Teddy Afro "ETHIOPIA HAGERE" ቴዲ አፍሮ - ኢትዮጵያ ሀገሬ"ኢትዮጵያ ሐገሬ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ 2020 {4k)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • "ኢትዮጵያ ሐገሬ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    "ጃ ራስ ተሰሪያ" "ኦ አፍሪካ" የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ Teddy Afro concert 2020
    ጥቁር ሰው,tikur sew,ethiopia,ምንሊክ ጥቁር ሰው,Teddy Afro TeddyAfro Ethiopian Music Teddy Zefen Teddy new songs new teddy afro,teddy afro interview,teddy afro concert,yasteseral,abugida,lambadina,tsebaye senay,new ethiopian songnew ethiopian comedy,seifu on ebs,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ,Teddy Afro concert 2020,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት,abrelo hd,ቴዲ አፍሮ,Teddy Afro,teddy afro concert 2019,ቴዲ አፍሮ Teddy Afro ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ኮንሰርት 2020 ቅድመ -ዝግጅት,ለቴዲ አፍሮ የሕዝብ ሱናሚ መስቀል አደባባይን አጥለቀለቀው
    ኢትዮጵያ ሐገሬ,ethiopia,Teddy Afro TeddyAfro Ethiopian Music Teddy Zefen Teddy new songs new teddy afro,teddy afro interview,teddy afro concert,yasteseral,abugida,shemendefer,lambadina,tsebaye senay,official teddy afro,tewodros kassahun,70 dereja,korkuma africa,new ethiopian songnew ethiopian comedy,seifu on ebs,zemen drama,ጃ ራስ ተሰሪያ,ኦ አፍሪካ,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከመስቀል አደባባይ በቀጥታ,Teddy Afro concert 2020,የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት,abrelo hd,ቴዲ አፍሮ,Teddy Afro,teddy afro concert 2019
    teddy afro, teddy afro concert, teddy afro ethiopia, ኢትዮጵያ, teddy afro ኢትዮጵያ, new ethiopian music, teddy afro new music, teddy afro ethiopia hagere

Комментарии • 107

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 4 года назад +3

    ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለዚህ የነፃነት ጀንበር ፈጣሪ አደረሰን፡፡ ውድ የሀገሬ ልጅ የፍቅር ሰባኪ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን፡፡

  • @yousif_Hassan
    @yousif_Hassan 4 года назад +20

    From Sudan 🇸🇩 I love this song and I love Ethiopia 🇪🇹 💕❤️

  • @azbedanile6437
    @azbedanile6437 4 года назад +11

    1000 አመት ኑርልን እውነት ዘላለም ኢትዮጵያን እየዜምክ

  • @nesrelahtube2636
    @nesrelahtube2636 4 года назад +17

    ዋው እሄን ሰውየ በምን አናሞግሰው ቃላት ጠፋ እኮ ጎበዝ

    • @addisdop652
      @addisdop652 3 года назад

      አዎእኔእራሱቂርቆስን

  • @sarontekie8801
    @sarontekie8801 4 года назад +5

    I am eritrean but i love teddy afro songs
    ቢጎል እንጀራ ቀመሱ ቡላዪ

  • @abcddubai7731
    @abcddubai7731 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይጋርድልህ ምትህ የተመኙ ለራሳቸው ይሁን

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 4 года назад +2

    ይሄነው አትዬጵያዊነት Thanks 🙏 King Tadi 💚💛❤️

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад +3

    እሷ ናት ክብሬ አረ እኔስ አገሬ እህህህህህህህህህህ ንፉፉፉፉቅ አለሽኝ እናት አገሬ እንዴት ልሁንልሽ ብቻ ከፉ ከፉ በይለኝ ክፋ አይንካሽ ኢትዮጲያ ለዘላአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 4 года назад +10

    ማርያምን እወድህ አለሁ ሺ አመት ኑርልኝ ቴዲ ፍቅር

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 4 года назад +11

    ኢትዮጵያ አገራችን ዞሮ መግቢያችን ለዘለዓለም ትኑርልን!

  • @መቅዲየማርያምልጅመ
    @መቅዲየማርያምልጅመ 4 года назад +3

    ውይ ሰሞነለን ቀረሮዎቹን ያያቸው ሰው 😭 ቅጥል በቅናት ቴዶ የዘመኑ መይሳው ካሳ ነው😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 года назад +19

    ብታምኑም ባታምኑም እኔ ያለሁት ክዌት ነው ባዲራ አለኝ ሁሌ አቅፌ ለብሼ ነው ምተኛው እናቴ እወድሻለው ሀገሬ😭❤❤❤

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 4 года назад

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በደሙ የገዛን ።

  • @standalone7221
    @standalone7221 4 года назад +7

    Really it is right concert at a right time with great disciplined participants.

