Am from Congo I don’t know what she is saying bruh but I can deeply feel the sadness in my heart much love sisters and brothers listening to this masterpiece ❤
I'm not gonna just assume but I'd say that this song has a much deeper meaning to her than it does to most of her audience that maybe why it feels so genuine apart from the great direction and production ofcourse
This is the result when you do anything from your heart, which most so called "artists" in Ethiopia don't do. Truly Amazin Sayat. I knew you are different from day one. Proud of you!!!
Whoaaaaaaw😲😲😲I don't really know what to say, you made me speechless...this song really clarified your external and internal beauty. No one ever did this kind of music clip in Ethiopia, I think right now you took our music industry farther than where it was...we love you because anywhere you go you're being yourself. And we expect you with more things cause I individually think you're the only one who can satisfy me
I ussaly dont listen to ethipoian music but when my sister opend this song i was like OMG . i love it. I like to sing so , this is officially my faverout ethiopian song for life.❤❤
I just want to say thank u I just can’t take off my eyes 👀 just wow congratulation sayatye u r unique. Je t’aime 😘 magnifique voix super vidéo je peux rien dire je te félicite 🇫🇷 🇪🇹
The clip is very well done! I cant believe it made me so emotional. My tears were close to my eyes..haha ....Her face expression and the whole setting was so realistic and touchy. The lyrics is excellent too. Salasbew enenm hod basegn haha...good job!!!!
አለባበሷ 100
ውበት100
ቆንጅ 100
ተወዳጅ 100
ማራኪ100
ምርጥ ሀበሻዊ የኔ ንግህስት ሳያት ከሜካፕ የህፀዳች ውብ ናት እስኪ ማነው እንደኔ የሚወዳት ላይክ ለስራዋ 100%100
ምንም የምለው ነገር የለም አፈሩ ይቆይልሽ
Wow! kemalet lela min yebalal
ሄለን የማርያን ልጅ እማምላክ እናቴ ....አስተዋይና ጎበዝን ምነው ረሳሽ?..
Yene konjo 😘😘😘😘
@@hearttoheart8141 ልክ አፈር ይቆይላት ብያለሁ እኔም
Sayatiye 💕
እስኪለቀቅ በጣም ነበር የጓጓሁት እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ትችይበታለሽ ጥበቡን ተክነሽበታል 💕💕💕
ልክ ብለካል! በናት ሼር አድርግላት ሁሉ ፌስቡክ ላይ አወረደባት ዩቱቧ ላይ እንዲያዩት ሊንኩን ሼር በማድረግ አድናቆታችን እንግለፅላት
ሸር አድርግላት ብዙ ተከታይ ስላለህ
Wendmachn
@@BoubaTube good
ዘፈን ጥበብ እንደሆነ አላውቅም ነበር!!🤔
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበው። ሳያትዬ የልቤን ነው የዘፈንሸው👌😍
💚💛❤ ዘፈን መስማት ፅድቅ ቢሆን ሁሌ እሰማው ነበር !!! የኔ ልባም ሴት የነካሽው ሁሉ ውብ ነው!!! መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!! ለድንግል ማርያም ልጅ ስትዘምሪ ለማየት ያብቃኝ !!! ✝️💚💛❤✝️
