Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do: -Return Assab Port to its motherland Ethiopia. -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa. -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea. -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
በሶማሌላንድ በኩል የኢትዮጵያ ወደብ እውን መሆኑ አይቀሬ ነው ! ድል ለኢትዮጵያ!
እንደዚ አይነት ሚዲያ ነው የሚናፍቀን እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
ሶማሊያ ብትቀርብን ይሻላል!! የሶማሌላንድ ወደብ ለኢትዮጵያ ይበልጥ ጠቃሚ ነው!
ሀገር..ወዳድ...ሚዲያ❤❤❤❤..በርቺ
Ethiopia ❤ Somaliland
Assab Port! My Port! Ethiopia's Port! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
❤❤❤ሶማሊያ ማለት እንኳ አይቻልም የሞቃዲሾው ግራ የገባው መሪ የሶሪያ መሪ እጣ ፈንታው እንደሚሆን ጥያቄ የለውም ።🎉🎉🎉 ክብር ወደር ለሌለው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን 🎉❤🎉❤
Tank you for fast information
በየትኛውም መንገድ ሶማሌ ላንድን የማዳን ስራ በኢ/ያ ሰራዊት አማካኝነት ሊደረግላቸው ይገባል ። የሀሰን ሼህ መሀመድን አካሄድ መግታት ያስፈልጋል ።
Ke...GMN....ketlo..arif..midiya...berchi...❤❤❤❤
Why can't they just sit tight and be peaceful. What is wrong with the HOA? Its always one thing or other. We just want peace ✌
Berbera
ስምምነቱም አለስፈለግ ናበረ ከዚባፍት እንዴተከዬደ ከሱማልለንድ ገርአቢረን ሆናን ወዴሌማትና ዉሰኔ ማግበት አለቢን ግዜ ሰጥተቹ ተማልከቱ ስምምነትና ልማና አይገበንም
ኢትዮጵያ ስታንገራግር የሶማሌላንድን ዕድል ትታ በመጨረሻም ከማይታመነዉ የሞቃዲሾ መንግሥቱ ስምምነት መፍጠሩ ትልቁ ስህተት ነው።
ትራምፕ ለሶማሊላንድ ዕዉቅና ለመስጠት የመጀመሪያው ከሆነ ባህር ኃይላችን መደብ ለማግኘት ያለው ዕድል አነስተኛ ይሆናል። ኢትዮጵያ እባክሽ ፍጠኚ።
ወንድም ኢሳያስ አሜሪካውያን እንደሚያሟርቱት ተዳክሞ ወይም ለሥልጣኑ ሀሳብ ገብቶት ሳይሆን ለግብጽና ለሶማሊያ ብሎ ሁለተኛ አገሩን ኢትዮጵያን መጉዳት ስላልፈለገ ነዉ።
እውነትክን:ነው!!!?ዶሮን:ስያታልሏት:በመጫኛ:ጣሏት:አሉ!!!ይኼን:ለራስህ:ንገረው!!!!
በቱርክዬ: በቅርብ: ቀን: የተደረሰው: ስምምነት: ተብዬው: የማዘነጊያ: አሻጥር: ነበር፣ ወይንስ: እናንተ: የምታስተላልፉት: መረጃ: እውነታ: ይጐድለዋል?? በዚህ: ጉዳይ: ላይ: አደራዳሪዋ: ቱርክዬ: ምን: ትላለች??
አንዴ ገብተናል መልሶ መውጣት አይቻልም አኔ አንደሚመስለኝ ሶማሌ ላንድን ለማጥቃት ፕሬ /ሐሰን ሼክ መሐመድ ሰሞኑን ሶማሌን ሸጠ ብለው ስለተመዱት ስልጣኑን ለመቀጠል ህይወቱን ለማዳን ያደረገው
አምሳያ ነው
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
-Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
-Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
-Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
-Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!