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 4 года назад +16

    ቴዶ አንደኛ 💚💛❤️

    • @addisdop652
      @addisdop652 3 года назад

      አይሻልሽምሁለተኛ

  • @BirukAbirham-kf1se
    @BirukAbirham-kf1se 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 4 года назад +5

    ይራቅ ይራቅ 💚ችግር ከምድርሽ
    ሙሉ ሙሉ 💛 ይሁን ሲሳይሽ
    አይ ሙሉ ።።❤ አይ ሙሉ
    ። ። ። ። ኢትዮጵያዬ ።።።።

  • @ميكاحسين
    @ميكاحسين 3 года назад

    ሰላምለእምየኢትዮጵያይሁን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 3 месяца назад

    Long live to Ethiopia 👍

  • @hamudhassen9481
    @hamudhassen9481 4 года назад

    Habeshanete kurate! እምዬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ!

  • @jolycell8174
    @jolycell8174 4 года назад +32

    ከቄሮ እና ከመሰሎቹ አይን ያውጣህ

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 4 года назад +4

    ቴዲዬ ይገባዋል ጀግና ነህ

  • @mmdd1283
    @mmdd1283 4 года назад +1

    I have no word just one love and more respect teddy and ma beautiful people

  • @bigmick2996
    @bigmick2996 4 года назад +1

    Man I don't have word's you just keep it the flag with you it's feet to you man long live

  • @haimanotdebebeyeyi511
    @haimanotdebebeyeyi511 4 года назад +2

    ቴዲ አፍሮዬ 💚💛❤️

  • @bekidreams-bk1mk
    @bekidreams-bk1mk Год назад

    አንተ ተወዳጅ ምርጥዬ

  • @yonasabegaz7290
    @yonasabegaz7290 4 года назад +1

    የዘመናችን የዘፈን አርበኛ የፍቅር ንጉስ….ቴዲ አፍሮ ……

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 года назад +2

    Tebarek for Ever..That is Ethiopia.

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 года назад +3

    ቴድየ ማር ስወድክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abentbirs3310
    @abentbirs3310 4 года назад +17

    እናት እኮ ናት ተስፍ አልቆርጥም በሷ

  • @bigmick2996
    @bigmick2996 4 года назад +1

    King you killed it I swaer

  • @tigisittigisit6389
    @tigisittigisit6389 4 года назад +1

    Wowww............wowww

  • @genetgenetmelesse9381
    @genetgenetmelesse9381 3 месяца назад

    I see Ethiopia on Ted music

  • @naridinenyi4536
    @naridinenyi4536 4 года назад +6

    የኔ አደኛ

  • @guanaamarebille414
    @guanaamarebille414 4 года назад +2

    እናት እኮናት ተሥፋ አልቆርጥም

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 года назад +2

    ቴዲዬ 💚💛❤️ ንጉሳችን🙏🙏🙏🙏🙏💐

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገርይ ሀገርይባንቺ አይደል ወይ ክብረይ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 года назад

      ቄሮምነብሎይሆን።በንሱም።በሚሠሩትአሥንዋሪሥራቸው።ዝፈንላቸው።ቴዲፍቅርነህ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +5

    AMazing

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 4 года назад +2

    የሸገር መሆን እኮ😍😍😍

  • @classicmrbean7676
    @classicmrbean7676 4 года назад

    Mrte ethiopiyawi tedi andega

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ቴዎድሮስ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👍👍👍❤❤❤

  • @abelsenaiart1902
    @abelsenaiart1902 4 года назад +3

    አመለጠኝ ያሳዝናል

    • @addisdop652
      @addisdop652 3 года назад

      አይዞህይደርስሀል

  • @brhanmome6367
    @brhanmome6367 4 года назад +4

    wow .wow

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 4 года назад +1

    Ya Ethiopian lijjj ❤❤❤

  • @Decinaa
    @Decinaa 4 года назад +3

    Omg tedisha 💚💛❤

  • @kbad4249
    @kbad4249 4 года назад +16

    የ አዲስ አበባ ልጅ መሆን አማረኝ😁😁😁

  • @merolayaqoub1024
    @merolayaqoub1024 4 года назад +3

    Omg endat sematawi endemiyaderg debabu....