*ከሴቶች ሁሉ ምርጥ እና ብልህ እንቁ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት*
እውነት
Ewnet
ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረ... ምናምን..ምትል መስሎኝ ኦኦ ልል ስል ቀየስከው
ትክክል ነዉ ።
❤️
ሳያት ዓባይ ሰብ ድንቂ ስራሕ! ንስኺ ብትሰርሕዮ ኩሉ ግዜ ምስ ተኣማመንኩ እየ።
ዝፍትወክን ዝደንቐክን ናተይ ሞዴል 🇪🇷 🇪🇷
yordanos mehari listen to Abraham Afwerki Fkrey, very creative but the melody sounds like our all time legend #abrahamafwerki
ከዱቄት የፀዳች
እዩኝ እዩኝ የማትል
በራሷ የምትተማመን
ምርጧ አርቲስታችን ሳያት
ያምራል አሪፍ ስራ ነው
gagram atibelaw endie
ጎራ በሉ እስኪ
በህይወቴ ዉሥጥ ወደፊትም ወደ ሁዋላም የማልፀፀትበት ጊዜ እና ትልቅ ቁምነገር የሠራሁበት ጊዜ ቢኖር አንችን የወደድኩበት ጊዜነዉ!!ሣያትየ እኖርኩም እየሞትኩም ሣልሠለች እወድሻሁ የኔ ንግሥት ምኞትሺ ይሣካልሺ ዘንድ ፀልይልሻለሁ ዘመንሺ ይባረክ😍
እኔም እኔም። ምርጥ ገለፃ ነው ኢማን።
Oo litmot new inde🤣🤣🤣
gracias 🥲
Very true❤
Erasen beanch west ayehut
ያለ ዱቄት ያለ እረጅም ፀጉር መዝፈን እንደሚቻል ስላሳየሽልን በጣም እናመሰግናለን ። የአመቱ ምርጥ ዘፈን ከ ክሊፑ ጋር
Ldya Abay
ትክክል ብለሀል አባራ እና ዱቄት እና የሞተስው ጎስት መንፈስ ፀጉር የተሽከሙ ሴቶች ሁሉም ስው አስጠልቶታል ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@@samiabrha3800 😂😂😂😂.. ayzoh ante bcha aydelehim 😂😂... yegna mokshe neh 😂😂😂
And berejim dress👏
get over your self
በጣም የደበረኝ ነገር አለ እሱም ማለቁ ነው
እውነት የኔ የደበረኝ ማለቁ ነው እኔ ልሙት
እውነት ነው ከመውደድ የተነሳ እኮነው
አፍቃሪ የውሻ ሞት ይሞታል አለ" ሻሩካን
አመለጠችህ ከ ሪሞትህ ሶል ቻለው
solomon tsegaye ጄቲቪ ሪሞት ante koy sew yetebekal atelem ende ere bakeh bakeh film remote nafkonal
ማነው እንደኔ ለሳያት ቆንጆ #ሚወዳት? 1000 ላይክ like😘😘😘
Man slhonsh new
ይቅርታ አድርጊልኝና ሳያት ካለኝ ክብር ና መውደድ የተነሳ ይህንን ልፅፍ ችያለው የንግግርሽ ክህሎት እና ያለፍሻቸውን ጎዳናዎች ስትናገር ስምቼ ብዙ ተጠቅሜበታለው ዛሬ ግን አንድ ነገር ስገባኝ ጎራ አልኩ እሱም ዘፋኝ የእግዚአብሔር መንግሥት አይወርሰም ነው ሳያት ከእውቅና በላይ እግዚአብሔር ይልቃልና በዚህ ማንነትሽ ባለሽ ተፅኖ ፈጣርነት እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ክርስቶስን ግልጠሽ እለፍ ሁሉ ያልፋል ማያልፋው የእግዚአብሔር ቃል ነው የእግዚአብሔር ቃል ዳግሞ ክርስቶስ ነው ቅኝት የተገባው እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ሳያት አስቢበት አልልሽም ምክንያት የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን ነው ስለሚል በመስቀል ሞት ከሀጥያት የዎጀሽን ጌታ አክብርው ተቀኝለት
ለኔ የ2019 አንደኛ ክሊፕ ብዬዋለሁ ሙዚቃውን በጆሮዬ ሳይሆን በልቤ ነው ያዳመጥኩት 😢😢ለኔ እስካሁን የተዘፈነ ብቸኛው ሙዚቃ
Me too
Me too.
Lename 😢
😍😍😍
Ere yemin ye 2019 bicha lene yezefen clip mayet kejemerkubet gize jemro andegnaw new
የኔ ባህል አክባሪ
የኔ እንቁ
የኔ ጀግኒት
የኔ ሀበሻዊት
እስቲ ተወዳጅ
በቃ ምን ልበልሽ የቀረዉ እስቲ በLike ግሐጹላት
ዘፈንሽ ሳይሆን ማንነትሽ በኔ ትውልድ ሁሌ አንደኛ ነሽ እመቤቴ በጤና በስራሽ በኑሮሽ ሁሌም ካንች ጋር ትሁን አሜን🙏❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
.....ከተሳሳትኩ አርሙኝ በህይወቴ ስንት የሚያለቅስ ሰው አይቻለሁ ግን ሲያለቅስ እንኩዋን ውበት ያለው ሰው ሳያትን አየሁ!
