slehone..
መቸ ነዉ መጀመሪያ እምኮምተዉ
😂😂😂😂😂
አቦ ስትመቹኝ
ሽሜ የት ሄዶ ነው😊😊😊
Ay nebro nebero
አኡኢ እእእእ የኛ ፊደል አስተማሪ እውቀትህ ይቆራረጥና ሚስትህ 😅😅😅 ይቅር
You don't understand being GURAGE 😂 Firesh,.......Eyu know the feeling but, still the Money 💰 will soothing that feeling . I agree with you "kitfo gang" 😂
I was thinking the same thing የምር even a bit የጉራጌ accent slipped out when he said "እና 250,000 ብር ጥዬ ልሂድ" 😂
😁🤣🤣
@@bezabayu5276 like that
I like you❤❤❤❤❤
jemberu ALBUM REACTION PLS
wdoche siwadachu gn mezmuru ledrama nw inji tikikilenga mezmur ayidelem
ታኩርየ የወሎው ቀበጥ😊😊😊😊😊
24:04 Why did እዩ appear to be ሸምሱ😅
Shime
ይመቻቹ telegram ላይ ልቁልን የማስተዋልን 🙌
Ere tegelagelku yemin album new manew album yalew ankola hula anchi eyu zimbey ensakibet wey album likeki rasish
ባላገሩ ከ ኮቪድ በፊት ነዉ የጀመረዉ
Sebeytay malet seta set
ሽሜ ፖስፖርቱን ተቀብሎ አፍጫቻቹን ላሱ አለን አይደል 😂
ሽሜ ምን ሁኖ ነው ያለሱ.....
Do the music reaction with headphones. We want you opinions, not the music.
ሽሜ የትጠፍቶነዉ ደበረን
Firaol ena shime tewu tenegna new blewen enji eko Eyu anchi endabedesh kaweken koyen 🤔🤔
የመጨረሻው ፐርፎርማንሱ የወረደ ነው አቅርቡት እንየው
እረ ፋራኦል ልክ አደለክም 3እራሱ አይገባው ጭስ
welcome how is youuu
i like ur tik tok reactions
Where’s sheme
Demo music reaction yawm yenanet reaction eko endewem viral yihonal endewem kerebachew
brothers ngeru endeza aydelem ...huletum ekul sostegna nawe yewetut ena ande ye bank cheque nawe yalew ezaga ymitayegne ... ena ande cheque le hulet mekbel weird nawe biye asebalew enjie ... beresult tekefeto ayemselgnem !
lemndnew stjemru sle erasachihuh emtaworut gn algebagnm betam arif content new gn ur personal life maskedemu algebagnm ketta wodegedelew btadergut arif new bye asbalew
sheme are melisuti brothers