  • @kalkidanpro6087
    @kalkidanpro6087 4 года назад

    💚💛❤

  • @merolayaqoub1024
    @merolayaqoub1024 4 года назад +3

    ❤️❤️❤️❤️

  • @AceHardy
    @AceHardy 4 года назад +2

    🎶

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 4 года назад

    tedo fiker

  • @አብርሃምእቴነሽአውሮፓ

    የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ

  • @abentbirs3310
    @abentbirs3310 4 года назад +5

    አፍሪ ነው አብሪልዮ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @merolayaqoub1024
    @merolayaqoub1024 4 года назад +11

    Ye sheger lij lefiker enji Le tseb yemihon semat yelewem.

  • @jamila27binaga99
    @jamila27binaga99 4 года назад

    ጎደር ይጥፋ

  • @weldemariamfreweyni4376
    @weldemariamfreweyni4376 4 года назад +6

    መድረክ ላይ አንዳይግሉክ ይጥብክሕ አብርሃም ኣምላኽ

    • @zadalbchew2231
      @zadalbchew2231 4 года назад +1

      በሰላም ተጠናቀቀ

    • @tiebumengesha981
      @tiebumengesha981 4 года назад

      weldemariam freweyni -ve thought, what a bad habit

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 года назад +1

    Tedi. Aenbesa

  • @meryasfye5543
    @meryasfye5543 4 года назад +1

    F💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 uuuuuufffff tebarkii 💯💯💯💯💯💯💯💯💯 💋💯👈🤣💞🙌 Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia uuuuuuuuioooooooooooooo ffffffff teday feqar

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 года назад +4

    ቴዲሻ

  • @MariMari-ts6xp
    @MariMari-ts6xp 4 года назад +1

    TDOOOOOO SAW HUGER HUGAAAA ANBHULKEEEEE

  • @meryasfye5543
    @meryasfye5543 4 года назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯🌹🌹🌹🌹🌹💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MD-er1ft
    @MD-er1ft 4 года назад +4

    💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💋💋💋💋💋💋እሟሟሟሟሟኢትዮጰያያየ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 4 года назад

    ፔጅህ አለማዊይ ነው ወይሥ መንፈሣዊይ ???????

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 4 года назад +1

    አቢሎ ጠፍህ

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander3795 4 года назад

    ኣንተ ደግሞ በዘፈን ኣንደኛ በመዝሙርና ግባኤ ደግሞ እንደ ኦርቶዶስ ሆነህ ትገኛለህ ምን ይሻልሃል ግን እንደ እናንተ ናቹ ኦርቶዶስ የምታሳድቡ ኣይ ግዜ ምን ኣይነት ሞኝ ህዝብ ነው ግን ኣሁንም በዚ ኩፉ ግዜ እንደዚህ ትጨፍራላቹ በቤተክርስትያን ግዳይ፡ሰው እየሞተ በጣም ያሳዝናል በዘፈን የሚመጣ ችግር እንጂ ሰላም ኣይመጣም

    • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
      @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 4 года назад +1

      ምን ችግር አለው ለፍቅር ለሰላም ለአንድነት ለሀገር ነው የዘፈነው አይ ሰው በማያገባ ስንገባ ግርም ይለኛል

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 года назад

      Yihen concert ende danikira endatiwesijiw
      Sile hager new

    • @alexanderalexander3795
      @alexanderalexander3795 4 года назад +1

      ስለ ሃገር የሚዘፈን እና መጨፈር ጽድቅ ነው ወይ ደግሞ ይፈቀዳል እያልከኝ ነው ክክክክክክክክክ ይገርማል ሄደህ ቤተክርስትያን ኣትጸልይም ጉባኤ ኣትካፈልም ንስሃ ግባ እና ጹም ጸልይ ስገድ ዝንብለህ ኣትጃጃል ቤተክርስትያን ኦርቶዶስ ኣታሳድብ እሺ ሁሉ ሞሆን ስለሚኣምርብኝ ነው ችግሩ እውነት ኣትናገርም

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 года назад +1

      aliek xander no no endesu lemalet aydelem

    • @addisdop652
      @addisdop652 3 года назад

      ያውምናልባትስለሀገርስለሆነይሆናልአንተምንአበሳጨህ

  • @masrtsm5393
    @masrtsm5393 4 года назад +3

    ቴዲ ኑርልን ለዘላለም