Absolutely true
tekekl blehal
ትክክል
@@ማርታማርታ-ፐ8ተ he Jl y
❤👌
አምላኬ ሆይ እንደ ሳያት የሰው መውደድ ስጠኝ 🙏🏾
Amen
ቆንጆ ስለሆነች ነው
Amen 🙏me to
I am eritrean ,i love this girl she is talented artist and beatfull
ሳያትዬ የኔ ቅን ልታይ ልታይ የማትል ባለራዕይ ድምፅ 100%
ውበት 100%
ቀረጻ 100%👌👌
ለኔ ከምልሽ በላይ ነው💚💛❤😘😘
ሳያት በጣም የማደንቃት ሴት ናት፡ የሚረዳት ሰው ግን የለም ፡ከሁሉም በላይ በራስ መተማመን ያለባት ሴት ናት።በርቺ።
የእውነት የእውነት የኔ ታርክ ነው ጉዳቴን ሰውሰጤ አውጥቼ የምገልፅበት ቃል አጥቼ ማልቀስ ነበር ሰራዬ አመሰግናለሁ ሳያት ደምሴ ምርጥ ሰራ ነው የእውነት ❤😍👌👌
😭😭😭😭😭
እስቲ ይችን የሴት ጀግና የሚወዳት ♥
Yehe mirt kalnow yeset jegina milew
Mind adrka jegna. Jawarin gedelechiw endie
ሂሪቴ አንቺም ለኔ ጀግናዬ ነሽ
👌👌💚💛❤👉እኔ
ውድድድድድድድድድድ
ሳያትዬ የኔ ድምፀ መረዋ 👌
ሁሌም ድንቅ ስራ
ሁሌም ውብ ቀሚስ
❤❤❤ ስወድሽ
ምርጥ አገላለፅ 👌😗😗
እህ በጣም ነው እምወዳት
Hhhh kmekup nxa awokesh moteshal seraw wob new gin yal mekaup hhh
=free feet tf
ሰብስክራይብ አድጊኝ እኔም ላድርግሽ
ከሴቶች ሁሉ ምርጥ እና ብልህ እንቁ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት💕💕💕
በኢትዮጵያ ብርቅየ የራስዋ ጸጉር ያላት አርቲስት ሳያት ደምሴ እምትወዷት
ኪኪኪኪኪኪ
kkkkkkkk ያሥብላል ፀጉር መልክ ፀባይ ተሠቷታል ልዩ ናት
😄😃😃😃😂😜😝😋
እናመሰግናለን የመላው የሴቶች ጉዳትን ነው በዘፈን የተናገርሽው
ውይይይይይይ ወንዶች
Ayzosh 😄
"ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተከኝ ከኔ
አሁን አቅም ያለኝ ላንተ የሚበቃ
ፍቅርህ እንዲቀለኝ ጉልበቴ ነው እንባ "
ምርጥ ቅንብር , መረዋ ድምፅ
ሳያትዬ በጣም ትችያለሽ
እጃችሁን ወደላይ እንደኔ ከወዳችሁት
👍👍👍
ከሶስት አመት በውሀላ እንደገና ሳየው እንደ አዲስ የተገረምኩበት ስራ። ሳያት ትለያለች ትችላለች
ወይኔ ማነው እንደኔ ሳያትን የሚወዳት በጣም ደስ የሚል ነው ከአለባበስሽ ጀምሮ ዋውው ነው
እኔ
እኔ ብቻ ንኝ ዎይስ ሁሉም ነው ሳያት ከ ማድነቅ በላይ የሚያፈቅራት
Ene alehut betam new mwedat.gn wude mn malet new esksher!!! From eritrea
🙌 me too
እኔም እስኪ ገባ በሉ
Eskudin malet new@@furtigodloveme8090
እንዴት እደምወዳ በቀን ስንት ግዜ ነዉ ምሰማዉ ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል💯
አንቺ አይደለም ለኢትዮጵያ ሴቶች ይቅርና ለአለም ሴቶች ተምሳሌት መሆን የምትችዬ ጀግና ሴት ነሽ ወድቆ አለመቅረትን የሰው ፊትን ከምንም ሳትቆጥሪ ለብዙ ሴቶች እንደ ትምህርት የምትሆኚ ነሽ በብዙ ወንዶች ተደፍራ ያንን ታሪኳን በጓዳ ሳትደብቅ ለኛ መማሪያ ይሆን ዘንድ ፊለፊት የተናገረች ምርጥ ሴት ናት እኔ ባንቺ ሁሌም እኮራለሁ ።
Andag nashe gbz
ተደፍራለች እንዴ?
@@rabiawel1918 Awo endewm be 7 wendoch ena demo gena hxan lij eyalech .ehe hulunm Alfa yejignawoch jegna hone bemewtata betam afekratalew yealem setoch tesebsba ende eswa atdersum .tihtnawa libonawa chinkilatwa dimxwa melkuwa beka perfect set nech
Ewent new ende
አይሀበሻ አረዉሸት ነዉ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆ሳያትን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ የሚገርም ሰራ ነው
professional lady
I love you,
I am from [Eritrea]
Thanks
Am from Congo I don’t know what she is saying bruh but I can deeply feel the sadness in my heart much love sisters and brothers listening to this masterpiece ❤
Her song she love someone he gaves her to much promise but he dumped her she is very talented .
I'm not gonna just assume but I'd say that this song has a much deeper meaning to her than it does to most of her audience that maybe why it feels so genuine apart from the great direction and production ofcourse
Hold on! what sadness you talking about? I guess you got it wrong..
ይህ Music vedio በጣም ይገርማል፣ብዙ ነገር ነው ያየሁበት እርጋታን፣ውበትን፣ሀዘንን፣ተፈጥሮንና፣የሰው ልጅ በተፈጥሮ ውስጥ እንዴት እንደተገለፀ፣በሚገርም ብቃት።እምባሽ ይገርማል!!!!Nice Job i like it
0:51
ድንቅ ሙዚቃ ጥሩ መልዕክት ያለው
ድንቅ ተፈጥሮ
ድንቅ ቅንብር
ድንቅ የሙዚቃ ክሊፕ
በእርጋት የተሞላ
ዋው የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና 😍
"ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ" 😢አስተዋይ ልቦና ለከዳተኛ ወንዶች እንዲሁም ለቄሮዎች ይስጥልን።
ክክክክክ ለቄሮኦች ልብ ይስጥልን ቀላል ሆ
😂😂😂😂😂
gitim manew
where is it
😆
አረ አንድ በሉኝ ይሄ ዘፈን ወድጄው ልሞት ነው እኔ ብዙም ዘፈን አልሰማም በሀይማኖታችን ክልክል ስለሆነ ግን የሳያትን ቀን በቀን ስራ እየሰራው እዘፍናለው ። የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ የኔ አደበተ ጣፋጭ በርቺ ጎበዝ ።
የራስ መተማመንሽን ስኮራበት!!!
ሰው እንዴት እያለቀሰም ያምራል ጃል?
ሳያት ደምሴ
#እስክሽር
እየታወሰኝ ነው ቃልኪዳን ስትገባ
አይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ
አምኜው ሲናገር ልቤን ብረታለት
እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት
ፍቅርህ አሸንፎኝ ተሞኘሁኝ ወይኔ
ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ
መሬት አይንካሽ ሲል እንዳልነበር ያኔ
የእግዜሩ ሰላምታ አጥሮህ አየሁ ለኔ
ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ..
ገላዬ ገላዬ
ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ.. እንባዬ እንባዬ
በምችለው ልካስ ላልቅስልህ በአይኔ
ላልቅስ ላልቅሰው በአለኝ በአቅሜ
ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተኽኝ ከኔ
አሁን አቅም የለኝ ላንተ የሚበቃ
ፍቅርህ እንዲቀለኝ ጉልበቴ ነው እንባ
ጉልበቴ ነው እንባ
ይብላኝ ላንተ እንጂ ለሄድከው በባዶ
እኔስ ፍቅር አለኝ አልሆንኩም ጎዶሎ
አሁንም ይወራል ትተኽኝ መሄድህ
ማን በነገራቸው መንገድ ነው ቅጣትህ..(እህህ)
አየሁት ፍቅርህን ከቀለበት ሾልከህ
እንደው ያወጣኽው ቃላት አልከበደህ..(እረረረ)
እንዴት አቃለሁ ምንም ቢታየህ
የእኔ መሆን ያነሰብህ.....(እረረረ)
ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ
በምችለው ባለኝ ላልቅስልህ በአይኔ
ላውርደው እንባዬን ላልቅስ ላንጎራጉር
በአባ መላ ጊዜ ከህመሜ እስክሽር
ትንሳኤው ቅርብ ነው ለተረታ በፍቅር
ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ..
ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ 3×
ለሳያት የገጠምኩላት👇👇👇
«እስክሽር»
ህመሜ ጠና እና ብሶቴን ላስታምም
መዳኒቴ ሆነች ሳያት ይችን ቅመም
እስክሽር ከህመም ጉልበቴ እስኪጠና
ሳያትን አምጡልኝ ፈዋሸ ናትና
.............ሳያት ትለያለች.............…
ከተመቻችሁ 👍
😍😘😘😘
@@ፅናት-ጨ7ዠ wude
👏👏👏👏👍
ይመችህ
ሣያት 1 ሁላ ሁሉን አሥቸገረች
ምነዉ እንደ ዘመድ 3 አራት በ ሆነች
I am from Bangladesh
I love maya
She’s from etopia 🥰
Yes Ethiopia
Who is Maya
Etopia😒
@@nahomseyfu5893 ምን ማለት ነው
Oh aha how do you know this is question?
ሳያትዬ የኔ ልዮ ህመሜን እደታመምሸልኝ ያህል ነዉ የተሰማኝ ስሠማው የልቤን የውሰጤን ነው የዘፈንሸልኝ የብዙ እህቶችሸ የ እውነተኛ መልክት ነወ ኑሪልኝ ❤😘😘
የሚወደድ እርጋታ, ቃል የማይገልፀው ውበት, ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ለኔ 😍😍አሪፍ ስራ ነው 👍👍ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ
ስራና ሰራተኛ የተገናኙበት የመጀመሪያው ክሊፕ
ገጣሚው...Camera man... editing...director ምርጥ ስራ ...ሳያት በርቺልን
'Saken lesew seteh;
kemeteh kene!'
What an amazing message is this!
ቀረፃው በጣም አድካሚ እንደነበር ያስታውቃል ...ስለዚህ ክሮዎችን በጣም እናመሰግናለን ሳያት ደምሴ ቃል የለኝም የእውነት 💚💛❤️
qerowochin mamesgen chikane new
አልተፈጠረም ሰው የለሸም አምሳያ
የቁንጂና ጣሪያ የውበት ማሰሪያ
የንግስት ግርማ አለሸ አንገት የሚያስደፋ
ቃልሸ ምስክር ነው እውነት እንዳልጠፋ ።
ሳያት ደምሴ !❤❤❤
የእኔ ቅመም ነፍጠኛዋ ይገባታል
ሳያት ምቅርቲ ኣነስ ብጣዕሚ,የ ዝፈትወኪ ንበርለይ ኣድነቕቲ ሳያት like ደርግሙለይ!!
ውበት ፤ድምፅ፤ መልካም ስነ-ምግባር ፤ጥንካሬን ሁሉን ያደላት ምርጥ ኢትዮጲያዊ
በምን ልተቸት ፊልሙ ላይ 1ኛ የሙዚቃ ድምፅ ላይ 1ኛ ስነ-ምግባር ላይ 1ኛ ስራ ወዳድነት ላይ 1ኛ በቃ በአጠቃላይ በሁሉ ነገር 1ኛ ታዲያ እችን እንቁ እንስት አለማድነቅ ስግብግብ አያሰኝም ትሉኛላችሁ?
ማርዜል የለች
ፋውንዴሽን የለ
ዱቄት የለ
ሂውማን ሄር የለ
😂🤣
የእውነት ውበት
ታጥቦ የማይለቅ ውበት 🥰
semir sied 😍😍😍😍ytfiterw webet
ዳናይት እንዳሰማህ ለህይወት መሰረታዊ ነገር ነው ብላለች
Marzel yelech 🤣🤣
@@etsubyilma2019 ሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂
ሁሉም ሴት ልብ ውስጥ ተንኳክቷል
ያልደረሰባት ካለች እድለኛ ናት።
አንቺ ልዕልት፣ ንግስቴም ነሽ።
ትችያለሽ ከአቅም በላይ ነሽ።
ከባድ ሚዛን።
ጥሩ ስራ ነው!!! ልዩ ሆኖ አግንቼዋለሁ ከወከባ ከኮስሞቲክስ ነፃ የሆነ። ከሳያት ብዙ ተማሩ
በሂወቴ እንደዝች ልጅ የሰው ፍቅር ያለው አይቼ አላውቅም። በሊቅ እስከ ደቂቅ ሲወዳትና ሲያከብራት ነው የማያት። ሳያትዬ መልካም ሰው።
Ewntsen new Han
እያለቀሰች ሚያምርባት ሴት ሳያት ደምሴ ብቻ ነች። ዘፈኑም ሸጋ ነው ።
batme
Era sawoche lalam saw ale
💯✔️
Ena rasu salekesi nw ya meyamerebeni
@@ድሬደዋዊው እሱም አንተ ነህ
This is the result when you do anything from your heart, which most so called "artists" in Ethiopia don't do. Truly Amazin Sayat. I knew you are different from day one. Proud of you!!!
እንደኔ ውስጣችሁ የገባ 👍 የኔ ጣፋጭ ምን ብዬ ልፃፍልሽ እውነቴ ነው እምልሽ በቃ ትችያለሽ የኔ አስተዋይ የብዙ ሴቶች ትምሳሌት ነሽ ከጥንካሬሽ ከውበትሽ በራስ መተማመንሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ተወዳጅ ነው ❤💋💋💚💛❤
ሙዚቃው ደግሞ
ውብ ቀረፃ💋
ውብ ቅንብር 💋
ማራኪ ድምፅ 💋
ምርጥ ግጥም 😘
ምርጥ ዜማ 😘
ውስጥ ሰርስሮ ይገባል
በቃ ያምራልልል 👏👍👌💋💋💋💋እወድሻለው።።።
ያኔ በችሎታሽ ተደምሜ ተባረኪ ብየ አለፍኩ ዛሬ ስነካ ገባኚ እእያዳዱ ቃላት ሁሉም ነገር ለትዉልድ እሚተላለፍ ስራ ዘመን የማይሽረዉ
የኢትዮጵያዊነት ትርጉም የገባሽ ምርጥ አርትስት 100%
የኔ ውድ የልቤን ነው የዘፈንሽው፡፡ ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ ህሊና ቢስና እራስ ወዳድ ፣ ከተዳተኛ ለሆኑ ወንዶች ይድረስ፡፡
dersognal zare
@@abebayehumossie539 አይ የሀበሻ ሴቶች ግርምኮ ነው የምትሉኝ
እውነት ነዉ 👍
Amen
አይገርምም እንደ ድሮ ዘፋኝ በ 1 ልብስ ብቻ :: ያውም ባገር ባህል .....ታዳ ስወድሽ በምክንያት አይደል.....?
Suleyman Mohammed
On point , good tension
Really
በጣም በዚያ ላይ ረጋ ካለች ሴት ለስለስ ያለ ዘፈን እኔስ አለቀስኩ
ewent new enate
በትክክል ከፊላ ቤት እና ከአስፖልት ተገላገልን በዚህ ክሊኘ
የኔን ስሜት እና ብዙ ሰዎችን መገለጽ የሚችል ነዉ ማንም በ ሂወቱ መርሳት የሚፈልገዉ ነገር ይኖራል እና ይገልጻል እናመሰግናለን
የኔ ልዩ አንቺን የሚጣላ እንደሌለ እናሳውቃት like ተጫኑ
web fit , elay ale aydel ende like button .
ይሄታሪክየተሰራውለኔነው ተሂወቴጋተመሳስለብኝ
ሳያት ሽኮር ለኢትዮጵያ ምታስፈልጊ ሰው ነሽ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ
Amen🙏🙏🙏
ኑርልን ባባዬ🙏
እየታወሰኝ ነው ቃል ኪዳን ስትገባ እይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ አምዬው ሲናገር ልቤን ብረታለት
እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት
ፍቅርህ እሸንፎይ ተሞየሁኝ ወይኔ
ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ
መሬት አይንካሽ ሲል እዳነበር ያኔ
የእግዜ ሩ ሰላምታ አጥሮ አየው ለኔ
☺️
ማነው እደኒ ሁልቀን እሚሠማው ይህን ሙዚቃ ሣያትየ ሥወድሽ
የስንቱን ሰዉ የልብ ብሶት አዜመችለት!🙏 በLIKE አሳዉቋት 👍👍👍
አብሶ የኔን💔😭
እኔማሀ አስለቅሳኛለች እዛላይ ትኩስ ነበረ ብሶቴኤ !!!!!!!!!!!!!!!
betame enji
😢😢😢
በጣም ወላሂ
የሳያት 5 ደቂቃ የሙዚቃ ቪድዮ ከአንድ ሙሉ ሙቪ ጋ እኩል ነው።
atashiqabit ashikabach
@@tomwediasmera2512 danayit nesh ende
ማነው እደኔኔኔኔኔ ውድድድድድድ ፍሚያረጋት
የተንቢ tube እኔም ውድድድድ ነውው የማደርጋት።
@@messilove8657
ዩቱበሮችን. ብጠብቅ. ብጠብቅ. ጠፉ. ምን ብለው. ይተቹ. 100%100%. ምርጥ. ነው
ግን እንጀራቸውን. በጠሰችው. እነሱ. መተቸት. እንጂ. ማሞገስ. አይስማማቸውም. 😁😁👈
እግሯ ብቻ የነትናን ፊት ይበልጠውአል።
የሚገርም ሙዚቃ ነው ፮ ድቀቃን እንድ ፪ ሴኮንድው አይኔን ሳላርገግብ አይቸው ያልቅብኛል. ዋው. ሳያት ፍቅር ነች ልጅ. ስውዳትእ እኮ
ብዙ እንደለፋሽበት ያስታውቃል የኔ ልዩ
ልዩ ሐበሻዊት ኢትዮጵያዊት ሴት ሳያትዬ
እኛ ኢትዮጵያን ሴቶች እንዲህ ነው ሚያምርብን
#With out makeup
We are so #beuetiful
Whoaaaaaaw😲😲😲I don't really know what to say, you made me speechless...this song really clarified your external and internal beauty. No one ever did this kind of music clip in Ethiopia, I think right now you took our music industry farther than where it was...we love you because anywhere you go you're being yourself. And we expect you with more things cause I individually think you're the only one who can satisfy me
I ussaly dont listen to ethipoian music but when my sister opend this song i was like OMG . i love it. I like to sing so , this is officially my faverout ethiopian song for life.❤❤
S A ....You got a good taste, girl!
👍💚💛❤️😘😘😘
It is good to be open because world music is like a chocolate box you don't know what you pick up.
I love walking in the rain bcoz nobody knows am crying😥😥
I feel the same way
ዋው...
I can feel u
Why do cray???
@@freyfeked9001 Cray?
This production quality is unbelievable!
ሳያትዬ የኔ ሀበሻ ሰለ እውነት ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ ከድምፅ ከክሊፕ በቃ ንፁህ የሆነ እውነትም የተደከመበት ታሪክ የማይሽርው ስራ ነው እፍፍፍፍፍ
ከሚዛኗ የልወረደች የሴቶች ውሃ ልክ በምን ቃል ላድንቃት ቃላቶቹም ሽባ ሆኖብኝ
ድንቅ አገላለጽ፤ ምሥጋና።
Yehonkutn nw yezefenesgew Fitzgerald yeseteshe bales have lay chemro
@@mulusisay4417 ኧረ በፈጠረዎት ሙሉ፣ ዓማርኛ በሮማዊ ፊደላት አይጻፍም። ያርሙ።
ያንተ አገላለፅ ራሱ የሚገርም አናፂ/ግንበኛ ነው; ቱንቢና ሲባጎ ጨምረሽ ፊኒሺንግ ስራ ምናምን ብትጀምሪ 😂😂
@@skiiwoo1932 "ፊኒሺንግ" ከማለት "ጥንቀቃ" ማለት ይችሉ ነበር ከትችቱ በፊት
እናመሰግናለን በእውነት ሚገርም ስራ ነው ለነገሩ አንቺ ሁሌም አስደማሚ ነሽ በሁሉም ሥራሽ አቦ ዘመንሽ ይባረክ 10Q
በዚህ ዘመን የሴትነትን ክብርና ዝና የመጀመሪያዋ ሴት ስትፈጠር የነበረችበት የመለሸች ጀግና ሳያት ደምሴ!
Enem mekap alewdem like sayat
I just want to say thank u I just can’t take off my eyes 👀 just wow congratulation sayatye u r unique. Je t’aime 😘 magnifique voix super vidéo je peux rien dire je te félicite 🇫🇷 🇪🇹
je t'aime aussi😋
Je le kiffe trop aussi ❤
Waw balaleke Aelku
Tros vrais!
አሁን ገና ህመሜን አዜምሽሽልኝ
የስቱ ቤት ህመም ይሆን ዝምታ አሸንፎት ህመሙን ተላምዶት የሚኖረው
ቅናታም ሁላ
ሰብስክራይብ አድጊኝ እኔም ላድርግሽ
የውስጤን የገለፀልኝ ሙዚቃ😢💔💔💔
እስክሽር
እየታወሰኝ ነው ቃልኪዳን ስትገባ፤
አይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ።
አምኜው ሲናገር ልቤን ብረታለት፤
እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት።
ፍቅርህ አሸንፎኝ ተሞኘሁኝ ወይኔ፤
ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ፤
መሬት አይንካሽ ሲል እንዳልነበር ያኔ፤
የ እግ'ዜሩ ሰላምታ አጥሮህ አየሁ ለኔ፤
ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረውም (ገላዬ)3*
ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ፤
በምችለው ልካስ ላልቅስልህ ባይኔ፤
ላልቅስ ላልቅሰው ባለው በአቅሜ፤
ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተኸኝ ከኔ።
አሁን አቅም አለኝ ላንተ የሚበቃ፤
ፍቅርህ እንዲቀለኝ (ጉልበቴ ነው እንባ)2*
ይብላኝ እንጂ ላንተ ለሄድከው በባዶ፤
እኔስ ፍቅር አለኝ አልሆንኩም ጎዶሎ።
አሁንም ይወራል ትተኸኝ መሄድህ፤
ማን በነገራቸው መንገድ ነው ቅጣትህ፤
አየሁትን ፍቅርህን ከቀለበት ሾልከህ፤
እንዲያው ያወጣሀው ቃላት አልከበደህ።
ኧረኧረኧረኧረ... . ........ . . . . .
እንዴት ቀሎብህ ነው እንዴት ቢታይህ፤
የኔ መሆን ያነሰብህ ኧረኧረኧረ.... ..
ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ፤
በምችለው ባለኝ ላልቅስለህ ባይኔ።
ላውርደው እምባዬን ላልቅስ ላንጎራጉር፤
በአባ መላ ጊዜ ከህመሜ እስክሽር፤
ግን ትንሳኤው ቅርብ ነው ለተረታ በፍቅር።
እህእህእህ.......
ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ፤
ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እምባዬ(3*)
ሳያት ደምሴ
እስክሽር
2012❤️
😢😢😍👍👌💕😘🎁
@@tsigerdazegeya4254 wow
👍💙
ማነሺ በረዢም ልብስ አይዋኝ ብለሸ ለሰይፉ መልስ የሰጠሸ ማን ነው በፓንት ብቻ።የሚዋኝ ብሎ የገደበው እረቃን መሆን መሰልጠን ስለሚመስልሺ እንጂማ ይህው የሰውነት ውሃ ልክ ሳያት አሰተምራሻለች 💚💛❤ ሳዬ እንወድሻለን
ከጠበኩት በላይ ሆነብኝ እጅግ እንደደከምሽበት ከስራሽ መረዳት ይቻላል👏 ክሊፑ አንደኛ ነው😍👌
እንቺ ልጅ ቀሪ ዘመንሽ እና ማህፀንሽ ይባረክ ::በርቺ
ባንቺ ውስጥ እራሴን አየሁት ማለት ያለፍኩበትን ህመምምም💔 በቃላት መግለፅ አልችልም ነበር ለኔ የተሰራ ነው የመሰለኝ ቢያልፍም 💔💔😭
Me too 😭😭😭
Me too lene yeserachi nw yemsilegni hula betam nw yedengitkute
💋😍
Me too
The clip is very well done! I cant believe it made me so emotional. My tears were close to my eyes..haha ....Her face expression and the whole setting was so realistic and touchy. The lyrics is excellent too. Salasbew enenm hod basegn haha...good job!!!!
Same here ,,the melody and the lyrics so touchy.ያስለቅሳል
ቆይ ምን ብየ ልኮምት በቃ ምርጥ ነው 😭😭😭ዝብየ ላልቅስ ቁስል ያለበት ይገባዋል
Betammmmmm
😭
Me to
ስቴ እደሰማሗት😊😊😊😊 ሳያትየ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀገርቤት የመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭጅን ነበር ያየሁሽ❤ያኔ ትርጉሙ ምንእደነበር አይገባኝም😢አሁን ግን💔🎉
ሳያት የኔ አንደኛ እንኳን ደና መጣሽ ጆሮየ ሙዚቃ ከሰማ ቖይቶ ነበር
እውነት እሚገርም ስራ ነው 👏👏
ጥበብ እንዳከበርሻት አክብራሻለች💕
ክብር ይገባሻል እንቁ ነሽ ለኔ ሳያት😍😘
I don't have much words to express my appreciation for Sayat's songs!
fantastic music🎸
ዘፈኑን የገለፅሽበት መንገድ❤❤❤ አርአዬ ነሽ... ሁሌም ስሜቴን ስልናገረው ትገልጪዋለሽ... የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ 🙏👏👏👏
Who’s here more then 5times ? Lol we need the Album on iTunes ASAP 😜
ሳያት ሳያት የኔ ንፁህ
የኔ ሀበሻ
ምርጥ ስራ ነው በእርግጠኝነት ሆራ አፍሪካ ያሸንፋል
ኡፍ ኡፍ ኡፍ ሳያትየ ስወድሽ እሚገርም ግጥም እሚገርም ዜማ አቦ ለዘላለም ተደሰቺ
ሳያትዬ ፍጣሪሽን ሁሌም አመስግኝ፣ ውበትን ከሞገስ ጋር እንዲሁም ከሰው ፍቅር ለሰጠሽ አምላክ
ሁሌም በሞገስ በፍቅሩ ከጥበብና እሱን በመፍራት ዘመንሽ ሁሌም ይባረክ እንቺ ውቢት የዘመናችን ውብ ሴት ነሽ፣ በአካል እንደማገኝሽ በሙሉ ልብ ነኝ፣
ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት ዘፈን ስወድ